#zaramedia

  Рет қаралды 44,047

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@Zaramedianet
@Zaramedianet 2 күн бұрын
Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
@solomongebreselassie-yt8ie
@solomongebreselassie-yt8ie 2 күн бұрын
ትግራይ ሀገር ነች ሀገረ ትግራይ
@lifetree7177
@lifetree7177 Күн бұрын
ትግራይ ብሎ እገር😂
@Adi-p7b
@Adi-p7b 11 сағат бұрын
😂😂😂
@ሰናይት_ወ
@ሰናይት_ወ 3 күн бұрын
በነገራችን ላይ እኔም ነበረኩ ብርብር አርባምንጭ ታሰሬ ነበረ ሚገረመዉ ሲቪል ነበረኩ ግን አብሬ ታሰረኩ ፈጣሪ ይመሰገን ከጨፈጨፋዉ ደኛለሁ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 күн бұрын
እንዴት ነው የተጨፈጨፉት መረጃው ኣለሽ እንዴ ?
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ : ትግራይ ሃገር ነች እንዴ ? ቅዱሱ ኣባት : እንደኛ እና በኛልብ ኣዎ ትግራይ ሃገር ነች ብለን ነው የምናምነው ።❤❤❤❤
@Adi-p7b
@Adi-p7b 11 сағат бұрын
😂😂😂😂
@edenbisewer8215
@edenbisewer8215 2 күн бұрын
እየመረራችሁም ዋጡት አዎ ሀገር ነች።
@AbushiAbushi-g7z
@AbushiAbushi-g7z 2 күн бұрын
@@edenbisewer8215 lemin yimerenal bututuwam hager benepa yikonal ante enkef
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 күн бұрын
እስኪ ሞክሩት ችጋራም😂😂😂😂
@lifetree7177
@lifetree7177 Күн бұрын
ለማኝ አገር መሆን አይችልም
@tarik-r9k
@tarik-r9k 2 күн бұрын
እግዛብሒር ሀቅና ትእግስት ይፈልጋል፡፡ ሁሉም እጅ እያገኛ ነው ፡፡
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 Күн бұрын
Egziabher. Ferad. DamTigiray. Selhm. Nesbe. Tigray. ☝️😢🙏💊✔️
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 3 күн бұрын
And again, I am from Amhara but I am always like hearing only Stalin and royot, because they knows politics very well.
@edenbisewer8215
@edenbisewer8215 2 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን በትግራይ እናበትግራይ ህዝብ የሰሩት ግፍ ነው ጅግና አባታችን የተናገሩት እድሜ እና ጤና ለአባታችን ይስጣቸው።
@mebratuabadi7957
@mebratuabadi7957 3 күн бұрын
እስታሊን እሞ ከምቶም ቆራፃትን ወረጃታትን ወለድና መረሕቲ ሃይማኖት ዝኾነ ቆራፅ መራሒ ፓለቲካ ኮ ስኢና ወይ ከምቲ ፕሮፌሰር ገላውድዮስ ሓደ ግዜ ዝበልዎ እንተበዚሑ ዘይተሓሰበ ካብ እግዛቢሄር ሓይሊ ሓደ ቆራፅ ህዝቡን ዓዱን ዘኽብር በሄርተኛ ዝኾነ ኮ ሓደ መዓልቲ ብዙይ መፀአ ከይበል ክመፅእ( ክፍጠር) እዪ ከም ዝበልዎ ከምኡ ተፈጠረላ ንፅሊ እምበር ካብቶም ዘለው መረሕተና ኳ ዳርጋ ተስፋ ቆሪፅና ኢና
@HayelomTesfay-q7m
@HayelomTesfay-q7m 3 күн бұрын
አንበሳው
@eliasmetalign526
@eliasmetalign526 2 күн бұрын
ጥሩ ማብራሪያ ነው። ሁል ጊዜ ሚዛናዊ ይሁን
@DendishoGudeta
@DendishoGudeta Күн бұрын
ግድያው ያሳዝናል ይቆጠቁጣል ይሰቀጥጣል ። አራጆች አማርኛ መናገራቸው ፋኖን የተረጋገጠ ወንጀለኛ አያደርገው ። መነረግሥት እኔ የለሁበትም ፋኖ ነው ሸኔ ነው እያለ ከመክሰስ ውጭ ተከታትየ ምርመራ አካሄጄ እንያን አረመኔ ገዳዮችን ለፍትህ አቀርባለሁ ለማለት እንደ መንግሥት ወኔና አቅም አጥቷል ። የሚያዋጣው ለህዝብ ደህንነትና ሰላም ሲባል ሥልጣን መልቀቅ ድረስ እንኳን ቢሆን ለውይይትና ለድርድር ፈቃደኛ መሆንና ከሙሉ መብትና ክብር ጋር የመፍትሔ አካል መሆን ነው ። ራስን ማዳን ለአገር ተስፋ ለህዝብ እፎይታ
@mikiinspire
@mikiinspire 2 күн бұрын
You're a real journalist, and good insightful thoughts
@degumitiku4475
@degumitiku4475 2 күн бұрын
በርታ አካሄዲህ ቆንጆ ነው
@ErmaisFantaye
@ErmaisFantaye 2 күн бұрын
ፖለቲከኛ እንጂ ጳጳስ አይደለም አይደለም ጳጳስ አንድነትን ነው እንጂ መከፋፈልን አይሰብክም::
@azmaraaazmara545
@azmaraaazmara545 Күн бұрын
Kkkkkያንተ ጳጳሳት ጭፍጨፋ መደገፋቸዉ ማወጃቸዉ ስ ትደግፈዋለህ??
@dawittube1786
@dawittube1786 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ስታሊን ።ድርጊቱ የሚፈፀመው በመንግሥት ነው።
@mulugetamulugeta6518
@mulugetamulugeta6518 2 күн бұрын
የአንተ አቀራረብ እና ብቃት የሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@aatsedemekebeb2494
@aatsedemekebeb2494 2 күн бұрын
Than you Abatachen God bless you 🙏 ❤️ ♥️ 🙏
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 2 күн бұрын
🙏🙏🙏💕
@weianejgna1947
@weianejgna1947 2 күн бұрын
በኢትዮጵያ ያልሆነ ያልተደረገ ነገር የለም በዚህ 4 ወይም 5 ዓመት።
@abrhamhailu-c1s
@abrhamhailu-c1s 2 күн бұрын
Yes
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 күн бұрын
ኤርትራ ትግራይን ሰላም ፈጢረን እንተ ዝሰማማዓ አፍሪቃ አብ ትሕቲ እዞም ክልተ ወገናት ማአተወት
@teshomegebremeskel4492
@teshomegebremeskel4492 2 күн бұрын
ክንገብሮ ኢና።
@kalkal-r3v
@kalkal-r3v 2 күн бұрын
"ትግራይ ሃገር ናት እንዴ? እንደኛ ኣዎ::"
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 күн бұрын
Yes sir, do you have a problem with that??!
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 2 күн бұрын
ትግራይ ሃገ!!!!
@wubalemlemma
@wubalemlemma 2 күн бұрын
TPLF kedemu nitsu new ende koyi?
@MameMam-m9n
@MameMam-m9n 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@KirosYrga
@KirosYrga 2 күн бұрын
ጀግና ዕደመን ጥዕናን ይሃበኩመ
@MerkebuManaye
@MerkebuManaye 2 күн бұрын
ገና ሳልሰማህ ላይክ 👍
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 күн бұрын
እውነትህን ነው እስታሊን ያን መልከ ጥፉ ጋዜጠኛ መቸም ኣረሳውም
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 2 күн бұрын
በግራም በቀኝም የትኛውንም ጥናት ብታደርግ ይሄንን የመፈጸም አንጀት ያለው ፋኖ እንጅ ማን ልሆን ይችላል? በዝህ የተካነ የዳበረ ልምድ ያለው ፋኖ እንደ ሆነ ሰማይም ምድርም ያውቃል። ፋኖ ማለት ሰውን ገድሎ አንገት ቆርጦ እንጨት ላይ ሰክት እንደ ባንድራ እያውለበለቤ እንደ ጀግና የሚጨፍር ፋኖን የሚረሳ አለ?
@gebru1252
@gebru1252 2 күн бұрын
very well articulated news stalin
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Күн бұрын
ዋናዉ ሁሉም የራሱን ጳጳስ ሚያለቅስለት ሚባርከዉ መርጧል።
@Betelhaftay
@Betelhaftay 2 күн бұрын
ፋኖ ስም ኣለው እያልክ ነው??ትግራይ ላይ ያደረገው እንኳ በቂ ኣይደለም ኣይ ስታሊን
@teddybelay9467
@teddybelay9467 2 күн бұрын
I did acknowledge your humanity and professional commitment to human dignity no matter what stand for the truth because truth is the only way can make you feel good and free keep up
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Күн бұрын
ደቢዶሎ ዩንቨርሲቲም እንዲሁ።
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 күн бұрын
ቁጥር ኣንድ የትግራይ ጠላት ኣማራ ነው እመነኝ እስታሊን ፣ኣማራ መቼም ጠርቶ ኣይጠራም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 күн бұрын
እሱን አማራ ጠላቴ ነው ብሎ ጫካ ገብቶ ሲቀምል ለነበረው ንገረው
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 күн бұрын
@abuhaile6517 ወደዛ ሂድ! እኔ ከወንድሜጋር ነው ያወራሁት
@LiliAbera-w4r
@LiliAbera-w4r 2 күн бұрын
አንተየበታችነት ስሚት ሰለመሰቃይህ ቆመህም ሞተህም አማራን ትፈራለህ አኞ ትግራዊያን ከአማራ ውጭ መኖር አንችልም ቢመርህም ዋጠው
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 күн бұрын
አንደ ስታሊን ያሉትን ላለማስቀየም ታግሼ አልፌዋለሁ 😂😂😂😂😂
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 күн бұрын
@ ahe
@ahab3667
@ahab3667 3 күн бұрын
ሽንፍላ አና ..... ይባላል አኮ ይህንን አባባል መቀየር የሚገባው ይህንን የ አማራ ትውልድ መቀየር በገባ ነበር።
@weianejgna1947
@weianejgna1947 2 күн бұрын
የመከላከያ ነው የለቀቀቅው የTPLF አይደለም ።በማንነቱ ብቻ
@TigestMekuanet-rg8ze
@TigestMekuanet-rg8ze 2 күн бұрын
ባዓካክ ለይባ ጀረካን
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 3 күн бұрын
ኦሮሞ እስከዛሬ ለዲሞክሲ ነበር። የራሱን እድል በራሱ ለመወሰን ነበር። አሁን ግን በህይወት ለመኖር ነው እየታገለ ያለው... በብልፅግና ዘመን። ይሄን አሰቃቂ ድርጊት ያደረገው ያስደረጉት በአንድም በሌላም በኩል የመንግሥት እጅ እንዳለበት አያወዛግብም። ልክ እንደ ከዚህበፊቱ የሌሎች እልቂት ተጠያቂነት እንዳልነበረ ሁሉ አሁንም ተጣርቶ ለተጠያቂነት በዚህ መንግሥት የሚደረግ ምንም ነገር አይኖርም። በህዝቦች ቅራኔ ስልጣኑን ማራዘም ሲለሚፈልግ።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 күн бұрын
Long live Oromia.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 күн бұрын
The oromara facists would do everything. I am certain they are behind all these mayhem Fano is their armed wing that they established.
@ShimelisAlemayehu-k5q
@ShimelisAlemayehu-k5q 2 күн бұрын
Yes...hizibin...metebek...neberebetttt.ginnnn. bemengist tefetseme yemibalewun..no one accept?
@Shebaw98
@Shebaw98 2 күн бұрын
That is true, I can tell you chena, and micadera
@Zabbie-b4r
@Zabbie-b4r 3 күн бұрын
Egergawe
@freybare5825
@freybare5825 3 күн бұрын
It's so sad to see innocent people suffering for no reason.
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 11 сағат бұрын
እንዴ ምን ሁነካል የብልፅግናው እኮ ነው የቀጠራቸው
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 күн бұрын
ሕውሓት ዛሬም ነገም ለዘለኣለምም ኣለም በጣም እንደምትፈልገው ይህ የ ኤርትራው ሃላፊ ምስክር ነው የኛዎቹ እንቦቆቅላ ጭንቅላት ያላቸው እንጭጭ የሆኑ ምሁራን ነን ባዮች ትብያ "ሕውሓት ትፍረስ እያሉ ይውላሉ የትግራይን ክብር ኣስጠብቆ የሚቆይ ሕውሓት የሚባል የፖለቲካ ድርጅት ብቻ ነው ።44 "ትግራይን ኤርትራን ተተሓባቢረን ጎብለል ኢስት ኣፍሪካ ካምዝኾነ ርጉፅ ሓቂ እዩ ፣ትግራይ ትዕወት❤
@teshomegebremeskel4492
@teshomegebremeskel4492 2 күн бұрын
ብትክክል
@hagarawinet2088
@hagarawinet2088 2 күн бұрын
It’s only an Eritrean citizen who called tigrayans to focus inward and peace with its neighbors instead of dreaming unattainable expansionist agenda. Stalin you make this individual opinion as government stand is misleading.
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 күн бұрын
አይ የኦሮሞ ወጣት መቼ ነው ሰከን ብሎ የሚጠይቀው 😂😂😂😂በቃ ግር ብሎ መውጣት መጮህ 😂😂😂😂ግሪሳ ደነዞች የፓለቲካ ሴራ መቼ ነው የሚገባችሁ ሁልጊዜ ድፍንነት
@teklitkinfe
@teklitkinfe 2 күн бұрын
ስታልን ሓወይ ኣብ ዲዲኣር ዘሎ ኣሰራርሓ ብጣዕሚ መሕዘኒን ብጣዕሚ ፀገም ዘለዎን እዩ ኣብነት ኣነ ናይ ቀረባ ቤተሰብ ዝተጋደለ ኣለኒ ክሰብ ዕለት ለካቲት 30 ኣብ ሰራዊት ዝነበረ ሰብ ን ሰለስተ ዓመትን ልዕልኡ ዝገበረ ክንደይ ሕማቅ ነገር ማስዋእቲ ብዙሕ ግዜ ዝረኣይን ብሽም ሓንቲ ማዓልቲ ፍቃድ ኣሕልፈካ ኢሎም ኣብ ሰለሰተ ዓመት ተባሂሉ ኣባሪሮም ኣረ ኣሰናቡቱኒ ወይ ናብ ሰራዊት ምለስኑ እንተበሀለ የለን ኣንፈልጠካን ኣይተወቃዕካን እዩ
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Күн бұрын
Trump የመጀመሪያ ዉሳኔ ሶማሌ recognition አቢይ ዊን😮
@ፍጹምሰላም
@ፍጹምሰላም 3 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Күн бұрын
ይኸውልህ ስታሊን አሁን ሰአት ኦላም ሆነ ፌኖ ከዚህ አረመኔ ድርጊት የሚያገኙት አንዳችም ትርፍ የለሞ ስለዚህ አይመለከታቸው።
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ይሄን ዘንዶ ከነ እባቦቹ ያንሳልን ::😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔😈😈👎👎🙏
@EeEe-r8x
@EeEe-r8x 2 күн бұрын
ስታሊን እቲ ንትግራይ ዘገድስ ብትግርኛ ግበሮ ።
@Tadese-g6f
@Tadese-g6f 2 күн бұрын
Asayew.kaltay..ayteram
@mikiinspire
@mikiinspire 2 күн бұрын
Fanon silalichalut ye amhara huzib lemascheres yalemut new
@nahomafriend
@nahomafriend 2 күн бұрын
yekenyelna stalin hawey
@temesgenberhane
@temesgenberhane 2 күн бұрын
ስታሊንዋ ዋይዋይ እንታይ ማአት እዩ ወሪድና 😢😢😢
@edenbisewer8215
@edenbisewer8215 2 күн бұрын
ዶሮ ምታልመው ጥሬዋን ነው ያልሙ ዝም በላቸው
@gebretsadikmesfin6950
@gebretsadikmesfin6950 2 күн бұрын
Egregnaw Midea
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u 2 күн бұрын
እና ስለነዚህ እናቶች ልቅሶ በቃ የሚባልበት ጊዜ እና ሰላም እንዴት ይምጣ?
@Gebby85
@Gebby85 2 күн бұрын
አዎ ፋኖ በስርአት የታነፀ ነፍጠኛ ነው። ለአባገዳዮች!!
@ethiopianism22
@ethiopianism22 2 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሁሉም በራሱ ሰንሰለት ተጠፍሮ ሰብአዊነት ቀረ ጃዋር አውነት ተናግሯል
@samsamsun367
@samsamsun367 2 күн бұрын
ጀዋር አይደለም እንዴ😂😂 ፈርስት ኦሮሚያ ሲል የየነበረው ሚያስደስታቹ ሲናገር ትደግፋላቹ ለናንተ ማይመች ሲናገር ጋላትላላቹ 👉ከናንተም ከእሱም እውነት የለም 👈።👌
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 күн бұрын
የጃዋር ስራ ነው ሜንጫ
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Күн бұрын
@@mulukenfiseha5194ጃዋር 1ዳቹንም አልነካም በብዕሩ ለዉጥ አመጣ። ተፋቱት አገር ለቆላቹ ሄዷል። ፓስፖርት መለሠ። እንዳሻቹ ተባሉ ተፋጁ ጦርነት ስጋት ከ4ኛዉ ክፍለ ዘመን ጂዖ መቀየር ስትፈርሱ ስታፈርሱ ስትጋቱ ሸዋ ደረሳቹ❓
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Күн бұрын
ሁሉም ወቅታዊዉን ላለማዉገዝ የቆየ መማዘዝ ሁሉም እንደደበዘዘ ያልፋል። ይዋሁ ኦሮሞ የራሱን ረስቶ ይጣዳል። ለትግራይ ድምፅ ይሆናል። ጭራሽ ለፋኖ ይከላከላል
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Күн бұрын
@adamankind1onearthg እሱን ብልፅግናህን ጠይቅ ውቀስ Oromoo First የማን አጀንዳ ነበር የለውጡ ቀያሾች እኛ ነን ሲል አልነበር 😂😂😂😂ይኸው ለውጡ ላለፉት 6ዓመታት ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ግፍ አየን
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 2 күн бұрын
🙏❤️💛እንደኛ አዎ 👍
@gebrusami8133
@gebrusami8133 2 күн бұрын
Yegna
@DAT991
@DAT991 2 күн бұрын
ወንድም ስታሊን አንድ እንድታስበው የምፈልገው የአባታችን ስለ ትግራይ ሲኖዶስ መቋቋምና ከዋናው ሲኖዶስ መለየት አሁን ካለው ሁኔታ ጋር ስታየው ይህ ማንን ይጠቅማል ብለህ ታስባለህ ገዳዬቻችንን እንጂ.. ስለዚህ እንደነ አመለካከት የሚበጀው ተወቃቅሰውና ይቅር ተባብለው በአንድነት ቢቀጥሉ አይሻልም? ለማንኛውም ሌላ ጊዜ የግልህን ሀሳብ ብትነግረን ጥሩ ነው...
@abaytanatube9312
@abaytanatube9312 2 күн бұрын
እኔ ኮ በጣም የሚገርመኝ ነገር ደፂ እና ጌታቸው ጠቅላላ ስታፋ ከ አብይ ጋ እየሄዱ ሲለምኑ ሲያጎነብሱ የሚውሉት ለምንድን ነው?
@TamratWelde
@TamratWelde 3 күн бұрын
ሀሌታ ይባላል
@serinaserina-x8w
@serinaserina-x8w Күн бұрын
ሶሎሞን ድራር እራሱን ወክሎ ነው የተናገረው ።
@yohannesgirma928
@yohannesgirma928 2 күн бұрын
Woyane and Shabia are the same face of one coin
@ShimelisAlemayehu-k5q
@ShimelisAlemayehu-k5q 2 күн бұрын
Ertirea ke tigray hizib gone..bihone destilwnal?tirugorebet?
@AmazeHailu-h8q
@AmazeHailu-h8q 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@adeyalways1750
@adeyalways1750 Күн бұрын
Entay yetekem ataaa ashaaa koltaffff
@MahmmudmdYesuf
@MahmmudmdYesuf 2 күн бұрын
አይመቱት ልጅ ሲቆቱት ያለቅሳል አሉ :: የህወሃት ጀነራሎች አትበል ይላል የኦህዴድ / የእብአዴን ጀነራሎች ቢባል ችግሩ ምንድንነው?
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጄኔራሎች በማንነታቸው የታ ስሩ ናቸው ልክ ነው የ ሕ. ዋ. ሐ. ት ጄኔራሎች አይደሉም
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 күн бұрын
ደመኛ አብይ ለምን የኢትዮጵያ ህዝቦች ለምን ተኙ? ለምን አይነቁም
@eliasabebe6466
@eliasabebe6466 2 күн бұрын
The evil government like Abiy doesn't represent Ethiopia. Ethiopia is the whole peoples of Ethiopia, not few corrupt leaders .
@dechassaasressaw1339
@dechassaasressaw1339 2 күн бұрын
Ye TPLF Ethiopia ye ante Ethiopia Dc or Virginia kuch belehe AYENEFAM:: kkk
@AbushiAbushi-g7z
@AbushiAbushi-g7z 2 күн бұрын
Stalin mizanawi gazetegna
@Fanatigray
@Fanatigray 2 күн бұрын
✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@josephjoseph9440
@josephjoseph9440 2 күн бұрын
Good trend, unfortunately, too late to too little.
@BerihunBekele-z9g
@BerihunBekele-z9g 2 күн бұрын
ሚዛናዊነት እንደ ሠው ማሠብ አመቻል ይቁም
@dechassaasressaw1339
@dechassaasressaw1339 2 күн бұрын
KE SHABIYA GAR TEGARU BE BELEHENT NEWU YEMETEYAUEWU BE POLETICA KUMAR AYEDEKEM:: ANTE GEN YE SHABIYA ENA YE FANO BAREYA MEHONEHEN LE TEGARU EYENEGERK NEWU:: yekenahe abaye:: BEL SHABIYA KE TAGARU GAR NEWU EYALK AHUN DEGMO YE TIGRAYEN HEZB LE TORENET LETEMAGEDEWU NEWU:: ANTE LEJOCHEN AMERICAN HAGER EYASADEK:: HEZBE TIGRAY NEKA!!
@ethiopianism22
@ethiopianism22 2 күн бұрын
2010ዓም ድረስ ኢትዮጵያ ሰላም አንድነት በአለም ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ኤክስፐርት የውጭ ኢንቨስትመንት የአለም አቀፍ በአካባቢ አየር ብክለት መሪ መጠነሰፊ ኃያል መንገድ ላይ ነበረች አሁን የመጨረሻ ወራዳ አደረግናት
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 күн бұрын
ትክክክል
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Күн бұрын
ትግራይን ሲጨፈጭፍ የነበረ ለአንድና ለሁለት ሰው ህይወት ምን ይገደዋል? አታዳንቁ የሰው ሞት አዲስ አይደለም ገና ይቀጥላል ብሎ አስረግጦ ተናግሯል እኮ።ስለዚህ ፖሊስም ሆነ መንግሥት ምንም አይገዳቸውም።ይልቁንስ ለሚቀጥለው ህዝቡ እርስበርሱ መጠባበቅ ነው ።
@gizealemaraya4505
@gizealemaraya4505 3 күн бұрын
ወንድሜ ሻለቃ አለም ኣርአያ (ጃንቦ) የጭፍጨፋው ሰለባ ነው😊
@TamratWelde
@TamratWelde 3 күн бұрын
ሀሌታ
@tesfaifissehazion7031
@tesfaifissehazion7031 8 сағат бұрын
Weshetam
@ShimelisAlemayehu-k5q
@ShimelisAlemayehu-k5q 2 күн бұрын
Gin staline isuuu.manim keahun behuwal ke et menge telin ayidegifim..
@MeazeGebrehiwot
@MeazeGebrehiwot 2 күн бұрын
እባክ ኢስታሊን ዛሬም አትድገመው አሰላ ብለክ የጠቀስከው ሰው የተሳሳተ ነው ከመነሀርያ ወሰደ ብር ተቀበለ እያልክ አታውራ አሁን እንዲ አደረገ የምትለው ሰው ስለሱ ብታቅ ጥሩ ነበር ማን ምን ያደርጋል እሱ ድብቅ ነው ያልገባክ ነገር አለ እኔ እዚላይ ምንም ማለት ስለ ማልችል ለሁሉም ጊዜ አለው
@alemubeka70
@alemubeka70 2 күн бұрын
ኧረ ስታሊን፣ የtplf ጀነራሎች አትበሉ የምትለው ነገር ሰክረሃል። tdf የሚመራው በማነው? በtplf ጀነራሎች ነው። ከልጅነት እስከቤተመንግስት ድረስ ሲዋጉለት የነበረው tplf ሲያራምድ ለነበረው የፖለቲካ ርእዮት ነው። የኢትዮጵያን ካባ መልበሳቸው የተነሱለትን የትግል መስመር አይቀይረውም። አታስመስል።
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip 2 күн бұрын
ፋኖ ለምን በአሸባሪነት አይፈረጅም?
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 күн бұрын
ጅል😂😂😂😂
@solomonayele849
@solomonayele849 2 күн бұрын
እስከመቼ ድረስ ነው እናንተ የሻዕቢያና TPLF ደቀ መዝሙር የምትሆኑት .?
@dechassaasressaw1339
@dechassaasressaw1339 2 күн бұрын
Stanlin ante ye tigray wukelena sayenorehe ye amara ena ye oromo tewekay mehon tefelegalehe ayenafam:: komo ker nehe:: leba!!
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 күн бұрын
ዱዝ
@dechassaasressaw1339
@dechassaasressaw1339 2 күн бұрын
Salin ante eko manem bemot detahe newu:: yante telacha Abichun nbecha newu:: AYENEFAM::
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 3 күн бұрын
አንረሳውም እስታሊን የተቀጠለው ከእምሮ በላይ ነው
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz 3 күн бұрын
ያ ሁሉ ንጹሀን ሲታረ ሲጨፈጨፍ የት ነበራችሁ ? ዛሬ ወታችሁ የምትጮሁብን በተራ ሶፍት ይሰጣችኋል ቻሉት
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 2 күн бұрын
እናንተም ቻሉት ራሳችሁት ያመጣችሁት ጣጣ እየበላችሁ ነው
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz 2 күн бұрын
@gebrekristosgebreselassie2155 በተራችሁ ትበላላችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው እንተያያለን የናተማ ውድቀጥ በፍጥነት ነው በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አንድም ጥሩ ታሪክ ሳትሰሩ በጨፍጫፊነታችሁ ተመዝግሞ ቁጭ ይልላችኋል እንኳን አገር ቀበሌ መምራት እንደ ማትችሉ በአለም አደባባይ ታይቶላችኋል ምድረ ከብት እበታም ሁላ
@ShimelisAlemayehu-k5q
@ShimelisAlemayehu-k5q 2 күн бұрын
Hizibin ..be ethinics based politicis teftifachihu?eskeahun .
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 2 күн бұрын
Fano kezh begets anger qortew sezefnu neber, benzen arkefkefew aqatelewal, ke ambulance awurdew qetqetew gedlewal🎉🎉🎉🎉 lemen yewashal
@k.mihret3332
@k.mihret3332 2 күн бұрын
እስታሊን ወደድክም ጠላህም ፋኖ is very powerful force! In reality and history, Fano very powerful than Israel force. Remember , Netanyahu recognized Ethiopian decent Israel hero soldier in recent fight in Gaza.
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 күн бұрын
ክክክክክ ባህር ዳርን እንኳን አልተቆጣጠርም የፋኖ ጀግንነት በ ሶሻል ሚድያ ከሆነ ልከ ነሕ
@mizangebreselama9134
@mizangebreselama9134 2 күн бұрын
አየ አንተ😂ፍኖ ንፁሃንን ከመጨፍጨፍ ዉጪ ምንም አቅም የለዉም።አማራ ካልተዘለ በቀር ብቻዉ ሆኖ ምን ነገር መስራት አይችልም።Remind the brave and Hero TDF what he was doing for eritrea,ethiopia,Amhara special force and melisha. He was marching debrebrhan. He has controlled the entire amhara.ታሪኽ ተመሃር አምሓራይ ምሽላል እዩ ዝኽእል።
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 2 күн бұрын
ከኢትዮጵያ በጀት እየበላህ አገር ክክክክክ
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 17 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 135 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,8 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 17 МЛН