KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
ПРАНК ➔ Родители Спрятали ВСЕ Сладости в Доме / Вики Шоу
26:37
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
ዛሬስ "እጅ ሰጠሁ" 💋 የፍቅር እና የቁንጅና ቀን❗️ መቼም የማልፀፀትበት ውሳኔ🕯🧖♀️
Рет қаралды 61,935
Facebook
Twitter
Жүктеу
1100
Жазылу 224 М.
Zemenawit ዘመናዊት
Күн бұрын
Пікірлер
@zemenawit
Жыл бұрын
መዝሙር 77:7 “ለመሆኑ፣ ጌታ ለዘላለም ይጥላልን? ከእንግዲህስ ከቶ በጎነትን አያሳይምን? Electric Food Processor, a.co/d/79u0LLQ
@godmysave33
Жыл бұрын
Berchi kalachen ❤❤❤❤❤❤
@neye5714
Жыл бұрын
❤
@abayabay3382
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gehelenmariam
Жыл бұрын
Thanks kal...I always miss you...
@rahelsime7744
Жыл бұрын
Mechem aytilenim yene konjo Egziabher yitebikishi kene betesebishi birtu chewa set❤
@yefetarisera1787
Жыл бұрын
ቃሌዬ ቪዲዮዎችሽን ሳይ ወደ ድሮ ይመልሰኛል ልክ እንደ የናቴ ቤት በጣም እወድሻለሁ ሰላም እና ጤና ሁሌም ይስጥሽ ❤😢😢😢😢
@zemenawit
Жыл бұрын
Thank you, my dear it's because my heart is still back home 🏡 ❤️
@mahihabesha941
Жыл бұрын
ተወዳጅ እራስሽን ጠብብቂ እሺ ኑሪልን ❤👏👏👏👏👏
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@deborahethio9999
Жыл бұрын
ቃልዬ እንካን በዚህ አለፈልሽ❤በህይወታችን ላይ ምንም ነገር ሲከሰት አስተምሮን ነዉ የሚልፈዉ❤ቃልዬ ስላከፍልሽ እናመሰግናለን💚💛❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Very true ❤️🫂🫂
@adissbelete403
Жыл бұрын
ውይ እህቴ ክፋ አይንካሽ እንኳንም ጌታ ምህረቱን አገነነልሽ።
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@melatTUBE
Жыл бұрын
1st❤ welcome my sista 😊
@zemenawit
Жыл бұрын
Thank you my BFF 💓 🫂
@bisratzewdu7442
Жыл бұрын
ቃል ምርጥ እና ተወዳጅ እህቴ ክፉ አይንካሽ የብዙወች ብርታት ነሽ
@zemenawit
Жыл бұрын
Thank you sister 😘
@bisrateyohannis2490
Жыл бұрын
እንኳን ዳንሽልኝ የኔ ውድ ዋናው ጤነኛ መሆን ነው ስጋ ባዳ ነው ሰው በተፈጥሮው ራሱ ቆንጆ ነው ጤናማ እስከሆንሽ ድረስ ለውፍረትሽ አትጨነቂ እንዳልሽው በፋብሪካ ውስጥ ያለፉ ምግቦችን አለማዘውተር ነው
@abayabay3382
Жыл бұрын
የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ❤እግዛብሔር ይማርሽ እህቴ እኔን ይመመኝ 😢😢የኔውድ እህት አንች ለኔ ብዙነገሪነሽ ቃልየ እመብረሀን ምህረት ታምጣልሽ እኔ ለራሴ በተፈጥሮየ አልቃሻነኝ አንች ደግሞ ስታለቀሽ በጣም ነው ያለቀስኩት 😢😢😢😢😢እመብረሀን እድሜእና ጤና ትስጥሽ እህቴ በጣምነው የምወድሽ ታውቄለሽ ለኔ መካሪየነሽ ከግዛብሔር በታች ልዩሴትነሽ ለኔ እና እመብረሀን ሁሌም ትጠብቅሽ እስከቤተስብሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Love you sister 😘 🫂💕🤲
@mekdeswolde-cm1ef
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ እርጋታሽ የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች ብስለት አቀራረብ በጣም ቆንጆ ነው
@alemhabtamu7278
Жыл бұрын
ውይ ስታለቅሽ አለቀስኩኝ ያች ፍልቅልቅ የኔበርው ገጽታሽ ተቀየረብኝ አይዞሽ ።ጎበዝ ጥሩ አደርግሽ ይሄ ነው መዳኒቱ በትሽን ጽድት አድርገሽ ቡና ቅርብርብ አድርገሽ ሰላም ይሰማሻል ።
@inatbizu9051
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማረሽ ቃልይ ለምን አመመኝ አይባልም ዋናው ከአምላካችን ከጌታ ምህረቱ ስለሚላክልን እና አንዳዴ ጌታ ቆጠጥ የሚያደርገን ስለሚወደን ነው እደሚያስታውስን ከኛ ጋር መሆኑን እንድናስተውል ነው ስወች ነንና ትንሽም ትልቅም ነገር ቢሆን ገዘብም እውቀትም መልክና ቁመናም ቢኖረን ምንም ሆነምንም ከጌታ እርዳታ ውጭ የሚሆን ነገር የለም ስለዚህ አምላክ ሁሌም ከችም ከሁላችን ጋር ነው በፍጽም ቸርነቱ በፍጽም ፍቅሩ በፍጽም ጸጋው ነው የወደደን የምተልን ምህረትን ስለወደደልን ከብዶ የሚሚመጣውን አቅሎ የሚመልስልን ቸሩ አምላካችን ቅድስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስው ዛሬ ዞትርም ለዘላለሙ አሜን !!!❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🫂💕
@classicphone5908
Жыл бұрын
አየዞሽ እህቲ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ 🙏❤❤🌹🌹
@wessenmulat6799
Жыл бұрын
አይዞሽ ቃልዬ እኔን! አኔን! አንቺ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ❤ በርቺ የተመጣጠነ ምግብ ብይ carbonate ብቻ አቁሚ እንጂ ስሌላው አትጨነቂ እግዘብሔርን ካንቺ ጋር ነው እወድሻለሁ ❤
@tsegimarr3023
Жыл бұрын
ሠላም ቃልዬ❤ እንኳን ተሻለሽ እኔ የአንቺ መፅሀፍ ስታስተዋውቂ ነበር መደብር ሄጄ የገዛሁት በጣም ፀሀይ ነበር ቀኑ ገዝቼ ስመለስ የታክሲ ሰልፉ መፅሀፉን ስለያዝኩ ደስ እያለኝ ነበር የመፅሀፉ ሽፋን ላይ ያሉት ስፌቶች ከለሩ በጣም ያምራል ውስጥ ያሉት ፒክቸሮች ሁሉም ያምራሉ ደስ ከሚል ገለፃ ጋር እስካሁን ውስጤ አለ ቤታችን ለማደስ እቃው ወጣ ሻንጣ ሙሉ መፅሀፍ ሰው ጋር አስቀምጬ ከዛ መሀል የአንቺ መፅሀፍ ተለይቶ ጠፍቷል በጣም አዘንኩ ከዛ ዝም ብዬ አንቺን መከታተል ቀጠልኩ ዘመናዊትዬ❤❤❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Send me message on Instagram or telegram group I will give you 🙂 new one yene konjo
@kwtkuw7717
Жыл бұрын
ቃልዬ አንቺኮ ትለያለሽ የምር እውነትም ዘመናዊት ነሽ እንኳንም ተሻለሽ የኔውድ
@Nejat197
Жыл бұрын
ቃልየ እንኳን ደህና መጣሽ በስደት ያላቹ እህቶቸ አሞኛል ገና ሀኪም ቤትም አልሄድኩም አልተመቸኝ ጭንቅ ብሎኛል💔💔 በዱአ በፀሎት አስቡኝ
@zemenawit
Жыл бұрын
Ayzoshe yene konjo pray and rest eshi 🫂❤️❤️
@Lolotesfay
Жыл бұрын
Allah yemrshe yanat ayzushi❤❤❤
@wosenageru9723
Жыл бұрын
Orthodox kehonesh Tselye keza memehir tesfaye tube
@rakibgirma7019
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
@kwtkuw7717
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይድረስልሽ በምህረቱ ይጎብኝሽ
@birukgashaw1627
Жыл бұрын
ቃልዬ አንቺ ስታለቅሺ ማየት አልፈልግም አንቺኮ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ክፉ አይንካሽ
@zemenawit
Жыл бұрын
💕🫂🤲
@yemaryamleje4033
Жыл бұрын
ውይ ምን ነካብን ከአይን ያውጣሽ 😢😢የኔ አልቃሻ እኔም እንዳንቺ ሆደባሻ ነኝ ቃልዬ
@zemenawit
Жыл бұрын
😃❤️❤️❤️
@hanagetu2645
Жыл бұрын
ይገርምሻል ይሄ ስሜት እየተሰማኝ ነበር የዋልኩት አበረታሽኝ ተባረኪ ❤❤❤
@genetzeray7138
Жыл бұрын
ሰላም ውዴ አይዞኝ አንቺ ጎበዝ ነሽ ነሽ እመብርሃን ከነልጅዋ ወዳጅዋ ትጠብቅሽ ፈጣሪ ሊያድስሽ ስፈልግ ነው በርችልኝ የኔ ማር 🥰🥰🥰☀️🕊👈💫🙏
@zemenawit
Жыл бұрын
Ewnet new my dear thank you 😊 🤲❤️❤️❤️
@genetzeray7138
Жыл бұрын
@@zemenawit የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይመስገን ብልህ ነሽ ውዴ ጨዋታ አዋቂ በቸር እንሰንብት በነገርሽ ላይ ካላስቸገርኩ ቀጤማና ኮባ አርፊሻል ማለቴ በናትሽ እንዴት ነው ማግኘት እምችለው 🙏 please thanks
@zemenawit
Жыл бұрын
@genetzeray7138 Koba is from www.muluyaessentials.com/shop/ Sare is from Ethiopian store my dear ❤️
@genetzeray7138
Жыл бұрын
@@zemenawit ሰላም ውዴ በጎ አደርሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኮባና ቀጤሜውን አገኘሁ 🙏🥰🕊👈💫
@TigistDele-mn3sm
Жыл бұрын
ቃልዬ ድምፅሽ እራሱ ሰላም ይሰጣል እኮ
@SaraSara-mt8sq
Жыл бұрын
ማሬአይዞሽ ለበጎነው 😢😢እኔ ስታመም ማንምአይዞሽየሚለኝየለም ከላይኛውአምላክውጭ እናአይዞሽ
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
አረ ቃል ባይከሳ ይቅር እራስሽን ጠብቂ ልንገርሽ እማ ለውበት ብላ ሴትዮዬ ለመክሳት ብላ እምትወጋው መርፌ ነበር ከሰው አይታ ያለዶክተር ትእዛዝ ቢያንስ ወር ከምናምን ይሆናል የተወጋችው በእርግጥ ሰውነቷ ቀነስ ግን አንድ ቀን ወደቀች እቤት ውስጥ ተጯጭኸው ወደ ሀኪቤት ወሰዷት እና ዶክተሩ ያላት ነገር ነበር መታ ለቤተሰቦቻ ስታወራ ሁለተኛ አይለምደኝም አላደርገውም ብላ ትታ አሁን እስፖርት እየሰራች ነው በጣም ውስጧን ጎድቷት ነበር ፈጣሪ እንኳን ማረሽ❤❤❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤️
@beetyube
Жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እውነት ክፍ አይንካሽ እህቴ ትክክል በለሽል አመስግናለን ውድ🎉
@Hana-3838
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ብዙ አልመጣም ሣይሽ ደነቀኘ ውይ ምነካት ብዬ ገባሑ መሐሪ ጌታነው ጨርሦ ይማርሽ በስደት ምንም አይንካን ውዴ🥰🥰🥰
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen 🫂💕
@kasechmeka8878
Жыл бұрын
እንኳን ተሻለሽ ቃል የባለፈው ጥያቄዬ በዚህ ቪዲዮሽ ተመልሶልኛል ለሁሉ ነገር መቸኮል ጥሩ አይደለም
@hanagulelat9743
Жыл бұрын
ቃል በጣም ደስ ነው የምትይኝ ስወድሽ እኮ 🥰🥰🥰
@zemenawit
Жыл бұрын
Thank you love 🫂❤️
@RahelDessie
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነው የሚባለው የኔ ቆንጆ አንቼ እኮ ብትወፍሪም ብትከሽሚ ወብ ነሽ
@AmenMekonen-f4m
8 ай бұрын
የምታወሪው ሁሉ ልብ ይሞላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Janhoy723
Жыл бұрын
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ! Ladies Love Yourselves unconditionally.💓
@zemenawit
Жыл бұрын
🫂❤️
@mawaysh
Жыл бұрын
እኔን ቃልዬ እመብርሐን ከአች ጋር ትሁን አችን ሳይ ለመኖር ተሥፋ አደርጋለሁ እማ ኑሪልኝ ❤
@metsitamiru182
Жыл бұрын
ቃል በህይወታችን በሚከሰቱ ነገሮችተምሮ ተመስገን ብሎ ማለፈ ትልቅ ጥበብ ነው
@minteadmassu8551
Жыл бұрын
ቃልየ የኔ ቆንጆ እውነት ነው ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል ❤
@zemenawit
Жыл бұрын
💯💕🫂
@hannaantealehegn7890
Жыл бұрын
ቃልዬ እንኴን ምህረቱን ላከልሽ አይዞሽ ሁሉ ነገር ለበጐ ነዉ ❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Eshi yene konjo 🫂❤️
@ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ቄጤማዉን ከየት ነዉ የገዛሽዉ ብትነግሪኝ እባክሽ🙏🙏❤
@birukgashaw1627
Жыл бұрын
ቃልዬ አይዞሽ ጎበዝዋ ጠንካራ እኮ ነሽ
@zemenawit
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@jemi7142
Жыл бұрын
ቃልየ አንችንማ አይመምብን❤
@tigih.7181
Жыл бұрын
ቃልዬ እንኩዋን እግዚአብሔር ማረሽ ግን ለወደፊቱ ተጠንቀቂ እኔም እንደ አንቺ እድሜ ላይ ስደርስ ሰውነቴ ተቀይሮ ግራ አጋብቶኝ ነበር የሰውም አፍ ያሳቅቅ ነበር ግን ሴቶች በተፈጥሮ የሚመጣብን ነው ግን መቀበል እና በእስፓርት በሚስማማን ነገር ለመቆጣጠር መሞከር ነው እኔ እንደዛ አድርጌ ነው ያለፍኩት ዋናው ጤና መቅደም አለበት ዛሬ 46 አመቴ ነው ግን ሰው የሚገምተኝ በ30 አጋማሽ እንዳለሁ ነው መበርታት ራስን ተፈጥሮን መቀበል ጥሩ ነው
@zemenawit
Жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much very true 🫂❤️
@misrakamtataw1138
Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ብርቱ ነሽ ግን ልጆችሽስ ደህና ናቸው
@AFOMI7-2015
Жыл бұрын
ቃልዬ ስጋ ባዳ ነው እሺ የምግብ መጠኑን እና አይነቱን አስተካክሎ በአግባቡ መመገብ ነው። አሁን ላይ ያለሽ ቁመና ደግሞ ሀሪፍ ነው እኮ❤❤❤❤❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Yes 💯 🫂🤲💕
@rakibgirma7019
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እንኳን ማረሽ አይዞሽ ውዴ ክፉ አይካሽ የኔ መልካም እግዚኣብሄር ይሓልወልኩም መዓረይ❤️❤️❤️❤️❤️
@adanichgedefe1601
Жыл бұрын
ቃል እንኳንም ተሻለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ወደራርሽ መመለስ ነው ጤና ትልቅ ሀብታችን ነው
@zemenawit
Жыл бұрын
🤲❤️🫂
@Diamond21192
Жыл бұрын
አረ ለማን ብለሽ ደስታሽን ማጥፍት በራስ እጅ በሽታን መጥራት። እንኳን እመቤታችን ድንግል ማርያም ቀላሉን አደረገችልሽ።።😍😍😍
@ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ
Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔማ ዝብሎ ክፍት ይለኛል እንካንም አሞኝ አብሽሪ ቢያንስ አንች የምትኖሪው የራስሽን ኑሮ ነው አልሀምዱሊላህ በይ እኛ አለን. የኗሪ አኗኗሪ ሁነን በዛላይ ሀሳብ ችንቀቱ ህመሙኧረ ስንቱ
@sufeyanekareta4638
Жыл бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ የኔውድ ክፉ አየንካሽ ስላምሽ ብዝት የበልልኘ❤❤❤❤
@medinegnyeresulwedag8509
Жыл бұрын
የኔ ውድ እርጋታሽ ደስ ሲል በአላህ🥰እኔም ወፍራም ነኝ ግን ሀገር ስገባ እቀንሣለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ እዝህ ሙቀቱ ብቻ ሠውድ አሸጋሪ ነው
@blueblueablueblue5904
Жыл бұрын
ውዴ በመጀመሪያ እንኳን ማረሽ ❤እይዞሽ ያጋጥማል
@zemenawit
Жыл бұрын
🫂💕❤️
@mewdedgetachew8747
Жыл бұрын
እኔ ክፍት ይበለኝ ምን በወጣሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
Жыл бұрын
እንኳን ማረሽ የኔ ውድ አይዞሽ እራስ ሽን ጠብቂ ሌላ ሁሉ ቀሪ ነው ❤❤🎉
@zemenawit
Жыл бұрын
True 🫂❤️ thanks sis
@AskalDejene
Жыл бұрын
ጤና ከምንም በላይ ጣፋጭ ናት ❤❤❤❤
@Emebet-o2h
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውፍረታችን ውበታችን ነው አትጨናነቂ የአንቺ ውፍረት አያስጠላም አይዞሽ ቅቤሽ አስቀናኝ ጸጉሬን ፍቺወ ፍቺው አለኝ
@zemenawit
Жыл бұрын
Yes yefeta lol 👏🫂💕❤️
@liliabera4202
Жыл бұрын
Please what can I use dark spots in my face thank u ❤❤❤
@tarikatarika4806
Жыл бұрын
አይዞሽ ቃልየ ❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤️
@Haron.21
Жыл бұрын
እይዞሽ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ።
@betelhemayanaw1095
Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ስለማትመጪ ታናድጅኛለሽ❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Sorry my dear, will try my best 🫂❤️🫂
@sintayehuassefa7103
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ❤❤❤
@zemenawit
Жыл бұрын
💕🫂🤲
@Limitless3775
Жыл бұрын
Qaleyea enkon Egziabhear maresh! Berechilegne ❤
@meronleul9046
Жыл бұрын
You are so beautiful my dear sister. Yes, you are right. No need to worry about judgments of others.
@alemb4972
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምንም ብትመስዬ ታምሪያለሽ ተፈጥሮ ሰቶሻል ብርክ በይ ከነቤተሰብሽ።
@genetzeray7138
Жыл бұрын
Thanks 🙏 ውዴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ማር በቸር እንሰንብት 🙏🥰🕊👈💫
@TigestAlemu
Жыл бұрын
ቃልዬዬ ቡና አፈላልሽ ድሬን ያስታውሰኛል የኔ ቆንጆ
@zemenawit
Жыл бұрын
Love dera 💕💕🫂❤️
@Kremixtube
Жыл бұрын
እኔን እህቴ❤❤❤❤❤
@tigistasfaw2035
Жыл бұрын
እነኳን ምህረቱን ላከልሽ ለሜላትም ጤናና አድም ይስጥልሽ አብዝቶ ፍቅርን እንደሸማ ያልብሳችሁ ሁሌም በጤና በደስታ ኑሪ
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️🫂🫂
@tigisthabtewold1943
Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እውነትሽንነው ኢሄ በኔምደርሷል
@zemenawit
Жыл бұрын
💯💕🫂
@tigist-tf8dt
Жыл бұрын
የኔዉድ በሰደት ሲመን በጣም ነዉ እሚከፋን እንኳንም ተሺለሽ አይዞሽ ቃልዬ ፊቴ በጣም ተበላሸብኝ ምን ላድርገዉ ሀኪቤት ሂጀነበር ምን አይነት ክሬም እንደሰጡኝ አለቅም ሰቀባዉ የፊቴ ቆዳ መላጥ ጀመረ ብልክልሸ ብታይዋ በምን ሊግኝሽ
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen please send me Instagram message eshi
@e.tdebebe1539
Жыл бұрын
I am sorry what happened to you my sister but I am very emotional when I am not feeling good may God bless you🙏🙏
@kasahune55zizi57
Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ማረሽ
@ksssechmoknnen4639
Жыл бұрын
አይዙኝ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ❤
@zemzemzed9334
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ የኔቆጆ ❤
@hanaseed3017
Жыл бұрын
እኔን አህቴ እንኳን በዚህ አለፈልሸ 😍😍
@taemertaemer3710
Жыл бұрын
ቃልዬ የቆንጆ አንኳን እግዚአብሔር ማረሽ
@zemenawit
Жыл бұрын
🤲🤲🫂🫂🫂
@zenatzenat5559
Жыл бұрын
የኔ ቢጤ አብሽሪ የኔ እህት
@letshy
Жыл бұрын
ቃልየ ማዓረይ ❤😘
@ethiopialove2772
Жыл бұрын
እራስሽን ጠብቂ ግን ቅቤውን የሰራሽበት ወተት ምንድነው ብትለጥፊልን
@AmsaleWorkneh
Жыл бұрын
ቃልዬ:ከእንች:ብዙ: ተማርሁ::እንኳን:ቀላል: ሆንልሽ:ዋናው:ጤንንት: ነው:ተባረኪ::
@zemenawit
Жыл бұрын
Eshi yene konjo 💕🫂
@AbbebaGetachew
Жыл бұрын
አዬዞሽ. ቃልዬ. የኔ. እናት
@haregewoinlimeneh694
Жыл бұрын
so true ! glad you are doing great after all and took your lesson to move forward. God bless for sharing!❤❤❤
@meirafhunde3163
Жыл бұрын
Kaliye enkuwan egzaber maresh ayizosh ❤
@አዜብተሰማ
Жыл бұрын
እንካን እግዚአብሔር ማረሽ ቃልዬ ሰላም ሆነሽ ስላየንሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ክፉ አይንካሽ ዘመንሽ ይባረክ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen 🤲❤️🫂
@mesyazu
Жыл бұрын
❤❤❤Egezeber yemarshe you are my inspiration ❣️🤗🤗💝
@fewzziya925
Жыл бұрын
ቂቤውን እንዴት አዘጋጀሽው?
@kitchen2176
Жыл бұрын
ቃል የኔ ማር ውድድ ❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍
@zemenawit
Жыл бұрын
💕🤲🫂
@Faezaa-s3z
Жыл бұрын
Ayzosh sistu lekeyr nw andade yagatmal
@zemenawit
Жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤️ 🫂
@ElsabetKidane-j2k
Жыл бұрын
እንካን ተሻለሽ
@eyerusmelkamu3386
Жыл бұрын
Kalye Yeset Misale nesh Anchi ! Be Bezu Tebarkilgn !! Sirayen Chershe Kuch Sil Yanchin Video Wode Hwala Eytemlsku Eydegagemku New Yemayachew !! Ewodishalwe Yene Enat
@tjj269
Жыл бұрын
ayzosh hulme LebeGo nwe❤❤❤
@laelnaam
Жыл бұрын
Ayizoshi yene wude i Agree with you💯✅🥰🥰🥰
@hannage.3229
Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ! ❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@rahmarahma1067
Жыл бұрын
የኔ ቆንጇ ስወድሽ
@melat21
Жыл бұрын
አይዞሽ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@zemenawit
Жыл бұрын
🫂❤️🤲
@BezawitAyele-f5e
Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ
@misbeke
Жыл бұрын
Very important yet neglected for us ladies, keep shinning Kalye❤
@loveisgreat9102
Жыл бұрын
Enkan fetari marsh zemenawity 🎉🎉🎉
@zemenawit
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️💕💕💕
@LilSoli-qx7bd
4 ай бұрын
❤❤❤betam nw mewedesh
@sinatyhusina2698
Жыл бұрын
Yen wed enkwane marshe ftariy yetbekshe ❤❤❤❤
@zemenawit
Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🫂
@zewedenshaemro7483
Жыл бұрын
Yena konjo enam endanchi negn love you 😘
@Frehiwotberhane-z2v
Жыл бұрын
እ/ይማርሽ
@yeneneshenbiale2597
Жыл бұрын
Ayizosh kaleye yene konjo ewenet new rasen metebek yasefelegal 🙏😘❤️❤️🥰
@ammarcell2790
Жыл бұрын
አርቴፊሻል ሳር የት ነው የሚገኘው የኔ ውድ አገርቤት ይገኛል?
@zemenawit
Жыл бұрын
7 amet hongn I don't know my dear
@azebretta8310
Жыл бұрын
Egziabher yemaresh yetebekesh.
32:35
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 47 М.
26:37
ПРАНК ➔ Родители Спрятали ВСЕ Сладости в Доме / Вики Шоу
Viki Show
Рет қаралды 735 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
1:30:54
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 188 М.
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
28:09
🛑 ሉላ ገዙ ከEBS ወደ ቤቷ ስትመለስ ልዩ ጥበቃ ይደረግላታል በ ዶላር ኩላሊት ያሸጠችው ጉደኛ ሴትና የሩሃማና ሀብታሙ አነጋጋሪ ጉድ በቪድዮ ወጣ
David M
Рет қаралды 1,8 М.
15:45
7 ከብቸኝነት ስሜት ምንወጣበት መንገዶች (Tips to stop loneliness)
Frehiwot Zewdu (ፍሬህይወት)
Рет қаралды 118
25:32
ተመስገን " ተፈቀደልን " አሁንማ ማን ይቻለኝ❗️🏆 ድንገት ሲሰጡኝ ወረቀቱ መጣ / ለምትጠብቁ ሁሉ ✨ God's favor #ethiopia #ebs
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 23 М.
31:30
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 553 М.
17:01
የመልካም ሴት ንብረት🏘 ወዳጆቼ ግን /በልጆቼ ያሙኛል🥹/ ፈጣሪዬ ጉልበቴ ❗የህይወት እንጀራ #ethiopia
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 55 М.
31:35
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ (ሳባ ክፍል 17)
Heyab Amen
Рет қаралды 30 М.
19:52
| ፍቅር ታዛዥነት ነው | ❣️እሱን ደስ እንዲለው የሚወደውን ለምንድነው የምለብሰው❣️ #ሙሽራዬ
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 26 М.
16:23
"መስዋዕትነት ከፈልን" ሽመልስ፣ በፋኖ ላይ የባለሥልጣናቱ አለመግባባት፣ የድንበር ቀጠና የአየር ድብደባው፣ የአዲስ አበባው እስር| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 33 М.
13:54
Ethiopia | ቺያ ሲድ (Chia Seed ) | እነዚህን 7 ፈዋሽ እና ጤና አለምላሚ ጥቅሞች ካወቁ | ሁሌ ተጠቃሚ መሆን ግድ ነው
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 343 М.
16:02
ቡናን እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 221 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН