ዘርፈ ብዙ የተምር ፍሬ ጥቅሞች .Date seed Coffee.

  Рет қаралды 29,443

Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት

Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@rabiykitchen
@rabiykitchen 15 күн бұрын
1-የተምር ፍሬ ለውበታችን በጣም ጠቀሜታ አለው ለፀጉር ርዝመትና ልስላሴ የተምር ፍሬን ቆልተን ፈጭተን የወይራ ዘይት. ጋ ቀላቅለን ብንጠቀመው የበለጠ ተመራጭ ነው - 2- ሌላው ደግሞ የተምር ፍሬ ቆልተን ፈጭተን ለቆዳችን ተስማሚ የሆነ ዘይት ጋ ቀላቅለን ብንጠቀመው ቆዳችን ያለ ጊዜችን እንዳይሸበሸብ ይረዳል 3 - ሴቶች ለአይናቸው መዋቢያ የተምር ፍሬ ይጠቀማሉ 5_የተምር ፍሬ ለጉንፋን በጣም ጠቃሚ ነው ማር ጋ ብንወስደው በአጭር ጊዜ ከጉንፋን እንድናግም ይረዳል 6-የተምር ፍሬ የሀሞት ጠጠር ካለብን እሱን በመጠጣት ጠጠር እንዲሞሞ ይረዳናል 7- የተምር ፍሬ በስኳር በሽታ እንዳንጠቃ ይረዳል 8 - የተምር ፍሬን እንደ ቡና አዘጋጅተን አፍልተን በመጠጣት ብዙ ጥቅም እናገኛለን እኔ በጣም በትንሹ ነው የፃፍኩት መረጃውን ያገኘሁት webTeb በአረበኛ ዌብ ሳይቱ ነው እና ሁሉንም ከፈለጋችሁ ኮመንት ፃፋልኝ በዝርዝር ቪድዬ እሰራለሁ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም ።
@BenitEndris
@BenitEndris 10 күн бұрын
ለጉንፋን እንደት አድርጌ ልጠቀም ደረቅ ሳል ሊገለኝነው
@nigatuachecoleadera2902
@nigatuachecoleadera2902 8 күн бұрын
ብዙ መረጃ አግንቻለሁ፣ አመሰግናለሁ። የበለጠ መረጃ ባገኝ ደስ ይለኛል።
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 күн бұрын
@@BenitEndris ጉንፋንን ለመከላከል ከያዘንም ቶሎ ለማገገም እንደ ቡና አፍልተን ማር በመጨመር መጠቀም እንችላለን ግን ማንኛውንም ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ የምንወስድ ከሆነ በትንሹ እየወሰድን ሰውነታችን ጨጎራችንን ማለማመድ ይኖርብናል ሁሉ ሰው ሁሉ ነገር ላይስማማው ይችላል
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 күн бұрын
​@@nigatuachecoleadera2902 እሽ ውዴ የተምር ፍሬን ስንጠቀም ከራሱ ከተምር ያልተናነሰ ጥቅም እናገኛለን ፍሬው በፕሮቲን እና በጠቃሚ ቅባት የተሞላ ነው በጣም ጠቃሚ እና የተለያዩ ካርቦሀይድረድ አለው እንደ ቡና ወይም ዳቦ ስንጋግር ፓውደሩን አብረን በመቀላቀል ማቡካት እንችላለን በፍሬሽ ጁስ ጋ ቀላቅለን መጠቀም እንችላለን ግን ማንኛውንም ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ ስንወስድ በትንሹ ሰውነታችን ጨጎራችንን ማለማመድ አለብን ግን ያው ቢስማማንም አብዝተን መጠቀም ጥሩ አይደለም በመጠኑ ቢሆን ይመረጣል
@mercato967
@mercato967 2 күн бұрын
በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘነውና እናመሰግናለን።
@omuomer4600
@omuomer4600 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ራቢ የምታቂውን ስላካፈልሽን
@rabiykitchen
@rabiykitchen Жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ፋፋ የኔ ውድ 🌹🌹🙏🙏💖💖
@hukyuse5495
@hukyuse5495 Жыл бұрын
Welcome back we miss you alot ❤️❤️❤️❤️
@rabiykitchen
@rabiykitchen Жыл бұрын
Thank you so much sweet I miss you too🙏💖
@muhammedabrah1731
@muhammedabrah1731 Жыл бұрын
Thank you so much aty and welcome back again ❤️❤️🙌🏽
@rabiykitchen
@rabiykitchen Жыл бұрын
Thank you so much Hamudey🙏🙏🙏💚💚💚
@omuomer4600
@omuomer4600 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቭ ራቢ
@rabiykitchen
@rabiykitchen Жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ 🌹💖🙏
@HaniTerefe
@HaniTerefe Күн бұрын
Buna buna buna buna buna malet betam abezash
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 18 күн бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen 18 күн бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏💚
@SeidSeidom
@SeidSeidom 11 күн бұрын
ያላገባ ሰው ባይጠጣው አሪፍ ነው
@rabiykitchen
@rabiykitchen 11 күн бұрын
🙏💚
@hayatmohammed
@hayatmohammed 8 күн бұрын
Lalageba mn chigir alew mereja
@SeidSeidom
@SeidSeidom 7 күн бұрын
@hayatmohammed ye wesib flagot bekeftegna meten yanesasal
@MhmkMmjkk
@MhmkMmjkk 7 күн бұрын
እርግጠኛ ነህ ማለቴ ፍላጎት ይጨምራል
@SeidSeidom
@SeidSeidom 7 күн бұрын
@@MhmkMmjkk 100%
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 3 күн бұрын
ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ💚🙏
@frehiwottsegaye4704
@frehiwottsegaye4704 8 күн бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ጥቅሙ ምንድነው ሲጠጣ የሚለውን በደንብ ብትነግሪ ጥሩ ነበር።
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 күн бұрын
🙏💚
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 19 күн бұрын
በጣም ጥሩ ጎበዝ። ሌላም ካለ ይዘሽ ነይ። እኔም። እያሰብኩኝ ነበር 👍👍👍
@rabiykitchen
@rabiykitchen 18 күн бұрын
እሽ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🙏💚
@seadaali6123
@seadaali6123 Жыл бұрын
10q rabiya ለየት ያለ ስራ ነው በርች 👍👍👍
@rabiykitchen
@rabiykitchen Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሰአዲ የኔ ቆንጆ🙏💖🌹
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 21 күн бұрын
አሚንያረብ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 21 күн бұрын
💚💚💚
@bettytube2561
@bettytube2561 22 күн бұрын
buna buna alalegnm abezash
@NejatNega-r7n
@NejatNega-r7n 10 ай бұрын
,እውነት ነው የምታወሪው ቀጥይበት አመሠግንሻለሁ አህቴ ባይ ባይ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏💚
@abrehetmedihanie560
@abrehetmedihanie560 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rabiykitchen
@rabiykitchen Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏😘💖
@Zeyedegebrtsadick
@Zeyedegebrtsadick 20 сағат бұрын
ከቡና ጋር ሚክስ ቢደረግስ??
@rabiykitchen
@rabiykitchen 20 сағат бұрын
ትችያለሽ ግን ሁሌም እንደምለው ማንኛውንም አዲስ ነገር ስንሞክር በትንሹ ቀስ እያልን ሰውነታችንን ጨጎራችንን ማለማመድ አለብን🙏💚
@aymen_m8288
@aymen_m8288 15 күн бұрын
Tikimu mindinew tenagery
@rabiykitchen
@rabiykitchen 15 күн бұрын
ሰላም እኔ ቪድዬ የሰራሁት ያው ያው ብዙ ሰው ቡና ቡና ይላል ስለሚሉ ያን ግልፅ ለማረግና ለቆዳና ለፀጉር ያለውን ጠቀሜታ ነው ስለ ሌላው ጥቅም ደግሞ ብዙ ሰው ስለ ጠየቀ ዲስክሬብሽን ቦክስ ውስጥ ስፌለሁ አምብቡት አመሰግናለሁ🙏💚
@mercato967
@mercato967 2 күн бұрын
ተምርን በትክክለኛ ስሙ ስትጠሪው የሰማሁሽ አንችን ብቻ በመሆኑ በእጅጉ አመሰግንሻለሁ።አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋቸው የሆኑት በተሳሳተ አጠራር "ቴምር"እያሉ እንደ ሰደድ እሳት ሲያራግቡት አማርኛ የአፍ መፍቻ ቋንቋችን ነው የሚሉት ሁሉ እንደ ፋሽን እያወላገዱ ያለ ስሙ ሲጠሩት እጅግ ስለምቆጣ ሁሌም ማስተካከያ ሳልሰጥ ያለፍሁበት ጊዜ የለም። ለቋንቋችን ዘብ እንቁም ከምስጋና ጋር።
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እኔም የኔ ውድ💚🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 19 күн бұрын
ለፊት ጥሩ ነው የሚል ዮቱብ ላይ አይቻለሁ ራቢ እስቲ ሞክሪው
@rabiykitchen
@rabiykitchen 18 күн бұрын
እኔ እጠቀማሁ አልፎ አልፎ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ💚🙏💚🙏
@TomiHodiye
@TomiHodiye Ай бұрын
የጭምርሺው ቀምም ምንድነው እማ በፀሁፍን ንገሪኝ
@rabiykitchen
@rabiykitchen Ай бұрын
የተፈጨ ሄል እና ቀረፋ ነው የተጠቀምኩት 💚
@teferabekele395
@teferabekele395 15 күн бұрын
ጥቅሙ ምንድነው ? በጥናት ላይ ቢቀርብ አመሰግናለሁ ።
@rabiykitchen
@rabiykitchen 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ እሽ ዲስከረብሽን ቦክስ ላይ ስለ ጥቅሙ በፁሁፍ አስቀምጫለሁ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ 19 күн бұрын
በርች እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ አመሰግናለሁ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ እህትዋ❤❤🎉🎉🎉
@rabiykitchen
@rabiykitchen 18 күн бұрын
አሚን በጣም አመሰግናለሁ💚🙏
@Haneefa-w1i
@Haneefa-w1i Ай бұрын
አስላም አለይኩም እህት ዉፍርትለመጨመር ይሆናል
@rabiykitchen
@rabiykitchen Ай бұрын
ውፍረት ለመጨመር ማረግ ያለብን በመጀመሪያ ጭንቀት በተቻለን መጠን መቀነስ❌ ስፓርት መስራት✅ ስኳርና❌ ጤነኛ ያልሆኑ ቅባቶችን❌ ማስወገድ እንደ አቩካዶ አልመንድ ኦሊቨ ኦይል አይነጀመል ወይም ጀውዝ እና በተቻለ መጠን ጤነኛ ምግብ መመገብ እንደ ኑግ ሰሊጥ የመሳሰሉትን በጤፍና በገብስ ፍርፍር እያረጉ መመገብ በተቻለ መጠን ሰላጣ፣ ዱባ፣ስኳር ድንች፣ ድንች ፣ ዶሮ ስጋ አልፎ አልፎ መመገብ ግን ሰው ጤነኛ ከሆነና ጤነኛ ነገር ከበላ ውፍረቱ ብዙም አስፈላጊ አይመስለኝም መጠነኛ ቢሆን ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ አመሰግናለሁ
@Haneefa-w1i
@Haneefa-w1i 17 күн бұрын
እሺ ዉድ ሺኩራን
@abebe7532
@abebe7532 5 күн бұрын
Fetera new ⁉️⁉️⁉️
@rabiykitchen
@rabiykitchen 5 күн бұрын
ከየት እንዳገኘሁት መረጃውን ፅፌለሁ ዲስክረብሽን ቦክስ ውስጥ የታወቀ ዌብ ሳይት ነው በአረበኛ
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 21 күн бұрын
ምንድነዉ ጥቅሙ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 20 күн бұрын
አንደኛ እንደ ቡና ይጠቀማል ለቆዳ ለፀጉር በጣም ይጠቅማል ጎገል አርጋችሁ እዬ እኔ በአረበኛ ነው ስለጥቅሙ ያየሁት
@AmarHussein-jy7ix
@AmarHussein-jy7ix 4 күн бұрын
ለምን አስር ጊዜ ትደጋግሚያለሽ?
@AlemZewde-l4v
@AlemZewde-l4v 14 күн бұрын
ለቁስል በጣም ያድናል ዱቄቱን በባዝለን ለውሶ ቁስሉን ማሰር
@rabiykitchen
@rabiykitchen 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ውዴ 💚🙏
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 4 ай бұрын
ለምን በታ መዳኒት ይሆናል እህት❤❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ የተምር ፍሬ ለብዙ ነገር መድሀኒት ነው ለምሳሌ በቫይረስ እንዳንጠቃ ፣በጨጎራ በደንብ ስራውን እንዲሰራ ፣ለስኳር፣ ወዘተ እና ጎጓል አርገሽ ስለጥቅሙ በብዛት መገኘት ትችያለሽ ስለጥቅሙ
@ysolnet
@ysolnet 20 күн бұрын
ሰርች ስታደርጊ ምን ጥቅም አግኝተሽበት ነው ቪዲዮ የሰራሽው ?? 😂😂😂
@rabiykitchen
@rabiykitchen 20 күн бұрын
ብዙ ጥቅም አለው ጎገል አርጋችሁ እዩ
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 15 күн бұрын
ይህ የተምር ፊረ ለቡና ሳይሆን ለሌላ ግን መዲሃኒት ነው
@rabiykitchen
@rabiykitchen 15 күн бұрын
አወ ብዙ ጥቅም አለው ዲስከረብሽን ቦክስ ላይ ሰፋ አርጌ ስለጥቅሞቹ ፅፌለሁ ገብታችሁ አንብቡት በጣም አመሰግናለሁ🙏💚
@Myhealthyonmyplate
@Myhealthyonmyplate 15 күн бұрын
እንደ ቡና ም ብዙ ሰው ይጠቀመዋል
10 የተረጋገጡ የቴምር የጤና በረከቶች
4:15
ዶ/ር ሚካኤል እንዳለ Dr. Michael Endale
Рет қаралды 33 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
ትክክለኛ ማር መሆኑን ለማወቅ ምን እናድርግ
8:03
Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት
Рет қаралды 7 М.
🔴 ሰብ ዶ ሰብ ይበልዕ እዩ ?......... ቡዳ
29:13
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
17:18
i Moya አይ ሞያ
Рет қаралды 189 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН