KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጳጉሜ 7 መቼ ነው? ጨለማውና ምልክቱ ምን ይኾን? መቼ ይታያል?
29:14
888 መጽሐፍ ኮድ ሲገለጥ፤ የፓይ 3.14 ቀመር ፤ መቅረዙ ውስጥ በ7 የተሰወሩት ፊደላት
1:02:32
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Каха и дочка
00:28
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
ዜማና የፈውስ ኃይሉ፤ ራሳቸውን የሚስቱና የሚወድቁት ለምን?
Рет қаралды 20,502
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 370 М.
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Күн бұрын
Пікірлер: 53
@makihila5097
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እያንዳንዱን የተፈጥሮን ሀይል በትኩረት እንድናይ መንገዱን አየመራህን ነው መድሀኒአለም ከክፉይጠብቅህ።
@selamge2402
2 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉጤንነት ጋር እግዚአብሔር ያድልልን!
@nitshitalemayehu2184
2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነበር ግን ሰዓቱ አነሰ በቀጣይ ሰፊ ትምህርት እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹ እመ ብርሃን ትባርካቹ 🙏🙏🙏
@hannahanna6519
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን
@gihontana9546
2 жыл бұрын
የቃል ሀይል የሰውን ልጅ ፀባይ መስራት እንደሚችል ሁሉ ማፈራረስም ያቅበታል ሁላችንም ከአፋችን ለሚወጣው ድምፅ መጠንቀቅ አለብን። መምህር ለሚሰጡን አይጠገቤ እውቀትዎ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ወደብርሀን እንድንጓዝ መንገዱን እየመሩን ነው።
@talakituaethiopia1119
2 жыл бұрын
ልክ ነው መምህር አንድ ባል ለሚስቱ ወይም ሚስት ለባሏ ወይም ልጃቸውን ሁሌ እንደሚወደዳት መናገር አለባቸው ክፉ የሚናገሩ ከሆነ እንደዛው እየጠወለጉ ይሄዳሉ ፊታቸው ላይም ያስታውቃል ማድያት እንደሚያወጡ ። እንደገና ደግሞ በገና ስንሰማ ውስጣችን እንዴት ደስ እንደሚለው እኔ ለምሳሌ የራሴን ብናገር ደስ የሚል እንደ ኤሌትሪክ ንብረት ከአእምሮዬ መላ ሰውነቴን ይነዝረኛል ደስ ይለኛልን "እጃችን ላይ ያሉ ጸጉሮችም ይቆማሉ" እዚህ ጀርመን " ጋንዝ ሀውት" Gänzehaut ትርጉም የዳንክዬ ቆዳ ማለት ነው ሰው በጣም ሲደሰት እጁ ላይ ያለ ጸጉር ይቆማል ቆዳውም ጠቃጠቆ ይሆናል ግሩም ነው መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው❤
@Qinezetopiamidya
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው መምህርና ቀዳማዊ እርስዎ ነዎት መምህር
@amsalgebreegziabher5584
2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🙏💕🌺🌷🌹
@sabasol6682
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርካቹ 😘😘😘😘
@bizuayehugebru
2 жыл бұрын
የሚገርም ነው መምህር እኔ እራሱ ድብልቅልቅ ያለና ከፍተኛ ድምጽ ከሰማሁ በጣም ነው የሚጨቀኝ እራሴን ያዞረኛል
@dinkineshalemayehu7440
2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏እንጠብቃለን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏
@muhamedmurad5033
2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ መፅሃፍ ሸልመኝ
@hopolapos
2 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃለህ። እውቀት በዝቶብህ ለማስረዳት የተቸገርክ ያህል ይሰማኛል በዝች አጭር ግዜ ብዙ እውቀት ነው የሰጠኅን እናመሰግናለን
@yezinamulu6727
2 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir egiziyabhir yibarkihi
@tggeteya7764
2 жыл бұрын
ሮዳስ ምንም ምለሁ የለም እግዚአብሔር እድመን ይጨምር መኑ ከባለ ሮቤ ዩኒቨርስቲ
@mahinigat1712
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@JerusIsrael
2 жыл бұрын
ዕንቁ፣መምህራችን፣እንኳን፣ደህና፣መጡልን
@dinkineshalemayehu7440
2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
@zenatube9276
2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@amanuelhaile7471
2 жыл бұрын
Egziabher fltet slakafelun kelb msganayen yakerbalehu🥰Egziabher lememhrachn ybark!😇
@getachewwoldegiyorgis8128
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@tedamy1698
2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ምምህር
@እሱዘዮድ
2 жыл бұрын
The book 528 and prosperity of love. Ronald G. H በደንብ ገልጾታል።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
2 жыл бұрын
እንጠብቃለን
@molumolu633
2 жыл бұрын
Yehiywot yasemalen memeherachin
@yemariam2110
2 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemalen 💚 💛 ❤️
@MylifeinKorea0479
2 жыл бұрын
Thank you!
@jesusisvisaofheaven
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ዶክተር
@moniendalew5175
2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ
@tadiyosbeyen1257
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምሕራችን
@የሀሳብሰሌዳ
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@ethioasterslifestyle9645
2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾
@endeshewassefa9148
2 жыл бұрын
I am waiting you Dr
@habtamushiferawu7207
2 жыл бұрын
You are different I like you
@kaleabnurie
Жыл бұрын
አይቴ ውእቱ ማህደራ ለጥበብ
@amdeyoni
2 жыл бұрын
ዜማ ያሰብነውን ነገር እንድንሰራ የሚያነቃቃ የሚያድስ ከሆነ ዘፈን ምን አይነት ዜማ ስለሆነ ነው በእግዚአብሔር ዘንድ የተከለከለ የሆነው? መምህር
@zekariasdagnachew1262
Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር! ሰሞኑን ስለ ቀያይ ጊደሮች( Five Red Heifer) እና ስለ ሰለሞን ቤተ መቅደስ እድሳት በተለያዩ የyoutube ሚዲያዎች አያለሁ፡ ነገሩ እንደት ነው? ፍቃደኛ ከሆኑ ስለ እነርሱ ቢነግሩን
@mekdesa.3620
2 жыл бұрын
🙏💛🙏
@desalegnasrade9206
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@hopehope8661
2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ/መምህር/ የማህሌት መዝሙር እንደ መላእክት ዝማሬ ሆኖ ሳለ የአባቶቻችንን /ዘማርያን/ ድምፅ የሚያበላሽ በአግባቡ ያልተጠቀምንበትን የድምፅ ማጉያ እንዴት ተመለከቱት። ጩኸት ብቻ የሚያስመስለውን የድምፅ ማጉያ ተቆጣጣሪ ቢኖረው የህብረት ድምፁም በአግባቡ የሚሰማበት በእናንተ መልካም አስተሳሰብ ባላችሁ መላ ቢፈጠርበት ምን ይመስሎታል። ጉዳዩን ታዝበውት ያውቃሉ??? መምህር ድምፅ ወይም ዜማ እንዴት አይነት ተፅእኖ እንደሚፈጥር ስላስረዱን ነው ይህንን ጥያቄ ያነሳሁት።
@ethio540
2 жыл бұрын
መጥፎ ዜማን የተሸከመ ሙዚቃዎች ከዉጪዉ አለም እየተዋሱ ወጣቱን ትዉልድ ንቃተ ህሌናዉን እና እራስን ማክበርን ከላዩ ላይ እየወሰዱበት እና እያፈዘዙት ነዉ፣ ሀገራዊ ዜማዎች ምን አሉን በጥበብ እና በማስተዋል ከሰዉ ጋ እንዲስማማ የተቀረፁት
@ሓብንጸጉ
2 жыл бұрын
ክንጽበ ኢና መምህር
@mershaabebayehu3095
2 жыл бұрын
ኣማርኛ አትችይም ?
@yonijoni7867
2 жыл бұрын
ዶክተር አዲሱ መፅሀፎት መቼ ይወጣል በጉጉት እየጠበቅን ነው
@zer13567
2 жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን
@brehanbekele1345
2 жыл бұрын
Geraaa atagaban krestos weyem kokobeee andune yazeee!!!
@surafelsisay6386
2 жыл бұрын
ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን የለም፤ እሱ ኮከብ አመልካለሁ ብሎሻል እንዴ? እውነትን እንዳትሰሙ ልቦናችሁን ደፍናችሁ በሀሰት ጎዳና አትጓዙ፤
@eyobeeyayuemelkamo4093
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ🇪🇹 ሀገር ጠላት ሀገራት ከዓለም 🌍ሀገሮች እነኚህ ናቸው ለኢትዮጵያ🇪🇹 ጸረ ሰላም የሆኑት ሀገሮች ቁጥራቸው በ 1) ከአሜሪካ 🇺🇸 2) ከእስራኤል 🇮🇱 3) ሱዳን 🇸🇩 4) ከናዳ🇨🇦 5) ዩጋንዳ 🇺🇬 6) ጅቡቲ jibuti🇩🇯 7) ግብፅ 🇮🇩 8) እንግሊዝ 🏴 ናቸው kzbin.info/www/bejne/nmHVipmXbN6mfLc
@tsegayehailu8130
2 жыл бұрын
P
@seyefiqr2014
2 жыл бұрын
Ye 888 metshaf link yqmx
@seyefiqr2014
2 жыл бұрын
Amazon lay kale
@hannahanna6519
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን
@mebuaddis3079
2 жыл бұрын
እንጠብቃለን
29:14
ጳጉሜ 7 መቼ ነው? ጨለማውና ምልክቱ ምን ይኾን? መቼ ይታያል?
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 73 М.
1:02:32
888 መጽሐፍ ኮድ ሲገለጥ፤ የፓይ 3.14 ቀመር ፤ መቅረዙ ውስጥ በ7 የተሰወሩት ፊደላት
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 123 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
38:40
ክፍል 2 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 162 М.
50:17
ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 170 М.
39:55
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 202 М.
12:09
የምስክርነት ቃል ክፍል 1
Alifa traditional medicen(አሊፋ ባህላዊ ህክምና)
Рет қаралды 12 М.
56:54
በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 119 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 396 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
1:32:39
ኤርምያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -ክፍልሁለት -Benegerachin lay@ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 550 М.
19:53
99ኙ ነገደ መላእክት
Kesis Dr. Getie Zewdie
Рет қаралды 12 М.
54:39
ЖИВОТ след СМЪРТТА с Христо Нанев
LIMITLESS
Рет қаралды 257 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН