በቅርብ ቀን ሽማግሌ እልካለው። የመሪጌታ ስራ ነው ይሉናል

  Рет қаралды 420,033

Shegerians - ሸገሪያንስ

Shegerians - ሸገሪያንስ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@GirmaslasieTeferi
@GirmaslasieTeferi 21 күн бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ሰው ሰው ነው እግዚአብሔር የፈጠረው ፣እና አብራችሁ በመኖራችሁ አድናቅያችሁ ነኝ።ለብዙ ሰው ታስተምራላችሁ።
@nevergiveup-f3d
@nevergiveup-f3d 18 күн бұрын
@@GirmaslasieTeferi እኔ ግን ብቻየን ባየው እሮጣለሁ 😁😁😁😁😁😁
@sabahabte2947
@sabahabte2947 24 күн бұрын
ውብና ድንቅ ሆኘ ተፈጥሪአለው ይላል ንጉስ ዳዊት በመሳፍ ቅዱስ ስለዚህ ጌታ የፈጠረው ሰው ዘር ሁሉ ጌታ ውብ አርጎ ፈጥሮታል ተባረኩ ለምልሙ🥰🥰🥰🥰
@yuosufmusa8376
@yuosufmusa8376 20 күн бұрын
የነብያ ጠላት ባይብል ወላሂ እደ ክርስትና በነብያት ላይ የቀጠፈ እና ድንበር ያለፈ እምነት የለም።
@MeriEthi
@MeriEthi 24 күн бұрын
ማርያም በጣም ነው የምታምሩት የሰው ወሬ አትስሙ እምትሳደቡ ሰወች እሱን ሳይሆን እምትሳደቡት የፈጠረውን ፈጣሪን መሆኑን አትርሱ እባካችሁ ከስድብ ይልቅ እነሱን የሚያበረታታ ነገር ፃፉ እስኪ ሰልጥኑ እስከመቸ ተሳድባችሁ እኔ እደራሴ በጣም ነው የምወዳችሁ ማርያምን❤❤❤
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 24 күн бұрын
ትክክል
@hanaReta-s1d
@hanaReta-s1d 24 күн бұрын
@@MeriEthi ምናገባኝ አዝለሻቼው ዙሩ እኔ የተናገርኩት በበኩሌ ሀሳባቼውን እንጅ በመልካቼው አይደለም እሽ አስበሽ ተናገሪ ወይም አድምጠሽ ተናገሪ
@hanaReta-s1d
@hanaReta-s1d 24 күн бұрын
@@TigstTigi-p1m መሆን አለበት 🤣🤣🤣🤣
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
❤❤❤😢
@BizuGram
@BizuGram 24 күн бұрын
አንተ =ለሷ ❤አንተ ለሌላ ወኔ ነህ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ 23 күн бұрын
ምርጥ ጥንዶች ስታምሩ ጎበዞች ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ ይራመዳሉ ቀጥሉበ
@Bethlehemይቱብ
@Bethlehemይቱብ 24 күн бұрын
ምርጥ ልጅ ነው ልጁ ብልህ ነው አስተዋይ ነው እግዚአብሔር በትዳር ይባርካችሁ❤❤
@AlazerAbata
@AlazerAbata 23 күн бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ፍቅር ይስጣችሁ በጣም እናከብራችኋለን ሰው በመልኩ አይለካም በአስተሳሰብ ነው እንጂ ❤🎉
@Shega-r9p
@Shega-r9p 24 күн бұрын
ጀግና ነሽ እህትአለም የሰው ወሬ አትስም
@DehninetTesfaye
@DehninetTesfaye 22 күн бұрын
ቁ1 የኢትዮጵያ ምርጥ ሴት ትለያለሺ የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላቺሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@negagetachew974
@negagetachew974 24 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ፍቅረኞች ናችሁ እግዚኣብሔር ፍቅራችሁ ያዝልቅላችሁ በርቱ ስለ ሰው ነገር በጭራሽ አትስሙ ራሳችሁን ሁኑ 👍🏾❤️🇪🇹✌🏾
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 24 күн бұрын
በእዉነት ዉበት ምንይሰራል ፍቅር ንፀህና የስዉ የማይንቀ ስዉ የተባረከ ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 24 күн бұрын
ምትሳደቡ ሰዌች ግን ተው ሀላችንም የአላህ ፍጡር ነን እኮ😢
@SualihaGetu
@SualihaGetu 24 күн бұрын
ምንም የሚሳደብ አላየውም አትዘባርቂ😊
@MahletMahi-bz1iw
@MahletMahi-bz1iw 24 күн бұрын
እራስሽ😅አትዘባርቂ😅ኮተት😅ቲክታክላይ😅አይቻው​@@SualihaGetu
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 24 күн бұрын
​@@SualihaGetu ሰወች ይሳደባሉ ላለው ነው የመለሰች
@SualihaGetu
@SualihaGetu 24 күн бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ ተባረኪ እኔ እኮ ኮሜንት ላይ የተሳደበ የለም ብየ ነው አሁን ገባኝ
@FAs-k5d
@FAs-k5d 22 күн бұрын
ትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉 ውዴ ​@@እረህመት-ዘ5ተ
@mesi-s5q
@mesi-s5q 23 күн бұрын
እምዬ የኔቆጆ ተክሊለል ቀልድ አደለም ወሬውን እጂ ህጉን አላወቅሽውም አርምሞ አለው እየተሳሳምሽ እየተማጠጥሽ አይወራም ስለዚህ መጀመሪያ አባቶች አማክሪ ከዛውጭ አብራችሁ ብትኖሩ ብትጋቡ ታምራ ላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ ልዱም ምርጥ ጭቅላት አለው ብቻ ውብ ነው ታምራላችሁ።።
@f-io7sj
@f-io7sj 24 күн бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢😢❤❤
@Umrikiya
@Umrikiya 24 күн бұрын
S a w❤❤❤
@RAHMETMOHAMMED-fw9kl
@RAHMETMOHAMMED-fw9kl 24 күн бұрын
Selelahu aleyhi weslem❤❤❤❤
@honey48757
@honey48757 24 күн бұрын
Sallallahu Aleyhi Wasalam ❤️
@Toyba-k5p
@Toyba-k5p 24 күн бұрын
S.A.W ❤❤
@addismyway64
@addismyway64 24 күн бұрын
❤S❤A❤W❤
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 24 күн бұрын
መዋደዳችሁን አከብራለሁ ሁሉም ሰው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ግን ያናደደኝ ተክሊ እንጋባለን ስትሉ አናደዳችሁኝ ህዝብ ፊት እየተሳሳማችሁ ተክሊል ለሃይማኖታችንኑክብር ይኑራችሁ በተርፈ ታምራላችሁ 🥰🥰🥰
@genetfasil
@genetfasil 24 күн бұрын
እሱ እኮ ተክሊሉን አይፈልግም እኔም ልክ ነው እላለሁ
@genetfasil
@genetfasil 24 күн бұрын
ከንፈሬን አላለም😂😂😂 ኧረ ሙድ ነው በሉኝ
@genetfasil
@genetfasil 24 күн бұрын
የጠማይ መዳኒት ከተነካህ እፍረት እንኳን የሚባል አታቅም ወይኔ እህቴ ይሄን ፊት መድገም አላለም😂😂😂 ወይ ነዶ አደራ መልክ ምንም አይደለም ግን እንዳትጎዳት
@Emebet-o4i
@Emebet-o4i 24 күн бұрын
Unet new
@nardneg
@nardneg 24 күн бұрын
ሳይሳሳም በተክሊል የተጋባ አለ? እያየን ዝም እንበል እንጂ ተሳስመው አይደለም ተድተው በተክሊ ይጋባሉ፣
@mmmmmm-x2come
@mmmmmm-x2come 24 күн бұрын
ወንድ ልጅ መልኩ አይታይም ትላለች አያቴ መልካም ትዳር
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 18 күн бұрын
ቆንጆ ነው ብላለች😂😂😂😂
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 24 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ውድ እህቴ የሰው ነገር አትስሚው እሱና አንቺ ከተዋደዳችሁ ማንም አያገባውም እሱም ሰው ነውኮ ፍትሃ ብለሽ አግቢ ❤❤❤ ❤❤❤❤ አቲላዩ
@Butu_T
@Butu_T 24 күн бұрын
drom habesha miyastelabini aynegrenm wushetam 😂 eski may ewnet kehone
@YaredBelay-l5p
@YaredBelay-l5p 7 күн бұрын
ከንፈሬን ሴቶች ይወዱታል ተመችቶኛል ይመችህ ያራዳ ልጅ ።ታድለሀል ባክህ ስጦታ ከላይ ነው ይመችህ ።ታምሪያለሽ ቆንጆ ነሽ ስለሁሉም እ/ር ያውቃል አብረን ነው የምንኖረው ቨርጅን ነኝ ቨርጅን ነው በሳቅ ገደላችሁኝ ።ጎበዝ ድንግልና መርህ አደለም ዋናው መፋቀራችሁ ነው እንጅ በደም አደለም።
@berryberry2124
@berryberry2124 24 күн бұрын
ፈጣሪ እንደልባችሁ ይሙላላችሁ በአሁኑ ሰአት እውነተኛፍቅር ማግኘት ከባድ ነው እንዲህ አይነት ፍቅር ስላየሁ ደስ ብሎኛሎ ፈጣራ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 24 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል የሰው ለጅ አሰተሳሰብና ቅን ሰው የሁን ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@ለዛኤፍራታ
@ለዛኤፍራታ 24 күн бұрын
ፍቅር ፍቅር ነዉ ዘር ቀለም ሀይማኖት አይመርጥም
@FskaTube
@FskaTube 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤yene konjo liki nashii
@MouMoh-gn3jz
@MouMoh-gn3jz 24 күн бұрын
ወላሂ ትክክል ብለሻል ውደ ፍቅር እውር ነው አይን የለውም የት እደሚወስደን አናውቅም❤
@MeLIA-2016
@MeLIA-2016 24 күн бұрын
anchi bitogn tadergiwalesh
@ለዛኤፍራታ
@ለዛኤፍራታ 24 күн бұрын
@@MeLIA-2016 እኔ በፍቅር ተፈትኛለህ ግን ለሰው ወሬ ብየ ከሱ አልራቅኩም
@MeLIA-2016
@MeLIA-2016 23 күн бұрын
@@ለዛኤፍራታ befiker yemayften tikitoch nachew, gin yihe yimeserw drama indehone atrishi, anchim bithogni be were kalhone besetker betegbar ataregiwem
@abuseb206
@abuseb206 24 күн бұрын
ወላሂ በጣም ቆንጆ ነው። አላህ አሳምሮ ፈጥሮታል። አላህ ለሰው ልጅ የዋለለትን ውለታ ወይም አካል አሟልቶ ሰጥቶታል። እስቲ አንዱን አካል ቢጎድል ምን ልትሉት ነው ? ያም ጎደሎነት ከአላህ ሆኖ እናንተ የፈጠራችሁት ይመስላችኋል። እኔ እምለው እስቲ ከእናንተ ውስጥ በአፈጣጠራችሁ ላይ ቅንጣት ወይም የትንኝ ታህል አስተዋጽኦ ያለው እጅ ያውጣ?
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 23 күн бұрын
እውነት ነው የሰው ልጂ ውጫዊ ወበት ሳይሆን ውስጣዊ ውበት ሲኖረው ነው
@بهيجازهري
@بهيجازهري 22 күн бұрын
እውነት ነው አላህ የሰውልጂ ወብ አድርጎ እንደፈጠው ተናግራል ስለዚህ እሱም ቆንጆ ነው ለሷ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነው ከማንም በላይ መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው
@nadinadi5598
@nadinadi5598 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ትልን የፈጠረ አምላክ እንደት በአርያ በአምሳሉ የፈጠረውን ምርጥ ሰው የምታባጩት ነገር አቤት እኛ ግን ስናሳዝን ፈጣሪ ሲፈጥር ያልተጠየፈው የሰው ልጅ ጭብጥ አፈር ነን ስለዚህ ይህ ልጅ ቆንጆ ነኝ ቢል ምን ይጎለዋል እግዚአብሔር ነው የፈጠረሰው የሰጠው ታምራለህ ወንድሜ እኔ እውነት ቢሆን ደስ ይለኛል ወሬ ብቻ እንዳይሆንጅ❤❤
@GfGcf-fq5bv
@GfGcf-fq5bv 23 күн бұрын
የኔ ማሮች በጣም ደሰ ትላላችሁ ፍቅራቹ ብዝት ይበል ሶ በርቱ የሰው ውሬ ኣትስሙ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 24 күн бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ ፍቅርቹ ያዝልቅላቹ🤲🤲
@dawitgebremariam4104
@dawitgebremariam4104 9 күн бұрын
በርቱ በጣም ጥሩ ነው ሁሉም ሰው ይጥቆርም ይቅላም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው።
@Ctegrade11
@Ctegrade11 24 күн бұрын
የእውነት ደስ ትላላችሁ አብሮ ለዘላለም ያኑራችው። ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ ለሰው ሳይሆን ለራሳችሁ ኑሩ። ይሄን ሁሉ ለኛ መንገር ብዙም አያስፈልግም።
@bikotube-s1c
@bikotube-s1c 17 күн бұрын
እንደውም አንቺ ቆንጆ ሴት ብቻ ሳትሆን ንጉስ ነሽ፣ ጎበዝ ሴት ነሽ፣ አዋቂ ነሽ፣ መልክሽ ብቻ ሳይሆን የልብሽ ውስጣዊ ሃሳብ ከመልክሽ የበለጠ እንደሚያምር አምናለሁ። እግዚአብሔር እንዳንተ ያለች አላማዋን ያንተ አይነት ሴት ይስጠን ሁለታችሁም እረጅም እድሜ ኖት በጣም ታምራላችሁ!!
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o 24 күн бұрын
ተክሊል አላለችም እየተላለሰች😂😂😂😂ቀልደኛ ናችሁ
@GdgdjHdjd
@GdgdjHdjd 24 күн бұрын
የተባቷ ስታቀው በየሚዲያው እየተላላሰች ተክሊል ትላለች ደፋር
@Dosi-30
@Dosi-30 23 күн бұрын
ትክክል
@lemlemtube
@lemlemtube 23 күн бұрын
እኮ እኔምኮ ገርሞኝ ድንግሉ ብቻ መስሉዋት ነው
@edenengda2398
@edenengda2398 22 күн бұрын
ታዲያ ክርስቲያን ሆኖ orthodoxm ይሁን protestant ከዚህ የራቀ ማን አለ?
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 22 күн бұрын
ልትሆን ትችላለች ማን ፈራጅ አረጋቹ
@fatuma451
@fatuma451 24 күн бұрын
ወላሂ ታምራላችሁ ያዝልቅላችሁ የሰው ወሬ አትስሙ😍😍😍😍
@abduraminkumel2931
@abduraminkumel2931 22 күн бұрын
ፋጤ እኔደሞ ካቺጋ ኒካልሠር
@AmirMobile-p9w
@AmirMobile-p9w 18 күн бұрын
ጀበነነ ሲኒ የምረሉ
@RobelYigzw
@RobelYigzw 24 күн бұрын
እዴት አባትሽ እደምታምሪ ቁጅና አይቻለው እዳንቺ ሴት ቆጆ አይቼ አላቅም ከዚህ በዋላ በራሴ እድተማመን በጣም ነው የረዳችውኝ አመሰግናለው
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 24 күн бұрын
ምነው መልክ የሌለህ ሁኖ ነው?
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr 22 күн бұрын
😅😅
@UsniyaUmar
@UsniyaUmar 19 күн бұрын
Yigermal ehen yehal low self esteem lerasi menoru kkkkkkkkkk be and setnowu yerasen wubet mitgemezinowu yigermal
@adiamb8021
@adiamb8021 24 күн бұрын
Their love is beautiful! Wish them more blessings!!! Y’all should have tagged his social media.
@shimelesdemelie9354
@shimelesdemelie9354 24 күн бұрын
ልጆች ግን እጅግ ማቹርድ ናችሁ:: እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግላችሁ!!!
@SameriMekonen
@SameriMekonen 21 күн бұрын
ጎበዝነሽ፣የሰው፣ልጅ መልክ ሳይሆን ልቦናው ንፁህ ይሁን ብቻ እና ሰርጋችሁ ያብላን
@Miracle03-em5im
@Miracle03-em5im 21 күн бұрын
ኣባቴ ልጅዋ በመልኳ ብቻ ሳይሆን ደግ እና ምርጥ ሴት ሊጂ ነች።ወደ ጌታ ኢየሱስ ከመጣቹህ ድሞ ደስ ይል ነበር።
@dawittaye7689
@dawittaye7689 21 күн бұрын
Tenefi
@Ethiopiamekonnen
@Ethiopiamekonnen 20 күн бұрын
አታስቢ ኦርቶዶክስ አምላኬ መድሀኒቴ ጌታየ ብላ የምታምነው እየሱስ ክርስቶስን ነው እናንተ በግድ ልታስጥሏት ብትታትሩም እሷ ግን መድሀኒአለም መድሀኒት አለም የአለም መድሀኒት እያለች የምታመልከውና የምታስመልከው ጌታዋ እየሱስ ክርስቶስ ነው።ሌላ እየሱስ የለም ከየት ወደየትኛው ትምጣልሽ?
@Dan-USA169
@Dan-USA169 19 күн бұрын
በነጮች ዓይን ሁላችንም ሃበሾች ጥቁሮችነን ማንም ደግሞ ጠይቆ የተፈጠረ የለም አምላክ የሰጠው ነው ስለዚህ በርቱ ነው እምል😊
@betelhemsamuel1953
@betelhemsamuel1953 23 күн бұрын
እዚህ ህዝብ ላይ ተጫወቱበት ቆንጆ ድራማ ነው ምሰሩት ፌመስ ለመሆን
@FentaneshDegu
@FentaneshDegu 22 күн бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ ❤❤❤ ለሰው ልጅ መልክ ሳይሆን መልካም ስብ እናው ይበልጣን ልጅ ደግም የዎህ ነው
@FAs-k5d
@FAs-k5d 22 күн бұрын
ልክነሽ ውዴ አዳድሴት የሠው የሆነን ወድ ይወዳሉ አይዞሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ነው ምታምሩት 🎉🎉🎉🎉
@nesriamuhammad
@nesriamuhammad 19 күн бұрын
የሰውልጅ በአቆሙና በስነምግባሩነው ሚታወቀው ማሻአሏህ ታምራላቹ🎉🎉🎉አሏህይጨምርላቹ🎉🎉🎉
@Emantube19
@Emantube19 24 күн бұрын
ዚም የለ ናጀ ዎጠ አሉ ረሱሉ ሰሉ አለሂ ዎሰሊም
@AleHabate
@AleHabate 24 күн бұрын
S a w
@yaredethio2200
@yaredethio2200 24 күн бұрын
ዎይኔ በላቸው! አበይ የሚቀደድብን አልበቃ ብሎን
@genetfasil
@genetfasil 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 24 күн бұрын
የኛ ሰው ችግሩ ምንድነዉ አይገባኝም ነጮቹ እንኳን ማንሃታችን ያከብሩ ልናል እናንተማንሰለሆናቹ ነዉ ጃጅ እምታደርጉት ለማንኛውም በጣም አድናቂያቹ ነኝ እራሳቸውን ሁኑ
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 22 күн бұрын
Yenem lij indezh new yemtamn ignan sewchi betam new yegeremat ltqur yalen amelekaket
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 16 күн бұрын
ደስ ትላላቹህ፡ምርጦች።ጀግና መልከቁመና፡አንድ ያርጋቹህ❤️
@marthtefera184
@marthtefera184 24 күн бұрын
ስንት።ቆንጆ።ወንዶች።አሉ።እሱ።ግን።ዘና።ብሎ።ነው።ሚስት።ያገኛው
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 18 күн бұрын
በጣም አማላይ ነኝኝ ብሏል በተለይይ ከንፈሩ😂😂😂😂😂😂😂
@emuyehabtamu
@emuyehabtamu 23 күн бұрын
መፅሀፍ ውስጡን እንጂ ውጩን አይታይም ❤በተረፈ ታምራላቺሁ
@allvision21
@allvision21 24 күн бұрын
የምራቹ ከሆነ ሰርጋቹ እንደ አብርሃም እና ሳራ ያርግላቹ። እድሜ ዘመናቹን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክላቹ። እስ በደምብ መርቁዋቸው ለነዚህ ምርጥ ጥንዶች። ደሞ ምንም ይሁን ምን የሰው ወሬ እንዳትሰሙ እነሱ አያኖሯችሁም እሽ።
@getinetmihret4633
@getinetmihret4633 24 күн бұрын
በእውነት እግዚያብር የእውነት ትዳር እንዲሆንላችሁ ሁላችሁም በፀሎት ጠይቁ።
@Martagetahunማርታእናጌታሁን
@Martagetahunማርታእናጌታሁን 23 күн бұрын
እየተላላሰች በተክሊል አላለችም ቱ አበስገበርኩ ጌታዬ ሲያምርሽ ይቅር😂😂😂😂😂😂😂
@yoni4ever220
@yoni4ever220 15 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ባል ሊሆን የሚችል ነው "* ያጂው ልቦናው በራስ- መተማመን የላቀ ነው. ኣንተም ይቺ ቆንጆ ልጅ *" ተንከባክባት - ያዛት *" ብዙ መስዋእት እየከፈለች ነው,. ስለ ኣማርኛየን ኣስተካክሉ
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
@እግዚአብሔርጋሻዬነው 23 күн бұрын
በጣም ደስ የምትሉት፡እግዚአብሔር ይጠብችሁ
@Fuadabdu111
@Fuadabdu111 17 күн бұрын
እኔ ዛሬ ገና ነው ያየኋቹ በጣም ነው ደስ ያላችሁኝ ፈቅርን ባላውቀውም እኔ እንደ ወንድነቴ ልምከርህ እሷ በጣም እደምትወድህ አስተውያለው አንተም ጠንካራ ጐበዝ እና አፍቃሪ ሁንላት አንተ እደዛ ካረክ ወሬውን ለወሬኛ ተወው ።ከሰይጣን በላይ ቆንጆ ማን ነበር ?? ልብህ ብቻ ውብ ይሁን አባዬ።
@HnanaAlshehhi
@HnanaAlshehhi 24 күн бұрын
በተክሊል ለመጋባት መሳሳምም ክልክል ነው በሁሉ የነፃቹ ሁኑ ነው ሚል ቃሉ እርቀታቹ ይጠበቅ እውቀቱእንዲኖርሽ ወደ ቤተክርስትያን ሄደሽ ተማሪ ውድ እህቴ
@biniamhaddis4870
@biniamhaddis4870 15 күн бұрын
ሀሳብሽ ልክ ነው ነገር ግን አንድ ላይ መኖር ሳይጋቡ ስህተት ነው፡፡ ቢቻል በቁርባን ምርጫ የለውም ፡፡ የአባቶችን ምክር ውሰዱ፡፡ ፍቅር ጥሩ ነው፡፡
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 24 күн бұрын
ፊቅር መልክ አይዳላም ሁላችን በንድ አባት መልክ ተፈጥረናል ............በጣም ነዉ ምተምሩት❤❤❤❤
@fanameta
@fanameta 10 күн бұрын
ሰው ለራሱ የሚጎበኝ ብርቅየ እንሰሳ ነው!!! በጣም ነው የተመቻችሁኝ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 23 күн бұрын
I love this Black Dimond Charming guy!!! May GOd beless your love, even my fiance is Black !!! I love black color!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 she is preetier than your former girld friend!!! Saron Betam Konjo nat Huletachum bettttttam Tamralachu!!! Hulum neger lebego new Barchye ante leyu lej nek!! Tebarku
@yezbalemtafere6167
@yezbalemtafere6167 13 күн бұрын
እምነታችሁ ደስ ይላል ታምራላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ!!
@FjSh-o3b
@FjSh-o3b 24 күн бұрын
ምርጥ ሠው አችነሽ በሪሥሽ የምትተማመን ለወደፋት የምታሥቢ
@TsadikMamay
@TsadikMamay 24 күн бұрын
በጣምነው የምታምሩት ❤❤❤ የሰውልጅከፈጣሪጋር እንጅ የሰውን ነገር ተውት ፈጣሪ ያፅናቹህ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 24 күн бұрын
ፍቅሩን ያብዛላቹ እህቴ አደቅሻለው ጎበዝ በርቺ የሰው ወሬ አትስሚ
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 22 күн бұрын
ማር ነሺ የአች አይነት ሤት ማለት ሚሥት አላህ ይሥጠኝ ወላሂ አች ምርጥ ሠው ነሺ ያረብ ወደ ሀገሬ ሥመለሥ የዝች አይነት ሚሥት ወፍቀኝ አቦ
@Hig-uh2pq
@Hig-uh2pq 24 күн бұрын
ያብረሀምና የሳራን ጋብቻ በናተ ላይ ይሁን
@Saada-fj4zp
@Saada-fj4zp 24 күн бұрын
በናተላይ ይሁን😂😂😂😂😂😂😂😂
@moof-academy
@moof-academy 24 күн бұрын
kkkk
@elsabat7830
@elsabat7830 24 күн бұрын
ታምራላችሁ ለሰውልጅ ዋናው ፍቅር ነው ማንንም አትስሙ ❤❤❤❤
@YasminTube-u8o
@YasminTube-u8o 24 күн бұрын
በሚድያ ሙሳሳማችሁን እንደ እምነቴ ባልደግፈውም እናተ ከተዋደዳችሁ ሰው ምናገባው የኛ ሰው ዶሮ ከሰጣችሁት ሚድያ ላይ ብቅ እንዳትሉ አድርጎ ነው የሚያባራችሁ በውጩ አለም በጣም ብዙ ጥቁርና ቀይ ይጋባሉ የኛ ህዝብ ስልጣኔውም ገና ኃላ ቀር ስለሆነ አትፍረዱበት ሰው ራሱ መርጦ ሳይሆን የሚፈጠረው አሏህ የሰጠውን መልክ ይዞ ነው የሚመጣው ። የልጁ በራስ መተማመን አንደኛ ነው ጎበዝ ነህ የምር እንደሰውማ ምላስ ሚድያ ላይ ድርሽ አይልም ነበር
@Emu-r1d
@Emu-r1d 24 күн бұрын
የእውታችሁን ከሆነ ደስ ይላል በፍቅር ጃጁ 🥰🥰🥰🥰
@MahletMahi-bz1iw
@MahletMahi-bz1iw 24 күн бұрын
ሲስማት😢ግን😮አደነጋገጧን😢አያቹህት😢ግን ተክሊል መቀለጃ አይደለም 😢ካላወቃቹህት🎉ጠይቁ
@TameratGutema
@TameratGutema 23 күн бұрын
መደንገጧ እማ ካሜራም ሰውም አለ ሴትነትም ባሕልም አልጠፋም እንደማለት ነው
@HusseinmohammedErtaale
@HusseinmohammedErtaale 15 күн бұрын
የኔ እሄት የእውነት ያምራል እንጂ አያስጠላም በጣም ታስቀናላችሁ
@aminme-p3h
@aminme-p3h 23 күн бұрын
መልኩን ነዉ የወደድኩት አለች ለሧ የሚታያት ሠዉ ኤና ለኔ የሚታየኝ ሠዉ ይለያያል መሠለኝ ወገን ኧረ ተዉ ሀጲያት አታሥገቡኝ ተዉ😂😂😂😢
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ere besak
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet 21 күн бұрын
😂😂😂😂😅
@dawittaye7689
@dawittaye7689 21 күн бұрын
Yesum lerasu yalew gimit😂😂😂😂😂. Kenfere konjo new alalem?
@Etalem-ks1np
@Etalem-ks1np 20 күн бұрын
eko😂😂
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 24 күн бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ምነካው? ድራማና እውነት መለየት ተሳነው!! በጣም ጎልፅኮ ነው።
@genetfasil
@genetfasil 24 күн бұрын
ከንፈሯን እየሳመ ድራማ😮
@yordanosfeleke145
@yordanosfeleke145 23 күн бұрын
yemir dirama even eyesakech nw fituan shefna they are really funny
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 21 күн бұрын
ይሄን ፊት ልጅ በመውለድ መደገም እፈልጋለው እያለ ሲቀልድ እውነታችውን ብሎ የሚያዳምጥ ጀል ብቻ ነው ያለው
@KaaKsa-s1z
@KaaKsa-s1z 24 күн бұрын
በርጅን ስትይ 😂😂😂😂😂😂 ያጣፍጥላቹ😢
@MesfinMesfin-vq3sk
@MesfinMesfin-vq3sk 19 күн бұрын
የእውነት ሊቼ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ለሱዋም እደዛው ብቻ ትለያላቹ ❤❤❤❤❤
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ 24 күн бұрын
እሩ ተክልል በስምኣብ ብለሽ ንስሃ ጊብ 😢😢☝☝☝☝☝
@HabtemariamAbraha
@HabtemariamAbraha 23 күн бұрын
ኣይዛቹ በርቱ ሕልማቹ ወደ መንግስተሰማያት እዲ ለገንዘብ እንዳይሆን ኣደራ እንኛም በጣም እንወዳቹ ኣለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fatumasiraji1677
@fatumasiraji1677 24 күн бұрын
😂😂😂😂ጉደኛ ዘመን ልጁ ወይኔ እናቴ ድረሺ🙆🙊ክፉ ላለመናገር ዝም አልኩ
@CmbJj-y7k
@CmbJj-y7k 23 күн бұрын
አነጋገር100%👍👍👍👍👍💚💚
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 24 күн бұрын
ይሔን ሁሉ አመት አብሬ ኖሬ ከሱጋ ተኝቼ አላውቅም ውይ😂😂😂😂😂
@Fatima-ov7ut
@Fatima-ov7ut 24 күн бұрын
ክክክክ ይገረማል ዉሸቶዋ
@gigialemu18
@gigialemu18 23 күн бұрын
Iየኔ ልጅ ልምክርሽ ሕይወት በጣም ፈተና አለው እና ለተክሊሉ አስቢበት ተክሊል ከአደረጉ በህዋላ ብዙ ፈተ ይገጥማልናትንሽ አስቢበት እልምንሻለሁ
@adinasentube0020
@adinasentube0020 23 күн бұрын
ሁለቱም ድንግል ከሆኑ በተክሊል ካልሆኑም በቁርባን ይጋቡ ፈተናው ያለ ተክሊልም ቢጋቡ አይቀርም ስርዓተ ተክሊል ማለት እግዚአብሔር በሰርግ እለት እንዲገኝ መጥራት እና በቅዱስ ስጋው እና ክቡር ደሙ የጋብቻ ህይወትን ማስባረክ ነው። ለኔም ለእህታችሁ እንዲሁም ላላገባችሁ እህቶቼም ሁሉ በስርዓተ ተክሊል የተባረከ ትዳር ይስጠን
@WorkesewSolomon
@WorkesewSolomon 24 күн бұрын
እሡ ተመችቶኛል ተክሊል ቀልድ አይደለም ይመችህ
@rishane9576
@rishane9576 24 күн бұрын
ውዶቸ ታምራላቹ ሰው የሚበላው ነው እንጂ ምያጣው የሚናገረው ኣያጣም እና የሰው ወሬ ኣትስሙ ደሞም ሁሉም ሰው እኩል ነው በኣራያ ስላሴ ኣምሳል የተፈጠረ ነው ስለዚ በሰውነቱ የምትሳደቡ ሰዎች በፈጣሪ ትጠየቃላቹ ደሞም ምንም ኣይወጣለትም ቆንጆ ነው ኣበቃ ❤❤
@ናታኒም-ነኝ
@ናታኒም-ነኝ 24 күн бұрын
🙆🙆🙆 ዘ-ይገርም
@iuolia
@iuolia 19 күн бұрын
አላህ ይርዳችሁ ጎበዞች❤ ማሻአለሁ
@mesutube-h8h
@mesutube-h8h 24 күн бұрын
Bertu yene wuddochiii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonduressa3087
@solomonduressa3087 9 күн бұрын
You go girl and stand strong on your beliefs. The T-shirt that she is wearing contains Lakers logo, and I’m a big fan of the Los Angeles Lakers basketball team.
@YohanisBekeke
@YohanisBekeke 24 күн бұрын
" እኔ ከወደድኩት ዝንጀሮም ይሁን " የእግዚያብሔር ፈቃድ ነው በዚህ የሚቀና ሴጣን ነው። ያንቺን ኮንፊደንስ አደንቃለሁ በርቺ
@najatali3746
@najatali3746 24 күн бұрын
❤❤
@brightfeature89
@brightfeature89 19 күн бұрын
አይዞን በርቱ ፍቅራቹህ ለብዙ ሰውዘር አርዓያ ልትሆኑ ትችላላቹሁ በርቱ ውለዱ ክበዱ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ነው ።የሰው ወሬ አትስሙ ...
@EdenAdemasu-u3d
@EdenAdemasu-u3d 24 күн бұрын
ዋው ስታምሩ ፈጣሪ በፍቅራችሁ ያኑራችሁ ደሰ ይላል
@ArietomodArietomod-m8f
@ArietomodArietomod-m8f 17 күн бұрын
You makes me healing as I wacth u emr yanten say tesfa charegn gin yanten yahil sinelibona yelegnm gin yegna hebesha key set l love them they are unique ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 24 күн бұрын
ማንም ስው የአይን ቅርፅ የአፍንጫ ቅርፅ የከንፈር ቅርፅ አለው ማንም ስው የቆዳ ቀለም ልዩነት አለው ምንም አዲስነገር የለም እንኩዋን ተዋደዳችሁ❤❤❤
@Fedhoserbesa
@Fedhoserbesa 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይረዳችሁ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ❤😍😍😍
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 24 күн бұрын
በእውነት መተሳሰብ ካለ እጅግ ደስ ይላል ስው በእናንተ ኑሮ ምንም እያገባው❤❤❤
@abebechsemere3615
@abebechsemere3615 21 күн бұрын
ይህ ትክክክለኝ ስው የስውማነቱ የሚለካው ስው በስውነቱነው እሽ እፕዛሽ በርች እሽ የስውን ነገር ተረጅው።
@FjSh-o3b
@FjSh-o3b 24 күн бұрын
ሡባሀናላህ ኮሜቶች ሙህናቻኋል ሁሉም ፈጣሪ ነው የሠው
@fekaduYohann
@fekaduYohann 20 күн бұрын
ከሷ የምራልኮ እሱ! ደግሞ ሴቶች ብር እነጅ ምርጫ መች ያውቃሉ!😅😁😂😂😁
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 18 күн бұрын
አረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 24 күн бұрын
ዘበያቸው የራስሽን ሞቾት ተከተይ❤❤❤❤
@Marym-x8b
@Marym-x8b 22 күн бұрын
ቁመቴ ግርማ ሞገሤ አማላይቴ ከፈሬ ያረህማን ይቅር ይበልህ 😂😂😂😂😂ግን ያዝልቅላቹ
@AlMudam
@AlMudam 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየውውውውውው
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 24 күн бұрын
መጀመርያ ክርስትናን በደንብ እወቂ ተክሊል መቀለጃ አይደለም ማስተዋል ይስጠችህ ጥልቅ ብላች እወቁ
@kidane5462
@kidane5462 24 күн бұрын
አንድ ላይ ነው የምንኖረው ግን ግብረስጋ ግንኙነት እስከዛሬ አላደረግንም ሲሉ ሰማሁ ልበል? ከዛ ደሞ ተክሊልም ያምራቸዋል?
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 24 күн бұрын
እያሉ ይንቦጫረቃሉ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 23 күн бұрын
They are right ​@@SelamMarie-ot8qw
@FuadSeida
@FuadSeida 24 күн бұрын
Atti anaaf nama addatti dhugaa durbitti bektuu jechuun sihii waggaa kumaa jiraadhu ❤❤❤❤
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 17 күн бұрын
የግል ታሪክን በየአደባባዩ መንዘባዘብ የሚያስጠላ ትውልድ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 24 күн бұрын
ሜን ይጎለዋል የጥቁር ቆንጆ ነዉ ተጋቡ ቨርጅን ነን አላለችም😅😅😅😅
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 24 күн бұрын
😂😂😂😂
30 December 2024
3:37
zehara ዩቱቡ
Рет қаралды 505
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
እንደ ጦጣ ነው የሚያረገኝ! ኡምፓ የሆነ ሰው ነው
31:20
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 34 М.
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
18:18
Rosiye
Рет қаралды 349 М.
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 562 М.
ፍቅረኛ አለኝ ስትለው ቀረፃ አቋርጦ ወጣ  || ጋቢ ሾው || EP 26 #gabishow
40:55
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41