ዛሬ እናቴን ፕራንክ አደረኳት!!!!

  Рет қаралды 39,900

Melat tube ሜላት ቱዩብ

Melat tube ሜላት ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 457
@mubetube2
@mubetube2 3 ай бұрын
የኔ ዉድ እናት ማዘርየ ብድርወትን ይመልሱ😅ሜሉየ ፕራንክ እያደረግሽ ማዘርን አታስደንግጫት እናቶች አይችሉም ድንጋጤ በልጆቻቸዉ ቀልድ አያዉቁም እድሜና ጤና ለናቶች በርች በአሪፍ አይዲያወች እየመጣሽ ነዉ❤❤❤
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 3 ай бұрын
ብድር በምድር ማሚ ትመልስ😂😂😂
@mubetube2
@mubetube2 3 ай бұрын
@@ZEBlDAR አወ መመለስ አለባት🤣
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 3 ай бұрын
ምኑም አልጣመኝ 😮
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 3 ай бұрын
​@@mubetube2..ውዴ ለማዘር ቆንጆ ኣይድያ ስጭያቸው እና ብድራቸው ይመልሱ ሜሉ በተራዋ ታልቅስ😂
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 3 ай бұрын
​@@sada-vs3wi..እና ትንሽ ስካር እናደርግልሽ ሆ ሞዛዛ🙄
@Belayneshi123
@Belayneshi123 3 ай бұрын
ዎይኔ ሜላት እናትሽ ደስ ሲሉ ፀባያቸው ደስ ሲሉ ቶሎ ሳቁ የናት አንጀት አይቻልም ተንከባከበ መሉዬ እድሜ እና ጤና ለናቶች
@ShewitAlem-s7u
@ShewitAlem-s7u 3 ай бұрын
የኔ እናት ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጦት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ሲያሳዝኑ በልጃቸዉ በሩታ ተጉድተዋል ሩታዬ ይሄንን ቪድዬ ስታይዉ ሄደሽ ይቅርታ በያቸዉ እንደተጉዱ ያስታዉቃሉ በዋላ ይቆጭሻል ልጅ ሲትወልጂ ነዉ የምታዉቂዉ አንጀቴ ነዉ የበሉኝ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ እሩታ ልቦና ይስጣት ወደቤቷ እንድትመለስ በርቱ
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 3 ай бұрын
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር እግዚአብሔርን😢እግራቸው ስር ወድቃ ይቅርታ መጠየቅ አለባት
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
በጣም 😢
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና 3 ай бұрын
ሜሉ ስርአት ማሚን አታስከፊያት ማሚ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 3 ай бұрын
የኔ ናት ተይ ሚሉ ፕራንክ ይቅርብሽ ማዘርየ እነወድሻለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤
@BarchiTube
@BarchiTube 3 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ሜሉ ተይ ይሄን ፕራክ በእናት ላይ ይቅር ረጂም እድሜ ይስጥልሽ
@SidraEthio
@SidraEthio 3 ай бұрын
የማይቀለድ ቀልድ ነው የቀለድሽው ሜሉዬ ማዘር በጣም ነው የተከፉት ይቅርታ ጠይቅ ❤❤❤
@zuzumchale
@zuzumchale 3 ай бұрын
የኔ እናት ሺህ አመት ኑሩልን የንግስቲቷ እናት❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@eexx5392
@eexx5392 3 ай бұрын
እናትሽ አመት ትኑር ልጅቱ ግን ንግስት ሳኮን እርካሽ ባሌጌ ናት አሰደበቻቸው
@hhgg6781
@hhgg6781 3 ай бұрын
ነገረኛ ምናገባሽ ብሽቅ 😤​@@eexx5392
@hhgg6781
@hhgg6781 3 ай бұрын
ሳህ የሩታዬ እናት❤🎉
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 3 ай бұрын
እኮ ድቄም ንግስት😢😅​@@eexx5392
@እማምላክንጠይቄምንምያጣሁ
@እማምላክንጠይቄምንምያጣሁ 3 ай бұрын
ድራማው አሪፍ ነው ምናለ ጀምሪው የሚለውን እኳን ብቆርጪው😂😂😂😂
@سميرهسميره-ذ1ظ
@سميرهسميره-ذ1ظ 3 ай бұрын
😂😅
@susu-e4s4v
@susu-e4s4v 3 ай бұрын
ብላለችዴ😂😂😂😂
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@assistanthome578
@assistanthome578 3 ай бұрын
አለችደ😂
@Fthyae
@Fthyae 3 ай бұрын
አትዋሹ
@FtimahFfyi
@FtimahFfyi 3 ай бұрын
በርቺ እህታችን እናታችን በድሜ በጤና ይጠብቅዎት❤❤
@family_v-k9x
@family_v-k9x 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን🥰🥰ደምሩኝ እስኪ ቤተሰብ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
መነው እዳኔ ያኔ ያሱ ሰይል ሁሉንም እናት አባት ያሚቶዱ ብቻ ለይክ 🎉😊❤😢😊😂
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 ай бұрын
እመቤቴ እኔ 😢😢 ❤❤❤❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 3 ай бұрын
እኔ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 3 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 3 ай бұрын
ሜላት ሩታ አብርሽ መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ❤❤ ሜሉ በርች ❤❤❤
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 3 ай бұрын
@@gebreslasegebremedhin5386 ይሁን ችግር. የለውም
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 3 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂የኔዋ ጆሮሺንቁናት እደኔ😂
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤
@hayatomar8066
@hayatomar8066 3 ай бұрын
​@@gebreslasegebremedhin5386😅😅😅
@የሸወዋብጥስ
@የሸወዋብጥስ 3 ай бұрын
የሩታዬ እናት እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ እናት ሺአመት ኑሩላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ማሪያም እሩታዬ ከቤተሠቦቻጋ በቅርብ ሠላም ፈጠሪልን እፍፍፍ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ እናት 🙏ሜሉ ነብስሽን ኣይማርም😂 ግን ፕራንክ ቢሆንም ማዘር ለሃገራቸው ያላቸው ፍቅር ኣሳይተዋል ❤ ሶ ሩትየ እና ኣብርሽየ በጉጉት እየተጠበቁ ነው እና ይህ ቪድዮ ሰምቶ ነገሩ ተሎ እንደምያስተካክሉ ትልቅ ተስፋ ኣለኝ እኛም የቤተሰብ መሰባሰብ በጉጉት እየጠበቅን ነው 😢🙏 ሶ ማዘርየ ብድር መልሺ ❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 3 ай бұрын
የኔ ናት እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rabiakebede8026
@rabiakebede8026 3 ай бұрын
የኔእናት ሚስኪንዎየ አቤት አግላለፅ እድሚና ጢና ይስጥዎት እናቴዎ❤❤❤
@ሀሥሙንአላህሚነወኪል
@ሀሥሙንአላህሚነወኪል 3 ай бұрын
ለሩትየ እናት እረጅም እድሜ ይሥጥልን❤❤❤❤❤
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 3 ай бұрын
ማሚ ሜሉ እቢ ካለች ጥርግ በይ በይልኝ 😂😂😂😂 እንኳን ደህና መጣቹ ረጅም እድሜ ለናትሽ ሜሉ ❤❤❤
@mubetube2
@mubetube2 3 ай бұрын
@@ZEBlDAR አያያዥ🤣አሚን🌹
@Makiyah-lz3hh
@Makiyah-lz3hh 3 ай бұрын
😊😅😅😅
@nfffdt931
@nfffdt931 3 ай бұрын
ጎወዝ ሜሉዬ በርቺ ደሞ ከኣብርሽ እና ሩታዬ ታርቃቹ ሁላቹም ተሰብስባቹ እንደምትመጡሉን ትልቅ ተስፋ ኣለን 🙏🙏🙏❤
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 3 ай бұрын
ማሚረዝምምእድሜ ጤና ጋር የቆይልኝ የሩታዬዬዬእናት❤
@መቅዲYouTube-x4y
@መቅዲYouTube-x4y 3 ай бұрын
እረጂም እድሜ ለናታችን ስታምር የሩታዬ ሸጋ እናት❤❤❤❤❤
@Rozamuhammed-z3s
@Rozamuhammed-z3s 3 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ቤቱየተቀያየሩበት የባለፈዉላላ ያሁኑሌላ ደሞተመካክላችሁነዉ ዩሰራሁት 😊የሚመስለዉ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 ай бұрын
የባለፈው ሌላ ቆዬ አሁን ደሞ ሌላ ነው
@hayatHayat-bz2cq
@hayatHayat-bz2cq 3 ай бұрын
አወ እኔም ግራ አጋባኝ እኮ
@Zeynya-n5e
@Zeynya-n5e 3 ай бұрын
ያቡታጅራ ነው ይህ አድስ አብባ ነው የቡታጅራ ልጅ ነን ያለችው ላምድን ነው ትገርማለኝ
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
Betame enam gera gebagn
@assistanthome578
@assistanthome578 3 ай бұрын
የምክክር ነው
@Zeineb874
@Zeineb874 3 ай бұрын
ሜላት እኮ ትለያለሽ የኔ ጠንበለል ሀቀኛ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ለማዘር ከዛች ጋር አብራችሁ የምትመጡበት ቀን ነው የናፈቀን የቤተሰብ ሰላም የሚመለስበት ቀን😊😊
@ngd-p9t
@ngd-p9t 3 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ማዘረን ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 3 ай бұрын
የእኔ እናት ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጦት ሜላትዬ በርቺልኝ ዉዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BosenaAzena
@BosenaAzena Ай бұрын
ውድ የሆነች እናት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm 3 ай бұрын
የኔ እናት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😍😍💞💞እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቺው 💞💞😍😍😍😍ፍቅር ቤተሰብ 💞💞😍😍❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዘን❤❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai 3 ай бұрын
ላናትና ላባት እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ለቤተሰቦቸ❤❤❤❤❤❤💔💔💔😍😍😍😍😍😘😘
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 3 ай бұрын
በምሳሌ ተረቱለሩታነውወይ ሜላት ትገርሜለሺ 😅😅😅😅
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 ай бұрын
ሜሉዬ ተሳክቶልሻል ጦርነት ልትሄጂ ነው😂😂😂😂😂😂😂 ማሚዬ አሳዝነውኛል አሰቀውኛል የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጦት እረጅም እድሜ ይሰጥልን 💚💛❤ሻለቃ ሜላት 👏respect
@hayaatarabuu
@hayaatarabuu 3 ай бұрын
የኔናት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 3 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት ጀግና እናቴ❤❤❤❤❤❤❤
@HeyahH-rm1cu
@HeyahH-rm1cu 3 ай бұрын
ወይ ከናት ጋ እደዝህ መዝናናት እደት ደሰ ይላን አታሰደን ግጫት እናትሺን
@ኡሙሪያን-ቈ5የ
@ኡሙሪያን-ቈ5የ 3 ай бұрын
ረጅምእድሜ ከሙሉጤናገይስጥልን ለእናቶቻችን ኡሚ የኔ ሁሉነገሬ ከቤት ሳጣሽለደቂቃ እደትእደምሆን ነበር ዛሬእማእደዋዛ ስደት8አመት አስቆጠርኩ ኡሚ እወድሻለሁየኔ ውብእናት ናፍቆቴነሽ ውለታሽአለብሽ ኡሚእማየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 3 ай бұрын
እናት ሽ አመት ትኑር 🥰🥰🥰🥰ሩታግን የሆነቀን ይቆጭሻል ከረፈደ ደግሞ ዋጋ ያሥከፍላል ተይ ንቂ
@ksanetksanet
@ksanetksanet 3 ай бұрын
የአኔ እናት ርጀም አድሜ ከጤና ጋ ይሰጦት ❤❤🎉🎉🎉
@MituGoshu
@MituGoshu Ай бұрын
ሜልየ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 3 ай бұрын
😅😅ግን ማንን እዴምትዋጊ ብታብራሪልን ጥሩ ነበር ሜሉ😅😅😅
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 3 ай бұрын
ሜሉዬ በርቺ ❤❤❤ በቅርቡ ከሩታዬ ኢንድትማጡልን በላ ሙሉ ተስፋ ነኝ❤😢 ደሞ ኢጠብቀለሁ❤❤❤❤❤
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 3 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
@መቅዲመቅዲ-ቀ7ኰ
@መቅዲመቅዲ-ቀ7ኰ 3 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣራ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤😂😂😂
@KvfDtr-ic4cg
@KvfDtr-ic4cg 3 ай бұрын
ሜሉየ የኔ ሴት❤❤❤ፈጣር ይጠብቃቹ❤❤❤
@FhYv-y4x
@FhYv-y4x 3 ай бұрын
ሜሉየ ለእናታችን እረጂም እዴሜና ጤናጋ❤❤❤
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች ሜሉየ በርቺ
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 3 ай бұрын
የእኔ እናት እማምዬ😢😢😢😢😢 አጠገቧ በነበረኩ❤❤❤❤❤❤እኔም እንዲህ እናቶን❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 ай бұрын
ለማየት ያብቃችሁ እነ አብርሽ 12 ሰው ነው ለሰርጋችን የሚሄደው ካሏቸው ውስጥ የእሩታ ቤተሰቦችም ይኖሩበታል ብዬ አስባለሁ ሰርጋቸውን የይቅርታ እና የአብሮነት ያድርግላቸው ቤተሰብ መቼም ቢሆን ተለያይቶ አይቀርም
@MerimMohamedHasen
@MerimMohamedHasen 3 ай бұрын
ድራማነዉ አየድሌ ካሜራ አማኑ ጄምሩ አላለም😂😂😂😂😂አየ ድላችን እሽ ተነሽና ሂጂ አለቻት 😂😂😂😂ይመቻቸዉ😂😂😂😂ወላሂ ፊቷን ዞር ብላ ተነሽና ሂጂ አለቻት ዴሞኮ የኔ ቢጤወቹ ማመናቸዉ ወላሂ😂እኔማ በካሜራ ማኑ ነቃሁ😂በዚህ አይነት ያቺ ማናት እሩታ የምትባለዋም አለች እቤት😮
@SwSwfg
@SwSwfg 3 ай бұрын
ጋይስ ሁሉንም tubers የውሻሉ ታላሎቆችም ጭምር ወይ ዶላር ሰው ኣሳበዳቸው ኣሁን ይሄ እውነት የሚመስለዉ ሰው እኮ ኣይጠፋም😂😂
@DeraartuTadase
@DeraartuTadase 3 ай бұрын
😅😁😁😁
@zizuseid
@zizuseid 3 ай бұрын
ሜላት አሁን ጥሩ ስራ ሰራሽ ቤተሰቦችሽን አሳምነሽ እህትሽን በክብር አብረሻት ሁኚ
@HyeHwj-q1b
@HyeHwj-q1b 2 ай бұрын
የኔ እናቴ😍😍😍😍😍😍
@Meazafikru
@Meazafikru 3 ай бұрын
የሩታዬ እናት ለሩታዬ እናት ይቅር ትላለች ይቅር በሏት
@caaltuc3372
@caaltuc3372 3 ай бұрын
Harmee Harma Dachaa waggaa kuma Siif haa jiraattu meelaati qashtii nama❤❤
@aishaegmilcom
@aishaegmilcom 3 ай бұрын
እድሜናጤና ለናቶች ሜላት እባክሽ ደግመሽእዳታረጊያት ውዴ❤❤❤❤
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 3 ай бұрын
ወይኔ እሩታ ወላሂ ይቆጭሻል ቡሀላ እናትሽን ከጌኔሁኔበቆይ እታትይ ቦሀላ
@MesitayitWenidimneh
@MesitayitWenidimneh 3 ай бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑርሉን ❤❤🎉🎉
@MaymonaFrj
@MaymonaFrj 3 ай бұрын
የኔ እናት ሺህ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kelem-op1tz
@Kelem-op1tz 3 ай бұрын
😢uuuffff ye miri indet inda azazenugn yane inat uwnet bihonis min hal inda azechi 😢inen inati hager nat yane warqi sapiraiz adirgacho ❤❤❤❤❤
@aliyek-fi8ix
@aliyek-fi8ix 3 ай бұрын
አነገገርሽ የስጠላል ሜሉ በትክክል አዉሪ እንደ ሩታ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 3 ай бұрын
KItuwan lashi jil
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ 3 ай бұрын
🤔😏
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 3 ай бұрын
አሽቃባጭ እሲ ያንችን እንስማው በቤተሰብ መሀል አትግቢ አይመለከትሽም ከደበረሽ አትመልከቻት እይኝ ብላ አላስገደደችሽ ወደሽ አደል የመጣሽው
@aliyek-fi8ix
@aliyek-fi8ix 3 ай бұрын
@@خديجها-س9ل መነገበሽ የሽቀበሽ አንቺነሽ ክፍት አፍ ኬት ተቅኘልሽ አፍሽን አትክፈቺ ደነዝ
@Helena-e7w7o
@Helena-e7w7o 3 ай бұрын
ሜላችን❤❤❤❤❤ ማዘር የኔ እናት ሲያሳዝኑ
@Mነኝስደተኜዋ
@Mነኝስደተኜዋ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ ሺ አመት ትኑር
@አላህከሪም-ወ5ከ
@አላህከሪም-ወ5ከ 3 ай бұрын
የኔ እናት ለማን ጥለሽኝ አለች አጀን በላችው ። እናት ያላችሁ ሠው ሳሉ ነው መከባከብ ችላ አትበሉ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሁሌም ይጨቀኛል ስለናት ሳስብ የኔ ውድ እናት አላህ በጀነተ ፌርዶስ ያገናኘን ሁሌም ትናፍቂኝ አለሽ እደቀላል ዘጠኝ አመት አስቆጠርኩ ካች ተለይቸ ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@keronsisaykeronsisay
@keronsisaykeronsisay 3 ай бұрын
Yenenat rejim idme❤❤
@መቅድነኝ-ጠ8ዐ
@መቅድነኝ-ጠ8ዐ 3 ай бұрын
የኔ እናት ❤️❤️❤️❤️❤️
@ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ
@ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ 3 ай бұрын
የኔ እናት አችዉ ነሽ ያለሽኝ አሁን አለች ማን አለኝ አለች የኔ እናት
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 3 ай бұрын
ሙነው ሜላዬ ጮር ቦታ ልቴድ ነው በርችልን ሰላምሽ ያብዘለቹሁ 😂❤❤❤ የኔ ናት
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 3 ай бұрын
ኧረ ተይ ሜላት እኔ ግን ከንግራችሁ ተመካክራችሁ ይመስላል
@Rozamuhammed-z3s
@Rozamuhammed-z3s 3 ай бұрын
በደብያስታዉቃል 😊​@@TalefeZeyede
@yenemartube1
@yenemartube1 3 ай бұрын
👍
@መቅዲመምሬ
@መቅዲመምሬ 3 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ❤❤❤❤
@ETUNIGANE-h4d
@ETUNIGANE-h4d 3 ай бұрын
መከላከያ 😂እማ❤❤❤❤❤❤❤
@TgTg-i9j
@TgTg-i9j 3 ай бұрын
ሚሉ ስስቅ ቁጭ እሩታን❤❤
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 3 ай бұрын
ካሜራ እየተቀረፀ አረ ማዘር ቀላል ይተዉናሉ አሽሙር መሆኑነዉ አረ ጀምሩ ሲል ሰማቹት
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@bettydany1879
@bettydany1879 3 ай бұрын
ስለ እሱዋ ሳታወሪ መስራት አትቺም ማለት ነው
@Eden-e3w
@Eden-e3w 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ትልቅ ስው ሚሁኑት እይትውቅም ፕርንክ አታድርጌ
@AlfoMohammed
@AlfoMohammed 3 ай бұрын
Are enate kahagerm bly nesh💔😭 nuri 1000amet
@abcabc1705
@abcabc1705 3 ай бұрын
ፈጣሪ ቁልት ቁልትልት ያረገሽ ለፍዳዳ
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 3 ай бұрын
በመሰረቱ እኛ ፋራ አደለንም ፕራንክ እና ድራማ ለይተን እናዉቃለን😂😂😂
@user-ug8nz
@user-ug8nz 3 ай бұрын
እናት ፕራንክ ይመለሳልደ ትደነግጣለይ ያምሻል
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 3 ай бұрын
የኔ እናት ስያሳዝኑ
@Zemzem1342
@Zemzem1342 3 ай бұрын
Yene enat siyasazenu enate edemena tena yestachew❤❤❤❤❤
@MBaba-nu4yi
@MBaba-nu4yi 3 ай бұрын
ለምነውፕራክእምትደርጌት❤❤❤ማዘርስታምር. አላህእረዢምእርሜይስጥሽ
@mesitube8396
@mesitube8396 3 ай бұрын
ሚሲኪን እናት በልጃ የሚጨክን አጀት የላትም
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii 3 ай бұрын
መከላከያ😂😂😂😂እናት ማለት አገሪናት
@AsinakechBelil
@AsinakechBelil 3 ай бұрын
አሁን በዚህ ዕድሚያቸው እማን ፊራንክ ስታደርግ አይደብርሽም
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 3 ай бұрын
በይ በርች ተመካክራችሁ ነዉ አችም መሸወድ ለመድሽ ጉድ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ 3 ай бұрын
የሜሉ ሸጋ እናትየዋህ ናቸው የኔ እናት😢❤ይች የወንድ ለማኝ ምናክል ለካ የገደለቻቸው
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx 3 ай бұрын
እነሱይታረቃሉአቺምንቤትነሺአለቅላቂ፠የስዲብዲግረየተማረሺ😂😂
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 3 ай бұрын
በሰመአም በጣም ትናገርያለሽ አዉቀትሽ ያስቀናል
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 ай бұрын
አፈር ብይ የሰይጣን የውሻ ጉድ አይለያዩ አንች አሽቃባጭ እንዳንች አይነት እረዝም ምላስ ያላቸው ናቸው ከቤተሰብ ምሀል ገብተው ለማጣላት የሚሯሯጡት እከፍ አፍሽን ይዝጋው
@lulutube885
@lulutube885 3 ай бұрын
አቤት ውርደት ልጇን ወይም እህቷን ስለተሳደብሽ የሚወዱሽ ይመስልሻል ? መሀይም 😳😳
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 3 ай бұрын
@@lulutube885 አረ ሜላትና እናትየዉ ተመካክረዉ ነዉ vido የሰሩት ሰማሽ ካሜራ ማኑ ጀምሩ ሲል
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 3 ай бұрын
ሚሉየአሁንገናጥሩስራእየሰራሽነዉበረችልንከጎንሽንን❤❤
@FggGhhh-m8c
@FggGhhh-m8c 3 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ እፍ. 😢😢😢😢
@rimeber669
@rimeber669 3 ай бұрын
ፕራክ አይደለም የኢዴት ችግር አለበት ጀምሩ እሚለው አልተቆረጠም በደብ 😂
@GmylhAss
@GmylhAss 3 ай бұрын
ኣዎ ተማካክሮው ነው ጀምሪ የሚል ሶው ኣለ😂😂
@susu21250
@susu21250 3 ай бұрын
በርቺ ሜሉዬ❤❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ🎉❤
@feke2tube
@feke2tube 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልሸ እድሜና ጤና ይሰጥልሸ የኔ ውድድድድ ሜላተ በርቺ
@መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ
@መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ 3 ай бұрын
እረዥም እዲሜ ለናቶቻቺን❤❤❤
@HadraMohammed-ec4nq
@HadraMohammed-ec4nq 3 ай бұрын
እሄ መልክት ለሩታ ነው ገብቶናል😢
@GenetMoges-g3t
@GenetMoges-g3t 3 ай бұрын
በጣም
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 3 ай бұрын
ሲጀመር የምታወሪ ወደ ካሜራው እያየሽ ነው የምታወሪው ድራማ እንጅ ፕራንክ አይደለም ማዘርየ ውድድ ❤ አንች ግን ፋራ ነሽ😂
@Bezaa-v2g
@Bezaa-v2g 3 ай бұрын
Ahun gena wedadkusgi melu matheridhin demo atscheniku😂😂😂❤❤❤❤
@satgraway292
@satgraway292 3 ай бұрын
ክክክክ ኧረ ሜሉ ዛሬ ሰራሸላቸው 😂😂😂😊
@MulutashomeIhtemaryam
@MulutashomeIhtemaryam 3 ай бұрын
Yane enat edame yisaxachu
@Lomi-w4l
@Lomi-w4l 3 ай бұрын
Enat shi amat nuri❤❤
25 October 2024 ዛሬ ደህና ነኝ | አበዛሽው አላለኝም!!?
17:32
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 31 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 82 МЛН
ሰበይተይ ጉዱእ ኣካል ሙኻነይ ክርስዕ እያ ትገብረኒ #amazing love story #life
16:29
Fkri Entertainment ፍቕሪ ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 21 М.
ባሌ የቤቴን ሰራተኛ አስረገዛት ፍረድኝ
18:10
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 128 М.
tiktok || እርጉዝ ነኝ ከማን እንዴት?
19:41
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 75 М.
ቃል በገባኹት መሠረት | ለካ ጦጣ ይበላል🚫 Oops !! Part 2
17:29
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 29 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН