በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ🛑ካሊፎርኒያ በባትሪ ማከማቻ ፍንዳታ ነደደች🔥እሳተገሞራ የዘመን ፍፃሜ ምልክት‼️ንስሐ ግቡ! እግዚአብሔር በየአቅጣጫው አስጠነቀቀ⛔️

  Рет қаралды 47,610

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@alemayehu2768
@alemayehu2768 11 күн бұрын
ቲክቶክን እንደኢትዮጵያ እጅግ ለመጥፎ ተግባር የዋለበት አገር የለም ማለት ማጋነን አይደለም ከተዘጋ ከጋጠወጦች በስተቀር እጅግ ደስ ብሎናል
@GenetDanielAneto
@GenetDanielAneto 8 күн бұрын
❤❤አብዬ ተባረክልኝ የዘመናችን አዋጅ ነግሪ ነህ
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 11 күн бұрын
መምህር አብይ ፀጋ እና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ይስጥህ። ያነበበ ሰው ሲያወራ ያምርበታል
@Esayas-lu6cc
@Esayas-lu6cc 11 күн бұрын
ዐቢይ እግዚአብሔር ይባርክህ ! ትልቅ የምስራች ነው የነገርከን የቲከ ቶክ መታገድን በተለከተ ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ብዘ ወጣቶች ተበላሽተው ነበር ምን ወጣቶች ብቻ ትልልቅ ሰዎችም እነሱን የማይመጥን አሳፋሪ ነገር ሲናገሩ ስሰማ በጣም ይዘገንነኝ ነበር
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 11 күн бұрын
Tekekil
@miminigussie4971
@miminigussie4971 11 күн бұрын
እኔም 👍
@haytomer9818
@haytomer9818 11 күн бұрын
ልክ ነሸ ግን ሌላ አፐ መጥቷል ተመሳሳይ
@ananisileshi9227
@ananisileshi9227 9 күн бұрын
❤❤❤እሰይ እንኯን ተዘጋ አብይ ይህ ትውልድ ገዳይ ሚዲያ ነበር
@ሂሩትዬ
@ሂሩትዬ 11 күн бұрын
የቲክ ቶክ መዘጋት ከእኔ የበለጠ የተደሰተ ያለ አይመስለኝም. ከትልቅ ጭንቀትና ሰቆቃ ነው የወጣነው. ልጆቻችን ምን አይተው ይሆን እያልን ስንሳቀቅ በሽታ ላይ አለመውደቃችን በእግዛብሔር ነው. ተመስገን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ጠንካራ ሰዉ ነህ። ቲክታክ ሊዘጋ በመሆኑ እኔም ደስተኛ ነኝ። ምክንያቱም 30% ጥሩዎች ጥሩ መልእክታቸዉን ሲያስተላልፉበት 70% ያህሉ ደሞ የስድብ፣ የግልሙትና፣ የሰነፎች፣ የጭካኔና የጎጠኝነትን ባህል የሚያካሂዱ የሞሉት ሆኗል።
@MedhenitKasss
@MedhenitKasss 11 күн бұрын
እውነት ነው ወድሜ እግዚያብሔር ታማኝ ነው ያላመኑ እግዚያብሔር ይርዳቸው ዘመንሕ ይባረክ
@ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ
@ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ 11 күн бұрын
በቲክቶክ መታገድ እኔም በጣምምምምም ደስ ብሎኛል ✅💙💙💙✅✅✅💙💙💙💙💙
@sabaselomon489
@sabaselomon489 11 күн бұрын
አቤይ መጽሓፍ ቅዱስ ስታነብ የእት እና ጥእቅሱን ተናገር ምክንያቱም ውንጌል ነው ቂምታ ስራ ጨው ያለ ሕው ተባረክ👐👐👐♥♥
@abrehamsolomon3864
@abrehamsolomon3864 11 күн бұрын
አብይ ይልማ ጀግና መምሕር
@kennawmessele5224
@kennawmessele5224 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አብይ ይልማ እውነትህን ነው።
@Esayas-lu6cc
@Esayas-lu6cc 11 күн бұрын
ውይ ዐቢይ ተባረክ ክርስቶስን ጥሩ አድርገህ ሰበከው በቤተ ክርስቲያን መድረክ ላይ እንኳን እንደዚህ ያለ ትምሕርት አልሰማሁም ሮሜ አንድን ጥሩ አድርገህ ተነተንከው ! ጲላጦስ እውነት ምንድነው ብሎ ሲጠይቀው ዝም ያለው እራሱ እውነት ስለሆነው ያልከው እንባዬ ነው የመጣው ለምን ቢባል እውነት ሕይወት መንገድ እሱ ስለሆነ
@zematube8985
@zematube8985 11 күн бұрын
Amen!
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 11 күн бұрын
❤❤🎉
@1274frea
@1274frea 11 күн бұрын
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 10 күн бұрын
@@Esayas-lu6cc 🙏🙏🙏
@ZelalemMengstu-mg3ws
@ZelalemMengstu-mg3ws 10 күн бұрын
ምርጥ መምህር !!
@Tetagizaw
@Tetagizaw 11 күн бұрын
አብዬ መንፈስ ቅዱስ ይረዳካል! በርታ ቅዱሱን መጽሀፍ ገልጠህ ተናገር ! የብዙ ቤተ እምነት መምህራን በዘመን ፍፃሜ ጉዳይ እንዳንተ አልነገሩንም ገና ባንተ እየነቁ ነው ይሁን! አንተ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ! tick ቶክ ሀገራችን ጋጣ ወጥ ያደረገ የገሃነም ልምምድ ነው አደንዣ እፅ ነው ፈጣሪ ይመስገን
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 11 күн бұрын
እውነት ነው ዐቢይ እልም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቃን
@abiyotchristian5609
@abiyotchristian5609 11 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ትክክል ነህ
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 11 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዐቢይ እልም በረታ በረታ እግዚአብሔር ይጠብቃህ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 11 күн бұрын
አብዬ አንተ ስሰማ ያለኝ ደስታ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ያብቃን ቲክ ቶክ ከፍቼ ሳምንት ሳይሞላኝ ያጠፋውት የስድብ መዐት ያለበት እሰይ ይዘጋ እርፍ እንበል
@laveleable
@laveleable 11 күн бұрын
ሰለ ታላቅ ምክርህ እጅግ አድርጊ አመሰግንሃለሁ 🙏ወንድሚ እግዚአብሔር ይባርክህ !✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ይቅር ይበለን አሚን !🙏✝️
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 11 күн бұрын
አብይ ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ለዚህ ሁሉ ድካምህ እኛ ግን ልንለወጥ አልቻልንም ልቦና ይስጠን
@ريتاريتا-ل2ح
@ريتاريتا-ل2ح 11 күн бұрын
እድሜእናጤናውንያድልአባቴ
@henyafro4210
@henyafro4210 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዛሬ አስደስተኸኘ አታውቅም ስለክርስቶስ ስትናገርእና የተናገርክበት መንገድ በጣም አስደስቶኛል እግዛብሔር ማስተዋልን ጨምሮ ይስጥህ።
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 10 күн бұрын
@@henyafro4210 🙏🙏🙏🙏🙏🙏‼️‼️
@fantukelecha522
@fantukelecha522 11 күн бұрын
ይኸን የአደረገ ፈጣሪ አምክ የተመገነ ይሁን 🙏😍
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ 11 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ መስቀል ተሸክሞ እየሄደ ሳለ እናቶች እሱን አይተው ባለቀሱ ጊዜ ስለኔ ሳይሆን ስለ ልጆቻቹ አልቅሱ ብሏቸው ነበር እኛስ መች ይሆን ስለራሻችን የምናለቅሰው በቃ የትንቢት እና የትቢት ሰዎች ሆነን እንቅር ያሳዝናል መች ይሆን ባለን አመስግነን አዱን ጠልፊ እኔ ልለፍ የሚለውን መንገድ የምናቆመው ፍርድ ከእግዚአብሔር ነወ😭
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my 11 күн бұрын
God bless you and your family Amen
@HelenBezabeh-qv3iq
@HelenBezabeh-qv3iq 6 күн бұрын
እግዚያብሄር ይሰጣችው ለሰጨ እግዚያብሄር ይሰጠው
@Dereje-i3j
@Dereje-i3j 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@kidistisolomon4186
@kidistisolomon4186 11 күн бұрын
በጣም የምጠላው ነበር ተመስገን እውነት ከሆነ
@HaregeWeyni
@HaregeWeyni 11 күн бұрын
የሚገርም አገላለጽ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍጻሜዎትን ያሳምርልን ።
@sabaselomon489
@sabaselomon489 11 күн бұрын
አበይ ጌታይባርክ ይህ ቲእክቶክ በጣም ነው ይምጠላው እንካን ተዘጋ ብእዙ የአጋንንት መስርያ ነው❤❤❤❤❤
@PawelosChane
@PawelosChane 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሕ መምሕር ጥሩነገር ነገርከን አምላክ ቃለሕይወት ዬሰማልን
@yetnberkyifru8069
@yetnberkyifru8069 11 күн бұрын
ወንድማችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@zj2164
@zj2164 11 күн бұрын
Keep preaching our dear brother. May God bless you!
@negagebre2521
@negagebre2521 11 күн бұрын
ተባረክ፡ የኔ፡ዘመን፡ጴጥሮስ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 11 күн бұрын
😂😂
@yonasyilma9814
@yonasyilma9814 11 күн бұрын
ብሮ በህግ ነው የማስጠይቅክህ " እግዚአብሔርን ውደዱት " ያልከው ክፍል ላይ ልቤን ሰብረከዋል😂😂😂.... ጎበዝ ነህ በርታበት።
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 11 күн бұрын
Tiktok will close I'm so happy memher because of my kids ❤🎉🎉
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 11 күн бұрын
Absolutely right my brother.
@BanchuGet
@BanchuGet 11 күн бұрын
The 21centery hero thank you JESUS your bless
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 11 күн бұрын
በትክክል ወንድማለም🙏
@Sashoman
@Sashoman 11 күн бұрын
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያክብረልን
@ወልድያለውህይወትአለው
@ወልድያለውህይወትአለው 11 күн бұрын
እዉነት ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ
@alexmicail2365
@alexmicail2365 11 күн бұрын
እሰይ እሰይ ቲክታክ እንደሚዘጋ ስሰማ በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስጌን ።
@kidanerezene8206
@kidanerezene8206 11 күн бұрын
ይዘጋ እኔም ደስ ይለኛል ብዙ ባለጌዎችን አይተንበታል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን አብያችን🙏🙏
@AkliluMulugets
@AkliluMulugets 11 күн бұрын
እውነት ብለሃል ቲክቶክ ትልቅ ማህበራዊ ቀውስ በሀገራችን ላይ አድርሳል መዘጋቱ ትልቅ እፎይታ ነው
@TekleHaile-n8w
@TekleHaile-n8w 11 күн бұрын
" የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ ፣ የእግዚኣብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ " ።
@simondtt3126
@simondtt3126 11 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ❤❤❤
@FikirteTaddese
@FikirteTaddese 11 күн бұрын
እሰይ እኔም አንዳንተ ነው ደስ ያለኝ ልጆቻችን ጠፉ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 11 күн бұрын
May The Almighty God be with you 🙏 and all we are stressed about this yemeskel guday, the philosophical thinking if ,Me.her and Doctors, may God muzzle them? Thanks.
@terefemilka6598
@terefemilka6598 11 күн бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እውነት ያርገው የtiktokን መታገድ!!! አምላከ እስራኤል ወደቀደመ ወደ አባቶቻችን ዘመን ሰው ነውር ምን እንደሆነ ወደሚያውቅበት ዘመን እግዚአብሔር ወደሚከበርበት ወደ ቀደመ ክብራችን ይመልሰን!!!!
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 11 күн бұрын
ምነው ተዘግቶ ትውሉዱ ባረፈ በዳነ ❤❤❤
@simondtt3126
@simondtt3126 11 күн бұрын
Absolutely Right my brother❤
@samsonargaw1018
@samsonargaw1018 11 күн бұрын
AMEN!!!
@Abdso11
@Abdso11 11 күн бұрын
እነወደሃለን እኛን ግብረሰዶም አፍቃር መህበረሰብ ግን አትቃወመን
@MedhenitKasss
@MedhenitKasss 11 күн бұрын
ቲ ክ ቶክ የኢትዮጵያ በጣም መጥፎ ነገር ነው ወጣቱን ብቻ አይ ደለም ጋጠወጥ ሲሆን ያየነው እናቶችም አባቶችም ብዙ ትልልቅ ሰዎች የተበላሹበት ነው አሜሪካ ብቻ ሣይሆን ኢትዽያም ቢዘጋ ጥሩ ነበር
@SeyoumTadese-j9n
@SeyoumTadese-j9n 11 күн бұрын
Great man ❤❤
@s12346
@s12346 11 күн бұрын
ተመሰገን ምኞቴ ነበር ❤
@ኪዳነምህረትእናቴB
@ኪዳነምህረትእናቴB 11 күн бұрын
ይዘጋ እግዚአብሔር ይመስገን
@maritakiya5203
@maritakiya5203 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ያጥፋልን tiktoken
@AmareTuga
@AmareTuga 11 күн бұрын
ተመስገን ነው
@tadiyostesfaye2746
@tadiyostesfaye2746 11 күн бұрын
እውነት ነው
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 11 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ይቅር ይበለን
@asresmekuriya
@asresmekuriya 11 күн бұрын
በትክክል እዉናት ነዉ ብዙ ጎደን
@zemichealmekonnen
@zemichealmekonnen 10 күн бұрын
God with you and your family and friends, keep it up.zemicheal
@AlemBekele-r7m
@AlemBekele-r7m 11 күн бұрын
እዉነትነዉ በመዘጋቱ ❤የተደሰትኩኝነኝ
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 11 күн бұрын
እልልል TikTok እግዛብሔር ይመስገን ስለቴ ሰመረ እንካን ተዘጋ
@kidistisolomon4186
@kidistisolomon4186 11 күн бұрын
እኛም እንወድሀለን
@ENDAYKOCHEH
@ENDAYKOCHEH 11 күн бұрын
Welcome
@samerisweet2818
@samerisweet2818 11 күн бұрын
እሰይ እንኳን ይዘጋ ፈረንጆቹም ልጆቻችንን መቆጣጠር አልቻልንም ይዘጋ እያሉ ነዉ ::
@AshuAlehe
@AshuAlehe 11 күн бұрын
ቲክቶክ የሰነፎች መሰባሰቢያ ፡ በተለይ እንደኛ ለአላደጉ አገሮች Tiktok መርዝ ነው ትወልድ ገዳይ ነው ብልግና አሰተማሪ ነው .....:: ደስ የሚል ዜና ስላሰማችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 11 күн бұрын
Thank you God bless you ❤❤❤❤❤❤❤
@ENCHALEWSEIFU
@ENCHALEWSEIFU 11 күн бұрын
I like all your programs.God bless you
@meseretmamo155
@meseretmamo155 11 күн бұрын
Be ewnet Des blognal ewnetttt abyachin EGZIHABHER yabertaah yegna ayin gelachi !!!!!!!
@AmsalBarga
@AmsalBarga 11 күн бұрын
Egzebhaer ymesgne wendma egzebhaer ytrekne ymtchelwe eyireghe new teberk
@fatumamohmedmohmed1326
@fatumamohmedmohmed1326 11 күн бұрын
አሜርካንን ያቃጠለ ጌታ ትክቶክንም ያቃጥለው
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 11 күн бұрын
thank you so much ❤❤❤❤🎉
@niguskahsay4078
@niguskahsay4078 11 күн бұрын
True!
@ኪዳነምህረትእናቴB
@ኪዳነምህረትእናቴB 11 күн бұрын
ቻይና በአገሯ ትግለክላለች እንኳን ይዘጋ ትውልድ አጥፍ ነው ደስ ነው ያለኝ:::
@77861022
@77861022 11 күн бұрын
ቲክቶክ መዘጋት አለበት በተለይ ለሃበሾች ብዙ ባለጌዎቸን ያየንበተ ነው ለአዛውም በውጪ ሃገር እየኖሩ ተኳኩለው ለስድብ ይወጣሉ ጥርቅም ብሎ ይዘጋ 👍🏾
@alemmengistu1657
@alemmengistu1657 9 күн бұрын
Tbarke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 11 күн бұрын
Uhhh that’s a relief
@negagebre2521
@negagebre2521 11 күн бұрын
ይቅርታ፡፡ወደ ገላትያ ሰዎች 3;1ለማያሥተውሉ፡ሠዎች ፡ የተባለ፡ጥቅሥ።
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 11 күн бұрын
ለአዲሱ ፕሬዚደንት እያፀዳለት ነው እሱም ተፀይፎ ነበረ የማይሆኑ ነገሮች ሲያይ
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 11 күн бұрын
GOD bless you 🙏🙏❤❤
@SollyShopKing
@SollyShopKing 11 күн бұрын
God bless you more abeyi im happy very because TikTok close also my country ethiopian close
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ 11 күн бұрын
አሜሪካ ከተማ ቢወድም እሳተ ጎመራ ቢመጣ ምን ይሆናሉ ገንዘብ በራሳቸው የሚያትሙ ሃገር ናቸው ደሞ አፍሪካ የሃብ ምጫቸው አለች እንደ ፈለጉ ዘግነው የሚወስዱበት ስለዚ ብዙ አትጨነቅ የዛሬ አመት በዘመናዊ ህንጻ ያብነጨልጯታል ስለራሳችን ብነጨነቅ አይሻልም
@Umnassim4533
@Umnassim4533 11 күн бұрын
Very very true
@Sosinabirhanu-d3d
@Sosinabirhanu-d3d 11 күн бұрын
God bless you 💯🔥
@alem5097
@alem5097 11 күн бұрын
ወንድሜ. አብይ. የምታቀርበውን. ለመሰማት. እየፈለኩ. ከልብ. እርር. እያለኩ. አቋርጠዋለሁ. እንዴት. ችለህ. በህይወት. እንደቆየህ. በሽተኛ. ሳያረግህ. ምክንያቱም. ውሰጡን. ባወክ. ቁጥር. እሰከ መቼ. እንዲህ. እየሆንን. እንደምንኖር. ያቃጥለኛል. እመቤቴ. ከነ ልጇ. ጥላ. ከለላ. ትሁንህ
@AbdilmejidAhmed-l3f
@AbdilmejidAhmed-l3f 11 күн бұрын
.ሰላም.ወንድሜ.አብይ.እንዴትነህ.ሁሉሠላም.የቲክቶክ.ችግሮች.ብዙ.ናቸው.ለምሳሌ.ሴቶችበተለ.በየመንደር.ለቲክቶክብለው.ባህልና.ክብር,በሚያሳፍር.ሁኔታ.ሲለቁት.ሴትማፍርትታ.ትልቅ.ሰው.ሲያፍር.ታያለህ.በሚሰራው.መጥፎ.ስራ..እናቶቻችን.በስራ.ማገዝትተን.ለማይጠቅምነገር.ለይ.ጊዜ.ከማቃጠል.ምንነበእናቶቻችን.በስራ.ብናግዛቸው.አልፎተርፎ.ቲክቶክ.ብለን.በምንለቀው.አሥቀያሚ.ነገር.አሳዳጊ.የበደለው..የገሌ.ልጅነው.የገሌ.ልጅነች.ባሳደጉበት.አሠደብናቸው
@LawofGod
@LawofGod 11 күн бұрын
Ende Ethiopiaw temamsma hizb alyehum- temamoch ena feker yekesh nachu. Egzabher yatfachu
@seidwalloo-b5h
@seidwalloo-b5h 11 күн бұрын
yess tktok Ukwan fetanaw
@abelsisay1447
@abelsisay1447 11 күн бұрын
አቡይ አከቡርሀለዉ እዉቀት አለህ ግን እዉቀትህን ሙሉ እርገዉ እዉነተኛዋን ኦርቶዶክስ ተመለስ ወንድሜ አመሰግናለዉ
@AlemBekele-r7m
@AlemBekele-r7m 11 күн бұрын
2ቲክቶክ ተጠቃሚ ባለመሆኔ እግዛብሔርን አመሰግነዋለሂ
@sentayehualemu6312
@sentayehualemu6312 11 күн бұрын
ልክ እኮ ነው ያልከው የምድርን ሁኔታ ስናይ እኛስ ወገኖቼ ምን እያሰብን ነው? የጌታዎቹ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ (ዒሣ)ሊመጣ አይመስላችሁም? ፈጣሪያችንን ምን ያሕል እያከበርነው ነው? ኢየሱስ ክርስቶስ ያለደባል ብቸኛ የሕይወታችን አዳኝና ጌታ ነው? ከድንግል በድንግልና የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድሀኒት፣ የዘለዓለም ሕይወትና የመንግስተሰማያት ብቸኛ በር ነው! እርሱ ከመንግስተ ሰማያት በሀጢያቱ ምክኒያት የተባረረውን የሰው ዘር ሁሉ ሲሞት ከሚጠብቀው የዕሳት ባሕር አድኖ ወደ መንግስተሰማያት ለመመለስ ነው ፤ይሔን የሚያምን ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ሙስሊም ሌላም ሌላም አይሆንም! ወደ ኢየሱስ ተመለሱ "ብቻውን ነው የሞተላችሁ በሦሥተኛው ቀን የተነሳው እናንተን ከገሀነም ፍርድ ሊያድናችሁ ነው ይወዳችኋል" ❤
@eyasudejen3899
@eyasudejen3899 10 күн бұрын
ቋንቋህ ጉራማይሌ ነው አማርኛ ሀሳብን ለመግለጽ ከበቂ በላይ ነው።
@TigistEbsa-bc7xu
@TigistEbsa-bc7xu 11 күн бұрын
Ethiopia ይዘጋ
@zj2164
@zj2164 11 күн бұрын
እሴይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን banned ተደረገ። ትውልድ እየተበላሸ ነው። በኢትዮጵያ በአማረኛ የምሰራ ቃና movie በኢትዮጵያ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ነበር የፈጠረው። ሚድያ በአጠቃላይ አያስፈልግም የ Hollywood movie የሰይጣን ድርግት ነው አያስፈልግም። እኔ ቲክታክ ገና ስመጣ ነበር የጠላሁት። ትውልድ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ና ጥሩ ጥሩ መጽሐፍ ማንበብ አለባቸው። ለትራምፕ እንዳልከው ነው ለምርጫ ነበር። ኢትዮጵያ ደግሞ በ እንተርናሽናል እስኩል ትምህርት ቤት አአ ያለው የሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች ክፍል ውስጥ የሞላው የግብረሰዶም አርማ ነው። ኢትዮጵያ እየሆነ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ና የምፈነዳው እሳተ ጎመራ የእግዚአብሔር ቁጣ በኢትዮጵያ ላይ እየመጣ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ።
@abuniebogale9680
@abuniebogale9680 11 күн бұрын
ሰም አትጥሩ ፡ የሃገር ስም ተመሰለን ፡ተጠቀመን መጠቀመ አለበዜያ አካቶ መተው ፡የአፍሪካ ልጆችናቸው ያበዱ ተማሩበት ሴባሉ ተሳደቡበት ጦሩነቱን አመጡት ።
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 11 күн бұрын
Ewunet new abzagnawu wetat yetebelashebet new!!!
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
አስፈሪ ጦርነት የሚጀመርበት ሀገር ገባሁ
30:03
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 277 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 414 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН