ዛሬ ሚስቴ አሳዝነችኝ አልቅሰች ኡፍፍ ብቃኝ አልዛሬ 😭

  Рет қаралды 51,024

Dawud Tube

Dawud Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 414
@DawudTube
@DawudTube Жыл бұрын
ማንኛውንም እቃ ማዘዝ ለምፍልጉ #0920868952# በዚህ አናግሩኝ መልሴ ፈጣን ነው
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
ረእናተስ ምኖቹ ናችሁ እደው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
​@@የኮሜቶችታዛቢሁለታችወምልጀንታችወአልጨርሱም
@aliaalnuaimi5388
@aliaalnuaimi5388 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወንድሞቻችን 😢😢😢
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
እኔ ግን ዳውድና ጀመል ለሴት ልጅ ክብር ይኑራችሑ ሴት ልጅ አትረገጥም አትሰደብም አትመታም በቀልድም ቢሖን
@S.E.S884
@S.E.S884 Жыл бұрын
ትንሽ ስግጥና አለባቸው እኮ
@xoxo7068
@xoxo7068 Жыл бұрын
ሰገጤናቼዉ፡፡ምንያሁንአያዲረስነዉ፡ሰገጤወዲ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Жыл бұрын
@@xoxo7068 ክክክ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Жыл бұрын
@@xoxo7068 ክክክ
@saw430
@saw430 Жыл бұрын
❤ትክክል ወላሂ
@zikratube1892
@zikratube1892 Жыл бұрын
ማነዉ ወደ ሀገር መግባት እያሰበ የሀገራችን ሰላም በማጣቱ መግባት ያስጠላዉ ጎራ በሉ ወደ ቤት
@Samurai-us5ru
@Samurai-us5ru Жыл бұрын
አይይይይይሰ
@zikratube1892
@zikratube1892 Жыл бұрын
@@Samurai-us5ru ደምሪኝ ሰሙዬ
@HabibaMohamed-vf7us
@HabibaMohamed-vf7us Жыл бұрын
እኔ
@halimaali9837
@halimaali9837 Жыл бұрын
እኔ😢
@zikratube1892
@zikratube1892 Жыл бұрын
@@HabibaMohamed-vf7us ደምሪኝ ማሬ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Жыл бұрын
አሚን
@عليعبدالعزيز-س8ل
@عليعبدالعزيز-س8ل Жыл бұрын
👍
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ያልፊል
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 9 ай бұрын
አርጌልሻለሁ❤
@aliaalnuaimi5388
@aliaalnuaimi5388 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ በትዳራቸውላይ አደጋ. እየሆነ. እያዩ. ሁሌ. መጃጃል. ሆ. በቃ. በጥሩ ነገር. ተሳሰቡ. እደ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
ብር አስክሯቸዋለኮ ከትዳሩ እልቅ ብሩ በልጦባቸዋሌ
@aliaalnuaimi5388
@aliaalnuaimi5388 Жыл бұрын
​@@Susu-p8v5wሳህ 😂. 😂
@zamz7113
@zamz7113 Жыл бұрын
ወይኔ ዳውድ በሳቅ አልተሳካልህም ግን ሳይሳካልህ ሲቀር አትናደድ😂 ኡሙሰኪና አቤት ንቃት😂
@sartt4348
@sartt4348 Жыл бұрын
ነገ ጠብቅ ትሠራልሀለች😅😅😅 እሙ ሰግና ምላሹን እጠብቃለን😅😅
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Жыл бұрын
ግርም ይላል ትሳደባለህ ትንሽ ክብር ይኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ ደስትላላችሁ
@Had-b6q
@Had-b6q Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀጂል ጋር አትጫወት አይንህን በሾህ ይወጋሀል አላልችም የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@zd8671
@zd8671 Жыл бұрын
ምሣህን ይበላብሀል ይባላልም 😂
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Жыл бұрын
የደላው ሙቅ ያኝካል ትላለች አያቴ እንተ ምን አለባችሁ
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 Жыл бұрын
አቡ ሰኪና አላተሣካልህም ይህ ፕራክ ይቅርባችሁ ኡሙ ሰኪና በዱአ ያለሁ ልጅ ነኝ አላልሺም ክክክክክ
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 Жыл бұрын
አይ ዳውዲ መቸምአይሣካልህም😂😂😂😂😂😂
@seniy4518
@seniy4518 Жыл бұрын
ሰሚራ ብዙ ፕራክ መስራት ትችላለች ዳዉድ ተነቃብህ😂😂😂😂😂 ሰሚራ ጎበዝነሽ❤❤❤❤
@atalearega2607
@atalearega2607 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይ ዳውድ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
እንዳው በሳቅ መችም አይሳካልህ ዳዉድ ሰሚራ እኮ ንቅት ያለች ናት 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@ተንታጉና
@ተንታጉና Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@lubabahussain1735
@lubabahussain1735 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fozi8890
@fozi8890 Жыл бұрын
ነገረኞችያቀንአተ:እሷእድህ:ብታረግ:ያዙኝልቀቁኝ:አላልክምከቱ
@fozyaseidmohammed6288
@fozyaseidmohammed6288 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zedesha
@zedesha Жыл бұрын
ጋደም በይ አረፍ በይ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ነቄ ነች ግን ሴት ጫፍ ላይ የምትቀመጠዉ ወንዶች ናቸዉ መሀል ላይ ሂደዉ የሚዘረፈጡት 😛
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
😂😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@AminaAdem-l5t
@AminaAdem-l5t Жыл бұрын
Kkkkk
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሰራህላትግን😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@ያረብመጨረሸየንአሳምርልኝ
@ያረብመጨረሸየንአሳምርልኝ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
ክክክክክክ ግን ምን
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Жыл бұрын
@@zinet4736 ግንእማ ምንአለውብየነው ፕራክአደርጋለሁብለህ ተበልተህነበርግ በመጨረሻ አልቀረባትምለማለትነው መሽአሏህግንደስትላላችሁ ፍቅራችሁን አሏህያብዛላችሁ
@Emusha560
@Emusha560 Жыл бұрын
ሲጀመር ታቃለች ካሜራ መኖሩን ባታቅ ኖሮ እደመጣች ሻርቧን ታወጣ ነበር ሙቀቱ እያለች ሻርቧን ታስተካክላለች 😂😂😂😂 እኛን ነው ፕራክ የሚያረጉት ተመካክረው
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
እስቲ ቤቱን አታግማሙት 😂😂😂
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኮ
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን Жыл бұрын
አግማሙትጂ በይ😂😂
@semirabelay6676
@semirabelay6676 Жыл бұрын
ምክክክር ክክክክ እኔ ወላሂ እቤቴ ስገባ የምን ሻርፕ መልበስ ነእ ግብት ስል ነው እማወልቀው እስኪ ተውን
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
እኔምለው. ቢቱን. አታጨማልቁት. አሁን. ፈርሹ. አይሸትምእንዴ. አኢዙቢላህ😢😢
@mesineguse7820
@mesineguse7820 Жыл бұрын
ጥሎብኝ ይሄ ልጅ አይመቸኝም ለሚስቱ ክብር የለዉዉ የሆአ ስግጥ ያለ ዘጊ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ Жыл бұрын
ያነሱት የለምን ችግር አለው
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሺ
@jamila1518
@jamila1518 Жыл бұрын
አስላማሊኩም ስላም ብያለሁ ከዘር ከሀይማኖት ከቢሂር ነፃ የምትስሩት በጣም ጥሩ የምትበርታቱ ጥዶች ናችሁ ማሻአላህ ብያለሁ ግን ዳውዲ በቀልዲም የሁን ግን ስትመታት ሲዩ ነገሩ ላልገባችው ትንሽ የደብራል ቃላቶችን ስትጠቀም ትንሽ ሙዲ የኖራቸው በተርፍ በርቱ ጀግኖች ናችሁ 💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@foziabn5340
@foziabn5340 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገረ ኖቶረኩ ክየት ነዉ የሚያመጡት
@Jci-b9w
@Jci-b9w Жыл бұрын
ሰሚራ ግን በጣም ጎበዝነሽ የምር ❤❤❤❤
@meryem9377
@meryem9377 Жыл бұрын
ውሀየሌለበት ቦታ ሂዳ ስትቀመጥ በሳቅ😂😂😂😂😂
@أمحذيفةالإثيوبية
@أمحذيفةالإثيوبية Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ትላላችሁ እያላቸሁ የምታበረታቱ ሰወች ግን ነገ አሏህ ፊት ዋጋ እንደሚያስከፍላችሁ እወቁ ኤጭ መጃጃል
@shujon7107
@shujon7107 Жыл бұрын
ደዉድ ዉንድሜ ትደረቹ አከባክበቹ የዙት ትደሪ ቀልድ አይዴለም የበለፎ የለቀስካዉ ረሰ እንዴ ፕራንክ ይቅሪበቹ ልላ አስተማሪ ነገሪ አምጡልን
@zedesha
@zedesha Жыл бұрын
ቆይ የት ናችሁ በአላህ ኬሚሴ ከሆናችሁ እንደት ኔትወርክ ሰራላችሁ wifi የለም ዝግነዉ አላሉምደ?
@meryemhessan251
@meryemhessan251 Жыл бұрын
አወ በዱአሽ ጠክሪ እህቴ
@ameenaetp
@ameenaetp Жыл бұрын
ቤቱን ግን አግማማችሁት እኮ ምንሼ የብርጭቆ ውሀ ሲደፋ እንኩዋን ያናደኛል እኔ በቤቴ ቀልድ አላውቅም😂😂😂
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
እኔምለው ግን በጤናቺሁ ነው ፈርሽ ላይ በውሃ የምተጫወቱት አይ ስራ ማጣት😳🤔
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Жыл бұрын
በምን ይሸቀሉ ብር አኮ ነወ ወዴ😂😂
@rasras6247
@rasras6247 Жыл бұрын
ምን ስራ ማጣት ነው ዶላር ነውኮ እንደዚህ የሚያሰክራቸው 😂😂😂😂😂😂
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Жыл бұрын
ማፅዳቱም እዳነዉ ወላሂ እንኳን እኔ ላፈስበት እዳያፈሱበት እጠነቀቃለሁ
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
@@ekramweleyuwa1207 እኔራሱ ሲያፈሱ ባይ አብዳለሁ 😂የዚህ አይነት ጫወታ አይመቸኝም😏
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
​@@rasras6247😂😂ሳህ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
አርብያ መጂልሱን የት ወሰድከው ለማስታወቂያ ነውእዴ በል ምናለ ሚስትህን አሳይተህ ባነሳት
@እሙሪሐናየወግድዋነኝ
@እሙሪሐናየወግድዋነኝ Жыл бұрын
ክክክክክክክክ አረፍበይ አላለም ወይኔ በሣቅ ነዉየሞትኩት ሢነቃበት❤❤❤❤
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
ውሀው እሌለበት ስትቀመጥበት ገደም በይ አላለም😅😅😅😅
@DhdDhd-m3l
@DhdDhd-m3l Жыл бұрын
ወላሂ ሰሞ ተመቸቺኝ እኔ በድአ ያለሁ ሰው ነኝ አላለቺም
@زينبسليمان-ط6د
@زينبسليمان-ط6د Жыл бұрын
በዱአያለሁልጂነኝ አላልሽም 😂 ተኮለኛስለሆሽ ስራሁሉይግባሻል
@makeya2128
@makeya2128 Жыл бұрын
ስራነዉ በርቱ ኩሺናም ብትሆን የዋጣቹሃል ሀገረችን ሰላም የርግልን✔✔✔✔✔✔👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg Жыл бұрын
ግን የቤታችሁ ነገርሰ 🙆እኔ እንዴህ መጨማለቅ ደሰ አይለኘም ፏ ሲል ነው እንጂ ቤት
@ሀዉለትሰይድ
@ሀዉለትሰይድ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አይ ዳዉድ አልተሳካልህም እኔ እማ ታሁን ታሁን ቁጭ ትላለይ ስል 🤣🤣🤣
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 Жыл бұрын
አተ ካየችው በሀላ ለምን ትደፋባት አለክ ምን አይነት ነክ ካየችው በሀላ አይደፋም እሽ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ብድር በምድር ብየ ሳልጨርስ ነቄ አልሆነችም😂😂 ከሚሴ ነው የምትኖሩት ? Plz answer me
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 Жыл бұрын
ብድር በምድር ይሉሃል ይሂ ነው 😢
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን Жыл бұрын
ተበላህ ዳውድ አልተሳካልህም ግን አትግባሙ በውሀ ከፍራሽላይ
@utgj2354
@utgj2354 Жыл бұрын
አቤት ተንኮል እረይቅረባችሁ እንድህ ያለሰረታ አይደል ያን ንያክል የተጣላችሁት
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ Жыл бұрын
ቀልድ እናቅዘን ቤት ያበላሻል ብለዋል ዳውድ በቀልድ የተነሳ እዳትጣሉ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ከባለፈው አትማሩምዴ ግን ወይስ እየተመዳከራችሁ ለኛ ይምሰል ነው ኤጭ
@ahmedhassen7623
@ahmedhassen7623 Жыл бұрын
ዳውድ ቆይአንተለምንለስረኞች ፈትህ ስትልሰምቸህአላውቅም ለምን ፍትህ አትሉም
@nomo6793
@nomo6793 Жыл бұрын
ቀልዳችሁን ሥወድላች ❤❤❤❤ ግን በቀልድ ወይም በፓራክ አትጣለሁ እጅ ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eezx5065
@eezx5065 Жыл бұрын
ላይሳካልህ ፊራሹን አበሸከዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@qemer9993
@qemer9993 Жыл бұрын
ኮመንታተሮች ሁሌ የምትሸወዱት ነገር? ባታውቅ ሒጃቧን የምታስተካክል ይመስላችሇል?
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es Жыл бұрын
መግማት መግማማት አሉ አትጃጃል ኧረ ሌላ አይድያ ቀይስ በየሚድያዉ መሳቂያ ኤጭ
@Noora-i7w
@Noora-i7w Жыл бұрын
ወለህ ሠምረን የየ አለማሠቅ አይቸልም
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የምር እደመጣሽ ዝርግት አላልሽም
@ሀያትነኝቢንትባባአባቴሂወ
@ሀያትነኝቢንትባባአባቴሂወ Жыл бұрын
ሁለየ እንደተመታች አንዲን እዳገላት የጫቱ ጉዳይ ሀጀወጣወይ
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j Жыл бұрын
ልጅቶ እኮ ከባድ ናት በጣም ነቄ ነገር ናትከከከከ
@SayedAhmada-n6s
@SayedAhmada-n6s Жыл бұрын
ስጀመሪ በለፈዉ ያመትመከሩ ለሊጁጀቻቹ ጡሩ ነገሪ አስተሚሩ
@dgbbdd-xq8yb
@dgbbdd-xq8yb Жыл бұрын
ትክክል ሴት ልጅ እናትም እህትም ሚስትም ናት በቀልድም ቢሆን ብትርህን እርሳው
@እሙሀይትምሡሡነኝ
@እሙሀይትምሡሡነኝ Жыл бұрын
ምክክርነው ፀጉሩንም ትገልጥነብር
@abudullaabudulla5586
@abudullaabudulla5586 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ወይዳውድ ምንም ማረግአትችል እየተሰራልህነዉ ያለዉ ምንም ከሰሚራ አደርስም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
የጅልብዛት እቃውንፈጃትአለችአያተ አይ እረ ለሚሰቃየውለሚያልቅሰው በሳትለሚቃጠለውያማራህዝብ ጩሁ ወደፈጣሪ ተው
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Жыл бұрын
አይሰሚራ 🤣🤣🤣🤣
@مختاركمال-ش2ن
@مختاركمال-ش2ن Жыл бұрын
ሲዎዳሃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaliseadali6697
@seadaliseadali6697 Жыл бұрын
ምላግሺግን ቅመም ሙህር ናትኮ ሣይ መቻም አይሣካልህ ደውድ ውድሜ ልፍት ብቻ
@جميلهحوسين
@جميلهحوسين Жыл бұрын
አረፍ በይ ጋድምበይ😂😂😂 ቁጨብላ አረፍበይ😅😅😅 አይዳውድ
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Жыл бұрын
አልተሳካልህ ዳወዲ በቃ ለፓራክ አይቦካልህም
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Жыл бұрын
ቀልዳቹ የህፃን ምናለ እንደ እድሜአቹ ብትሆኑ ሲያስጠሉ እዴት በዚህ እድሜዉ ይጃጃላል
@SalamSalamah
@SalamSalamah Жыл бұрын
ክክክክክእደትአርጋነአላልክምእሷትስራውፕራኩን❤❤❤
@Kom-l2k
@Kom-l2k Жыл бұрын
😅😅😅ዳውድግንለምድነውሁሌሣይህጅልእምትመሥለኝ😊
@አሚየወረባቦዋ
@አሚየወረባቦዋ Жыл бұрын
ያልታደለች ፍራሽ ደግማ ራሰች😂😂
@zuzutube3698
@zuzutube3698 Жыл бұрын
ክክክክ ወይነ ያንቺውስ ከፍ
@Gunatube
@Gunatube Жыл бұрын
የኔማር ስወዳት ❤
@ZZ-th2mb
@ZZ-th2mb Жыл бұрын
እሷ ስታረግብህ ትመታታለህ ፕራክ ነዉ ብትልህኳን አትሰማትም
@dubaishariah8914
@dubaishariah8914 Жыл бұрын
አየየየየየየየየየየሰሚራ
@neemayimer5432
@neemayimer5432 Жыл бұрын
ቡና እዳፈላሰው ከፍበይና አረፍበይክክክክክክክ አረወድሜ ዳውድ አልተሣካልህም
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 Жыл бұрын
ዳውድ በጣም ተበላሺተል ጀማል ሲስተካከል ያተ ባሰ ለሚስት ክብር ይኑርህ በመምታት ነው እምታምነው 🤔🤔🤔
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ማሜ እና ማሚቱ እቤቱን አገሙት ዳውድ ግን ምንም የሴት ልጅ ክብር የለህም
@avdurranman2530
@avdurranman2530 Жыл бұрын
ዝብለህ ደከምክ የኔ መልካም ሠው
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 Жыл бұрын
አይዳዉዲ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Zinat9-jg2gt
@Zinat9-jg2gt Жыл бұрын
ብልጥ ነሽ ይመችሽ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
የሄነገር ዳውድ በለፈው አጣልቷችሁነበር እነተግሽግርአለባችሁ🤔🤔🤔😳😳
@zenebidres8945
@zenebidres8945 Жыл бұрын
አረ እሶኬቱላይ ሳይደፋ አላህ አዳናችችሁ ከሀላሽ ነበር አልሃምዱሊላህ በይ
@rabduarabdua3173
@rabduarabdua3173 Жыл бұрын
መቸም ይሄ ፕራንክ ሳያቃጥላቸውአይቀር ክክ
@ዜድየኮቻዋዩቱብ
@ዜድየኮቻዋዩቱብ Жыл бұрын
እኔ ግን ዲጋሜ ትታኝ ሄደች እደህ አረገኝ ብላችሁ ብትመጡ ዋዋዋዋ
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
አይ ዳዉዲ በቃ አልተሳካልህም
@مدينهمحمدالامين
@مدينهمحمدالامين Жыл бұрын
መጀጂል😂😂😂😂😂😂🤔🙄
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
ሂጃቡ ጸጉሯ እንዳይታይ ታግላ እያስተካከላቹ ፕራንክ😂😂 ድንቄም ፕራንክ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@LayillBintMusba
@LayillBintMusba Жыл бұрын
የሷዋን በለውቅም እትዮጵያ ሰው ኖራም አኖረም ህጃብ የተለመዳ ነዉ
@homasgomas5346
@homasgomas5346 Жыл бұрын
ኢይ ዳውድ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
አይ ዳውዲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@እሙሀይትምሡሡነኝ
@እሙሀይትምሡሡነኝ Жыл бұрын
እዳር አርጉ ፍቅበይ አላለምክክክ
@jouharmuhabbathaliyappu9217
@jouharmuhabbathaliyappu9217 Жыл бұрын
ምናል ጡሩነገር ብታስተምሩ
@ቲቲነኝየaአፍቃሪ
@ቲቲነኝየaአፍቃሪ Жыл бұрын
ምነው ተግማሙብን ጎበዝ
@fatmuhussain6915
@fatmuhussain6915 Жыл бұрын
ክክክ😂😂 ጎበዝ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Жыл бұрын
አይስራ ማጣት አያርማችሁም እናተ ሥራጠፋ ከፕራክ በቀር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
😅😅😅😅ፈቅበይማ አላለም አይይይ የከሠርከዉ ዳዉድ
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ Жыл бұрын
ከከከከከከ አልተሰከማ ከከከ አቢሼር
@IndiaWomen-s5c
@IndiaWomen-s5c 7 ай бұрын
አይ ልፋትህ😀😀😀😀😀
@fatmah1744
@fatmah1744 Жыл бұрын
ውሼት ካልጨመራችሁ አትሰሩም አለቀሰች መሼ አለቀሰች ፕራክ አትደራርጉ የምር እናተ ላይ አያምርም😂😂😂😂😂😜
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ዳውድ ተቁነጠነጠ😂😂😂
@YegaTube
@YegaTube Жыл бұрын
በእርግጥ መቸ እንደምትሰለጥኑ አላውቅም ኡፍ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 10 ай бұрын
የውሸት ጥግ እና ሻርፕን ታወልቅ ነበር እሱ ብቻ ቢሆን ሆ ፕራንክ ለኛ ብቻ ነው ክክክክክ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ይህ ፕራክ ግን ትዳራችሁን አትፈልጉትም ምን አለ ሰርታችሁ ብትበሉ እጭ 😮😮
@Ekiramseydi
@Ekiramseydi Жыл бұрын
እየሸቀሉእኮነው😂😂
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ Жыл бұрын
ገምናናትእኮብጎበዝ 😂😂😂😂
ስሚራን በሌላ ሴት አቃጥልኳት አልቅስች
19:21
እይይይ መቃጠሊ አቃጥላ ልድፉኝ ነው
13:05
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 28 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 37 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 6 МЛН
እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም💝
12:46
AWEL&SEADI
Рет қаралды 58 М.
ስሚራን ሰራሁላት አስልቅስኳት😭
12:12
Dawud Tube
Рет қаралды 37 М.
#miskinochu l ክፍል 15  መርዶ
26:26
Addis Drama Studio
Рет қаралды 39 М.
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 28 МЛН