🛑 ዛሬ እቤቴ ምግብ ሰርቸ አበላኋቸው ሙያ እንደት ነኝ

  Рет қаралды 4,917

Awel

Awel

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ነዉ ያደነኩህ ሴትጋ ተደባልቃችሁ አልተመገባችሁ ቤቷቹን ካሜራ አላስገባችሁ ማሻአላህ ብል አፊያ ይህነዉ በራስ መብቃቃት ሳይቀላቀሉ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
ማሻአላህ ብል አፊያ ተዉ አወል አዳሜ ስተድ ጓኞየኞን ሙፍጅአ አርግልኝ ተዉ ስተየ ጠየኩህ
@እሙአሚር-ደ2የ
@እሙአሚር-ደ2የ Жыл бұрын
እኔያሳቀኝ ቤቱንየተጫውታችሁበት 😅😅😅 እዳው መኪምንአለችግን
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Жыл бұрын
ላሚ ቡራ አስመስሉታል እኔ ቤት ዝጉርጉርሴል አልወድም kkkkk
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Жыл бұрын
ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም አኪለል የሚን ፊይሉ በረካ በቀኝ የበላ በረካ አለዉ ብለዋል ሰለዋቱ ረቢይ ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም በቀኝህ ተመገብ በተረፈ ምግበል አፊያ ብያለሁ
@awelo6570
@awelo6570 Жыл бұрын
በቀኝ ነው እህቴ ካሜራው ነው በዚህ ዘመን በግራ የሚበላ የለም
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር
@FousiyaFousiya-p5e
@FousiyaFousiya-p5e 9 ай бұрын
صلى الله وعليه وسلم🎉🎉🎉
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
ማሻአላህ ሞያ👌👌👌👌
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Жыл бұрын
ብልአፊያ አፌውሀሞላ ማሻአላህ የኢቶሥጋ ይጣፍጣል
@አለውያ
@አለውያ Жыл бұрын
ማሻአላህ፡ብልአፊያ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሞያ እኮ ሴቶችን በልጣችኃል ወንዶች አከታተፍህ ይለያል ትንሽ ዘይት በዛ አለ እንጂ ቆንጆ ነው ብል አፊያ ልጅህ ደሞ ናፍቃኛለች ካውሰርን አምጣልን ❤❤
@bint.seid.
@bint.seid. Жыл бұрын
ደረሤ የታለ ዛሬ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
ማሻላአላህይጨምርልህ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Жыл бұрын
ሽኩት አከታተፍ ማሻአላህ ግን ለጂህ ፈርቸ ነበር
@himkg-w1k
@himkg-w1k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@እሙሂራ
@እሙሂራ Жыл бұрын
ማሻአላህ አከታተፍትጠላለህ
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu Жыл бұрын
ብል አፊያ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
👍👍👍👍
@mahbubhamed8538
@mahbubhamed8538 Жыл бұрын
ዘይት በዛ
@h4065
@h4065 Жыл бұрын
አከታተፍ ዋው ነህ
@عبدهمحمد-ن5ث8ث
@عبدهمحمد-ن5ث8ث Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@himkg-w1k
@himkg-w1k Жыл бұрын
ስትከትፍ ኧር ቀስ እኔ መፍጫ የሚባል አለ አላቅም መክተፍ 😂
@himkg-w1k
@himkg-w1k Жыл бұрын
ይህን ልጅ የት ነው የማቀው ግን እያኩት ጠፍብኝ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ Жыл бұрын
ገራዶ 😂😂😂😂ነዋ
@himkg-w1k
@himkg-w1k Жыл бұрын
@@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ አወልን አይደለም ያኛውን፡ነው😁
@ተሚማአብዱ-ቐ4ረ
@ተሚማአብዱ-ቐ4ረ Жыл бұрын
Masha allah
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
ኪሎሽኩርት 80 bir
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج Жыл бұрын
ማሻአላህ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
👍👍👍👍
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
የዛሬው የራት ግብዣችን😬
10:59
Awel
Рет қаралды 61 М.