Zemen Drama Actress Feven Ketema with Fegegita React

  Рет қаралды 249,876

Fegegita React

Fegegita React

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 5 жыл бұрын
አቤት አለባበስ አቤት ስነ ስርዓት አቤት ፍገግታ አቤት አርጋታ አቤት ቃል አጣጣል በቃ ሌላውን አናተ ነገሮት
@loveisgood
@loveisgood 5 жыл бұрын
ይገባታል በእውነት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ7አ 5 жыл бұрын
ሱሱ የነብዬ ወዳጅ pwwwSada በጣም
@tube-pd9ci
@tube-pd9ci 5 жыл бұрын
Des Yelale
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኮ
@alnasr9224
@alnasr9224 5 жыл бұрын
እኔስምለዉየለኝም ዉድድድድድ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ምንም መግደርደር እድሜሽን በቀጥታ የተናገርሽ ኢትዮጲያዊት ሴት ተዋናይ ነሽ👍👏👏😍 ለዚህ ግልፅነትሽ ሽልማት ይገባሻል😁😁
@mesinegn4220
@mesinegn4220 5 жыл бұрын
ውይ ልዘምር ስትል በጣም ነው ያስደሰተችኝ like😘
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 5 жыл бұрын
በጣምነውደሥያለኝ. እግዚአብሔር ይባርክሽልዮ
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
ጴንጤ ናት ወይ? ከሆነች ትከብራለች ። ቆንጆ ብትሆንም።
@እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
@እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 5 жыл бұрын
@@Gafa996Gaddisa mezmurun smiwna tyakeshin melsun aggni
@አመለሲሳይ
@አመለሲሳይ 5 жыл бұрын
እኔምበጣምነው ደስያለኝ
@na-uu5or
@na-uu5or 5 жыл бұрын
Betam erguz nat meselegn emebeta beselam tigelaglsh
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ።ይበልጥ ወደድኩሽ በመዘመርሽ ደስ ያለው ቢኖር ይዘምር ይላል ቃሉ።ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ።መዝሙሩን ደግሞ ስወደው የተዋህዶ ልጆች ተጋበዙልኝ።
@wubiyeseife9895
@wubiyeseife9895 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 5 жыл бұрын
አሜን
@chrisraso8701
@chrisraso8701 5 жыл бұрын
She is best guest ever on this show such calm and beautiful women
@rimaoumer9206
@rimaoumer9206 5 жыл бұрын
ውይ ሴት ልጅ እንድህ ረጋ ስትል ነው ሌሎቻችሁም እስኪ በሞቴ ከሱዋ ተማሩ
@memesalmon648
@memesalmon648 5 жыл бұрын
Bxami klmchun knesu yftchune endsa hunu
@memesalmon648
@memesalmon648 5 жыл бұрын
Yaw gechewlike des yblch
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
Rima Oumer በተለይ አርቲስቶች??
@sabillass3885
@sabillass3885 5 жыл бұрын
አቦ ሠላሙን ያብዛልሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የምርጦች ምርጥ ስምሽን ጠርቸ መቸ አፍራለሁ ማርያም ብየ መቸ እወድቃለሁ የምፃናናብሽ ስምሽ ነውና ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንች ምስጋና እልልልልል
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@ኪያአንተለኔብቻ
@ኪያአንተለኔብቻ 5 жыл бұрын
ዋው ዝማሬ መላክት ያሰማልን የኔ ቅመም አርጋታዋ ብቻ ይበቃል👌👌👌
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
ውይ በማርያም እርጋታሽ ፣ ፈገግታሽ ፣ አለባበሰሽ ፣ ደስ ሲል ሰላሙን ያብዛ ፌቪየ
@bizanana5498
@bizanana5498 5 жыл бұрын
እኛም tnx
@loveisgood
@loveisgood 5 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እንደነ ሳሮ 19 ትያለሽ ብየ ጠብቅ ነበር ግን እግዚአብሔር ያክብርሽ እውነት ስለተናገርሽ ስለ ዝማሬሽ ድንግል ትባርክሽ የኔ ውድድድ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@nnznznznznznxnx3123
@nnznznznznznxnx3123 5 жыл бұрын
Yena konjooo sewdeshi
@AxumawitTube-f6c
@AxumawitTube-f6c 5 жыл бұрын
ፌብየ ስወድሽ ልዘምር ስትይ ደግሞ ይበልጥ ወደድኩሽ አጣየ የምወዳት ከተማ ናት አንድ ግዜ ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ እየሄድኩ አጣየ ነው የምናድረው ብሎ ሽፌሩ አንድ ሆቴል አወረደን እና ክፍል ያዝን እቃችን አቀምጠን እራት ሌላ ሆቴል ልንበላ ወጣን ከዛ የሆነ ምግብቤት ገባን እኔ እና አንድ ሴት ነበርን ከዛ ቁጭ ብለን ይታዘዛሉ ይመጣሉ እያልን 1 ሰዓት ሆነን እነሱም እያዩን ይመለሳሉ ከዛ እኔ ብቻ ነኝ አማርኛ የምችለው እረ ታዘዙን በማርያም ስንላቸው አንድ መጥቶ ይሄ ኮ የሞስሊም ምግብ ቤት ነው እናንተም መስቀል አላቹ ክርስቲያን ትመስላላቹ ሲሉን አዎ አልኩዋቸው ለካ ለሊት ስለሆነ እና ለቦታው አዲስ ሰለሆንን እና ስለራበን እንጂ በበሩ የሞስሊም የሚል ፅሑፍ አለው ሲነግረን ውይ ወንድም እናመሰግናለን ፅሑፉ አላየነውም ግን ስለመልካምነትህ በጣም እናመሰግናለን ብለን ተመልሰን ወደ ክፍላችን የያዝንበት የክርስትያን ምግብ ቤት በላን ይሄ በ 2004 ነው በደና ዘመን አሁን እማ አንተ ትግራይ ፣አንተ አማራ፣ አንተ ኦሮሞ፣ አንተ ዓፋር......እያልን እርስ በርሳችን እንገዳደላለን አምላክ ፍቅር ይስጠን ሃይማኖት ብሄር ሳይለይ ስላም ያውርድልን
@alinalin5500
@alinalin5500 5 жыл бұрын
ጥሩነዉአመሰግናለሀ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
አሜን ልክ ነሽ ኦሮሞ ትግሬ አማራ እየተባባልን ኢትዮጵያዊነታችንን ከምናጠፋ አንድ መሆን ነው የሚያዋጣን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
@ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ 5 жыл бұрын
ሴት መለት አች ነሽ አለባበስሽ እራሱ ይበቃል አቦ ይመችሽ ማማየ የሆሽ ቆጆ
@taibabasira8045
@taibabasira8045 5 жыл бұрын
ዋው በውነት እደት ተመችሸኝ ሲስቱ አቤት አለባበስ አቤት ስነስራአት ሁሉ ነገርሽ ያምራል
@ፍሪያትየአዳምናፋቂ
@ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 жыл бұрын
እርጋታ ስርአት አገላለፅ ባንድ ቃል ጨዋ የጨዋ ልጅ ነሽ የእውነት
@habtamzfasele4355
@habtamzfasele4355 5 жыл бұрын
ሌላው እንዳለ ሁኖ ሙዚቃ ስትባይ መዝሙር አቡ አክሎ ፀጋውን ያብዛልሺ
@zedleerasd3825
@zedleerasd3825 3 жыл бұрын
የእዉነት ሤት ነሽ ደሞ በጣም ነዉ የምወድሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 5 жыл бұрын
ዛሬ ገና ቆንጆ ሴት ሴት አቀረባችሁ እደግመዋለሁ ሴት
@ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን
@ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የይፋት ልእልት ውድድድድድድ እርጋታሽ አለባበስሽ ምስጋናሽ ውብ አምሓራ ደሜ !!!ስነስርአትሽ ልዩ ነው ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ቆንጆ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 5 жыл бұрын
*የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ* _ደግሞ ዘመን ላይ የምተውኔው ፓርት ደስ ይለኛል የኔን_ .... _ሀቀኛ ነሽ ማር_ *ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ*
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 5 жыл бұрын
Amennnnn
@tgisitasemare1524
@tgisitasemare1524 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እርጋታሽን በጣም ነው ምወደው ደገሞ ልዘምር ሰትይ ትልቅነትሽን በደንብ አሳይተሸኛል እግዚያብሄር በቤቱ ያጽናሽ፡፡
@nahomedesalgn3763
@nahomedesalgn3763 5 жыл бұрын
ፈገግታዎች ገና ዛሬ ስርዓት ያላትን ሴት አቀረባችሁልን እናመሰግናለን ፌቡዬ ውድድድድድ
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ 5 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ያገሬ ልጅ በጣም ደስስስ የምትዬ አቤት እርጋታ ለመጀመሪያ ግዜ አርቲስት 26አመቴ ነው ስትል እዉነቱን ስትናገር
@SarahSarah-qz7lo
@SarahSarah-qz7lo 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ ማር
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 5 жыл бұрын
ማርቲ ስደተኛዋ ከርታትዬ የአጣዬ ልጂ ከሆንሽ ልጠይቅሽ #ውቢት ተዋበ #አበባ ተዋበ #ትርንጎ ትዋበ የሚባሉ ልጆችን ካወቅሽ አድራሻቸውን ፈልጋለሁ ድሮ ውቢት መምህር ሆና እኛ ሀገር መጥታ ታስተመር ነበር በዛው እኔም ስደት ነኝ በምን ላግኛቸው ኤፍ ቢ ሰርች ባረግም የሉም።
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ 5 жыл бұрын
@@SarahSarah-qz7lo አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏 አችንም እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅልኝ ዉዴ ❤❤❤❤❤
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ 5 жыл бұрын
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ እማ አላቅም እግዚአብሔር ተወለድኩኝ ለትምህርት አ አ መጣሁኝ ቤተሰብ ጋር እሄዳለሁኝ ኑሮዬ እዛ አደለም ወይም አልተማርኩም እና ብዙም አላቅም እኔም አሁን እስደት ላይ ነኝ
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ አይዞሽ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው እሚያምርባት አለባበስሽም ተመችቶኛል ይመችሽ በርች ለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@meazazelelew4178
@meazazelelew4178 5 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና እንደሰጥሺ ምኞቴ ነው ፌቭ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 5 жыл бұрын
መአዚ meazi የአጣዬ ልጂ ከሆንሽ ልጠይቅሽ #ውቢት ተዋበ #አበባ ተዋበ #ትርንጎ ትዋበ የሚባሉ ልጆችን ካወቅሽ አድራሻቸውን ፈልጋለሁ ድሮ ውቢት መምህር ሆና እኛ ሀገር መጥታ ታስተመር ነበር በዛው እኔም ስደት ነኝ በምን ላግኛቸው ኤፍ ቢ ሰርች ባረግም የሉም።
@meazazelelew4178
@meazazelelew4178 5 жыл бұрын
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ ውይ ማማዬ እኔ አላውቃቸውም ሰፈራችን ሊለያይ ይችላል
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 жыл бұрын
መአዚ meazi ግን አጣዬ የት አገር ነው ይቀርታ ስላለውቅሁት ነው እሽ
@meazazelelew4178
@meazazelelew4178 5 жыл бұрын
@@AbCd-dy8ik እእእእእእ እሷ ተናግራለቺ እኮ
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 жыл бұрын
መአዚ meazi እኮ የት አካባቢ ነው እናት ምን እእእእ አለው
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 5 жыл бұрын
ፈገግታዎች ድጋሜ ትጠየቅ ባካቹ? ፡እንዴት ደስ ትላለች ፡በስመኣብ!
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ከ7ዀ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ከ7ዀ 5 жыл бұрын
ማርያም ሆይ ስትይ ከመጠን በላይ ነው ደስ ያለኝ ዘመንሽ ሁሉ ደስ ይበልሽ
@hayatimoha5866
@hayatimoha5866 5 жыл бұрын
Such a beautiful young lady with a beautiful character lelochu should learn from this young lady 😍
@galilarout6344
@galilarout6344 5 жыл бұрын
ስንምገባርሽ እጅግ ልዩ ነው እመቤቴ ሙገስ ትሁንሽ አሁንም
@ኪዲየዉሎቀበጥ
@ኪዲየዉሎቀበጥ 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ ልዘምር ስትይ በጣም ነዉ የምታስደስችዉ ለማመስገን ዲምፅ አያስፈልግም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛💔
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
ውይ ፌቪየ የእውነት ዛሬ አኮራሽኝ ሴት ልጂ ፈገግታዋ ገደብ ሲኖረው ነው የሚያምርባት ውይ ደግሞ ሰርግሽን የትውልድ ቦታሽ ላይ ማድረግሽ ይበልጥ ደስ ይላል !!!የኔ ደርባባ ስነስርአትሽ ደስ ሲል
@Twoxjunk
@Twoxjunk 5 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ሴቶች ብቸኛዋ ባህሏን ሚዲያ ላይ ያንፀባረቀች, ሌሎች ራቆታቸውን በመሄድ ተጠምደዋል
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ 5 жыл бұрын
የውነት እርጋታሽ. ደስ የምትይ ልጅ ነሽ አለባበስሽ ስረአትሽ ቆጅየ አድንቄሻለሁ.
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
ስታምር በማርያም አለባበሶ ቃላቶቾ ሁል ነገሮ ዉብ ናት
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
እርጋታሽ ደስሲል እውነት ተናጋሪ ነሽ አችም 19አመቴ ነው ሳትይ😂😂😂 ፀባይሽ ከኔጋ ይመሳሰላል😊
@የመቅድእናት
@የመቅድእናት 5 жыл бұрын
ቬቭ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው፡ከዘፈን መዝሙር በመምረጥሽ በጣም ያስደስታል፡እመቤቴ ማሪያም የትዳር ዘመንሽ ትባሪክልሽ፡ረእጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ማማዬ፡
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
*አሁን* *ገና* #እድሜዋን *የተናገረች* *ተዋንያን* #ለአርቲስቶቻችን *ምሳሌ* *ትኦኛለሽ* *በተለይ* *ለ* 😀 #ግንቦት 20 *እና* *ለ* #ሳራ *ቲ* #ሌባዋ *ለ* #መዝሙሩ *ቃልሂወት* *ያሰማልን* *ተባረኪ*
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
@@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ ሱሱዬ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 5 жыл бұрын
አርጌሽ አለው አድ ቀነ ገፎ አድጋብዥኝ 😋
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
@@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 😂😂 እሺ
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😀😀😉
@ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ
@ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ 5 жыл бұрын
አቤት አቤት እንዲያዉኮ እሱ ሲፈጥር ከላይ ያስተካክለዋል አሟልቶ የፈጠራት❤😍😘😘 ታዲያ ይቺን አይቼ እነኛን ባዶራቁታቸዉን የሆኑትን ሳይ ወዴት እና ወዴት እስኪ ከዚች ተማሩ እናንተ እርቃናችሁን ሚዲያ ላይ እምቶጡ ሴቶች😶😏😏
@ማሜነኝችልተኛውማሜ
@ማሜነኝችልተኛውማሜ 5 жыл бұрын
*ዛሬ አንደኛነኝ ኮመት ግጩኝ አትከፍሉበትም*
@تتولم
@تتولم 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ አቤት ትህትና አንችንም ጠርተሽ የማትጠግቢያት እናትሽንም ያሳደግሽ አማኑኤል ይጠብቃችሁ የኔ ጨዋ የድንግል ማርያም ፍቅሯ ለዘላለም በልብሽ ይኑር
@ፂወንየማርያምልጅ
@ፂወንየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
መጣሽ የኔ ማር ሴፊንየን እደኔ ማነው የሚወደት😘👍👈 ወይኔ ሰወዳት
@MusicFM-Type
@MusicFM-Type 5 жыл бұрын
*እንደኔ ልባችሁ ለአድናቆት ቃል ያጣችሁ የት ናችሁ????? #ሴት ይቺ ናት !! #ተመልካችን ማክበር እንዲህ ነው!! #እምነት እንዲህ ነው!! #እውነት መናገር አለመፍራት እንዲህ ነው!! #ቤተሰብን ማክብር,ያሳደገን ማህበረሰብ ማክብር እንዲህ ነው !! #መባረክ እንዲህ ነው ተባረኪ ሴት አርቲስቶች በሙሉ አንድ አይደሉም !!
@ጀግናእናትያለውአባትአያስ
@ጀግናእናትያለውአባትአያስ 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@እማየኔሂወትእወድሻለሁ
@እማየኔሂወትእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
ዋውውው ትክክልኛ ኢትዮጵያዊት ሴት ዛሬ አየሁ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ ማሻ አላህ የጨዋ ልጅ ጨዋ ንግግር አዋቂ ስትኖር ተጨዋች ሲትሄድ ተናፋቂ ብየሻለሁ faviyeee ዋውው አለባበስ መልስ አመላለስ ስርአት ውበት ሁሉምንም አሟልቶ የሰጠሽ አንች ያሳደጉ እናት አባት ትልቅ ክብር ይገባቸውም
@የበእምኒእናት
@የበእምኒእናት 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ እመብረሀን ካንችጋ ትሁን
@addisabeba100
@addisabeba100 5 жыл бұрын
ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሽ በጥበብና በፀጋ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰጥቶ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቱ አፅንቶ ይባርክሽ !!! አሜን!!! እመ አምላቅ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ እስከዘላለሙ ትጠብቅሽ !!! አሜን!!! አሜን!!!
@lovedguragetube1499
@lovedguragetube1499 5 жыл бұрын
እድሜዋ ያልዋሸች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ሴት 😍😍😍❤❤
@እሙየነኝ
@እሙየነኝ 5 жыл бұрын
ባሌን ጠይቁት ስላልሽ ድንግል ነበርሽ ማለት ነው ከሱ በፊት አታውቂም የጨዋ ጨዋ ነሽ ሌላውን ሌሎቹ ብለውታል በዚሁ ቀጥይ ማር ነሽ
@Adonay_Dvora143
@Adonay_Dvora143 5 жыл бұрын
ፌቭዬ ስትዘምሪ እንዴት ደስስስስስ እንደምትዪ ልዩ ሴት😍❤❤❤❤❤
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 5 жыл бұрын
ዋው ገብታችሁ የምትሞላቀቁብን እና የምትዋሹብን አርቲስቶች ስራት እና እውነት ከእሷ ተማሩ እውነት ከምንም የጸዳ ነውና እውነት ነው ለማመስገን ድምጽ አያስፈልግም ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 жыл бұрын
ሥምሺን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ ማርያም ብዬ መቼ ወድቃለሁ የምፅናናብሺ ሰምሺ ነውና ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምሥጋና ልልልልልልል
@yashiberihun22
@yashiberihun22 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስስስ የሚል ስነስርአት የእውነት ተባረኪ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዉ የሆነች ሰዉ አየሁ ለካ ልብስም አለ በሀገሩ እኔኮ ኢትዮ ውስጥ ልብስ ያለ አልመስልሽ እስኪለኝ ድረስ እርቃን ገላ ማየት ሰልችቶኝ ነበር. እናትየ እደግመዋለሁ ተባረኪ በዚሁ ቀጥይበት በስም አብ ሴቶች ሆይ እባካችሁ ሰዉነታችሁን ሸፍኑ ወንዶች ሆይ እባካችሁ ሱሪያችሁን ከፍ አድርጋችሁ ልበሱት ልብስ ማለት ሰውነትን ለመሸፈን የሚጣቅመን ነዉ ። ምድረ እራቁታም ፊቢየ በጣም ደስ አሰኘሽኝ።
@sarahasasa5151
@sarahasasa5151 4 жыл бұрын
ዋው ቆንጂት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏😍😍😍
@LinhVu-xi1tr
@LinhVu-xi1tr 5 жыл бұрын
Xibar yelatim sikar yelatim abet sitimech Febuya l love u betam😍😍😘😘😘😘😘
@gerryayele9937
@gerryayele9937 5 жыл бұрын
ወይኔ ስነስረአት አለባበስ አረ ካይን ያውጣሽ ትዳርሽ ይባረክ
@lordcron
@lordcron 3 жыл бұрын
I don't know who she is or what language she's speaking but she's incredibly beautiful....
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 5 жыл бұрын
የእውነት ልዩ ሴት ናት በሁሉ ነገሯ ስነስርአት ያላት የእውነት በጣምነው የምወድሽ ሄፊዬ
@Travelwithfuye
@Travelwithfuye 5 жыл бұрын
በዛች ሳሮን በምትባል መንቃራ ይሄ ቻናል አስጠልቶኝ ነበር አሁን ግን wow እንደዚች አይነት ስርአት ያላትን ልጅ ሳይ ተመለስኩኝ 😍😙😙😙
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድሚያችን አንድ ነው እኔም 1985 ሰኔ 1ቀን ነው የተወለድኩት እርጋታሽ በዛላ ገዳይ ነው ድግል ማሪያም ትጠብቅሽ
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 5 жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊ እስካሁን ከቀረቡት ሴቶች ለኔ 1ኛ ነሽ ማር😘😘😘😘
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
ፌቬዬ የኔ ቆንጆ❤️
@ቅድስትእናቴንናፋቂ
@ቅድስትእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር አድናቂሽ ነኝ ፌቭ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የምወድሽ
@omuomer173
@omuomer173 5 жыл бұрын
እስኪ ከእሷ ተማሩ እርጋታ እና ስረዓት .አድናቂሽ ነኝ ፌቨን .አሉ እንጂ ምድረ ድቄት እና እራቁታሞች
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምሥጋና ከጣዕሙ የተነሳ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን የኔ ደርባባ ሴት ብዬሻለሁ ማለትም ከዘመኑ አርቲፊሻል ሴት ጋር በምንም አላነፃፅርሽም ስነስርዓትሽ በጣም ደሥ ይላል ቀጥይበት
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ 5 жыл бұрын
ኡ ሌሎቹን ባይነበት አቺን ሳይ ብቻ በጣም ደስስ ትያለሽ ስነስረአትሽ አሳሳቅሽ አዎ ሴት ቀስ ብላ ነው የምትስቀው ወደላይ እያጋጠጡ እና ጮክ ብሎ መሳቅ ጥሩ አደለም። ዘማሬ መላክት ያሠማልን
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥሽ ፍቅር ደስታ በረከት በቤትሽ ይሙላ የኔ አስተዋይ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@የስላሴባሪያ-ዀ5የ
@የስላሴባሪያ-ዀ5የ 5 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ወላድት አምላክ ትጠብቅሽ ♥♥♥♥♥
@memesalmon648
@memesalmon648 5 жыл бұрын
Amen amen knmlikeshi
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
ትክክል እናትሽን መሆን መቻል መታደል ነዉ የንዬ ጠካራ ሤት ናት 👌👌💓💗 እድሜዋን ያርዝምልሽ
@mekdilulu1631
@mekdilulu1631 5 жыл бұрын
She’s pregnant 😍
@ኤፌሶን
@ኤፌሶን 5 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ዘመዴ ጎበዝ በርቺልኝ እኛ ይፋቶች እንዲህ ነ ን 😘
@ስደቴንስወዳውእናቴህይወቴ
@ስደቴንስወዳውእናቴህይወቴ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@obsinetorogirl3017
@obsinetorogirl3017 5 жыл бұрын
Set melti ichii net konjoo nesh🤩😍😍
@የአላህየኔባልሆነነገርአት
@የአላህየኔባልሆነነገርአት 5 жыл бұрын
ውይ ስወድሽሽሽሽሽሽሽ ❤❤❤
@የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
@የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 5 жыл бұрын
ፌቨንዮ የኔ ቆንጆ አርጋተሽ ግልጾነትሽ በጣም ደስ አስብለሽኛል ኑሪልኝ ማሬዋ fegegita React እንደ ፊቨን እረጋ ያለችውን ታዋቂ ብታቀርብልን ደስ ይለናል በተረፈ እናመሰግናለን
@leyuetesfaye8980
@leyuetesfaye8980 5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@bezabezi3888
@bezabezi3888 5 жыл бұрын
በ እውነት አከበርኩሽ ፌቪ የኔ ፍልቅልቅ እመብርሀን ህይወትሽን ሁሌም በደስታና በሳቅ ትሙላልሽ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 5 жыл бұрын
ስነስረአትሽ ብቻ በቂ ነውና👌✌
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
ወይ ስነሥራትሽ ደሥ ሲል የኔ ቆጆ ሁሌም እደዚ ሁኝ አርቲሥቶችን የመታቸዉ ምች አቺንም እዳይመታሽ ማሬ 😍😍😍
@seadaseid7123
@seadaseid7123 5 жыл бұрын
አርግዘሻል በሠላም ለመውለድያብቃሽ
@bruktaith862
@bruktaith862 5 жыл бұрын
የመጀመሪያ ሰብክራ ያደረኩት ዛሬ ባቀረባች ሁት ምርጥ አርቲስት ፌፈን ስወድሽ እኮ
@sentayhosintayho6545
@sentayhosintayho6545 5 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እራሱ ደስ ሲል ♥♥♥
@helenbb2077
@helenbb2077 5 жыл бұрын
27 አመት ሊሆንሽ ነው ከ ሴት አርቲስቶች ያንችን እድሜ አመንኩኝ ጎበዝ እድሜ ፀጋ ነው ዘፈን ስትባይ መዝሙር መረጥሽ ደሞ ምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በተረፈ እርጋታሽ ተመችቶኛል 👍👏
@eyeruseyerus2380
@eyeruseyerus2380 5 жыл бұрын
Wowooo yen marrr edat edamewoadehi yegarelg
@mimiberhane9425
@mimiberhane9425 5 жыл бұрын
እኔም
@blackqueen8664
@blackqueen8664 5 жыл бұрын
Awww she is so cute 💛💛💛
@susususu4992
@susususu4992 5 жыл бұрын
Weddddddddddddd💋💋💋💋💋💋
@እራሄልተስፋዬ
@እራሄልተስፋዬ 5 жыл бұрын
ዋውው ደስ ሲል ፌቨን ያገሬልጅ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ በርቺ ጠክሪ ፈጣሪ ይርዳሽ
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@geniozilarsenallove8182
@geniozilarsenallove8182 5 жыл бұрын
ተባረኪ❤
@brhaneabrham7727
@brhaneabrham7727 5 жыл бұрын
በሂወቲ ለመጀመሪኣ ጊዚ እወነት የምታውራ ኣርቲስት ኣገኝው
@ayaltefra4262
@ayaltefra4262 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከዚህ ፕሮግራም የቀረቡት ሁሉም ቀዥቃዣ ብቻ ነበሩ አሁን ግን በታም እረጋያለች ሴት አቀረብክልን እናመሰግናለን !!!!!
@martatadesse641
@martatadesse641 5 жыл бұрын
አቤት ስነስርአሀት😍😍😍
@melimelitube6221
@melimelitube6221 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ይገርማል ሁሉ ነገርዋ ወደድኩት የገረመኝ ግን ዘፈኑ ወደ መዝሙር መቀየረዋ አድንቄሻለሁ የአንድ አንድ ሰው ልብ ይገርመኛል
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ 5 жыл бұрын
እኔም እናቴን ነው መሆን የምፈልገዉ
@wubiyeseife9895
@wubiyeseife9895 5 жыл бұрын
#Feven Konjoo #swedish ekoo amen amen amen kal hewait yasemalin egzibihere zemenishen yebarik betam betam gobize nesh ke Alebabisesh jemeruu 👏👏👏❤🇪🇹💒
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 5 жыл бұрын
አቤት እርጋታሽ የኔ ጨዋ
@aoun8429
@aoun8429 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ተዋናይት እርጋታዋ ጎበዝ ነሽ በርች ባልሽ የአጣዬ ናቹዋ ነፃነት የዘመኑ አድናቂው ነኝ ደስ ይለኛል
@ይሳኩር
@ይሳኩር 5 жыл бұрын
ፌቨንየ ስወድሽ ቆንጂየ😍
@tnaliathyobi7166
@tnaliathyobi7166 5 жыл бұрын
yene konjo wedddddddddd
@yordilidi7506
@yordilidi7506 5 жыл бұрын
Bravo grumn endemty ergtegna neberkugn ye ethiopia mirt acter
@sarahyane3424
@sarahyane3424 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የምትል ልጅ ናት ረጋ ያለች ናት😍😍
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 5 жыл бұрын
Wawe sewdeshe bezaly ergatashe senserhatesh wawe arif new bezaly mezmur sety betam des alg zemeshe hulu yetbarec yehun wawe ❤❤❤❤❤❤
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 жыл бұрын
Yane konjo wwwwwwddddd
@tibebedebalke2464
@tibebedebalke2464 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቭየ 👌?⛪👏💚💛❤🇪🇹
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 41 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ሳያገቡ የሚወልዱ ሰዎች/ እስከመቼ ነው በዚህ ሁኔታ
37:08
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 108 М.
🔴ግንቦት ልደታን ከቤተሰቦቼ ጋር አርቲስት ትዕግስት ግርማ
10:20
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 215 М.