እግዜአብሄር አለ Ezra Nigussie ዕዝራ ንጉሴ

  Рет қаралды 34,110

Ezra Nigussie - Official

Ezra Nigussie - Official

5 ай бұрын

#worship #New protestant mezemur worship#Ezra Nigussie mezemur# ethiopian worship songs#halewot Emmanuel Church
ለ youtube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የምለቃቸው ዝማሬዎች በቀላሉ ይደርሶታል በዝማሬዎቹ ከተባረኩ share ያድርጉ ተባረኩ
If you are not a family for my chanal pleas subscribe my chanal and be a family it will be simpl to have my songs when i have released thank you for subscribed me and sharing my songs.
you tube chanal
• እግዚአብሄር አያሳፍርም Ezra Ni...

Пікірлер: 84
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
share like subscribeበማድረግ የምለቃቸው መዝሙሮች ብዙዎች ጋር እንዲደርሱ አብራችሁኝ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር ጠይቃችኋለው
@eyobgirma6062
@eyobgirma6062 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ፀጋውን ያብዛልህ❤
@retasa7652
@retasa7652 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አብረን አብዮት ቅርስ ተምረናል አስታውሰዋል ያንን ዘመን የተማሪዎችን ህብረት ስትመራ❤
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
@@retasa7652 ረታ ፀጋ ይብዛልህ አዎ ጌታ ሜምካም ጊዜን እንድናሳልፍ ረዳን ፀጋ ይ ይዛልህ ተባረክ ወንድሜ።
@MekonnenB
@MekonnenB Ай бұрын
ወንድም እዝዝራ ጌታዬ እብዝቶ ይባርክህ ውነት ነው ሃያሉ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ እለ ወቅቱን ጠብቀህ ይሁን እጋጣሚ መዝሙሩን ስለዘመርክልን የዘመርክለት ለዘላለም ብርቱ ሆኖ የሚኖርው ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ።
@brhanegudissaabdi2235
@brhanegudissaabdi2235 2 күн бұрын
እዝራዬ ምን እላሀለው ዝማሬክህ በቃ ጌታን ያስናፍቀኛል ተባረክልኝ ብዛልኝ በብዙ ስፋልኝ !!!!!!
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official Күн бұрын
@@brhanegudissaabdi2235 አሜን አንቺም ተባረኪ !
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
ወጀብ ተነስቶ ድንገት ባህሩን ሲያናውጠው ጭንቀት ሲነግስ ሀሳብ ሲሰረቅ በዚ ሁሉ ውስጥ እግዜብሄር አለ ድንገት ነው ነገሩ በኑሮ መሀል ንፋስ ይነፍስና ውጅቡ ይነሳል ውሃ በታንኳ ውስጥ እንደ ጉድ ሲገባ አቤት ስጋት ያኔ ይመስላል ልንጠፋ በንፋሱ ብርታት በወጀቡ መሀል እግዜብሄር እንዳለ ስለምን ይረሳል አለ እግዜብሄር ወገን እንደሌለው እንደብቸኛ መኖሩን እረስተን የወጀቡን ጌታ አቤት ጩኽት አቤት አቤት ስንት ነገር እዛው ማእበል ውስጥ እያለ እግዜብሄር እርሱ እንደሌለበት ሆኖብን ነገሩ ከመኖሩ በላይ በለጦብን ማእበሉ ግን አለ እግዜብሄር የንፋሱን ጩኸት ድምፁን እየሰማሁ
@hawigeta8223
@hawigeta8223 5 ай бұрын
አሜን ብርክ በል እዝራችን❤❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
በዚህ ሁሉ ዉስጥ እግዚአብሔር አለ !!!!...
@cecew.2559
@cecew.2559 5 ай бұрын
ለብዙዎች መፅናናትን የሚያመጣ በመንፈስ የተሞላ ድንቅ ዝማሬ ነዉ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዕዝራዬ!🙏🏼
@tsegabtemesgen191
@tsegabtemesgen191 5 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ዉስጥ እግዚአብሔር አለ !!!!......ተባረኩ
@mesashtadesse6417
@mesashtadesse6417 5 ай бұрын
በወጀቡ መካከል ጥሎ የማይሄድ እግዚአብሔር አለ። ዘመንህ ይባረክ እዝራዬ😍😍😍
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
አሜን ተባረኪ !
@samsonmengistu8940
@samsonmengistu8940 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አለ !
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ
@marti1861
@marti1861 5 ай бұрын
እስይ ሃሌሉያ ነፍሴ እንደገና በመገኘቱ ተጎበኘች እልልልልልልልልልልልል አለ እግዚአብሔር አለ የኔ አምላክ እዙዬ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
አሜን ተባረኪ !
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 5 ай бұрын
የዛለችው ነብሴ ከንደገና ስትታደስ ተሰማኝ ማራኪዎች የተወደዳቹ ናቹ በጣም አመሰግናለው ስላገለገላቹኝ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fritsehaye6778
@fritsehaye6778 5 ай бұрын
Ezera wendemachin Geta abezto yebarekeh amennnn Egeziabeher ale amenn! Wowww hulgize bante mezemuroch ebarekalehu! Etsenanahu eberetalehu! Geta bante mezemuroch hule yenagergnal betam etsenanalehu! Selante Getan ebarekalehu. Ahunem tsega yebezaleh wendeme zemeneh yebarek!
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
Amen thank you tebarki !
@user-ky3zr7zy2w
@user-ky3zr7zy2w 5 ай бұрын
ዋው ተባረክ እዝራ ሼር በማድረግ እተባበርሀለወ በጌታ ፍቅር ስለጠየከን ❤ ደሞ መዝሙሮችንን ሁሉ ተባርኩባቸዋለወ ህይወቲንም ቀይረወታል ተባረክ
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ !
@penielmekonen2249
@penielmekonen2249 9 күн бұрын
Amén ale egziabher halelujah
@tsidonat
@tsidonat 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው። - ናሆም 1፥3
@user-vg8me9my6t
@user-vg8me9my6t 4 ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቱ ይባርካቹህ
@user-qf5nq9my8p
@user-qf5nq9my8p 5 ай бұрын
Ameeeeen
@tesfakaltariku7368
@tesfakaltariku7368 3 ай бұрын
አለ እግዚአብሔር 🙌🙌
@lindatsegaye4725
@lindatsegaye4725 5 ай бұрын
መንፈስ ያለበት አምልኮ። ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondifrawbogale101
@wondifrawbogale101 5 ай бұрын
አሜን በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አለ ❤❤❤❤ወንድሜ እዝራ ተባረክ ❤❤❤❤
@eyobgirma6062
@eyobgirma6062 5 ай бұрын
አለ እግዚአብሔር ሀሌሉያ !!🙏🙌
@mossesg
@mossesg 5 ай бұрын
አሜን ተባረኹልኝ፡ እዝራየ አሁን በቀረው ዘመንህ እየዘመርክ በቤቱ ይለቅ ተባረክልኝ
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
አሜን !
@hawigeta8223
@hawigeta8223 5 ай бұрын
አለ እግዚያብሔር!!!!!!
@AshuTefera
@AshuTefera 5 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ዝማሬ ይባርክህ: በርታልን
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
አሜን !
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 5 ай бұрын
ተባረኩልኝ ፀጋው ይብዛላችው
@cherekabirhanu3320
@cherekabirhanu3320 5 ай бұрын
አሜን ጌታችቼ አለ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 5 ай бұрын
ብሩክ ነህ ዕዝራየ We love you &blessed more...
@helinatadesse176
@helinatadesse176 5 ай бұрын
አዎ እግዚአብሔር አለ 🙏
@selebogale329
@selebogale329 3 ай бұрын
Amen Amen ale Egizebiher bezufanu🙏🙏🙏🥰😍😍
@abenezerseifu9987
@abenezerseifu9987 5 ай бұрын
I grow up listening Halelujah band God bless You Ezra For Your continuous Effort and delivery
@elizabethgonfa4551
@elizabethgonfa4551 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሄር አለ
@MiracleCh-wq8gx
@MiracleCh-wq8gx 5 ай бұрын
Ale Egzhbher bewejebu mehal! Blessings!
@hirutgetachew
@hirutgetachew 5 ай бұрын
አሜን! ተባረክ እዝራ🙌
@sinishawkifle9514
@sinishawkifle9514 5 ай бұрын
Ale Amen
@Bethlehem-by-grace
@Bethlehem-by-grace 5 ай бұрын
Amen Gziabher ale!!!
@temesgenbayu4455
@temesgenbayu4455 5 ай бұрын
ዕዝራ ተባረክልኝ !!
@ethiopianewtewoledku1429
@ethiopianewtewoledku1429 5 ай бұрын
እፎይ፡ነፍስ አልቀረልኝ
@musiehabte6871
@musiehabte6871 5 ай бұрын
Amen Egziabher ale Hallelujah
@netsanetbeleteyhdmengesha1591
@netsanetbeleteyhdmengesha1591 5 ай бұрын
I don't have words. Glory to be almighty God ❤❤
@adebe4130
@adebe4130 3 ай бұрын
My favorite song
@rediettakele4213
@rediettakele4213 5 ай бұрын
Geta egziyabher yibarekh eziruye yega bereket 🙏
@hananabdelrahman3366
@hananabdelrahman3366 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah🙏 ❤❤❤❤God bless you more brother
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 Ай бұрын
Amen tebarek wendime!!!!! Yibzalih
@nardyo1258
@nardyo1258 5 ай бұрын
God bless you my brother ❤
@MuluMikir
@MuluMikir 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@LilyMilkiyas-zw9ji
@LilyMilkiyas-zw9ji 5 ай бұрын
❤❤❤ ezerocho amen ale bezufanu !!!
@sosinagezuugezuu787
@sosinagezuugezuu787 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ye geta stega yebazalchu Amen
@retasa7652
@retasa7652 5 ай бұрын
Ezrayeye የጂሴ የተማሪዎች ህብረት መሪ የተባረክ ከልጅነትህ ጀምሮ ጌታን የምትወድ የገባህ የማይረሳ ጊዜ አሳልፈናል አባትህ ሁሌም።ትዝ ይሉኛል ጎተራ ሙሉወንጌል ሲመክሩን
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
ልክ ነህ ወዳጄ ተባረክ !
@picacaw5498
@picacaw5498 5 ай бұрын
ተባረክ 🙌🙌
@cecew.2559
@cecew.2559 5 ай бұрын
አሜን!አሜን! እግዚአብሔር አለ!🙌🏽🔥🔥🔥
@hanagobeze3645
@hanagobeze3645 5 ай бұрын
Amen Egzabher Ale!!! Tebareku
@bethelhemgashawbeza4104
@bethelhemgashawbeza4104 5 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@tesstefera6334
@tesstefera6334 5 ай бұрын
TEBAREK WENDEME, GETA YEWEDEHAL!
@mimik1569
@mimik1569 5 ай бұрын
አሌሉያያያያያያያያያያ
@ZelalemAbera-kz6qh
@ZelalemAbera-kz6qh 5 ай бұрын
Ameen alee tebareku
@Benjo_12345
@Benjo_12345 5 ай бұрын
Geta eysus yebarkachu 🥰🥰🥰
@woynshetgetahun2360
@woynshetgetahun2360 4 ай бұрын
ዘመናችሁ በክርስቶስ እውነት ይጠበቅ❤
@jaelmedad3360
@jaelmedad3360 5 ай бұрын
Lyrics abro yilekekln tebarek
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 5 ай бұрын
Thank you check now !
@meseretlata253
@meseretlata253 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gracesoftmedia6670
@gracesoftmedia6670 5 ай бұрын
Geta yibarkih
@hawitento6631
@hawitento6631 5 ай бұрын
Ezercho enwdealen
@daninuniye
@daninuniye 5 ай бұрын
amennn tebarekilign Ezra
@filmongetachawu6933
@filmongetachawu6933 5 ай бұрын
God bless u ❤ we love you
@nahomephrem329
@nahomephrem329 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ
@samsonmengistu8940
@samsonmengistu8940 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ !
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 135 М.
ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbare Alemu || Live Worship ||Ethiopian Protestant Mezmure
2:13:25
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,9 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 848 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 169 М.
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 234 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 138 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН