✈️ዛሬ ከፈኪ ጋር ከባድ ጭቅጭቅ ተፈጠረ|| እኔነኝ ምድርህ አከች

  Рет қаралды 140,967

AHMU-አህሙ

AHMU-አህሙ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 3 ай бұрын
ክርስቲያን ነኝ አለባበስሽን ግን እወድልሻለሁ 👌❤
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ያተም ታምርራላች የኔቆውች
@መሬምሰለምቲዋ
@መሬምሰለምቲዋ 3 ай бұрын
አላህ ቅኑን መንገድ ይምራሽ
@Kedija-hu7dx
@Kedija-hu7dx 3 ай бұрын
ማሬዋ ክርሥቲያን ብቶኒም እኮ ተገላለጡ አይልም እና ማሻአላ ብያለሁ ለአሥተያየትሽ ያኔ መገላለጥን አለመምረጥሽ
@ZINTMOHMMEDYoTube
@ZINTMOHMMEDYoTube 3 ай бұрын
እደዚህ አትበሉ በዲብቅዱአ ነዉ የሚደረገዉ​@@መሬምሰለምቲዋ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 3 ай бұрын
@@መሬምሰለምቲዋ አረ ወየሁ ጀመረቻችሁ ልታበላልጡ 😳
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 3 ай бұрын
አግባትና እቤትህ ውሰዳት ይጋቡ የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን. አለበበስሽ 100 መቶ በርሰት ነው በርቱ ደግሞ ገር የዋህ እርሁርሁ ትእግስት የመሞላብሽ ቆጆ ደርባባ ነሽ 👌👌
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 3 ай бұрын
እኔም በጣም የምሳሳለት ኦሮቶዶክስ ጓደኛ አላቺኝ በስርአት የተነፀች የኔ ሰዉ አክበሪ❤❤❤
@Hajira.33
@Hajira.33 3 ай бұрын
@@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠእዳትሳደቡ ክርስቲያን ሴቶች ጥያቄ ልጠይቃችሁ በኛ በእስልምና ሴት ልጅ ጅልባብ ሰፊ ልብስ ጠርሀ ኒቃብ መልበስ በቁርአን ላይ ግድ ተደርጎብናል ግን የማይለብሱ አሉ አላህ ይዘንላቸው ወደጥያቄየ ስመጣ በናተስ ሴት ልጅ ሰፊ ልብስ መልበስ ክልክል ነውደ? ይሄን ያልኩበት ምክንያት ክርስቲያን ሴቶች በሙሉ ማለት እችላለሁ እደማየው ሱሪ አጭር ቀሚስ ፀጉራቸውን እያሳዩ ነዉ የሚሄዱት እድህ መሆን ይፈቀድላችሗል ወይ ወይስ ሙሉ ክርስቲያን ሴቶች ታዛዥ አይደላችሁም ??
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 ай бұрын
ሳህ አለባበሷ።በጣምያምራል የኔማር
@حواءوركوه
@حواءوركوه 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ايمانايمان-ع5ه
@ايمانايمان-ع5ه 3 ай бұрын
ግጥሙ ቆጆነዉ ❤❤❤እናተም ሸበላ ናችሁ ተጋቡና አብራችሁ ኑሩ ደሰታው እደዛነዉ🎉🎉🎉🎉
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 3 ай бұрын
እሷ ሰለቶጎዳች አተ ከምታደርግላት ነገር ተነሰታ ፍቅር እንዳይዛት የራሰህ ህይወት ካለህ ራቃት ፍላጎት ካለህ ደግሞ አግባት ።።።
@ZeynebaUomer
@ZeynebaUomer 3 ай бұрын
እውነትሽንነው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 ай бұрын
ወንዶች ቢወዱሽ ራሱ ውደታቸውን ደብቀው አንችን ለማሰቃየት ።። ።።።።
@ZenbZenba
@ZenbZenba 3 ай бұрын
6:15 እዉነተነዉ​@@ZeynebaUomer
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 ай бұрын
ቤተሰብ ብንሁን ውዴ
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 3 ай бұрын
ትክክል
@seadaJemal-ym8zp
@seadaJemal-ym8zp 3 ай бұрын
ከጊዜ በሃላ የተመቻችሁን ብትኖሩ እናተ ናችሁ ፈኪዬ የኔ አስተዋይ ትመችኛለሽ
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 3 ай бұрын
ማሻላህ አላባስሽ ቃጢይባት (🌹ኒቃብ ጅልበብ ስጦታ 🌹 ) ገዝታህ አልብሰት ያምትሉ🌹 ብትገቡ ዳሞ ማሽ አላህ ነበር ወዳ ሃለል ቢቃያር
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 3 ай бұрын
Eshi atlma
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 3 ай бұрын
kkk ብቻ ጥያቄው ይቅራብለት
@HalimaHussain-e6y
@HalimaHussain-e6y 3 ай бұрын
Faki yen mari ❤❤❤❤❤
@RabiAbdu-s8s
@RabiAbdu-s8s 3 ай бұрын
ቁርአን ስጣት ስጦታ🎉🎉
@ApnaTe
@ApnaTe 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
@እሙፍትህያ
@እሙፍትህያ 3 ай бұрын
አህሙን እና ፈኪን የሚወድ እሠኪ ላይክ ያደረገ እኔ እወዳቹሁ አለሁ ከኔ የበለጠ አላህ ይወደዳቹሁ ኢንሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 3 ай бұрын
አህሙን ና ፈኪን የምትወዱ እስኪ በላይክ 👍❤ስታምሩኮ❤
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
🤩🤩🤩🤩
@KamilaGafar
@KamilaGafar 2 ай бұрын
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 2 ай бұрын
@@KamilaGafar 🤩🤩🤩🤩
@DgDh-sd9yq
@DgDh-sd9yq 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ፈገግታቸው አህሙ እና ፈኪ ይጋቡ እምትሉ ባላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@SusuHesen
@SusuHesen 3 ай бұрын
ፈኪናአህሙ ስታምሩበሀላልአንድ ሁኑ ❤❤❤ታምራላችሁ50k አስገቧቸው
@HabibaAbdulla-r8k
@HabibaAbdulla-r8k 3 ай бұрын
ግጥሙ ምርጥ ነዉ ከሁሉ አተ አንደኛ ወንድሜ ስወዳቹ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsnaKemal-qd9hn
@AsnaKemal-qd9hn 3 ай бұрын
የዋህ ናት እናም ልጅ ናት አደራቹን ፈጣሪያችሁን እንዳታስቆጡ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ የኛንም ያሳምርልን❤
@HALIMA-tk8no
@HALIMA-tk8no 3 ай бұрын
👍
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 3 ай бұрын
ልጅቱ ብልህ ናት ታሰታውቃለች አላህ ከተኮለኛ ሰወች ይሰውርሸ የኔዋ ጎጃሚት ደሜዋ❤❤❤❤❤
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@AsnaKemal-qd9hn
@AsnaKemal-qd9hn 3 ай бұрын
@@AliMohammed-t3w yaskal lij gande new yalew new 😉
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
@@AsnaKemal-qd9hn 🌹🌹🌹🌹👍
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
አህመድ በአላህ አገባት ደመ ስታምሩ መሸአላህ ሁለት ሸበላ አለባበስሺን በዙሁ ቀጠይበት የኔ ቀመም ❤❤❤
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 3 ай бұрын
ማነው አለባበስዋ የተመቸው እደኔ ማሽ አላህ
@HaleemahHusin
@HaleemahHusin 3 ай бұрын
አለባበሶ ማሽአላ❤❤❤❤❤
@msgjh3659
@msgjh3659 3 ай бұрын
ተመሰቀያዉነዉ ማር እሷ ቆጆ ሰለሆነይነዉ❤❤
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 3 ай бұрын
ፍኪ እባክሽ እራስሸን ጠብቂ የኛወዶች ሰንወዳቸው ይቀባረራሉ በፍቅር እዳትጎጂ አተ አህመድ የምታረገው ነገረ ሁሉ የፍቅር ነው ልጅቷን እዳትጎዳት አደራ ፍላጎት ከሌለህ እራስህን ከሷ አርቅ
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ ቤተሰብ እንሁን
@zainabdawd999
@zainabdawd999 3 ай бұрын
እኔም ፈርቸላት አለሁ ምክንያቱም ለፋጡማ ክብር የለለው ለአይሻ ክብር አይኖረውም
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 3 ай бұрын
እኔምፈርቻለሁ ድጋሜልባን እዳይሰብረው የስከዛሬዉ ያሳለፈችው ይበቃል ስታሳዝን በስስትነው እማያት የኔእህት አላህ ይጠብቃት
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
ቢጋቡልን ደስስ ይለናል እምትሉ በእውነት👍❤
@rabyasaed4779
@rabyasaed4779 3 ай бұрын
ማሽአላህፈኪያ የኔዉድእህትአላህይጨምርልአለባበሥሽ አህመድወድምአተምጠብቃትከህቶችህእዳትለያት የምርታምራላችሁ
@HappyCougar-kp5cp
@HappyCougar-kp5cp 3 ай бұрын
እዝ ቤት ፈቅረ የሸታል የምትሉ በለይክ አሰዩኛ
@zumrahassen
@zumrahassen 3 ай бұрын
ክክክክ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 3 ай бұрын
ክክክ😂
@ነኝየአላህባርያ
@ነኝየአላህባርያ 2 ай бұрын
ማሻአሏህ እውነቴነው ምልህ ምርጥ ልጅ ናት እስኪ አበስራት አግባትም በዛላይ ጠካራ ናት አላህ ይጨምራችሁ ኢማንም ኢስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo 3 ай бұрын
ማሻ አላህአለባበስሽ ለሌሎች ሙስሊም እህቶች አሪያ ትሆኛለህ ሰላምታችሁ ሁሉ ስረአት በተሞላ አላህ ከዚህ በበለጠ ሀያውን ይጨምርላችሁ
@yarab4997
@yarab4997 3 ай бұрын
በትክክል ያች ኮተት ሶፊያ ከዚች ትማር
@Zhrah-e6z
@Zhrah-e6z 3 ай бұрын
እረያችንስባላያትእፈልጋለሁወላሂ​@@yarab4997
@زمزمأمخالدأمدحوم
@زمزمأمخالدأمدحوم 3 ай бұрын
አወ ወላሂ ኒቃብና ጅልባብ አቤት መሰተር እንዴት ደስ እንደሚል ወላሂ እህቴ የተላጠ ሙዝና ያልተላጠሙዝ ቢቀርብልሽ ማንኛውን ትመርጭ አለሽ ያልተላጠውን አደል አሏህ እንዲመርጥሽ በአደባባይ እንደሱ ሁነሽ ከምትዘልቂ ጅልባብና ኒቃብ ልበሽ አሏህንም ታስደስችው አለሽ በዛን ላይም ማንንም መፈተን አትችይም ሲትራ ነው ውዶአ እህቴ ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ እህታችሁ Z
@user-hl2gq6pr2z
@user-hl2gq6pr2z 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 ай бұрын
አንዱን ባሏን የፈታችዉ ተሸፈኒ ብሎኝነዉ ብላለች አላሕ ይዘንልን ድንያለዉባል ይወፍቀን
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
@محمدعبدالله-ج5ه8ج 3 ай бұрын
ልክ ነህ ጎበዝ ሁሌም ከጎኗ ሁን🥰🥰🥰
@AgzegneElahi
@AgzegneElahi 3 ай бұрын
ማሺ አላህ ፈኪየ የኔ ቆንጆ አለባበሰሺን እንዳትቀይሪ አደራ❤❤❤❤❤❤❤
@AileenJoyPorras
@AileenJoyPorras 3 ай бұрын
እች ውብ የሆነች ልጅ ተጋቡ ታምራላቹ ማሻላ ማሻላ ተባረከላ በየቀኑም እንጠብቃለን ፈገግታቹ ሲያምር አላህ ፍቅር በፍቅር ያርጋቹ በዲን በእማን ያርግላቹ እንሻላ ♥️♥️♥️🎉🎉🎉
@rabiyahasen8624
@rabiyahasen8624 3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ በሰላምታ ሥጀምሩ ሶፊና ቶፊቄም ከነፍኪና አሙ ተማሩ የአላህ ሰላምታን እሺ
@SaadaYusef
@SaadaYusef 3 ай бұрын
ቢጋቡልን ዴስስስ ይለናል እምትሉ ስውዳቹሁ ላይክ😢❤🎉
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
ይመጣጠናሉ የምር በሆነ❤
@saleemaababa3596
@saleemaababa3596 3 ай бұрын
ይጋባሉኢሻአላህ
@SaadaYusef
@SaadaYusef 3 ай бұрын
@@AlAlmas-xf6vw በጣም
@SaadaYusef
@SaadaYusef 3 ай бұрын
@@saleemaababa3596 ኢነሻአላህ
@ezs530
@ezs530 3 ай бұрын
ምናገባን😅
@zaza-p4k
@zaza-p4k 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሁለቱም ምርጥ ግጥም ነው አህሙ ገጣሚው
@MisCo-s3e
@MisCo-s3e 3 ай бұрын
ኮሚንተሮች ግን ተጋቡ ተጋቡ አይሰለቻችሁም እነሱስ ለምን ይሸማቀቃሉ ስራ እኮነው የያዙት ይስሩበት አትረብሿቸው ፈኪዬ የኔ ውብ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤
@NajatNajat-un2cl
@NajatNajat-un2cl 3 ай бұрын
ሰህ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
ለይልኝ የኔዋ ጥቅሽ❤👈
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
ተጋቡ ግን የተስበረ ልባን ልትክሳት ነው❤
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ትመቹኛላቺሁ እሥኪ ተጋቡ በአላህ❤
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z 3 ай бұрын
በአለህ አይበልም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
በለዉ ምሁነሸ ነዉ በአላህ ነዉ እኮ ያልሽዉ🤔
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 3 ай бұрын
የምር ብትጣሙሩ. ስታምሩ❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች በአጭር ግዜ ተወዳጅነትን እያተረፋችሁ ነው በርቱ 😍ፎንቃ እየሸተተኝ ነው ወገን ❤❤❤
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 3 ай бұрын
ወይኔ የዱላውነገር አህሙ ተው ቃልህን አክብር መጋረጃውን ግዛላት 🤣🤣🤣🤣🤣
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 3 ай бұрын
ብደወውን እስከመጨርሽ አዳጡ😮
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 3 ай бұрын
@@Ruki-v3q አይቸዋለሁ ቤት ልቀይር ነው ብላለይ
@qeew2686
@qeew2686 3 ай бұрын
እኔ😂😊
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 ай бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ
@saeedalderei541
@saeedalderei541 3 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት አብሽሩ ግጥሙ ደሞ በጣም ነው የሚያምረው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ስጠብቅ የአመሸ😂😂 በግዜ ልቀቁ ከአሁን በሆላ✊✊✊😂😂😂😂
@አይሻነኝ
@አይሻነኝ 3 ай бұрын
እኔ
@አይሻነኝ
@አይሻነኝ 3 ай бұрын
ደምሪኚማሬ
@ያረብአተእረዳኝ
@ያረብአተእረዳኝ 3 ай бұрын
ወላሂ እኔ😂😂😂
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx 3 ай бұрын
አህሙተጋቡ፠ፈኪቆጆነትማሺላህ❤❤❤❤
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js 3 ай бұрын
አኔ👀
@madinamed5487
@madinamed5487 3 ай бұрын
ፈኪያ ቁረአን መሆን አለበት የምትሸልሚው እኔ ኮሜንት መስጠት አልወድም ነበር
@AileenJoyPorras
@AileenJoyPorras 3 ай бұрын
ግጥሙ ያበደነው የግጥም 1ኛ ነክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hawakindu
@hawakindu 3 ай бұрын
Mashalah are wudochiye halal adirgut wolahi des tilalachuh❤❤❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 3 ай бұрын
አለባበስሽ ማሻአላህ የኔ ዉዴ 🥰🥰🥰
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
ደህናቤት ደህናጎረቤት አላህ ይስጥሽ ያለሽበትን አታስተዋውቂ ስውአይታመንም ያገኘሽውን ሰው አትመኒ አላህሰብስቦየሚይዘውን ሷሊህ ባልይስጥሽ ድንሽን ተማሪ
@Firoz-i9z
@Firoz-i9z 3 ай бұрын
ቀን ሙሉ ስጠብቅ ነው የዋልኩት❤❤❤ ሁለታችውንም እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 3 ай бұрын
ከከከከእኔሥ ብቶይ
@emanselam7146
@emanselam7146 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ አላህ አነድ ያረጋቹ እንሻ አላህ❤❤❤🎉🎉
@S-sis
@S-sis 3 ай бұрын
ጌታን በጣም ነው ምዎዳችሁ አሁንም በርቱ ጠንከሩ 🥰🥰❤️❤️
@UragweenUnaware
@UragweenUnaware 3 ай бұрын
ፈኪዬ አህሙ ትክክል ነዉ ሴት ልጅ አፍቅራዉ የምገባ ከሆነ ትጉዳለች ትክክል ነዉ የምትሉ ላይክ👍
@MimiTadele
@MimiTadele 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች ስታምሩኮ አህሙ ፕልስ ልቧን በደንብ ጠብቃት ደግሞ ሁለም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤🎉🎉🎉
@genetketemawu
@genetketemawu 3 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ ድምቅ ነው ያላችሁት አለባበስሽ ዋው
@tigdisfazer265
@tigdisfazer265 3 ай бұрын
👉👉👉እህቴ ትንሽ ተረጋጊ የሆነ የመቅለብለብ ፀባይ አምጠሻል መረጋጋቱ አይከፋም ከመላስሽ ቀነስ የግል አስተያየቴ ነው
@HdyggFughhh
@HdyggFughhh 3 ай бұрын
ሳህ
@ሥደትመምህሬነው
@ሥደትመምህሬነው 3 ай бұрын
,tekekel
@EmanAlwe
@EmanAlwe 3 ай бұрын
ሳህ
@trufatargaw593
@trufatargaw593 3 ай бұрын
Lek nesh ye ehetawi meker new👍👍👍👍yemchesh (yemech)
@SurprisedArchery-zs2mw
@SurprisedArchery-zs2mw 3 ай бұрын
ትክክል
@ZinetTefera-wp8up
@ZinetTefera-wp8up 3 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የምታምሩት ወላሂ ተጋቡ አላህ ያዋዳችሁ ተመችታችሁኛል
@munajanuri5973
@munajanuri5973 3 ай бұрын
አህሙን እና ፈኪ የምትወዱ❤❤
@محبوبهمحمد-خ8و
@محبوبهمحمد-خ8و 3 ай бұрын
ማሸአለሕ እሕት ወድማችን አለሕ ዪጨምርለቹ ማጨረሸቹን ያሠምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 3 ай бұрын
አደራ እዳጓት ልቦን ጠብቅላት በጣም ታሳዝ ነኛለች እራስሽን ጠብቄ ውደ❤❤❤❤
@sadaShelemu
@sadaShelemu 2 ай бұрын
🎉
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 3 ай бұрын
አሙዬ እንዳለ ሁኖ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ከጓንሽ ነዉ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Samira-o1q
@Samira-o1q 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስይላል አላህ በሀላል አንድ ይድርጋችሁ 💕 አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲❤️🌺
@FAKEYASHOW-z4h
@FAKEYASHOW-z4h 3 ай бұрын
As wr wb AHMUU Fakeya Fudhii wollahii Akka ijollee media irra mitti kabaja wohii qabdii Amantii isitifis waan bakaja qabduu fakkati namni Amantii ofiti Kabaja qabumo Hadha ijollee gaarii ta'uu Dandesii kanaf Fakii fudhii ishii❤❤❤❤
@NassrenNassren-o7z
@NassrenNassren-o7z 3 ай бұрын
በጉጉት የሚጠበቅነገርነው አላህየጠበቃቹ ❤❤❤❤
@ZainabZ-c3l
@ZainabZ-c3l 3 ай бұрын
ግን እማታገባት ከሆነ ከሳጋረ ብዙመቀረረብ ጥሩአይደለም ድናቺንም አይፈቅድም ምታገባት ከሆነ ኔካ መደረግአለበት ቶሎ
@Fatumaeman
@Fatumaeman 3 ай бұрын
ጠክሩ ሀባይቢ አብሽሩ ግጥሙን በተግባር 👌 እሺ አህሙ❤
@eexx706
@eexx706 3 ай бұрын
ማሸዐሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይላል❤
@DahaboSeid
@DahaboSeid 3 ай бұрын
አህለን አህሙና ፊኪ ወአሌይኩምሰላም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጦቹ ግጥሙ አላማረኝም ቶሎ በል አህሙ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንዳታመልጥህ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ኘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ኘ Ай бұрын
❤❤❤የአላህ ይህንን ፍቅራቺሁን መልስላቸው ያከሪም ፈገግታቺሁ በጣም ያምራል ❤❤❤
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs Ай бұрын
አሚን
@Zabida-g1q
@Zabida-g1q 3 ай бұрын
ቤትሽን ስቀይሬ መግቢያው እና አከባቢውን እባክሽ ቢዶዎ ላይ አታስቀርጭ በጣም ነበር የምፍራው ለወደፊቱ አታስቀርጭ ቤዶ ከሰራሽ እቤት ውስጥ መግቢያውን እና በር አከባቢውን አታሳይ
@ZeynabSeid-k4h
@ZeynabSeid-k4h 3 ай бұрын
ትክክል
@ZaharaMustafa-vw5wm
@ZaharaMustafa-vw5wm 3 ай бұрын
Jazakumullah kerin enemi batme now ye mefaralate Allah yetabekate
@AliMohammed-t3w
@AliMohammed-t3w 3 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@VmfGlhki
@VmfGlhki 3 ай бұрын
ትክክል
@FathimaBh-w8e
@FathimaBh-w8e 3 ай бұрын
ፈኪየ የኔ ዉብ ወለሂ በጣም ነዉ እምወድሽ አይዞሽ እሽ ወዴ ራስሽን ጠብቂ ሀቢቢቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@Jkeesum
@Jkeesum 3 ай бұрын
❤❤❤አቤት ስታምሩ ትመጣጠናላችሁ
@WeynshetFentaw-c5d
@WeynshetFentaw-c5d 3 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤ፈኪየ አለባበስሽ አላህ ይጨምርልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አህሙየ ደግሞ ማሻአላህ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ባንድ ያድጋችሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤
@tofikbedru8905
@tofikbedru8905 3 ай бұрын
በደንብ ልክ ነህ አህመድ ጩቤ ሚያማዝዝ ልጅ ነው አንቺም በጣም ቀልጣፋና ቆንጆ ነሽ ሆኖም ሽማግሌ ልከሽ አግቢውና ታሪክ ስሪ በተረፈ ሠው እንደሚወዳችሁ ሁሉ አላህ ይውደዳችሁ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 3 ай бұрын
😂😂😂😂ሽማግሌ ላኪ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 ай бұрын
ጉድ እኮነው ጭራሺ እሷው ልካ
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 3 ай бұрын
ዉይ😂😂😂😂😂
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 3 ай бұрын
አረ ሞትኩኝ ለካ ከባጃጂቱ ሗላ ብቻ የተፆፈ አይደለም ሽማግሌ ልከሽ አግቢኝ ሢሉ ገርሞኝ ነበር😅😅😅😅
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 3 ай бұрын
ማሻአላህ አለባበሧ ሥርአቷ ሢያምር አህሙ አተም ምርጥ ልጅነህ ግን ልጅቱ ከጅህ እዳትወጣ እሠብበት ታምራላችሁ በቃ ተጋቡ ❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም ፈርቼልሽ ነበር ቤትሽ ስለታየ ቃለ መጠይቅ እተደረግሽበት ቪዶ ላይ ቀይሪዉ ደሞ 19ኛ ፎቅ ላይ ነዉ ሊፍት እንኳ የለዉ ደረጁ ለጤናም ከባድ ነዉ
@ahmada9404
@ahmada9404 3 ай бұрын
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 3 ай бұрын
ሁሌም መግብያቹን በአላህ ሠላም መዝጊየቹን በአላህ ሰላም አድርጉ ያኔ ምርጦች ወላሂ ደስ አለኝ ፈኪ ያኔ ውድ እህት በዚው አለበባስሽ ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሚስክያሲን
@ሚስክያሲን 3 ай бұрын
በጣም ታም ራላችሁ ተጋቡ ፈኪየ ቤትሽን ልቀይሪ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ጨቆኝ ነበር አላህ መልካሙን ቤት ይግጠምሽ የኔ ዉድ ጠክሪ አህሜ አደራ ፈኪን❤
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 3 ай бұрын
ማሻአላህ ሁላችሁም ምርጥ እህታችን እና ወንድማችን ናችሁ ከሞላማ ከዛም በላይ ማድረግ አለብህ
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy 3 ай бұрын
የኔ ተናፋቂዎች ❤እንኳን ደና መጣችሁ😍ወይኔ ፈኪ የዱላው ነገር 😂😂😂
@ሱሱነኝየመድናዋ
@ሱሱነኝየመድናዋ 3 ай бұрын
😂😂😂
@ፍቅርከወሎልጂ-ቨ3ቀ
@ፍቅርከወሎልጂ-ቨ3ቀ 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደሥሥትሉ ግን አሥተያየቱ ያፈቀራት ይመሥላል ኢሻአሏህ እደምትጋቡ ተሥፋ አለን እኛ የመዳም ቅመሞችም እናበረታታችኋለን እሥኪ ኒካህ አርገዉ አብረዉ ቢሠሩ ደሥ ይላል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ?
@ikhram9160
@ikhram9160 3 ай бұрын
ማሻ አላሕ ስታምሯ🌹🌹🌹🌹🌹
@AaAa-v4y1e
@AaAa-v4y1e 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ነዉ ግጥሙ ደሞ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማለታችሁ ደስ ይላል ወላሂ
@fufutube2
@fufutube2 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ተጋቡ ውለዱ ታምራላችሁ ኑሩልን እንወዳችኻለን እስኪ ላይክ ግጩኝ❤❤❤😂
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 3 ай бұрын
ስታምሩኮ በጣም ነው የምወዳችሁ❤
@حياةنور-ظ3ت
@حياةنور-ظ3ت 3 ай бұрын
ወላሂ አህመድ አናደድከኝ ስጠብቅ አምሽቼ መዳም ጠርታኝ ዞር እላለሁ አዳሜ በኮመንት አጥለቅልቀውታል ተናድጃለሁ ላይክ አድርጉኝ😂😂
@Faisal-z5b
@Faisal-z5b 3 ай бұрын
ምን አናደደሽ ደርሰሽባቸዋል አላመለጡሽም እኔም ሠብስክራይብ አርጌሽ አለው አብሽር
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 3 ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞሺ😂
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 3 ай бұрын
ጉድ የወሬ ጥማት ሊገለን ነው😂😂
@حياةنور-ظ3ت
@حياةنور-ظ3ت 3 ай бұрын
​@@Faisal-z5bአመሠግናለው ፈይሰልየ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
ሀማም ነኝ ለምን አላልሻትም😂 ❤
@hayuye
@hayuye 3 ай бұрын
ፈታ የምታረጉኝ ተመልኳቾች ማጋባት ማፍታት ነው አደለ ስራችሁ አይይይ ትዳር እኮ ቀልዲ አደለም እረ ተው እሷ አሁን ፈታ ትበልበት ሆ ትደርሳለች ደሞ ለራሷ ከፈለገች ትጀወዝ ምን አገባን እኛ በርበሬ እንል ሺሮ🎉🎉🎉
@مكيهمحمد-ص1ف
@مكيهمحمد-ص1ف 3 ай бұрын
ፈኪ አህሙን ትወደዋለች የምትሉ ላይክ በጣም ተከራከረች እኮ❤
@anshamohamed27
@anshamohamed27 3 ай бұрын
ቀላል ገብቶላታል ግን እንድታወቅባት አትፈልግም😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
አረ ይሥርበት ተዉ 😂😂
@anshamohamed27
@anshamohamed27 3 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr መች አይስራ አልን አትሽኮርመም እንዳያመልጣት ነው ያልነው በሀላል አጥብቁት ይበልጥ ያምርባችኃል ነው ያልነው😋ፍቅር ይዞን አይተነው ነበር አንድ ሰሞ😝😂😂😂
@أكرام-خ2م
@أكرام-خ2م 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሀኪምነቹ
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነሽ የፈኪ ህይወት በጣም አሳዝናኝ ነበር እንዲህ ፍክት ብላ ስላየኧት ደስ ብሎኛል ብትጋቡ ደስ ይለኛል ጥሩባል ብትሆንላት
@አላህወ
@አላህወ 3 ай бұрын
ፈኪ፡ይቅርታ እና ስታወሬ፡ በርጋታ አውሬ በመቀጠል ማሻአላህ አለባበስሺ❤❤፡እናም፡በርቱ፡ስጦታ፡ከሰጠሺው፡ደግሞ፡የአላህንቃል፡ነክ፡ስጪው❤❤❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር ሰነ አለባበሷ ፈኪየየየ ብትጋቡ ግን የበለጠ ደስ ይላል አህሙ
@ZeharaSheferawe
@ZeharaSheferawe 3 ай бұрын
ፊኪ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ ❤❤❤
@اااا-ل6ز1ظ
@اااا-ل6ز1ظ 3 ай бұрын
ማሻአሏህበጣምደስትላላችሁአሏህይጨምርላችሁ
@SemSamuti
@SemSamuti 3 ай бұрын
ሁለታችሁም ውብ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሸ ማማየ ከመጥፎ ነገር አደራ አህሜ ከጎኗ ሁን ደዚህ ዳማረባት መንገዷን አንዳድ ሰዋች ዳያጠሟት
@alemituali6406
@alemituali6406 3 ай бұрын
በርቱ። ትችያለሽ ጠንክሪ።ነገ ሌላ ቀን ነው።
@FaizaMuhammad-ob8fk
@FaizaMuhammad-ob8fk 3 ай бұрын
Mashalla bayye bayye namatti toltu walhi
@ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ
@ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ 3 ай бұрын
ወላህ በጣም ታምረለችሁ አትለየዩ በእዉነት እስላም ህይወቴ ♥♥
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 3 ай бұрын
ፈክ የኔ ዉዲ ሲዎዲሺ❤❤❤❤ ሴት ልጂ ጠንከሪ ሲትሆን ነወ ደሲ የምለኝ የኔ ዉዲ ጎበዚ ጠንከረ ሁኝ ከአንቺ ቢዚ እጠቢቀለዉ ❤❤❤❤በጠም ነዉ ምዎደቹ❤❤
@Eman-wo8cl
@Eman-wo8cl 3 ай бұрын
የምር በጣም ነዉ ደስ የሚሉት ይጋቡ የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lq7mf6if9h9
@user-lq7mf6if9h9 3 ай бұрын
የኔ ዉዶች ወለሂ ታፈቃርቹ ለማየት የበቃን❤❤❤❤❤😂
@RrrrRttt-sj1wx
@RrrrRttt-sj1wx 3 ай бұрын
ፈክእነ አህመድ ወለሂ በጠም ደስ ይለኝ ነበር ቢትገብ አለህ በሀለል ይወፊቀቹ የረቡ❤❤❤❤❤ እስለመዊ አለበበስን አቢሪተት የከፊር ሱነ አተሲዘት የነቢዩን ሱነ አስተሚረት የረስ ከደረከት በደበበይ አተስገልጠት የረሱልን ሱነ አስጠንቅቀት ❤❤❤❤
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 3 ай бұрын
ማሻአላ ደሥሥ ሥትሉ አሠላሙ አለይኩም ሥትሉ😍😍😍😍
@alamshah560
@alamshah560 3 ай бұрын
ወላሂ ማሻላህ አለባበስሽ የኔ ቆጆ እንደ አትቀይሪዉ❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 3 ай бұрын
ማሻ አላህ. ተጋቡ. ታምራላችሁ❤❤❤🎉🎉
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 3 ай бұрын
በርቱ ጠክሩ❤ የኔቆጆ❤ ታምሪያልሽ አለባበስሽ ቀጥይበት❤
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 3 ай бұрын
ግጥሙ ምርጥ ነው
@zahraahmed2658
@zahraahmed2658 3 ай бұрын
ወሏሂ አህሙ ማሻአሏህ ደስ ትላላቹሁ እህቴን ቁጭ አለባበሷ ፈገግታዋ ራሱ ደስ ሲል❤💚
@MymonhHasan
@MymonhHasan 3 ай бұрын
አሪፍነው ግጥሙ
@fhussen
@fhussen 3 ай бұрын
እዚህቤት ሥገባ ደሥ የሚለኝ ነገር አሠላሙአለይኩም ሲሉ ልቤ ትርትር ይላል❤❤❤❤
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
ለዛ
Рет қаралды 528 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 29 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
የአህሙ አፍቃሪ ፈኪ ፊት አዋረደችው😱||ፈኪ ተናደደች😡
24:52
እየወደድኩህ ማጣቴ ግድ ነው💔🥹
22:13
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 70 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН