ዛሬ ብድሬን መለስኩ

  Рет қаралды 203,881

Dani and Tsge Royal

Dani and Tsge Royal

Күн бұрын

Пікірлер: 417
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 4 жыл бұрын
ወይኔ አመልሽ ከባድ ነዉ መቃራ እሱኮ ትግስቱ ብቻ በቂሽ ነዉ ለማንኛዉም ፀባይሽን አስተካክይ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
ደምሩኝ
@lolman8495
@lolman8495 3 жыл бұрын
አሽ ቀብጨ ስተጠለ።ራገበይ እዳ ሴት ልጂ ለ ዮቱብር ብለሽ አተስሽበኝጪ
@user-qv5cu5uu7y
@user-qv5cu5uu7y 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ረሱ ስጠለት አስኪ ረጋ ባይ ሴት ልጅ ረጋ ስትል የምርበታል
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
እዉነት ነው እኔም አትመቸኝም
@mariyamawit4279
@mariyamawit4279 2 жыл бұрын
እኔም ስጠላት
@mestewatdgafe9575
@mestewatdgafe9575 3 жыл бұрын
እኔ እምለው እሱ ለወደዳት እናተ መቅባጠራችሁ ይገርማል እሱ እሱ ከውደዳት ዝንጀሮም ትሁን ምን አገባችሁ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ፀገ ታምራላችሁ ግን ፀገ እረጋ ለማለት ሞክር ግን ይቅርታ
@mihret1331
@mihret1331 3 жыл бұрын
subscribe
@makiaali2701
@makiaali2701 4 жыл бұрын
የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል አለ ያገሬ ሰው
@user-fu8ko8tq4s
@user-fu8ko8tq4s 2 жыл бұрын
😬🙄🤣🤣
@asedemaryamandargi629
@asedemaryamandargi629 2 жыл бұрын
ዳኒየ በጣም ደስ የሚል ፈርክ ነው
@tadelechgizaw4183
@tadelechgizaw4183 Жыл бұрын
ferek 🤣🤣prank or ferak
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 4 жыл бұрын
እንቺ ፕራክ ስታረጊው መች ይናደዳል ትግስቱ ወድጄለታለው አንቺም ትግስት ይኑርሽ
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ትግስትን እንደ እዮብ አድለኝ ዳኒ ግን ሰራህላት
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 4 жыл бұрын
እህህ የዘላለም ፆሎቴ ነው
@efuyegala1736
@efuyegala1736 3 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ስናናድድ እጂ የሚያናደንን አንፈልግም 🙄😂😂😂
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 4 жыл бұрын
ፅግዬ ሞልቃቃ ወድሻለሁ😍
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 2 жыл бұрын
ወይኔ አች ተበጣጠሽኮ ተይ ትግስት ይኑርሽ እኔም እዳችው ነኝ አሁላይ እየተሥተካከልኩ ነውጅ ሀሀ
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ዳኒ ይችን እዳታፈቅር እዴ ቀልድ ነው ስትባል የማትመለስ የምን መገገም ነው ሆይ
@mihret1331
@mihret1331 3 жыл бұрын
subscribe
@lolman8495
@lolman8495 3 жыл бұрын
ሴት ልጂ ራገበይ ዋስፌ
@meskerem.m3161
@meskerem.m3161 2 жыл бұрын
ምቀኛ
@fedakurdi1304
@fedakurdi1304 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምታስጠይው ፅጌረዳ መጀመሪያ ሚዲያ ላይ ለመውጣት ራስሽን ምሰይ እኔ እንደሌላው አለባበስሽ ምናምን አልልሽም ግን በጣም ረጋ ማለት ይኖርብሻል በሚዲያ ለመታየት 1 ሱሪ ደግመሽ እየለበስሽ እንደ ሀብታም ልቅበጥ እያልሽ አትመናቀሪ ለነገሩ እድሜ ለዳኒ በይ ሚዲያ ላይ አወጣሽ እንቅስቃሴሽ አወራርሽ በጣም ስላስጠላኝ አንሰብስክራይብ አልኩ ዳኒ በጣም ይቅርታ አን ሰብስክራይብ ስላደረኩ አንተ በርታ እርጋታህ ደስ ይላል
@ppmppm2565
@ppmppm2565 4 жыл бұрын
እውነት ትደብራለች በጣም ኤጭ ይችን ቀይራት እሺ
@aboabo3875
@aboabo3875 4 жыл бұрын
😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@medihabshawit7425
@medihabshawit7425 4 жыл бұрын
ፅጌዬ የጥወት ማሰየዣሽ የሰጠላል እሰቦንጁ የሚሰጠላ ቅረፅ ሰጥቾሻል ቀይሪው😍😍
@yalemtube3919
@yalemtube3919 4 жыл бұрын
ደባሪ ነች ልጂቶ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 4 жыл бұрын
ቅብጠትሽ ኣለባበስሽ ያምርብሻል ❤️❤️❤️
@user-mr2vk1qk3w
@user-mr2vk1qk3w 2 жыл бұрын
ማሻአላሰታምሩ
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
ፀጊ ግን እረጋ በይ ምንድነው መቆላት🤔
@ebbokoo3226
@ebbokoo3226 4 жыл бұрын
Kkk
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
እኮ
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkjj
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
ምንድነው ጡቷ እምትሉት 😡😡😡😡ሴቶች ምን ሆኖ ነው እምትሎት. እንብርቷን ጡቷን አንዘላዝ ትምጣላቹ እንዴ እንደዘመኑ.ሴት 😡😡😡ወይስ ምንድነው. እሱ የለበሰቺው እኮ ሀይ ዌ ነው ደነዞች እኔ ግን ስወዳቹ 😍😍😍😍 የእውነት
@DA-uz6ib
@DA-uz6ib 3 жыл бұрын
ጨቅነውመሠል😂😂😂😂
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 жыл бұрын
ስድብ እና ቁልምጥ የተቀላቀለበት ክክክክ አቦ ይመችሽ
@ethiopia8537
@ethiopia8537 4 жыл бұрын
ጡቷ ጡቷ የምትሉ ሴቶች ግን ጡቷን ማንዘልዘል አለባት ማለት. ነው ትልቅ ስለሆነ ነው ስትር ስላለ ትልቅ መስሏቹህ ነው ሴቶች ግን ይደብራል የሴትን ልጅ ሞራል ትነካችሁ ራስ በራሳችሁን መናናቅ ምን የሚሉት ነው ሴቶችየ ይደብራል ኤጭ
@user-ln2hb8ip8y
@user-ln2hb8ip8y 4 жыл бұрын
ከመይ ግን ቀጪነስለሆነይ ጡቱይደብራሌ
@ethiopia8537
@ethiopia8537 4 жыл бұрын
@@user-ln2hb8ip8y ልክ ነሽ ቀጭን ስለሆነች ይሆናል ግን እኮ ስትር ሲል በጡት መያዣ ትልቅ ነው የሚመስለው ሰውነት ስለሌላት ስለዚህ ሴቶች ራስ በራሳችን መነቃቀፍ ጥሩ አይደለም
@user-rb5uk5pw1b
@user-rb5uk5pw1b 4 жыл бұрын
የመጀመሪያ ነው ሳያቸው ግን ልጅቱ አልተመቸኝም ምክንያቱም ሴት ልጅ ርጋ ስትን ነው የምወደው🙆‍♀️🙆‍♀️
@user-fg5ev2ot1p
@user-fg5ev2ot1p 2 жыл бұрын
ደሞደረት አትገልብጪ ሻኛ የሚያክል ጡትመያዣ ይዘሽ አይነፋም
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
ሜንጦ ነገር ናት የልጅቱ
@amitachewalamine826
@amitachewalamine826 2 жыл бұрын
አመልሽ በጣም ከባድ ነው ዳኒን እንዳዛ አይነት ፕራንክ ሰታረጊው እራሱ እንደዚህ አልተናደደም ደሞ የምትገርሚው ፕራንክ ነው ተብለሽ እራሱ አትበርጂም 'ትግስት ከዳኒ ተማሪ ሁለታቹህም ትመቹኛላቹህ እንወዳቹሀለን
@user-rk2qs8ns3l
@user-rk2qs8ns3l 4 жыл бұрын
ስወድች እኮ ❤❤❤❤❤❤🌹
@sofemar5202
@sofemar5202 2 жыл бұрын
ማለት
@user-md7kx7et7i
@user-md7kx7et7i 4 жыл бұрын
ስወድሽ ግን ደርትሽን ለምንድን ነው የምትገለብጭው
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 4 жыл бұрын
የዘመኑ እስታይልነው ደረቷን ስትነፋ ቂጧም ወድኋላ ተለቅ ይላል
@user-md7kx7et7i
@user-md7kx7et7i 4 жыл бұрын
@@user-rk2of2wx2j እር ይደብራን የድሩዋን ጽጌ ነው የምወዳት ያሁኑን ግን እር ግድ ጡቴ ይታይልኝ
@user-fq9ev3oq1u
@user-fq9ev3oq1u 4 жыл бұрын
@@user-rk2of2wx2j kkkkkk are zare comentoch be sak lemot new
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Ee bezu gize
@fafiyasin7259
@fafiyasin7259 4 жыл бұрын
@@user-rk2of2wx2j ኪኪኪኪኪኪ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
አረ የጡት ማሥያዣሽ ሣይዝሽንምረጭ በጣም ትልቅ ነው በተረፈ በርቱ እወዳቹሐለው
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Leza new ende ene eko endet adege bye
@user-rc4fv2vt5u
@user-rc4fv2vt5u 4 жыл бұрын
ክክ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ገረመኝ ምን ልበል እስፓጅ ያለው በጣም ባትጠቀምስ አይይይ ችግር ነው
@makibel8327
@makibel8327 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@sa9908
@sa9908 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወር ወይኔ
@fentamemra3867
@fentamemra3867 3 жыл бұрын
ዳኒዬ. ካተ. ትግሥት. አካፍላት. ፀጌ. ሥሥቂ. ነው. ሚያምርብሽ. በኮሜት. አሠደብከኝ. ብለሽ. እዳትኮረፊ. አችን. ማይቆጣሽ. በተረፈ. እወዳችሀለሁ.
@jsjshshs9088
@jsjshshs9088 2 жыл бұрын
ወይ ሥታሥጠላኝ ይች ልጂ በተለይ አነጋገሯ የአራዳ ልጂ ለመሆን ብላ ተጨማለቃለች አለባበሶ ክብር የላትም ሱሪም እኮ በአሪፍ አለባበሥ ያምራል ግን ተላይ የምትለብሽውን አሥተካክይ አያምርብሽም
@asdaad9010
@asdaad9010 3 жыл бұрын
ለራሣ ፕራክ ስታረግ ደስይላታል ግን እሶ ስትደረግ ያገሸግሻታል
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 жыл бұрын
ዳንዬ.በጣም.ደስይላል.ዳንዬ.ጋ.አለ.ያበደ.ነው.ፕራኩ.በትክክክክክል
@hani-ov2mr
@hani-ov2mr 2 жыл бұрын
ወይ ዳኒ የዛሬ 2 ዓመት ትንሽዬ ነበርክ ዘንድሮማ ለውጥ ትጠላለህ😍
@zedtube8471
@zedtube8471 3 жыл бұрын
እሥቲ ደምሩኝ የማዳም ቅመሞች 🥰🥰
@Neima343
@Neima343 4 жыл бұрын
ጡት ማሲያዟዋ አይደለም የልብሱ ፍሽን ነው 😁😁😂
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 4 жыл бұрын
😂😂😂ፅግዬ
@user-ye5zm3py6h
@user-ye5zm3py6h 4 жыл бұрын
ሴቶች ግን ምን ነካቹሁ ጡት መያዣ የምታወሩት ኤጭ ግን እሷ ቀበጥ ናት
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
ሀያት ደምሪኝ
@lailakeder7551
@lailakeder7551 4 жыл бұрын
ትክክክል
@user-ye5zm3py6h
@user-ye5zm3py6h 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ሁቢ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
ፕራንክ የሚደራረጉትን አላየሽም አንዴ በትንሽ ነገር ምነዉ እንዲህ ሆንሽ ህፃን ነገር ነሽ ሰከን በይ
@emanemm3753
@emanemm3753 4 жыл бұрын
ወይኔ ጡት መያዣው ገፍትሮ ሊጥላት ነው ያረቢ
@ayinalemmengistu124
@ayinalemmengistu124 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@mishayte7703
@mishayte7703 4 жыл бұрын
ደግ አደርካት እሷም ተጫውታብህ ነበር
@makibel8327
@makibel8327 4 жыл бұрын
ዋውውውማር
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
እንስራ ወይስ እንሂድ?? ::😂😂😂በቃ እንሂድ ከዛ እብስ 😂😂😂🙏🙏🙏
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😊😀😀ተዉ እናተ ልጆች ሥራየን ልታሥረሡኝ ነዉ አይ በቀል ወላሂ አደቃችኃለሁ 😂😂😂😂😂😂😂
@mesklwogari35
@mesklwogari35 4 жыл бұрын
Betam new mitamrut dani agegnehat tsege ketay esh anchi demo azegajlet❤❤❤ beterefe wodachuhalehu bertu
@jasminea4147
@jasminea4147 4 жыл бұрын
She’s so calm❤️
@meandmyself9045
@meandmyself9045 2 жыл бұрын
U sure
@gezashignniguse1801
@gezashignniguse1801 4 жыл бұрын
fikiregnamoche Nachu kehonachu beeeeeetame Desi yilale Ayileyachuuuuuu❤️❣️❣️❣️💕
@makedi6966
@makedi6966 4 жыл бұрын
Era ጽጌ የጡት ማስዝያዥሽን ቀይሬው 😠😠😠🙊🙊🙊 👈በጣም ትልቅ ነው ???ለማንኛውም በርቱ እወዳቹሀለሁ ሲቀጥል እንደዚህ እሳት አትሁኘ ቀልቃላ
@user-ls3fu7yp2g
@user-ls3fu7yp2g 4 жыл бұрын
እኔም ብያታላው ግን እኮ ደረቷንም ወደ ፊት እየገፋችው ነው
@zed5662
@zed5662 4 жыл бұрын
😂😂😂👈
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
ደምሩኝ
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 4 жыл бұрын
ኧር ውይ ጡት ማስያዣ አስተካክይ በተርፈ ደስ ትላላችሁ ጓደኛ እኮ ሁሉንም ተቻችሎ ነው እሚሰራው ተጣልቶም ተዋዶም ምናምን ነው ስለዚህ ችግር የለውም እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፕሊስ ሙሉልኝ💚💛❤
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም ያስቃል የጡት መያዣው
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
ምን ሆነ እስኪ. መልሺ
@hanan-hanan53
@hanan-hanan53 4 жыл бұрын
ፅጌ ግን ሁሌ ነው እንዲ ነው ምታወራው ወይስ ቪድዎ ላይ ክክው ምትለው
@zedchannel2925
@zedchannel2925 4 жыл бұрын
ይችልጅ ታስጠላኛለች ጨምላቃ ትሞላቀቃለችዴ
@halimmusa7529
@halimmusa7529 3 жыл бұрын
ከዝች ልጅ ጋር አትስራ እንደ ራስህ ረጋ ያለችዋን ፈልግ ምን እዚህ ትመነቃቀራለች
@user-dv8ex3vu1j
@user-dv8ex3vu1j 4 жыл бұрын
አቀማመጥሽን አስተካክሊው እሽ በጣም ዴስ ድላላችሁ
@sweetgirl5642
@sweetgirl5642 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ ኮሜንት መስጠት አልወድም ግን ሴቷ በጣም ትመናቀራለች የተፈጥሮ እስታይልዋን በዘመናዊ እስታይል መቀየር ትፈልጋለች አነጋገሯ አለባበስዋ ሁለ ነገሯ እንዴ ሴት አይደለም የምር ጥሩ አይደለም ሁሉም ነገር በተርጋጋ መንፈስ ቢሆን መልካም ነው እህቴ ከ ቀረጻ በኃላ ቪዲዮሽን እየው አወኩ አወኩ አለው አለው እኔ እበልጣለው ማለቱ ይቅርብሽ ያየውትን ነው የተናገርኩት ካጠፋው ይቅርታ 🙏
@user-oq1bz1hx7s
@user-oq1bz1hx7s 3 жыл бұрын
yene konjoo❤❤❤❤❤ and anchi mehon yemachilu madam andane chinkeltachewn becuwat kenun mulu yematazor nachew afchewn yemikefatut zen bayi eshi🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-cy2lk6xd4o
@user-cy2lk6xd4o 4 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 4 жыл бұрын
ጽጌ የኔ ቀበጥ ስወድሽ ዳኒየንም እንደዛው
@wondrousdecoration8842
@wondrousdecoration8842 3 жыл бұрын
edatie,nwe,miyargati,lijetaa,daniya
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
አረ ጡት ሊገፈትረኝነው 😂😂😂😂😂😂😂ግን ያንች ነው
@hanihubi7063
@hanihubi7063 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😅😅😅
@ethiopia5357
@ethiopia5357 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@user-gd7qh1el1o
@user-gd7qh1el1o 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yg1nu6wl7p
@user-yg1nu6wl7p 4 жыл бұрын
ቀላል አይቆላሽም አጉል ሞልቃቃ ነኝ ታበዣለሽ ችጋራም ፊት ቢያንስ ጡት ማስያዣሽን አስተካኪይ😏
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 3 жыл бұрын
ለትዳር አትሆንም የሆነች ምላሳም ናት እሱ ግን በስማም መልካም ሰው ነው እሷ ግን ከባህላችንም የወጣች ናት ሌላ ለመጥበስ ነው እንደዚህ የምትሆነው ለማንኛውም ሰከን በይ ለሱ የምትገቢው ሴት አትመስይኝም
@andualemtagayandualemtagay9138
@andualemtagayandualemtagay9138 2 жыл бұрын
Sira teterartachu hule prank new mitideraregut tadya mindin new miserut
@madeenat6340
@madeenat6340 2 жыл бұрын
ደስስትሉ ግን ለምን አትጋቡም
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
ብሶባታል ከመቀበጥበጧ ጡቷን መወጠሯ ከመወጠሯ መቆጠቷ እኔ ደኒ ብቻ ደስ ስለምለኝ እከታተላለዉ እንጂ የሷ አቋም ለወንዶች መደሰቻ ብላ እንጂ ሚንነቷ አይታያትም ወንዶች አስደሰትኩ ብላ ግን ትቅበጠበጣለች 🤧🤧🤧😷😷😷
@user-fikr1234
@user-fikr1234 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄😀😀😀😀😀😀አላህ ይሰቶር ወላሂ እኔ እሶን ላየሆን አገሸገሸኝ ጦትን የዝህ ያህል ማቆም ምን ይሉታል
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴ እኔ ቶሎ ትቆስያለሽ እኔ ለነገሮች ቶሎ ስሬስ ነው ምሆነው ነገር ግን ቂም አልይዝም ቶሎ እረሳለው😁😁😁😂
@lloveilove8257
@lloveilove8257 4 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ እራሴን አሳምራለሁ በላ ልብላይ የምት ጌኝረዉነገርነዉ መጀመሪያ ሁሉንም ነገር በመጠንሽልበሽ ሲቀጥር ባቅምሽ ተበጥረቂ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች
@mama7207
@mama7207 4 жыл бұрын
ምርጦች ይመቻቹ ፕርንክ ግን በጣም ይደብራል ምክንያቱም መተማመን አይኖርም
@etheth6987
@etheth6987 4 жыл бұрын
እረተው አይባልም አላህ የሰጣትን የት ትጣለው አይባልም ሰውንአታስከፊ ውዶቸ
@bintabumuhamed2636
@bintabumuhamed2636 3 жыл бұрын
እደት ያርጋታል በፈጣሪ መቃራ
@fentawerke4904
@fentawerke4904 3 жыл бұрын
ረጋ ብትይ ባትቀይ በጣም ቆንጆ ነበርሽ ግን ምን ይሁን በጣም ትቀብጫለሽ ትቀያለሽ እስኪ ረጋ ለማለት ሞክሪ
@user-ss3ec6fu6z
@user-ss3ec6fu6z 4 жыл бұрын
ቆይ ጡቷ የምትሉ እትካሻዋ ላይ ትስቀለውዴ ሆሆ
@user-xb5zx3fc9r
@user-xb5zx3fc9r 4 жыл бұрын
በቅንነትእንደማመር
@kamilatube865
@kamilatube865 4 жыл бұрын
እሽ ነይ
@dtyftyu6270
@dtyftyu6270 3 жыл бұрын
Ere Teregagi Genfel Genfel Atebey
@nuramohammed246
@nuramohammed246 3 жыл бұрын
አንቺ ፍራንክ ስታደርጊው ከተናደደ ፍራንክ ነው ስትይው ቶሎ ይመለሣል አንቺ ግን ለምን እንደዚህ ታኮርፊያለሽ ፅጌ?
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 3 жыл бұрын
sorry sis ረጋበይ ለትዳረ ዋናው ትእግሰትነው ታጋሽ ሁኚ
@yaleenatyaleabathiwotchele841
@yaleenatyaleabathiwotchele841 4 жыл бұрын
i am first view wudoche wode bete geba blachuh demrung
@SalamSalam-qe8kc
@SalamSalam-qe8kc 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እንዴ ፅጌ
@edendaniel6235
@edendaniel6235 4 жыл бұрын
😍❤❤
@qatarqtr509
@qatarqtr509 2 жыл бұрын
😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍🌹🌹🌹🌹❤💗💓💖 የኔ ውድች
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c 2 жыл бұрын
ስወዳችህ
@getelakew9990
@getelakew9990 2 жыл бұрын
ፅጌ አለባበስሺን አስተካክይ በዛ ላይ አትቅበጪ እሺ
@mekadija5279
@mekadija5279 3 жыл бұрын
Kaykerta gaer meker yasfalgatal yalala naw mekulat sat aydalshe eraga bay esti
@bbyebbye6157
@bbyebbye6157 4 жыл бұрын
Tsigiye betam konjiye nesh
@asmaal8638
@asmaal8638 2 жыл бұрын
ኸረ ኮሜንቴች ተዋት እኛ ሴቶች የምንወደው እና ብዙ ጊዜ የማይቆጣን ሰው ሲሆን ነው ሚያቁነጠንጠን እኔራሴ ትዕግስት የለኝም ላለቅስ ነው ምደርሰው መልሳ የሱ ጥፋት አስመሰለችው 🤭😂😂😂😂😂😂😂
@user-to2hd5ii8f
@user-to2hd5ii8f 3 жыл бұрын
ዳኔ የዋህ ነው እቺ ልጅ አትገባውም አትነፋም ልጅቷ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
ቺኮች ምን ሆናቹ ነዉ የጡት መያዣሽ የናቶን ይሆናል የለበሰቹ በዝ አጋጣም ትንሽ ረጋ ብትይ ጥሩ ነዉ ፀጌ ዳን ግን 👍👍👍
@rehanaumer3634
@rehanaumer3634 2 жыл бұрын
Betam yemitasetelagn liji
@XayaatibrahimMaxamed-oh8sp
@XayaatibrahimMaxamed-oh8sp Жыл бұрын
ጠጌእረጋበይእወዳቺሃለሁ
@rafeeq9309
@rafeeq9309 3 жыл бұрын
ደግ አረካት😂😂😂😂
@weynilovetube9908
@weynilovetube9908 4 жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ግን ምን እና ምን ናቸው 😳😳😳
@anwaryasuf9914
@anwaryasuf9914 2 жыл бұрын
እንዳታይነትትግስተኛየለም
@sarasasa4454
@sarasasa4454 4 жыл бұрын
❤❤👌
@user-zz4qn6iw3m
@user-zz4qn6iw3m 4 жыл бұрын
ወይኔ ግን ቶሎ ነው ምትናደደው ፅጌ ይያችህ ዳኒዬ ሀሀሀሀ
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 2 жыл бұрын
ስወዳቹ
@Legna27
@Legna27 4 жыл бұрын
Tamralachu lealebabes tnkakyeeeeee!tishrtu
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 3 жыл бұрын
ፀጌ አመልሽ ምንድነው ውይ ስትጨንቂ
@bzbz3363
@bzbz3363 4 жыл бұрын
Anchi teregagi setastela
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 4 жыл бұрын
ልጆቹ ምንና ምንናቸው ለማንኛውም እረጋ በይ አትምላቀቂ ሴት ልጅ ቀስሥትል ነው ሚያሞርባት
@tubegingotube2199
@tubegingotube2199 3 жыл бұрын
Achiligi kibtetshi syamr
@asnaasna4215
@asnaasna4215 4 жыл бұрын
ፆግዬ ምነው ተገለበጥሽ
@lolman8495
@lolman8495 3 жыл бұрын
ጡትሺ አስተከከይ አንች ገልቱ ሴትዪ ስድብር ስተስጠለ ኤጭ አይጥ
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 жыл бұрын
ውይይ ጨቀጨካት ጎበዝ ነች በትግስት አዳመጠችህ እኔ ብሆን እሄን ያህል አልታገስም ትቸ ነው ምሂደው አሪፍ ብራክ ነው በርቱ
@salamsalam1942
@salamsalam1942 3 жыл бұрын
ደን ሰረክ እንኩሀን ደሰሊክ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ዉይ ጉድ
@aminaaly3098
@aminaaly3098 4 жыл бұрын
Wwwwaaaaawwww Desi yilal
@banchbanchu8773
@banchbanchu8773 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@user-hx2pe6ig8w
@user-hx2pe6ig8w 4 жыл бұрын
አቤት ትግስት ብሎ ዝም ነው
ፅጌን በድጋሜ ሰራሁላት
13:48
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 381 М.
ዳኒን surprise አረኩት
17:04
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 152 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 14 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
ተፋጠጡ ፅጌን ሰደበቻት የዳኒ ፍቅረኛ
13:11
Dagi D prank ተደረገ
28:28
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 594 М.
Ethiopian: Dani royal and tsge royal ሌላ ታሪክ !!!
8:06
Dani royal and Tsge royal
Рет қаралды 25 М.
አሁንስ በዛ
11:28
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 503 М.
የአጥር ወፍ አትስማሽ Hanna Yohannes:
27:36
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 343 М.
ዳኒ ሰው ገጨ 😢
9:39
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 340 М.
对待老人我们要多一点耐心和关爱#小丑#家庭#搞笑
0:54
家庭搞笑日记
Рет қаралды 21 МЛН
телега - hahalivars
0:58
HAHALIVARS
Рет қаралды 1,8 МЛН
Тупняк 🤣
0:11
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 916 М.