#Zaramedia

  Рет қаралды 47,048

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/s...
gofund.me/6229...
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 216
@Zaramedianet
@Zaramedianet 3 ай бұрын
subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@GebregiorgsTeklehaymanot
@GebregiorgsTeklehaymanot 3 ай бұрын
እስታሊን ብጣዕሚ እዩ ዝገርም እዩ። ኣብቲ ከባቢ እየ ዝነበር ፥ነቶም ነባራት ኣባላት ምልሻ ምእታው ከ እዉን ከልኪለምዎም እዮም።
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 3 ай бұрын
የታብታብ ትውልድ 😂😂😂😂😂😂😂 ኣይ ሰታሊን ❤❤❤❤❤❤😂 ይሄን ደንቆሮ ትውልድ በልልኝ በናትህ
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 3 ай бұрын
ስታሊን ጅግና ጅግና
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንበብ ሚባል ነገር ከቀረ ቆየ ዘመን የለውም መጽሐፍ የሚባል ነገር ምን እደሚመስል እንኳን የማያቅ ትውልድ ነው ያለው የሰማውን ወሬ ብቻ ነው ሚያሮሩጠው ወሬኛ ነው ህዝቡ
@fernusferedeferede5081
@fernusferedeferede5081 3 ай бұрын
ህወት የአማራ ጠለት ነዉ። እናንተ ሕዝብ ሰትጨፈጫፉ ምን። መሰለች ሁ።
@GebregiorgsTeklehaymanot
@GebregiorgsTeklehaymanot 3 ай бұрын
እስታሊን ብጣዕሚ እዩ ዝገርም እዩ። ኣብቲ ከባቢ እየ ዝነበር ፥ነቶም ነባራት ኣባላት ምልሻ ምእታው ከ እዉን ከልኪለምዎም እዮም።
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 3 ай бұрын
ስንት ደረጀና ጎበና ተለማምጠን እንችላለን ችግሩ የአብይ ወሳኝ አለመሆን ነው !!
@Abeba23-e7u
@Abeba23-e7u 3 ай бұрын
የስካር ዘመን የታፕ ታፕ ትውልድ ቀይ ባህር ባለቤት አለው ሚኒሊክ የሸጠው የኤርትራ ሕዝብ የታገለው ለዚ ነው ነፃነታቸው ኢሳያስ አፈነው እንጂ
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 ай бұрын
እኔና ወዲ በራድ ስንደመር አሰሰሰሰሰብ ይሆናል ያኔ አያትክ ሚኒሊክ ገምሶ እስከ ተከዜ ሊሰጥ ሲል ጣይቱ ያለ አክሱም ጦቢያ ስትለው ከመረብ ወድያ ያስረከበ ፋንድያ ወድዜናዊ ምን ያርጋቸው ኤርትራውያን ደማቸው አፍስሰው ያመጧት በምን ስሌት የጦቢያ ለኾን ይችላል
@biniamgmichael-rh4bf
@biniamgmichael-rh4bf 3 ай бұрын
"Tap tap ትውልድ" 😂😂😂ከምር @Stalin መቅሰን,ዛሬ በሳቅ አንጀቴን ነው ያቆሰልከኝ!!ፕሮግራምህን ተናፋቂ የሚያደርገው ከምታቀርበው ሃሳብ እኩል ለትምክህተኛ ገዳይ የሆነች የምፅ ሳቅህ ተናፋቂ ያደርገዋል ❤❤
@t.g4082
@t.g4082 3 ай бұрын
God bless you Stalin for being a voice for voiceless 🙏❤️🕊
@zelealemkassa133
@zelealemkassa133 3 ай бұрын
Thank you brother Stalin
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 3 ай бұрын
እስታሊን የጭቁኖች ድምፅ ነህ
@asfawwot8960
@asfawwot8960 3 ай бұрын
እንዴ አታፍሩም?ሌላ ሰፈራ።ችጋራምህን አምጥተህ ልታሰፍር።ሀፍረት የላችሁም።እመነኝ ተፈናቃይ ተብሎ የሚገባ አይመለስም።ምድሩም፣ሕዝቡም አማራ ነው።ተነቃቃንኮ።የስካሁኑ አይበቃም?
@sdyy5416
@sdyy5416 3 ай бұрын
ብዙ አትገረም ኤርትራ ብቻ አይደለም ያታለለው ዓለም ኣታልሎ ኖቨል የተሸለመ ነው,,
@tsikiya8268
@tsikiya8268 3 ай бұрын
Thanks estalin🙏🥰🥰
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 3 ай бұрын
ተዉት እንደዚህ ያለ ንፍጥ ጭንቅላት ባለጊዜም ደብቁኝ የሚልበት ጊዜ ሩቅ አይደለም
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 3 ай бұрын
አይ ሰለሞን😢 አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ጭንቅላትህ ወደ ሆድ የተቀየረብህ ማፈሪያ
@Araya.wedikeshi
@Araya.wedikeshi 3 ай бұрын
ስታሊን ልዩ አዛጋጅ😍
@GebregiorgsTeklehaymanot
@GebregiorgsTeklehaymanot 3 ай бұрын
እስታሊን ብጣዕሚ እዩ ዝገርም እዩ። ኣብቲ ከባቢ እየ ዝነበር ፥ነቶም ነባራት ኣባላት ምልሻ ምእታው ከ እዉን ከልኪለምዎም እዮም።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 ай бұрын
አቢይ ያበደና ህዝቡን ወደ ጦርነት ሊከተው ፈልጎ ነውና ህዝቡ ይጠንቀቅ
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 3 ай бұрын
እስታሊን የተለየ ነገር ሳይሆን ነገር ግን ሁልግዜ ጦርነት የሚካሄደው በትግራይና በኤርትራ ድንበር አካባቢ ነው ምክንያቱም ትግሬዎች እና ኤርትርያኖች አንድ ቃንቃ ባህል ሄናችሁ እንደጠላት ስለምትተያዮ ነው::የሶማሌ ክልል ጦርነት ይደረግ ቢባል አይፈቅዱም ምክንያቱም እንደወንድማማች ነው የሚተያዮት::
@mmedhane66
@mmedhane66 3 ай бұрын
አንደኛ ነገር በጠሊየን ተሰርቶበታል ሀለተኛ አሀን የለው እብድ ውሻ እነኳን ለትግራይ ህዝብ የራሱን ህዝብ የማይወድ አረመኔ እስከለ ድረስ ምንም የሚቀየር ነገር የለም ህዝብ ለህዝብ አይጠላላም ስርአቱ ነው
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 3 ай бұрын
@@mmedhane66ለምን በጣልያን ትሳብብያለሽ እኛ በአይናችን ያየነውን ትህነግ ትግሬዎች አይደሉም እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሚኖሩ የነበሩ ከ90ሺ በላይ ኤርትራውያን ንብረታቸውንና ከባንክ ገንዘባቸውን እንዳያወጡ አግዳችሁ በነጠላ ጫማ በቢጃማ ያባረራቸሃቸው,በውሽት ፈርጃችሁ ማእቀብ አስደርጋችሁ ሀገራቸው በድህነት ሲንኮታኮት እኛ የማናቀው ድንበር ባድም ብላችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ድንበር ተነካ እያላችሁ አነሳስታችሁ ጦርነት ያስደረጋችሁት የኤርትራ ህዝብ ትስፋ ቆርጦ ከሀገራቸው ሲወጡ በባህር ውሀ የሰመጡ የሞቱትስ የኤርትራ ህዝብ በንጉስ ሀይለስላሴም ሆነ በመንግስቱ ግዜ እንደዚህ ግፍ ደርሶበት አያውቅም::ግን ሶማሌክልል ከሶማሌ ሀገር ጋር እንደ ወንድማች ነው የሚተያዮት ሌሎቹም ክልሎች በድንበር የሚገናኙ እንደወንድማማች ይተያያሉ ሁለት ሀገር ነገር ግን አንድ ህዝቦች ነው የሚተያዮት::
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 ай бұрын
ራሱን ከፍ የሚያደርግ ጋዜጠኛ ነውረኛ በመሽረፈት ብትደነቅም በኛ አይን አዛባ ነክ እልካለሁ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 3 ай бұрын
እስታሊን ሓወይ እዋይ ሎሚ ኣስሒቅካኒ 😁😁😁😁😁እዚ ትዉልዲ ዚ ናይ ታብብ ታብብ ትዉልዲ ኢልካዮም ዘረባ ያ ""የታብ ታብብ ትዉልድ ትክክል ብለሃል ከማንበብ የራቀ ትዉልድ 👌።
@solomonw7674
@solomonw7674 3 ай бұрын
ተው ከ30 አመት በላይ የትግራይን ህዝብ ያሳሳታችሁት ይበቃችኋል! የአማራን ህዝብ መውረራችሁን አቁሙ።💚💛❤️ Stop invading the Amhara people!
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 3 ай бұрын
Are you kidding me? After everything that has happened? What nonsense will come out of your mouth tomorrow? What sort of individuals are you? On what basis do you even stand?
@ashuendeshaw185
@ashuendeshaw185 3 ай бұрын
በጣም እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ እውነት መፍትሄው ሰላም ነው ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን በትግራይ እና በአማራ ህዝብ መሀል ሰላም ለማምጣት ትልቁን ድርሻ ውሰድ እባክህ
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 3 ай бұрын
ጊዜ ስታገኙ ደግሞ ተጋሩ መግደል። ከወረራቹህ መሬት ውጡ
@teshomechalchisa4285
@teshomechalchisa4285 3 ай бұрын
አንቴ እኮ የኤርትራ ተቆርቋሪ እንደሆንክ ከንግግር ማንም ይረዳል:: ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያረገው የመለስ አገዛዝ ነው:: ይሄን ዋጥ! አሁንም ብሆን ወደብ ለኢትዮጵያውያን የህልውና ጉዳይ ነው:: አሁንም ብሆን ግዜው በምፈቅድ መሰርት ማንኛውንም አማራጭ ተጠቅመው የወደብ አማራጭ መፈለግ አግባብነው!
@tesfuleakemariam2023
@tesfuleakemariam2023 3 ай бұрын
ኣንቺ ደንቆሮ ኣባትሺን ጠይቂው ወይም ኣያትሺን ሚኒሊክ ለጣልያን ያስረከበው ባህርና መሬት ሂዶል ላይመለስ ዳይበርሽን ቀይረሽ ከሆነ ማንበብ ጀምሪ።
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
ብልጽግና አሉኝ የሚለውን ዋነኛ ሰዋች ነው መንግስት ወደ ቱርክ የላከው የሱማሌ አቆም ግልጽ ነው ብልጽግና የፈረመውን ስምምነት መሰረዝ ግድ ነው ቢሆንም ግን ብልጽግና እድለኛ ነው ዛሮ ዛሮ ያው ሚፈልገውን ወደብ ለማግኘት እድል አለው የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ነው ነገሩ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 3 ай бұрын
ብልፅግና ከ ሱማሌላንድ ጋር የተፈራረመውን ስምምነት አይሰርዝም ሱማሌላንድ ሀገር መሆኗ አይቀርም ኢትዮጵያ ከታላቁ ባህር ጋር ዳግም ትገናኛለች
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
@@meyekasa5478 ከየትኛው ባህር ከኤደን ባህረ ሰላጤ ወይስ ከቀይ ባህር አባቴ በሰው ሀገር ውስጥ ገብቶ መፈትፈት ዋጋ ያስከፍላል ከአሜሪካ እስከ ቻይና ተቃውሞ እና መገለል የደረሰብን አፍሪካ ህብረት እራሱ የተቃውሞ ደብዳቤ የፃፈብን ለምን እንደሆነ ንገሩን እስቲ ስለ ዲፕሎማሲ አታቅም ዝም በል
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 ай бұрын
የመሽረፈት ተቀናቃኝ የነበሩ ትግራይ ሰላም ስኾን ተሽቀዳድመው የኬዱ ዛሬ የሆዴድ የጭን ገረድ ሆነዋል የትግራይና የአማራ በጠብ እንዲኖር የበፊት እያመጡ እየቦሰቱ የባጡ የቁጡ የሚሉ ሁሏም አደርባይ ባለ ግዜ ናት ።
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 3 ай бұрын
እስታሊን በተደጋጋሚ የምትፈፅመውን ስህተት ልንገርህ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ ሳውዲአረቢያ የፈፀሙት ውል የትግራይን ህዝብ አጥፍተን የትግራይን ህዝብ መሬት ለኤርትራውያን ወልቃይትን እና ራያን ለአማራ በማድረግ በምትኩ ደግሞ አሰብ ወደብን ለኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ ለመስጠት የተደረገ ውል ነው። አረመኔዎች በትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ፈፅመው የትግራይን ህዝብ ከምድርገፅ ለማጥፋት የሄዱበት መንገድ በጀግኖች የትግራይ ልጆች ሊቀለበስ ችሏል ይህ አንተ የምታውቀው እውነት ነው። ስለዚህ እኔ በግሌ ከአንተ ላይ የማየው ስህተት የትግራይን ህዝብ ወክለህ ስለ ኤርትራውያን የቀይባህር ጥቅም ሉአላዊነት ስታወራ ስሰማ እጅግ በጣም ያመኛል ። ምክንያቱም ኤርትራውያን ከትግራይ መሬት እስከአሁኗ ደቂቃ የትግራይን ህዝብ እያረዱት እናቶቻችን እና እህቶቻችን እየደፈሩ ህፃናትን እያረዱ የትግራይን ህዝብ ሉአላዊነት ደፍረው ባሉበት ሰአት ኢትዮጵያ ከቀይባህር ድርስ አልልም ብለው አፄ ምንሊክ ፈርመዋል ብለህ ለኤርትራውያን ከለላ ማድረግ ተገቢ አይደለም ። በትግራይ ህዝብ ላይ የፖለቲካ ቁማር መስራት አቁም። እኛ የትግራይ ተወላጆች በአረመኔ ኤርትራውያን የተፈፀመብንን ክህደት የምንረሳው እንዳይመስልህ ። በትግራይ ህዝብ ላይ የምትፈፅመውን ፖለቲካዊ ሽርሙጥና ማቆም አለብህ። አብይ አህመድ ከኢሱ ጋር የምንካፈለው አሰብን ነው ብሎ በድፍረት የተናገረው ከኢሳያስ እና ከአረመኔ ኤርትራውያን ፊት ነው። ለነሱ ያልከበዳቸውን አንተ የትግራይ ተወላጅ ሆነህ በትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ለፈፀሙ አረመኔ ኤርትራውያን ሽንጥህን ገትረህ ቀይባህርን ኢትዮጵያ መጠየቅ አትችልም ምንሊክ ነው የሸጠው ወዘተ ዝባዝንኬ መናገር የለብህም ። መናገር ያለብህ አረመኔ ኤርትራውያን ከትግራይ ግዛት ይውጡ እናቶች እህቶች ህፃናት መደፈር የለበትም ብለህ ለትግራይ ህዝብ ድምፅ መሆን ነው ያለብህ። ሲቀጥል ቀይባህር የኤርትራውያን ብቻ አድርገህ ማሰብ የለብህም የትግራይ ህዝብ ከቀይባህር ርቆ የማይርቅ ህዝብ ነው ትግርኛ ተናጋሪ የቀይባህር አካል የሆነውን ወደ ትግራይ ህዝብ እንዲቀላቀሉ ግፊት ማድረግ እና የትግራይን ህዝብ ችግር መፍታት ያንተ የእኔ እና የሌሎች የትግራይ ህዝብ የፖለቲካ ስራ ሊሆን ግድ ይላል ።።።።❤
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 ай бұрын
ከጅምሩ 1500ብቻ ይመለሳሉ ሲባል ለተንኮል ሴራ እንደሆነ መረዳት አያሰቸግርም ።አብይና ኢሳያስ የሚጫወቱት ቁማር መሆኑን የትግራይ ጊዜዊ መንግሥትና ህወሓት ለምን አይገባቸውም።እዚህ ላይ ያዋዋለው የአሜሪካ መንግሥትና የአፍርካ ህብርት የኢትዮጵያን መንግሥት ማስገደድ ይገባቸው ነበር።
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ጣጣ ውስጥ የከተተን መሬትን በዘር ግሳንግስ ማጠር ስትጀምር ነው!!ይሄው በገዛ ሀገርህ visa ትጠያየቅ ጀመርክ!!ድንቄም የግንቦት 20 ፍሬ!!! አጥንቴ ጅማቴ ስትል ለሌላ የተበተብከው መርብ እራስህ ጭራሽ ቆላልፎ አስቀመጠህ!!
@andualembegashaw
@andualembegashaw 3 ай бұрын
የዚህ ሁሉ ችግር ምንጩ ህውሃት መሆኑን ማወቅ አለብህ አማራ ክልልን ሲወር ነው ህዝቡ የተከላከለው እየገደለህ አበባ አትበትነለትም መጀመሪያ ያማራን ህዝብ በመውረሩ እና በማጎሳቆሉ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ህዝብ ተበድሎ ነው ያለው ህዝብ ለህዝብ ችግር የለበትም
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 ай бұрын
ፋራ ነዋ አዲስ አበባስ ካለሰው ምን ያደርጋል የሰው ልጅ የሓገሩን ህግ አክብሮ እስከ ነኖሮ የትም የመኖር ስልጣን አለው ።
@saritieijersa
@saritieijersa 3 ай бұрын
እስታሊን እነዚህ ሰገጤዎች መቼም አይማሩም የተመዛበሉት ተመለሱ የተባለ ቀን አንድ ቄሰ ታክሲውሰጥ አንዴት ወደ አገራችን ይገባሉ እንቅልፍ አጥቼ ነው ያደርኪትበጣም ነው የተናደድኮት ግን ደያለሁ አባቶቻችን ያቆዩትን አገራችን አንዴት ታሰገባላችሁ ብለው ታክሲ ውሰጥ ሲናገሩ ሰማዃቸው በጣም ነዉ ያዘንኩት የትግራይ ህዝብ ምን ዋስትና አለው ከአንድ ቄሰ የማይጠበቅ ነዉ ።
@ትጋሩሰብስረ
@ትጋሩሰብስረ 3 ай бұрын
ኢስታሊን ተወኝ ምርከኛ እየላከች ይህቺ ህወሓት የምትባል ወዳቂ ደርጂት በትግራዋይ ደም ምርካኛ ትለቋለች ሰንት ህዝብ ጨርሳ ህወሓት ይቅርታ ህወሓት እንዲህ እንደ ቀለደች አትኖርም እነ ብርኑ ጁላ እነ ባጫ አነ ኩማ አባ ድላ ማርካ ማዐርግ ሰጥታ የትግራይ ህዝብ አስጨፈጨፈቹ አሁንም ህወሓት በትግራይ ህዝብ ደም መቀለድ ነው ግን እንዲህ ሁነንን አስከ መቸ።
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 ай бұрын
ድሮውም የአሜሪካን መንግሥትና ጥቂት የአረብ አገሮች የገቡበት ውል ውስጥ እንደገባበት ግንድ ነው።ለነገሩ አንድ የውጭ ጉዳይ ባለሥልጣን ፤"የምናስከብረው የራሳችንና የወዳጆቻችን ጥቅም ነው "ካለ እንዴት መቶ በመቶ ይታመናል?
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 ай бұрын
የሚገርመው ነገር የትግራይ ልዩ ሃይልም እየተሸወደ መሆኑን ነው።ጌታቸው ለፎቶ ተብሎ ቤት ማፍረስ ተባባሪ ከሆነ የአብይን መልእክት እያስፈጸመ መሆኑን አያጠራጥርም።
@saturntubehd6637
@saturntubehd6637 2 ай бұрын
እስታሊን የምር በጣም መርዝ ነህ አሁን አፄ ምኒሊክ አሳልፎ እንደሰጣቸው አንድ መረጃ አታቀርብም ኤርትራ የተገነጠለችው ከመንግስቱ ሐይለ ማርያም በኋላ አይደለምን? ምን አገናኘው ከምኒሊክ ጋር የምር በጣም ለጋ ነህ።መለስ ለአንተ ፈጣሪህ ነው እስኪ አንብ ኢትዮጵያ በማንና በምን ወደብ እንዳጣች።
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 3 ай бұрын
አብይን አምኖ አማራ ክልል የገባህ በሆላ ይዘገንንሀል ከዚህ በሆላ ነጮቹም አያድኑህም ሁለቴ አስቡበት።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 3 ай бұрын
ምን አናደደህ ኢትዩጵያ ወደብ ብታገኝ የነበራትን ሁለት ወደብ ሸጠ በልተህ ታወራለህ የ ወደቡ ስምምነት ከ ሱማሌላንድ ጋር እንጂ ኤርትራ ምን አገባት
@freybare5825
@freybare5825 3 ай бұрын
I'm very fed up with the leadership skills in the Tigray
@meyekasa5478
@meyekasa5478 3 ай бұрын
to late
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 3 ай бұрын
ታስታውስ ከሆነ ባለፈው ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ላይ አንድ የብይ በአዴን ካድሪ አሏሁ አክበር እያለ የፋኖን ስም ሲያጠለሽ ነበር እና አሁንም ቂቤውን እግሩ እግሩ ስር እየሮጠች ሻርብ ጠምጥማ ደናነህ ደናነህ ብትል የዴሴን ህዝብም ሆኖ የዴሴን የወሎን ሙስሊም ሊወክሉ አይችሉም ነገሩ ብሽቅጥ ያለ የተበሻወጠ ድራማ ነው ወንድም ስታሊን። ሌላው ይሄ ሹርቤ ባለገዜ እንትን ላሽ ነው አጎምብሶ እንቱኑን ይላስ እንጅ ስለ ጦርነት የታባቱ ያውቃል? ያም ትግሬዎች ሀገር ሁኑ አማራ ሀገር አትምጡ ያለው የሹርቤው ባለጊዜ አይነት ነው ላሽ ነው ስራው አጎምብሶ መላስ ነው።
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 3 ай бұрын
እንዲያው ግን መቼ ነው የትግራይና የአማራ እናቶች እረፍት የሚያገኙት ኧረ አምላክ ሆይ ምነው ዝምምም አልክ ? 😢😢😢
@greeneggs7558
@greeneggs7558 3 ай бұрын
አማራ ለሰራው ግፍ እንደሰው ይጸጸት ክፋቱን ይተው
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 3 ай бұрын
@@greeneggs7558 እባብ መርዝህን \ሽን አትርጪ እንደ እናት አይነቶቹ ናችሁ ህዝብን ያስጨፈጨፋችሁት አፍ አለኝ ብለሽ ብለህ ታወራለህ ? ክፍት አፍ ቆሻሻ
@kirostesfaye3495
@kirostesfaye3495 3 ай бұрын
Tell them the truth
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 ай бұрын
እኔ ደግሞ እምነግርህ በራያም ሆነ በጠለምት የትግሬ አስተዳዳሪ አይተዳደሩም የትግራይ ህዝብ ግን በራያም ይሁን በጠገዴ ሰርቶ መኖር ማደግ ይችላል
@tigrayarmy2293
@tigrayarmy2293 3 ай бұрын
Tigray People have nothing in common with Amhara.
@Zaramedianet
@Zaramedianet 3 ай бұрын
Warning. You will be blocked if you spread hate next time.
@አመለ
@አመለ 3 ай бұрын
Stalin this is not hate speech it's reality pls don't block hem or her
@habtetola3782
@habtetola3782 3 ай бұрын
Dear Staline stop talking about Addis Ababa. Addis Ababa is not the country of Amhara. They have beautiful city Bahr Dar. They can come to Addis Abababa or Finifine as any part of the country without claiming the ownership.
@ትጋሩሰብስረ
@ትጋሩሰብስረ 3 ай бұрын
ኢስታሊን እነዚህ ቆሻሻች የትግራይ መሪዋች ህወሓት እዛ ወዳቂ ደርጂት።
@AshebrWeldegebreal
@AshebrWeldegebreal 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@almazgiday9935
@almazgiday9935 3 ай бұрын
በዛ ግዜ እኮ ሊረግጡን እያሉ ነበር በውጪ ሁሉ ሲያገኙን ተደምረሻል እያሉ አክላባት ክልቲኦም ሀገር ተደሚርና ኢና ፍቅሪ ያሸንፋል እዳበሉ ፈኮስቲ ታኒካታት ተኒካ ባሕሪ እዮም እዚኦም እዞም አራዊት እዞም የእዱጉን ሰረቅቲ ።
@novmanr
@novmanr 3 ай бұрын
እሱን ለመጠበቅ ያ ሁሉ ወታደር እየጨረሰ በናንተ ዱዓ ነው የቆየሁት ይላል እንዴ አይ መከ
@TekaGebrekidan-y6b
@TekaGebrekidan-y6b 3 ай бұрын
ሰላም እስታይልን ሃዉና የአማራ አጋንንት ጆኖሳደራት የምሄዱበት መንገድ ህክምና ሰለዘድልዮዮ ካብ ታርክ ህዝብ ትግራይ ካመሬት ህዝብ ትግራይ ዘቋሪፅ እላማ ህዝና ንቃለስ ጆኖሳደራት ሸዋ ልግራይ ልማዕት ድዩ ዝህበና ወይስ ፀልማት እዩ ህብና አፀብቅና ንህሰበሉ ተጋሩ ???
@Alemaz-vi7on
@Alemaz-vi7on 3 ай бұрын
ትደልየእሞ ይዝንግአክን ቀይህ ባህሪ ን ሚሊልክ ሕተትዋ በለም.
@marbettube8870
@marbettube8870 3 ай бұрын
ከዚህ በኋላ ለአብይ የሚቀቀል ወጣት የለም
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe 3 ай бұрын
ስታሊን እቶም ናሃትና እዮም ሕማቃት TDF ዝኾነሉ ምኽንያት ንዓርሱን ህዝቡ ን ክኸላኸል እዩ ኢሎም ክማጎቱ ኣለዎም ምስ ክልል ኣምሓራ ብልፅግና ውዕል የብልልናን።
@Alemaz-vi7on
@Alemaz-vi7on 3 ай бұрын
ስታሊን ሐየት ንገሮም ሚኒሊክ ንጥልያን ዝፈረሎም ራእሲ አሉላ ፀላኢ ቀየህ ባህሪ ዘስግሩ ነይሮም ትግራዋይ ጅግና ሐየት::
@aberawakjira843
@aberawakjira843 3 ай бұрын
Ante sew Wayne lememeles bizu taweraleh leba. Zim bel. Mindyour Wayne problems. You Wayne effect has brought all these. Foolish man. You look smart sitting in DC to tell you us you are an Ethiopian????? So what Solomon is our boy. He is a true Gegna. Ye Gegna Gegna!!!!!! Ethiopia is becoming GREAT!!!!
@abdulkadirhasen1202
@abdulkadirhasen1202 2 ай бұрын
Historic and unforgivable mistake of Meles Zenawi was to let 100 Million Ethiopians Landlocked. Stalin tries to justify why Meles Zenawi's decision. Because of that, today Ethiopia is ɓegging little Djibouti and now in Diplomatic crissis with Somalia over Port issues with Somali Land. Stalin, condemn your uncle's decision was wrong.
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 3 ай бұрын
Egziabher 🔥endayazenbebachehu Agerachewen be kenenet yagelegelu Abatochachen lekeku. Mengagachehu yelakeke. Aheyoch!😢😢😢😢💔💔💔
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v 3 ай бұрын
I greed everything you said well done
@alletalove556
@alletalove556 3 ай бұрын
ኢስተርሊን ሽግሩ ናይ ሕዋሓት ኢንበር ናይ እምሓራ ኢይ ኮነን ዘጋታቱ ክብሪ ዘይ ህብ
@elsamesele
@elsamesele 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
አማራ ላይ ለምን እንደ ተጋሩዋች ያልሆኑት ምክንያት ግልጽ ነው ያንን ሁሉ ስቃይ ተጋሩ ላይ ያደረገው አማራ ስለ ነበረ ነው እንደ አማራ ህዝብ ቆሻሻ ህዝብ የለም
@marbettube8870
@marbettube8870 3 ай бұрын
ቁልቋላም እናተ አማራን ጠላት ብላችሁ ከዘመታችሁ 50 አመት ሆኗችኋል። ከዚህ በኋላ ለእናንተ የሚሸወድ አማራ የለም ተስፋ ቁረጡ።
@Tigrayadey123
@Tigrayadey123 3 ай бұрын
Bixaemi chekanat eyom wela kab amharay yiweled bixaemi eye zitseliom bixeqlala Ethiopiawyan 👹bixaemi eye zitslom
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 3 ай бұрын
Komata tagaru😊😊😊
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 ай бұрын
እሽ ህዝብን እየሰደቡ መኗኗር ካዛለቀ በርቱ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
@@sauditaif7667 አማራ አለ አደል እንደ ህዝብ ከቄሱ ሞሎክሴ እስከ ተራው ገበሬ ድረስ 80ውን ብሔር ብሔረሰቦች በአፀያፊ ስድብ ሲሳደብ ለአመታት የኖረው በሀይማኖት መጽሃፍ ሁሉ ሳይቀር አንድን ትልቅ ህዝብ ሲሰድብ የኖረው አሁን ደግሞ እኩል ነን አንተም ከማንም አበልጥም ከማንም አታንስም ሲባል አምኖ መቀበል ያቃተው አማራ ነው እንቢ ካለ እኩልነት አልገባ ካለው በደንብ ይሰደባል የመሰደብ ተራው ነው ይህ ህዝብ ሀገሪቶን በጥንቆላ እና መተት ተብትቦ ሀገር እንዳታድግ በድህነት እና በችጋር እንድትታወቅ ያረጋው አማራ ነው ጠንቆይ ችጋራም የሆነ ቆሻሻ ህዝብ ነው እኔ መሪ ብሆን በጀት ነበር ድብድብ ማረገው እና ሴት ህፃኑ ሳይቀር ምፈጃቸው
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
ጌቾ ከባድ ሚዛን ነው አይመጥናቸውም አማራ ረባሽ ነው አንፈልግም ይገንጠሉልን
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 3 ай бұрын
😅 ድሮስ ማን ይኖራል ከናንተ ጋር
@ruthetameru4469
@ruthetameru4469 3 ай бұрын
አንድ ህዝብ ነን ሁለት ሀገር ነን እየመረረህ ዋጠው
@jemal.hassen8736
@jemal.hassen8736 3 ай бұрын
ተጋሩ በጠቅላላው ወደየቤቱ መመለስ አለበት
@amanuelgebreyohanes3896
@amanuelgebreyohanes3896 3 ай бұрын
Greetings and love from Seattle Washington 🇺🇲
@Deriba27
@Deriba27 3 ай бұрын
Depending on your criticism you said that tplf regime was better?
@Abraha-zr4bl
@Abraha-zr4bl 2 ай бұрын
Esyaskaltemta selah Yelm sleya shaebya betray with alu Mebane mstr alew Kaseya alew
@MohammedMussa-e5t
@MohammedMussa-e5t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
ያደመቀ የሚሉት ሰውን ከህዝብ መሀል አባራችው ጐንደር እስካል ተመለሰ ድረስ ሰላም አይገኝም አማራ ሁል ግዜ በጥባጭ ረባሽ ህዝብ ነው አሁን የመጨረሻ መፍጨርጨር ላይ ነው
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 3 ай бұрын
Know endakkkkkkkk
@GetachewMesele-o5e
@GetachewMesele-o5e 3 ай бұрын
♥♥♥
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 3 ай бұрын
ለሰላም ሲባል ተራብ እሺ ለሰላም ሲቢል ፀሃይ ፣ቁርናጎርፍ ይፈራረቅብህ እሺ ለሰላም ሲባል ምንገድ ላይ ኣውቶብስ ውስጥእደር እሺ ለሰላም ሲባል መጉላላትና መንከራተት ይፈራረቅብህ እሺ እስከ መቼ እስከ መቼ ፕሪቶርያ የፈረሙና ያፈራረሙ ከታሪክ ተጠያቂነት ኣያመልጡም!!
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 ай бұрын
መጀመሪያ ተስማሚዎቹ ከፍተኛ ስህተት ሠርተዋል መሬቱ የትግራይ መሬት ከሆነ ህዝባችንን መቀበል የነበረበት የትግራይ ሠራዊት መሆን ነበረበት መጀመሪያም የፕረቶሪያው ውል ሳይፈፀም ለምን ህዝቡን ያንገላቱት መላው ኢትዮጵያዊ ማዘን ይገባል መጀመራያ መንግሥት የለምና የትግራድይ መሪዎች ወገኖቻችንን ተቀብላችሁ በቦታቸው አስገቡ
@ruthetameru4469
@ruthetameru4469 3 ай бұрын
ግማታም ደደብ ካንተ ጭንቅላት ይሻላል
@kokebnegn6832
@kokebnegn6832 3 ай бұрын
የአኢትዬጰያ መንግሰት አትውቀሰ የትግራይ ጊዚያዊ መንግሰት ምን የሰራል አቢይ መቶ ነጥቆ አልወሰደም ጊዚያዊ መነረግሰት ሰንፍና እና የትራይ ሀረዝብ ንቀት ነው ገና ያሰጨርሱናል
@TekesteMulugeta-gg3yd
@TekesteMulugeta-gg3yd 3 ай бұрын
በትክክል ሰላማዊ ነዋሪ በመመለስ ያለስጋት መኖር ይኖርበታል።አንተም ግን ጉዳዪን ገለልተኛ ሆነህ ጉዳዩን በሚገባ አጣራው
@ermiasdawit1588
@ermiasdawit1588 3 ай бұрын
🙏
@msluzgye6670
@msluzgye6670 3 ай бұрын
💚💚💛💛❤️❤️❤️
@tadeleasemrachew8734
@tadeleasemrachew8734 3 ай бұрын
አሰብ ለታላቋ ትገራይ የተቀመጠ አደራ ነበር፤፤አንተም ይችን ታውቃለህ፤ ዳሩ ግን ኢሳያስ ሆነና የቲፒኤልኤፍን ቁማር በላው አይውጠው አይተፋው ሆነበት፤፤
@Abraha-zr4bl
@Abraha-zr4bl 2 ай бұрын
Depression hamasen new ageru gray aywedmsyum mesfn gedelew debretsion
@getachewaredo576
@getachewaredo576 3 ай бұрын
በመለስ ግዜ እትዬጵያዊያ ይህግ ሰዎችም የውጭ ሀገር ጠበቃም ቀጥረው በዓለም ህግ አንድ ሀገር በስንት ኪሎ ሜትር ይሆን ርቀት ላይ ከሆነች በዓለም ህግ የማግኘት መብት አላት ይላል አጥንተው ህጉ ስለሚፈቅድ ነው የጀመሩት ይመስለኛል ማንም መንግሥት ይሁን ይሄ የሀገር ገዳይ ነው ቢታስብ መልካም ነው
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 2 ай бұрын
Egziabher. Kefared. Eyu. ☝️🙏🙏🙏🌿💊🌿
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 3 ай бұрын
👍
@ruthetameru4469
@ruthetameru4469 3 ай бұрын
መለስ ነው የሠጠው ለምን ትዋሻለህ
@reflection9636
@reflection9636 3 ай бұрын
This is an Abiy "shatra".
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 ай бұрын
ይበል ነው ስታሊነይ ሰሞኑን የምታቀርባቸው ሳላደቅክ አላልፍም ከወትሩ የበለጠ በዚህ ቀጥልት በዛላይ የያዝከው ሃሳብ ሳትጨርስ ወደሌላ ቶቢክ አትግባ ሓወኒ
@Milkanabrhanu
@Milkanabrhanu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 ай бұрын
ህዝቡ አንድነት ያስፈልገዋል ኦሮሞችስ መቸ ተመቻቸው በስልጣን ያሉት ናቸው እንጂ አይነጋ መስላት ቓቃት ላይ አራች ነው።
@tadeleasemrachew8734
@tadeleasemrachew8734 3 ай бұрын
ስታሊን ስለ አሰብ ወደብ በተመለከተ ስዩም ተሾመ ጋ ከመነሻው እስከ ፍጻሜው ሙሉ ዶክመንቱ አለልህ ፤ሃቁን መረዳት ከፈለገህ ደውልለት
@AbrhamAdehane
@AbrhamAdehane 3 ай бұрын
አይ እግድህ ትግስትም ልክ አለው ።
@asheberwoldearegay7278
@asheberwoldearegay7278 3 ай бұрын
our media ❤
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 3 ай бұрын
እማማ ዝናሽ መኩሪያ 2ኛ ክፍል ሽንቴን ልሽና ብሎ ወደክፍሉ ሳይመለስ የቀረ ያለችው ሳይሆን አይቀርም
@TeamuSe
@TeamuSe 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 ай бұрын
እነኝህ የሰው ንብረት በመመኘት እንጂ ሰርተው ህዝቡን አሰርተው መለወጥ አይችሉም።
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 3 ай бұрын
ጆኖሳድ ወንጀል ዝፈጸሙ መንግስቲ ትግራይ እንድሕር ለቒቕዎም ፣ህዝቢ ትግራይ ፈቖዶ ምዕራባዊያን ፅርጊያ ምስላፍ ታይ ኣድለዮ ?
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 ай бұрын
ሲጋቦር ሄደው አይተው የለም እንዴ ከነሱ ምን ተማሩ የህዝቡን አቴንሽን ለማግኘት ነው ቁም ነገር ያለው አይደለም።
@DanielJar-l3k
@DanielJar-l3k 3 ай бұрын
All kolonel were from tigray,
@yitbarekDemeke
@yitbarekDemeke 3 ай бұрын
አ አ የሁላችን ነች ። ስታሊን❤
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,7 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
ወቅታዊ ውይይት ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር //Interview_With_Daniel_Birhane
1:27:27
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН