ዛር የያዘው ንጉሥ ፣ ዛር ያለበት ትውልድ:ሥቃይን ያበዛል፣ሞትን ያበዛል፣ምቀኝነት አለበት Memehir Girma 603

  Рет қаралды 57,530

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ዛር የያዘው ንጉሥ ፣ የዛር ባሕርይ ወይም ዛር ያለበት ትውልድ:ሥቃይን ያበዛል፣ሞትን ያበዛል፣ምቀኝነት አለበት Memehir Girma 603 #subescribe_now ላልሰሙ አሰሙ የሚደመጥ ልዩ ትምህርት

Пікірлер: 470
@taddeselema1646
@taddeselema1646 8 ай бұрын
ዲያቡሎስን፣መተትን፣ድግምትን እንዲሁም የቤተሰብን ዛርን እንዴት ከእግሬ በታች ማንበርከክ እንዳለብኝ ያሰተማሩኝ እና ድልም እንድነሳ ያደረጉኝ።እውነተኛ የምድራችን ሐዋርያ። እኔ በእርሶ ዘመን በመፈጠሬ ኮራው! አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ!!!!
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 8 ай бұрын
እሰይ እንኳን አበረከክሽው እኔንማ ስቃየን ፈተናየን አበዛው እኔን በስደት ቤተሠቦቼን ባገራቼው ፈተና በዛብን ለኔም አድቀን አለ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 8 ай бұрын
​@@HiHi-xn3mr ስግደቱ ላይ በመቁጠሪያ መቀጥቀጡ ጥዋት ማታ ፀሎቱን በፍፁም አታቋርጭ።የመምህርን ትምህርት ሁሌም በየቀኑ ተከታተይ በእርግጠኝነት ባለድል ትሆኛልሽ።እርገሚው እሰሪው!!!!!
@user-ck8vp8hn1s
@user-ck8vp8hn1s 8 ай бұрын
amen amen amen
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🫶❤️💛🕊️🕊️🕊️
@user-jt5rm2ev4z
@user-jt5rm2ev4z 8 ай бұрын
እኔ ግን ደስ የሚለኝ ነገር በኮሜንት እርስበርስ ሀሳብ ስትሰጣጡ/ስትተጋገዙ በጣም ነው ደስ ሚለው በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንም ያበርታን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 8 ай бұрын
ችሮግራሙን የምትከታተሉ መጀመሪያ ለይክ ማድረግ አለብን
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 8 ай бұрын
Eshi
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 8 ай бұрын
ስልካቸው ለምን አትሠጡንም ከላይኩ በፊት ሠው እንዲድድን ከፈለጋችሁ መንፈሳዊ ቅንነት ካለ
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 8 ай бұрын
አሁን እያገለገሉ አይደለም
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 ай бұрын
እሺ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 8 ай бұрын
እሺ።
@unitdbast4205
@unitdbast4205 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ልጆች ሆይ የመምህር ግርማ ወንድሙን ትምህርት ብትከታተሉ ታተርፉበታላችሁ አትጎዱበታ ችግራቹሁ ጭንቀታችሁ ምን እደሆነ ታዉቁታላችሁ ከዛ መፌቴሄዉን ታገኝታላችሁ ከሳአታችሁ ቀንሳቻሁ ብትከታተሉ ጥቅሙ ለናተ ነው ክብር ምስጋና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ
@eftah21
@eftah21 8 ай бұрын
በትክክል ❤ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባይዬ ለኔ ህይወት እሳቸዉ ናቸዉ ከወደኩበት እንድነሳ ያደረጉኝ 😢😢😢😢
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 ай бұрын
እምእቶነ እሳት ዘአድኃኖሙ ዘአድኃኖሙ ገብርኤል ሊቀ መላእክት፤ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ። የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ከእሳት ኃጢአት ፈተና ያድናችሁ ሀገራችንን ከፈተና እሳት ያድንልን መልካም በዓል።
@solomonhailemariam788
@solomonhailemariam788 8 ай бұрын
ተወዳጅ እና ሊቅ የሆኑት አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ሁልጊዜም እግዚአብሔር አምላካችን በርስሶላይ አድሮ ስለሚያስተምረን እና ስለሚመክረን የተመሰገነ ይሁን ለርሶም እድሜ ከፀጋ ያድልዎት ማቃለል ህይወት ያሰማልን አሜን።
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ⛪️✝️💚💛❤️🕊
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 8 ай бұрын
አባታችን እንበደህና መጡ እድሜና ጤና ያድለዎት የኛ ፈተና አያልቅም እንኳን አንቱን እንኳን ሠጠን እግዚአብሔር. አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FinoteTech
@FinoteTech 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!! እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርልን!!!
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከቱት ያደረበን በእርሱ ፀሎት ጠላታችን ዘር በሉል አሜን ❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን አባዬ
@amtejone8520
@amtejone8520 8 ай бұрын
አባቴ ሁሌም ይምጡ እንጠብቆታለን ትምህርቶ መንፈስን ያድሳል .
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 8 ай бұрын
የኛ ውድ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺💐
@user-jt5rm2ev4z
@user-jt5rm2ev4z 8 ай бұрын
የኔ አባት እንዴት እንደምወድዎት❤❤❤ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ የሳቸውን የፈውስ አገልግሎት አይቼ ነው የመናፍስትን ውጊያ የተረዳሁት ባልተገብረውም ተረድቻለሁ እኔም አንድ ቀን የእግዚአብሔርን ማዳን እመሰክራለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tgstealemu1852
@tgstealemu1852 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን👐አባታችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይጠብቅልን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
@mairyleb9245
@mairyleb9245 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እንኳን በደህና መጡልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን እና በርከቱን ይብዛሉት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@embetukonjo
@embetukonjo 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንካን በስላም መጡልን ኣሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እድሜአቸው ኣብዝታው ይስጥልን ኣሜን ያስማናው ቅድስ ቃል ብልባችን ፅላት ይፃፍልን
@user-xo2zq4vq5h
@user-xo2zq4vq5h 8 ай бұрын
አሜን ጔታ ይባርክህ
@fafi2887
@fafi2887 8 ай бұрын
አባቴ እንኳን ደህና መጡልን ሲመጡ በስስት እማያቸው ነገርስ እድሜዎትን ያብዛልን መድሀኔያለም❤❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 8 ай бұрын
አባታችን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏
@procell3625
@procell3625 8 ай бұрын
ዉድ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶን ያድለን
@user-ev9wc6wl5v
@user-ev9wc6wl5v 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን ረጅም ዕድሜ ናጤና ይስጥልን ❤
@user-bs3pw6xb7n
@user-bs3pw6xb7n 8 ай бұрын
ኣባታችን በረከትዎ ይደርብን
@Eyob797
@Eyob797 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባት መምህር ግርማ::
@user-bs3pw6xb7n
@user-bs3pw6xb7n 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅዎት ኣባ
@user-lm9dp7wc2o
@user-lm9dp7wc2o 8 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎ ዘመንዎትን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@weleteslase7657
@weleteslase7657 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 8 ай бұрын
Egzbhair yemsegen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 8 ай бұрын
መምህር እንዲያገለግሉን ወደ አገልግሎታቸው እንዲመለሱ በፀሎታችን እናስባቸው እሳቸውም በፈተና ውስጥ ነው ያሉት እና በፀሎት እናስባቸው አባታችንን ማለት ነው ከዛን እኛም ወደ እሳቸው የፈውስ አገልግሎት እንሔዳለን እንፈወሳለን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን አሜን❤❤
@Sahlemariam
@Sahlemariam 8 ай бұрын
አባታችን መምህር እባክዎትን በጸሎትዎ አስቡኝ፣ ሳሕለ ማርያም ነኝ የሶስት ልጆች አባት። እድሜ ከጤናና ከጸጋ ጋ የአብሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ይስጥልን።
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 8 ай бұрын
አባቴ የእርሶን ትምህርት በመስማቴ የወይን ጠጁን እንደጠጣ ሰው ስራዬን ፀጥ ብዬ በአግባቡ እየሰራው እንዲሁም በአህዛብ ውስጥ ሞገስን አገኘው፡በእሳትም ውስጥ ሞገስ አለና ፈጣሪን በህይወቴ ስላስገባው ሁሉም ነገር ተቀየረ፡እርሶን የወቁ አይኖቼ ንኡድ ክቡር ናቸው፡ እግዚአብሔር እድሜዬና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ፡
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወህት አሜንአሜንአሜንቃለይወህትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@melehakuu9044
@melehakuu9044 8 ай бұрын
መምህር ግርማን እወዳቸዋለሁ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@yehsiebre
@yehsiebre 8 ай бұрын
አባዬ❤❤ ይፍቱን ይባርኩን ወለተ ገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባቴ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ሲመጡ እንደት ደስ እንደሚለኝ አባ ❤❤😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
@mametohem7990
@mametohem7990 8 ай бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገ ይሁን አባታችን ቃለሀሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ruthtesfahun6392
@ruthtesfahun6392 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 8 ай бұрын
አባታችን የደካማ መራኩዚ ለጨለመቡን ቡራሐን ሁነወናል ሺ አመት ኖራልን❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 8 ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ,የወይን ግንድን የተደገፈ ማንም አያፍርም ፣"እግዚያብሔር እረኛዬ"" ነው,አባታችን ሑሌም አመሰግኖታለ አከብሮታለው⛪🌻🌹🙏
@Robelsoimon
@Robelsoimon 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና እግዚኣብሔር ይስጥልን።
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 8 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን አሜን
@ebrahit55
@ebrahit55 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 8 ай бұрын
አባይየ፡እናመሰግናለን፡በቃሎት፡እመራለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 8 ай бұрын
አሜን አባታችን የምሕረት ሁሉ ባለቤት ይማረን ይቅር ይበለን እግዚኦ ዘመናችን ቃለ ይሕወትን ያሰማልን አባታችን በረከተው ይደርብን እርሱ አምላከ አበው እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@HNma-ck6wv
@HNma-ck6wv 8 ай бұрын
አሜን በ እዉነት ድንቅ ትምህርት ለ አባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን አሜን በ እድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን እኛንም የሰማነዉን የ ድንግል ማርያም ልጅ በ ልቦናቺን ያስድርብን አሜን
@user-on8tm5xb3r
@user-on8tm5xb3r 8 ай бұрын
መምህርዬየኔ አባት ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመኖት ይለምልም !!!
@4Kfitness
@4Kfitness 8 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ እና በጠና ጨምሮ ይባርኮት አባታችን እንወዶታለን
@isakgmgebre3014
@isakgmgebre3014 8 ай бұрын
አባታችን የእርስዎ በረከት አይለየን ማርያምን እወድዎታለሁ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 8 ай бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 8 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር የዘለአለም የብረት ምሰሶ ያድርጎት!!!
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@hymanotyirga6477
@hymanotyirga6477 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ ሁሉ ነገረ ካቅሜ በላይ ሆነ በፀሎት አስቡኝ እህተ ጊወርጊስን
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 8 ай бұрын
የኔ እንቁ አባት እድሜ ከጤና ያድልልኝ ያኑርልኝ ያገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክል ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ
@TijistBeqele-uq5bz
@TijistBeqele-uq5bz 8 ай бұрын
የኔ ዉዴ አባቴ 😘😍😍😍❤️❤️❤️ኑሩልኝ 🥰🥰🥰
@alexjijo9080
@alexjijo9080 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።በረከታቸው ይደርብን ኑሩልን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ዕድሜ ይስጥልን ይፍቱን!!!!!
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🥰 እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💚💛❤️🤲 አባቴ ወለተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ 😢
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 8 ай бұрын
Amen Amen Amen yene wd werk abat edme chemro chemamro ystln cheru amlakachn Egziabher ❤❤❤🙏🏾😇
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑሩልን ተስፋችን መፅናኛችን መምህራችን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምሩሎት ቃለ ህይወት ያሰማውት።
@user-nb1dw2vh3c
@user-nb1dw2vh3c 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህርትን ያገኘሁት ነቅቼ ቤተሰቦቼንም እየጨቀጨኩኝ አንቅቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@yordanosberihun1677
@yordanosberihun1677 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ft5ih6bw3f
@user-ft5ih6bw3f 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ማረን በኡነት 😢 እውነት ነው ከጨለመብን እማ ቆይብን አይተህ ማረን አማኑኤል😢
@user-rj9po5lj8m
@user-rj9po5lj8m 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑርልን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@user-ex4wr8vi3k
@user-ex4wr8vi3k 8 ай бұрын
አባታችን በጣም የገረመኝ ነገረ አባዬ የቤተሰቤን በዛር መንፈስ ነው ያለቁት ይሔው እኛጋርም ተወልዶ እንሰቃያለን እና አንሰማም ብለን ነው እንጂ አንተስ ታስተምራለሕ አባዬ
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Qale yihot yesemalen Abbaa nuruli❤❤🙏🙏
@asmerettedla8066
@asmerettedla8066 8 ай бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በደህና ምጡልን ልኡል ፈጣሪ ይጠብቅልን በደስታ በተድላ በሓጉስ ይኖርልን ቅዱስ እግዚአብሔር አቦይ
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 7 ай бұрын
አባቴ ዘመኖ ይባረክ ይሔን ትምህረቶን ለበርካታ ጊዜ አደመጥኩ አሁንም እደ አዲስ እያደመጥኩ ነው የሚጥም ትምህርት ተባረኩ
@Tube-hl6lx
@Tube-hl6lx 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-sr7sq2nf6q
@user-sr7sq2nf6q 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ትምህርትዎት በጣም ነው የሚያግዘን ጠላታችን ዲያብሎስን እና እርኩሳን መናፍሰትን እንዴት መከላከል እንደምንችል የሚያስተምሩን እያገዘን ነው አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን
@shewangizawteketel4908
@shewangizawteketel4908 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@mulu04j
@mulu04j 8 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ በረከት ያሠማልን የሠማነውን በእዝነ ልቦናችንያሣድርብን
@amareabebe1375
@amareabebe1375 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማዎት ዕድሜና ጤናውን ይስጦት ለኔና ለሀገሬ ምርጥ ኖት ።
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 8 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይኹኖ ✝️ አብ ጽላት ልቢና ይጽሓፈልና ሰማዕቲ ጥራይ ዘይኾናስ ተገበርቲ ኽንከውን ብመንፈስ ቅዱሱ ይደግፈና ደቂ ተዋህዶ 💒✝️ ለክብር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙌🛐
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ብሀቀ
@agereethiyopa1349
@agereethiyopa1349 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አናመሰግናለን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ዪስጠወት
@user-hd3yj8xy6i
@user-hd3yj8xy6i 8 ай бұрын
አባታችን ቃለውት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን እድሜውትን ያርዝምልን
@yemaryameegesech7170
@yemaryameegesech7170 8 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥልን አባታችን ።
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከቤተሰቦቸ ለይተህ ስደት ያወጣህኝ አምላኬ ይህን አጥንት ሚሰርስር ቃለ እግዚአብሔርን እድማር ያደርከኝ አምላኬ ክብር ለአንተ ይሁን ባልሰደድ ይህን ትምህርት የት አገኘው ነበር ስራህ ድንቅ አምላኬ እደነዚህ አይነት አባቶችን አብዛልን እድሜ ና ፀጋውን ያድልልን!!!
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 8 ай бұрын
አሜን አቦና ልኡል እግዜብሄር አምላክ ይመስገን ቃል ሂወት የስመአለይ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 7 ай бұрын
አ ባታችን ልኡል እግዚያብሔር ከእድሜ ላይ እድሜ ይስጠወት እኛ እድለኛ ነን ይህ ከማር ከወተት የሚጣፍጥም ዘላለማዊ የሆነ ምግብ ይህንን ኡድል ላላገኙ እግዚያብሔር ይፍቀድላቸዉ በተለይ ማርተኞቺ መታቾች
@TadeDita-xt4mm
@TadeDita-xt4mm 8 ай бұрын
ኣባታችን እግዛብሔር ፀጋው ያድሎት በጣም እወድዎችኋለው ወልደ ጊዮርጊስ ነኝ❤❤❤
@user-cl7lk3fj7g
@user-cl7lk3fj7g 8 ай бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን🙏🙏🙏
@askaleknife6615
@askaleknife6615 8 ай бұрын
አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን አባብዬ
@matilove3643
@matilove3643 8 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን የእርሶን አስተምሮ በማወቄ ብዙ አትርፊያለሁ በመተተኞች እራሴን ከማጥፉት ድኛለሁ
@wbdima4225
@wbdima4225 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን አባታችን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ይፍቱን❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
አባቴ እሳሳሎታለሁ እንዲህ አይነት አባቶች ሳይ ተስፋየ ይለመልማል እግዚአብሔር አምላካችን ዛሬም አልተወንም ሀጥያታችን አይቶ ዝም አላለንም በ እኔም እድሜ እንደተክልየ ያሉ ቅዱሳን በማየቴ እድለኛ ነኝ ፀጋዎትና በረከቶት በ እኔስ ላይ አብዝቶ ይደርብኝ ፈቅጃለሁና ይደረግልኝ እንዲህ አይነት አባቶች ክብር ሲያልፉ ነዉ የምናዉቀዉ ፀጋዎት ፀሎቶት ኢትዮዽያን ይህን የተረገመ ትዉልድ ይባርክ ይጠብቀንም እባኮት በዚህ ትዉልድ ላይ አይቀየሙን አባቴ በማርያም እንዳያዝኑበት ርግማኑን አንችለዉምና
@user-rk1dk6sm9m
@user-rk1dk6sm9m 8 ай бұрын
በእዉነት በርሶ ትምህርት ተለዉጫለሁ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት ለኛ ሲል
@mekditerefe868
@mekditerefe868 8 ай бұрын
እዉነት ብለዋል አባታችን ከዚህ በላይ ምን ትምህርት አለ እግዚአብሔር ብርታቱን, ጥንካሬዉን, ትዕግስቱን ይስጦት ፀጋዉን ያብዛሎት ሌላ ምን ይባላል 🙏
@luladaid9912
@luladaid9912 8 ай бұрын
Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤
@adoniyasabiy4453
@adoniyasabiy4453 8 ай бұрын
አባቴ እዴት ላግኞት ሁሌ ነብሴ ትጠማ ዎታለች ፈጣር እራሱ ወደእርሶ ይሳበኝ እደቸርነቱ እድሜናጤና ይስስጦት አባቴ ጨቆኛል ፀልዩልኝ ያኑሮት ለትዉልዱ አሜን አሜን አሜን
@user-tu7nj4ud7s
@user-tu7nj4ud7s 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hanamarem6300
@hanamarem6300 8 ай бұрын
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 8 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይድረሰን።
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 8 ай бұрын
መምህር አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን 🙏❤️🙏
"ጌታ ሆይ ይህንን እንጀራ ዘወትር ስጠን አሉት" Memehir Girma Wondimu Video
46:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 56 М.
በመተት ሚስቱን ነጠቅነው ትውልድን ያበላሹ ዛር አዳል ሞቲዎች Memehir Girma Wondimu Video 605 #subescribe_now #like #share
29:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 43 МЛН
ወደ እግዚአብ ሔር የቃል በረከቶች. በጣሊያን ሮም ካስተማሩት  Memehir Girma Wondimu 668#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙ አሰሙ
49:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 34 М.
Memeher Girma Wondimu 150   በመንፈስ መቀደስ  የዲያብሎስን ክፉ  ሥራ  ለማስቆም
23:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 91 М.
"አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል? Memehir Girma Wondimu 670#subescribe_now ትውልድ ይዳን
40:42
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
"አይተን ልንሰግድለት መጥተናል" Memehir Girma Wondimu 606 #subescribe_now #like #share
1:03:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 32 М.
ዘወረደ  "ነገር ግን የሚበልጠውን የጸጋ ስጦታ በብርቱ ፈልጉ።"1ኛ ቆሮ 12:31  Memehir Girma Wondimu#subescribe_now #ትውልድ ይዳን
27:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
የብቸኝነት መቅሰፍት በልጆች  Memehir Girma Wondimu Video 615 ብቸኝነትን እንዴት እንከላከል#subescribe_now #like #share
1:00:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 81 М.
3ቱ የክፋት ባህርያት "በክፍት የሚኖሩ : ለክፉው የሚኖሩ : በክፉው የሚኖሩ: ልዩ ትምህርት
38:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН