#zaramedia

  Рет қаралды 29,397

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@Zaramedianet
@Zaramedianet 21 сағат бұрын
Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
@dawittube1786
@dawittube1786 18 сағат бұрын
I really need to appreciate you stalin and keep it up your good work.
@ABENEZERWUBALEM
@ABENEZERWUBALEM 3 сағат бұрын
ድል ለፋኖ 💪
@YM12
@YM12 7 сағат бұрын
ስታሊን ጀዋር ደረጄ የሚሉት ጋዜጠኛ ሄዶ ሲጠይቀው አብይ አባገነን አደለም ዲሞክራሲ ነው ሲል ነበር አተእደውም ቪውን ስታደንቅ ነበር ጀዋር አይታመንም
@samik7133
@samik7133 20 сағат бұрын
ፈረንሳይ ሊሄድ ነበረ ስትል የድሮ ቺኩ ትዝ አለችኝ እሷጋ ይሆናላ ❤
@UsmanUsman-c4c
@UsmanUsman-c4c 12 сағат бұрын
እስታሊን ወላሂ በጣም እናመሰግናለን አንተ ምርጥ ሰው ነህ
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 19 сағат бұрын
Thank you, Stalin good work !
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 20 сағат бұрын
ስታሊን a man of integrity! ድሮም ጨዋ ያሳደገው ምንም ቢሆን ይታወቃል ስራው! ተባረክ ድምፅ ስለሆንካቸው
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 16 сағат бұрын
አረ ቀልድ። ይህ ፍፁም ከሀዲ የኢትዬጵያን መፍረስ የሚመኝ ጠባብ የትግሬ ብሄረተኛ እና አደገኛ የመለያየት መርዝ የሚረጭ ተንኮለኛ ሰው ነው
@yohanishabite
@yohanishabite 9 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@gabrielhelmy-dd9wf
@gabrielhelmy-dd9wf 21 сағат бұрын
አቢ መሀመድ ይርኤካ አለኩ ተሐቢእካ ትርኢ አለኻ ላይክ ግበር ኮሜንት ወን ብቅንዕና ፅሐፉ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 20 сағат бұрын
አይፅሕፍን 😂
@DawitZeray-n8j
@DawitZeray-n8j 15 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 21 сағат бұрын
ኣባይ የ ትግራይ ህዝብ በረሃብ ፈተነ አሁን ደግሞ ወኣማራ ህዝብ እየሄደ ነው. አሁን የሰሜን ህዝብ አብሮ ኣብይ ወደ ዝምባብወ መላክ ነው ✍️✍️✍️
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 20 сағат бұрын
Before you that please stop killing Kemant Agawoo Argoba Wayto Etc then May people would trust you.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 20 сағат бұрын
Demeke mekonen will be a millionaire soon . Making money of these starving people. No wonder He started a new NGO just for that purpose.
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 9 сағат бұрын
ምንም አዲስ ክስተት አይደለም። በዕድሜዬ ትግራይና ወሎ ያልተራበበት ጊዜ አላየሁም። 72 ዐመቴ ነው። አድማና ጦር መስበቅ እንጂ አርሶ መብላት አልተለመደም ኦዛ አከባቢ። እርዳታ መጠበቀ ባህል ሁኗል
@hirayndahray
@hirayndahray 18 сағат бұрын
አሜሪካውያን ብቀጥታ ንሰሜን ወሎ ክሕግዝ እየ ምባሉ ፅቡቅ እዩ ኮይኑ ግን አብ ዕፅዋ ትግራይ ከምዚ ዝበለ ውሳነ ዘይምውሳኑ ዘውቅሶ እዩ ድሕሪ ፕሪቶርያ ውን እንተኮነ ርዳእታ ተሰሪቁ ከለመለ እንዳበልካ አብ ድካን ዘሎ ህዝብና ብአግባቡ ክሕገዝ አይካአለን ስለዚ ዱያስፓራ ትግራይ ሕዚ ውን ብውልቂ ብሓባር ንትግራይ ትግረዋይ ስርሑ ፖለቲካ ትግራይ ደግፊ ፅግዕተኛታት ተቃለሱ ፡፡ ኩሉ ጊዜ አሜሪካ አብ ጎኒ ትግራይ ተጋሩ ክትከውን ስርሑ
@AfroAfro-k8s
@AfroAfro-k8s 15 сағат бұрын
ስታሊን ገ/ስላሴ የዘመናችን ስህዝብ ሰለሀቅ ብቸኛ ታጋይ ነህ። ከዚ በመቀጠል አጠር ያለ ምክር ልስጥህ ውድ ወንዲማችን ረጅም እድሜ እንዲ ኖርህ ንፈሊጋለን እና ስቲናገር ብስጭትህ ቀነስ አድሪገህ ፕሮግራሙ ለመጨረስ መኩር።
@berhanugashu4290
@berhanugashu4290 20 сағат бұрын
Thank you Stalin
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 5 сағат бұрын
ድንቅ አባባል ነው ኮኖሌን ገመቹ የባለመታወቂው እንዲሁ ድንቃድንቅ ነው
@nebilasnake888
@nebilasnake888 17 сағат бұрын
ወንድማችን ሰላም ጤና ይስጥልን ለምታደርገው ትግል የብልጽግና አይቀሬው ውድቀት እየመጣ ስለሆነ ብዙ መስዋትነት ይከፈላል በተቻለ መጠን የትግራይ የአማራ እና ሌላው ታማኝ እና እውነተኛ ሀይሎች ተቀራርበው መስራት መነጋገር መጀመር አለባቸው
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 16 сағат бұрын
ጅል ከትግራይ ተገንጣይ ሀይሎች ኢትዬጵያውያን ይልቁንም የአማራ ህዝብ አንዳች ትርፍ አያገኝም!!!!
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 14 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የማይቆረጥ ተስፋ 😂😂😂😂
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 5 сағат бұрын
ውርደት ካባው ብለጽግና ምን ይገርማል
@FantayeTesfaye-y3z
@FantayeTesfaye-y3z 20 сағат бұрын
ዘመዶቸ ዋይዋይ ሲሉ ሰሚጠፍቶ አለቅናሉ በአያልዮዉ መስፉን የዘፈነዉ በ1951 አ/ም ይመስለኛል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 20 сағат бұрын
ዋይ ዋይ ሲሉ የተዘፈነው በጥላሁን ገሰሰ በ1966 ትግራይና ወሎ ረሃብ የተከሰተ ግዜ ነው።
@Tsehaye-tp9mn
@Tsehaye-tp9mn 20 сағат бұрын
💞 ሰላም 🙏 ኽቡር ሓውና እስታሊን ጅግና ድምፂ ሕዝብ ትግራይ 🙏 💊 💊 💊 💊 💊 💞
@mikytekle8814
@mikytekle8814 6 сағат бұрын
Good job Stalin
@abck23
@abck23 18 сағат бұрын
Let’s work together to remove Abiy and co in 2025
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 16 сағат бұрын
Are u Joking ?we don't need any revolution far away from our country
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 9 сағат бұрын
ወሎና ትግራይ ሁሌም ድርቅ ነው። ምንም አዲስ ክስተት አይደለም። በዕድሜዬ ትግራይና ወሎ ያልተራበበት ጊዜ አላየሁም። 72 ዐመቴ ነው። አድማና ጦር መስበቅ እንጂ አርሶ መብላት አልተለመደም ኦዛ አከባቢ። እርዳታ መጠበቅ ባህል ሁኗል
@dagiliule7460
@dagiliule7460 13 сағат бұрын
Thankyou stalin God blessed you
@seifueshetu8347
@seifueshetu8347 12 сағат бұрын
Stalin you are the best
@ghiwot908
@ghiwot908 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@solomonhadush9726
@solomonhadush9726 17 сағат бұрын
የወሎ ረሀብ መጋለጡ ጥሩ ነው ይሁን እንጂ ትግራይ የገጠመው ይግጠማቸው ፈጣሪ ምን ይሳነዋል የትግራይ ህዝብ በሠው ሠራሽ ራብ ህዝባችን በሚሞትበት ግዜ የአማራ ተወላጆች ምን ሲሉ እንደነበረ ይታወቃል ይሙቱ አብያችን ግደላቸው እንደ ህዝብ መኖር የለባቸውም ሲሉ አልነበረም አይ ፈጣሪ ሆይ
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 16 сағат бұрын
😁😁😁እየሞቱ ያሉት እኮ ከትግራይ የተሰደዱ ችጋራም ዘመዶችህ ናቸው። ለዛ ነው አሜሪካ 'እርዳታ' እያለች ተላላኪዎቿን ለማዳን እየተራወጠች ያለችው።
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 16 сағат бұрын
የትግራይ ተገንጣይ ሀይሎችን አንዳች ድጋፍ አንፈልግም። ህልማቸው በአማራ እና ኢትዬጵያ ፍርስራሽ ላይ ታላቋን "ትግራይ" ሪፕብሊክ ማቋቋም ነው። ይህ አይዋጥልንም
@solomonhadush9726
@solomonhadush9726 15 сағат бұрын
@amanuelpvt9065 ሰብአዊነት የማይሰማው አማራ ለነእደነዚህ ዓይነት መልስ አልሰጥም ተራዎች ለህዝባቹ ድምፅ ሁኑ
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 11 сағат бұрын
ሰላም ስታሊን ሓወይ
@dkm1666
@dkm1666 20 сағат бұрын
የአማራው ሕዝብ ብሔረተኝነት መነሳሳት ሁላችሁንም አርበድብዷችኃል ትንጫጫላችሁ እንጂ የአማራ ህዝብ ትግል ላይመለስ ለማጥፋት ለተነሱ ጠላቶቹ ሰድፉን አንሱቷል
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 15 сағат бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ ግን እነ ተመስገን ጥሩነህ ምን እያደረጉ ነው ሌላ ቢቀር የተራበው የወሎ ህዝብ እርዳታ ማቅረብ ነበረባቸው
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 18 сағат бұрын
ጀዋር የሰኔ 16 የአማራ ክልል ግድያ ተባባሪ ነው
@rahwag.6888
@rahwag.6888 10 сағат бұрын
የሕወሓት እንዝላልነት ዋጋ አስከፈለን መቼ እንደሚነቃ አይታወቅም የዋሕ ሕዝብ እንዝላል አመራር
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 14 сағат бұрын
ያንተና የደጺ ምላስ የሚዘጋበት ጊዜ እየቀረበ ነው 😂😂😂😂😂😂
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 17 сағат бұрын
ከወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ኮለኔል አያና የተናገረዉ ዉስጤን ነዉ ኧማስበዉን ነዉ የተናገረዉ 👈 ሁለቱን ወቅቶች በደንብ ቅልል ባለ መንገድ ነዉ ያነፃፀረዉ 🤔 የኢሕአዴግ ናፋቂ ???? ኢሕአዴግን የማይናፍቅ ዛሬ ማን አለ????...
@berhaneg.medhin
@berhaneg.medhin 18 сағат бұрын
Mick hammer strategy!!
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 21 сағат бұрын
Jahar mohammed will be the best activist in Ethiopian history and needs to fight aby in different way
@multnet6087
@multnet6087 13 сағат бұрын
ብርቅ ነው ህንዴ የህይወት መፀሐፍ አረከው እኮ😂😂😂😂😂😂😂
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip 14 сағат бұрын
አይን ያወጣ ክህደት በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ጅማን ጨምሮ በጣም የተለመደና ባህል መሆን የደረሰ ነው።
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 16 сағат бұрын
ከቂጥህ እየመዘዝክ እየተኮላተፍክ ስታወራ አታፍርም🤣። በሆነ ወቅት ኤምሬት ሊሄድ ጨርሶ ነበር እያልክ ስትቀደድ አስታውሳለሁ።
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 9 сағат бұрын
የአሜሪካን መንግሥት ቅንጣት የምታክል አውነት ቢኖረው ይህንን ችግር በመፍጠር ላይ ያሉ አብይ አህመድና ቡችሎቹ ከኢሳያስ ጋር ከሥልጣን ማስወገድ ይችል ነበር።ነገር ግን የአሜሪካንና የሌሎችም የምእራባውያን አገሮች ጥቅም እሰካልተነካ ድረስ ስለ ህዝብ መሞት የሚገዳው አይደለም።
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 14 сағат бұрын
አማራና ትግራይ እድ መሆን አለበት ምክንያቱም እድ ተሆኑ ማንም አይገፋቸውም
@terhasberhane71
@terhasberhane71 14 сағат бұрын
በስምአም ምን ያረገ ህዝብነው ሐይለስላሴ በድርቅ ፈጃቸው አሁን ደግሞ አብይ
@NatnaelTeshome-x6h
@NatnaelTeshome-x6h 21 сағат бұрын
Ay Stalin comedi
@Tsehaye-tp9mn
@Tsehaye-tp9mn 20 сағат бұрын
አንተ የእንግዴ ልጅ
@GerezgiherBeyene
@GerezgiherBeyene 6 сағат бұрын
ሲታልየን ግን ንሕና ተጋሩ ብጣዓም ኤና ነድንቀካን ንፈትወካን ግን ንምታይኤካ አፊታሪሳሕ ሀገሪ ትንተና ተብዚሕ ቅሪይብለናአሎ
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 16 сағат бұрын
ኮንትሮባንድ ስትሰራ ስለነበረ ዝርዝሩን ታውቀዋለህ፣ እንደ ህወሓት እና ቡችሎቹ እኮ ከጭንቅላታችን የተራገፈ ትኋን የለም።
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 14 сағат бұрын
ኣልተራግፍንም አንጀትህ ላይ ገብተን ተቅማጥ ልንለቅብህ ነው:: በቀላሉ ነው እሚቀጥነው የተረጋጠ ነው::😢
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 14 сағат бұрын
🤣አሁንማ እኮ እርስ በርስህ እየተባላህ ነው ምድረ እርጉማን:: የተቅበዘበዘ ዘር 😝
@genetbrhane7433
@genetbrhane7433 11 сағат бұрын
​@ethiogeotech4695 ersberasachin beseletene menged enmagetalen enkerakeralen meftehe hasab enametalen enji angedadelem nkniatu sltun hzb nene abate tigray le Ethiopia 🇪🇹 5000 amet new yemitbltat 😂😂😂😂😂😂 eyehedk bezawum etenark and bota atqum
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 14 сағат бұрын
መጽሐፍ ሲታተምና ሲመረቅ ሊሰራጭና ሊነበብም አይደለም እንዴ? 😂😂😂😂 ለምንድነው የሚደበቀው? 😂😂😂😂
@abdiali6429
@abdiali6429 13 сағат бұрын
የፈጣሪ ያለህ ጭራሽ ሃያላኑ ናቸው TDF ን መልሰው ይሄን ጉግ ማንጉግ ያስቀመጡልን?
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 18 сағат бұрын
ስለወሎ ብዙ ፖስተሮች ለጥፍ አብይ ይዋረዳል
@gebremedhinyohannes6402
@gebremedhinyohannes6402 20 сағат бұрын
ከተፈጥሮ፡ቀላል፡ስለሆነ
@samisheger7871
@samisheger7871 12 сағат бұрын
ሳምሶን ጌታቸው ጉዲና የነጀነራል ዩሃንስ መዲድን ስራን ነው የነጠቃቸው።ኮንትሮባንዱ ከአንዱ ባለ ጊዜ ወደ ሌላው ባለጊዜ ተሸጋግሯል😂😂😂
@temesgenhaile2754
@temesgenhaile2754 14 сағат бұрын
Ambra tengtewal😢😢
@Desta_kem
@Desta_kem 16 сағат бұрын
36degri keben lemon aylem
@aberaloha5848
@aberaloha5848 6 сағат бұрын
ስለትግራይ ያዎራል እንዴ!ከበባ አንተ ጭምር ነው እንጅ መንግስት ብቻ አይደለም።ሰብስበው የሚያውራው።
@MorkisoBakako
@MorkisoBakako 7 сағат бұрын
He post Yesterday 7times
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz 17 сағат бұрын
Leba wishetam manew hizbawi yaderegachu?enante shaqayoch
@awolababiyaa4652
@awolababiyaa4652 13 сағат бұрын
ኢስቱ ከላይ ሰፈር ሰዎች የምፈራ አንድ ሰዉ እንደት ጠፋ? ለነገሩ እነሱ እንደ ጋሪ ጥላቻቸዉ በተጋሩ ላይ ስለሆነ የት አንድ አቋም አላቸዉ
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 19 сағат бұрын
Abiy mibale yetwared sew ersu tewrdo agrenm hezbunem yawared sew new
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz 17 сағат бұрын
Edmelkachun wishetam achberbariwoch leboch yelam kengedi yemibela
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 20 сағат бұрын
Ppp abiy ahemd mibale feri bewshte wera midenabre yewnte jeware ahemd jegna new yewnte gena yadenabrachewale
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 21 сағат бұрын
Aby will go down in 2025
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 15 сағат бұрын
It is you dream we don't need any revolution .
@tarikukebede9127
@tarikukebede9127 8 сағат бұрын
Fano fandiya ye sirawun agegnew 360 degree Tegaru kebew ke ye pp telalakiy honew sisera yekoyew maninew?
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 12 сағат бұрын
Gedion yemibalew aytemogott mesay gonecider afro aykemetem bee memochaw satt
@solomonhadush9726
@solomonhadush9726 17 сағат бұрын
ጃሃር አየጃሃር አልፀፀት የሃ ሁሉ አመት የትነበር ጃሃር አሁን አሁን የሄ ሃሳብ ከስድስት ዓመት በሃላ ኑፁህ ለመምሰል ምን አመጣው ከአብይ ጋር ለተወሰነ ግዜ አብሮ ይሰሩ አልነበረም ወይ ጃሃር አጭበርባሪ ነው
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 21 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን አብሮ ኣብይን ከስልጣን መወገድ ነው ✍️✍️✍️
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 15 сағат бұрын
የትኛው ህዝብ ነው ሚተባበረው ? የትግሬ ልሂቃን ተገንጣዬች ናቸው ኦነግ ተገንጣይ ነው። እኛ ተገንጣዬችን አንፈልግም ። መፍትሄው። የብሄር ፈደራሊዝሙን ማፍረስ ነው እንጂ የእነ ስታሊን ፕሮፐጋንዳ ፀረ ኢትዮጵያ ነው።
@Abbatobia
@Abbatobia 19 сағат бұрын
ከፕሪቶሪያው በኋላ ሕወአት የዐቢይ ገረድ ስለሆነች ማስመሰል አቁሙና ወደ ግርድናችው ብትገቡ ለጤንነታችው ይጠቅማል።
@chiebelew8615
@chiebelew8615 21 сағат бұрын
If you were criticizing TPLF when it was in power, the country would have been in a better position by now. Is this for true democracy and change or just to have another person in power to embezzle the country from left and right???
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 20 сағат бұрын
There is no country. If there is one it is only in Amhara mind, from Stone Age.
@chiebelew8615
@chiebelew8615 20 сағат бұрын
@ without a doubt you morons believe the land does not exist as well. Keep it up and soon your dream will come true. Until you bring economic prosperity to the people, no one cares about your ethnic politics… basic human needs are the same . Language is a means of communication.
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 9 сағат бұрын
ቅሌታም።መሪ።
@Daagg
@Daagg 12 сағат бұрын
Jawar is a Psychopath who was calling for genocide against non-Oromos. በሜጫ He also called for “the dissolution of Ethiopia unless OLF ruled the nation, with the rest as their subjects“. He‘s now whining because he lost power and audience. He called for genocide against Amharas the day Hachaluu was assassinated by … The title "I don’t regret anything" says it all.
@yonashabte1639
@yonashabte1639 11 сағат бұрын
የኛ አክቲቪስት ፐ
@elsagebredingle5315
@elsagebredingle5315 17 сағат бұрын
Thank you Stalin
@GerezgiherBeyene
@GerezgiherBeyene 6 сағат бұрын
ሲታልየን ግን ንሕና ተጋሩ ብጣዓም ኤና ነድንቀካን ንፈትወካን ግን ንምታይኤካ አፊታሪሳሕ ሀገሪ ትንተና ተብዚሕ ቅሪይብለናአሎ
@Daagg
@Daagg 12 сағат бұрын
Jawar is a Psychopath who was calling for genocide against non-Oromos. በሜጫ He also called for “the dissolution of Ethiopia unless OLF ruled the nation, with the rest as their subjects“. He‘s now whining because he lost power and audience. He called for genocide against Amharas the day Hachaluu was assassinated by … The title "I don’t regret anything" says it all.
@yonashabte1639
@yonashabte1639 10 сағат бұрын
ጀላ ራስ
@MorkisoBakako
@MorkisoBakako 7 сағат бұрын
You are a lair, you are heretics, you have hatred to oromo not only for Jawar. Hatred without any cause!
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
GERE EMUN PART 209 | ገሬ እሙን ክፋል 209
39:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 88 М.
ቃለመጠየቅ ከህዋሀት መሪዎች ጋር እንዳያመልጣችሁ!
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН