እዛ አልቀረሁም || Eza Alkerehum - Zeritu Kebede

  Рет қаралды 948,994

zeritu kebede

zeritu kebede

Күн бұрын

LIVE- Nigat Concert
ከመድረክ- ንጋት ኮንሰርት
ነሐሴ 17, 2012
August 23rd, 2020

Пікірлер: 625
@hanagenene7176
@hanagenene7176 Жыл бұрын
ይህንን ሙዚቃ መስማት ማቆም አልቻልኩም...ለእራሴ ይቅርታ ያደርኩበት ምርጥ ስራ ነው...Love you ♥♥♥
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 3 жыл бұрын
ስህተትሽ አንቺ ያልሆንሽው እዚያም ያልቀረሽው ከክርስቶስ የተነሳ መሆኑን በግልጽ ብትናገሪው የበለጠ በጠቀመ ነበረ!! ስህተትን እንደ ቁሻሻ ልብስ የሚያወልቅልን ብርቱ ኢየሱስ ብቻ ነው! ገና ብዙ ስህተቶች ይመጣሉ፡ ሆኖም ሁሉንም እየደመሰሰልን ፍጹማን ያደርገናል! ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!!
@BabiPapi-uu2ul
@BabiPapi-uu2ul 4 ай бұрын
በደንብ ከሰማህው ወይም ከሰማሽው በክርስቶስ የተነሳ መሆኑን ይገባህ/ሽ ነበር
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ዘሪቱዬ የኔ ቆጅዬ እህቴ ሕይወት አጭር ናት በዚ ጣፋጭ አንደበትሽ ለምትወጂው ጌታ ዘምሪበት ።ዝና ገንዘብ ውበት ሁሉ ከንቱ ነው ።ጌታ ግን ሁሉ ነገር ነው ጉድለትን ይሞላል በሱ የሚገኝ ደስታ የዘላለም ነው ።ከልቤ የምወድሽ በጌታ እህትሽ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abichemahlet7199
@abichemahlet7199 4 жыл бұрын
enem lek endachi edih yemtewedewen geta setzemrlet mesemat enafkalew demo yihonal
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
@@abichemahlet7199 አሜን አሜን ይሆናል 🙏❤
@bettybetty6858
@bettybetty6858 Жыл бұрын
ዳስ አለኝ❤
@Informatio367
@Informatio367 4 ай бұрын
Tselotish tesakituwal inkuwan des alesh
@haileendeshaww
@haileendeshaww 4 жыл бұрын
አድሱ አመት የፍቅር የሰላም የጤና የእንድነት ኮረናንም አጥፍቶ በስደት የሚኖሩ ወገኖቻችንም በአገራቸው የሚኖሩበት ዘመን ያድረግልን መልካም አዲስ አመት::
@Cepheus5959
@Cepheus5959 4 жыл бұрын
መሸሻ ይሙት። በጣም ደስስስስስስ በቃ
@shewanbelihu4264
@shewanbelihu4264 4 жыл бұрын
Amen amen Asfaw
@ethiconicmedia
@ethiconicmedia 4 жыл бұрын
አሜን፡፡
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 3 жыл бұрын
አስፍቲ ደናነህ
@banchniguse6717
@banchniguse6717 3 жыл бұрын
፧ጄኘሸጀኘሰጀ።ኘኘ።አአሰኘኘኘደሰደ።ኸተጠሰl
@wondwossengebreyesus6773
@wondwossengebreyesus6773 4 жыл бұрын
ሮሜ 7 (Romans) 20፤ የማልወደውን የማደርግ ከሆንሁ ግን ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚኖር ኃጢአት ነው እንጂ።
@saraaddis1027
@saraaddis1027 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 4 жыл бұрын
@@saraaddis1027 መጽሐፉን ገልበጥ አድርግና እየው?
@milaamoramor6128
@milaamoramor6128 4 жыл бұрын
ምን አይነት እምነት ነው ደግሞ ይሆ ባንቺ ውስጥ የሚደረገው ሃጢያትን እኮ ዋና ሃላፊነቱን የሚወስደው እራሱ አድራጊው ነው
@wondwossengebreyesus6773
@wondwossengebreyesus6773 4 жыл бұрын
ይህ በሰው ህይወት ውስጥ ያለው ውስጣዊ ትግል የተገለጠበት የመ/ቅ ክፍል ነው። ምን ማለት እንደሆነ ለመረዳት ከዚሁ ክፍል ከ14 - 25 ያለውን ክፍል እንብቢው። የእ/ር መንፈስ ይግለጥልሽ፣
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 3 жыл бұрын
Wow ምርጧ ዘርዬ÷እንዴት እያፅናናኝ እንዳለ ብታይ?!!! እግዚአብሔር እየመራሽ ባለው፣ ከዚህ በፊት ያልታየ አቅጣጫ ( እንኴን ለሀይማኖተኛ- የምር የኢየሱስ ተካታይ ነኝ የምንለውም እርሱ አይናችንን ካላበራ ላንረዳ እንችላለን- ፈታናው ይኼ ነውና በርቺልን ውድ እህቴ)...ሰዎችን ለብርሃን ለማንቃት÷ የተነሳሽ መልዕክተኛ ነሽ! በርቺ! ይህን የብርሃን ሕይወት ባለሽበት አብሪ! በአንቺ ሁኔታ እራሱን ለብዙዎች እየገለጠ ላለሁ÷ መልካም እረኛ ክብር ይሁልለት! ፀጋ ይብዛልሽ! ፀልይልሻለሁ!🥰
@dejenetsegaye3929
@dejenetsegaye3929 Жыл бұрын
Muzimur Nuw Tebareki
@bettybetty6858
@bettybetty6858 Жыл бұрын
ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስግን ❤❤❤❤
@habtamukassahun7921
@habtamukassahun7921 9 ай бұрын
Ere sewoch teregagu yhe zefen tesfa lekoretu maberetacha zefen new, politics atargut, drom ahunm ye zeritu adnaki negn hasab alew zefenua, personal lifua yerasua new adebaliku
@solomonkiros1267
@solomonkiros1267 4 жыл бұрын
የዚ ዘመን ኣሰተዋይ እና ሙሉ ኣርቲስት ነሽ ኣቦ እድሜሽ ይርዘም ምርጥ ስራ፡፡
@aregaayalew215
@aregaayalew215 4 ай бұрын
ዛሬ ከብዙ ውጣውረድ በመላ እንደገና ሰማሁት ሲገርም በብዙፀጋና ሀይል አድገሽ በድፍረት ወንጌልን በሀይል ሰባኪ ሁነሽ ሳይ እንዴት ይገርማል የፀጋው ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ አሁንም በፀጋውና በሀይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ እንደሚል በርች
@tewodrosetadesse8872
@tewodrosetadesse8872 4 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ስተሽናል ! ለራስ ምህረት መስጠት ታላቅነት ነው ! በሚያምር ድምፅና ግጥም !
@Beautiful_Nature_444
@Beautiful_Nature_444 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው , ግሩም ነው, ውብ እና ጣፋጭ ነው ምን ማድረግ ይቻላል ዝምብሎ መስማት ነው::
@mahletwasihun5953
@mahletwasihun5953 4 жыл бұрын
Betam abesu lena nw 😥💔
@adisb5125
@adisb5125 3 жыл бұрын
Kongo gitem getemk
@ኤዱየተክልዬልጅ-ቨ6ደ
@ኤዱየተክልዬልጅ-ቨ6ደ 4 жыл бұрын
ቃላት አጣሁልሽ የኔ ልዩ ሴት "ስተቴ እኔ አይደለውም" እዛ አልቀረሁም… የሚገርም ግጥም የሚገርም የመድረክ አመራር 🙌
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
1 Corinthians 15: 17; 20 " And if Christ has not been raised, your faith is futile; you are still in your sins...20But Christ has indeed been raised from the dead, the firstfruits of those who have fallen asleep." now that Christ has indeed riesen, we are nolonger in our SINS. thank you Jesus
@surafelkebede6944
@surafelkebede6944 4 жыл бұрын
ስህተቴ እኔ አይደለሁም ……. እዛ አልቀረሁም….. በጣም ምርጥ ስራ ነው፡፡ ያንቺ ድምፅ ልዩ ነው እንደሁሌውም፡፡ የመሳሪያዎቹ ውህደት ድንቅ ነው፡፡ እያንዳንዱ ሙዚቃ መሳሪያ በተገቢው ዜማ ላይ ነው፡፡
@estubdinkzerihun5575
@estubdinkzerihun5575 4 жыл бұрын
ባንቺ ስሰራ ነው ያደኩት ቁም ነገር ከ ታዳጊነቴ ጀምሮ ሁልጊዜ አንድ ህይወት ያለው ነገር ሳላይብሽ ያለፍኩበት ጊዜ ትዝ አይለኝም .. እኔ በጊዜዬ በ ሀገራችን ሴት ሆና በ ራሷ best version እውቅ የሆነች፤የግል ህይወቷም መስመር የያዘ አላውቅም።ለኔ አቻ የሌለሽ role model ሌ ነሽ ። አንዱ ትልቁ ምኞቴ አንድ ቀን አግኝቼሽ ብትመክሪኝ እና ጊዜ ባሳልፍ ብዬ ነው የማታልቂ መ/ፍ እንደሆንሽ ግልፅ ነው አንድ አንዴ ከ ንግግርሽ ብዙ እማራለው ማንነቴን እንድስል ሚያደርገኝ ፤ በ ህይወቴም ትልቅ ለውጥ የፈጠሩ 2 track ኦችም አሉ ። ብዙ ነብሶችን እንድትደርሺ ምኞቴ ነው ፈጣሪም ይርዳሽ ! አብዝተን እንወድሻለን !
@_Offtoday
@_Offtoday 4 жыл бұрын
Christ! This is a masterpiece! I hope many young Ethiopian girls lookup to her and learn growth, mastery, confidence, beauty and humility. She in my opinion not only leveled up as an artist but also grown spiritually, and intellectually!
@sweethearted7053
@sweethearted7053 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 3 жыл бұрын
I couldn't agree more, thank you my bro! you have said it so well!
@beautifulangel2423
@beautifulangel2423 Жыл бұрын
very true
@memecat84
@memecat84 4 жыл бұрын
None come close, she is in a league of her own. Love the seamless ways she manages to bring R&B/ POP genres to our language.
@yoseffantayekene5142
@yoseffantayekene5142 4 жыл бұрын
ሙዚቃ በተጠማንበት በዚያ "ጊዜ" ያላየነው ያልተመለከትነው የራሳችንን ድንቅ ስራ ከሶስት ዓመት በኋላ አልፎ መመልከት ቢያስቆጭም... እኛም "እዛ አልቀረንም" እያልን እስከወዲያኛው የምናዳምጠው ድንቅ ስራ ነው... 👏👏👏 እኛ ጋ መድረስ ይቀርሻልና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን...!
@KushQueen9
@KushQueen9 4 жыл бұрын
Ethiopia has some of the most incredible artists of all time. I can listen to your music in Amharic and not understand a word and I am left in awe. Beautiful song!
@Bigjohnwk
@Bigjohnwk 3 жыл бұрын
Are You from Sudan?
@KushQueen9
@KushQueen9 3 жыл бұрын
@@Bigjohnwk Hey, yes I am!
@Bigjohnwk
@Bigjohnwk 3 жыл бұрын
@@KushQueen9 cool, am in love with your music aswell, i have few collection of your musics and i will be very thankful if you share me your instrumental music.
@KushQueen9
@KushQueen9 3 жыл бұрын
@@Bigjohnwk Are you referring to the Arabic music from the North, because that's not our traditional music from South Sudan. We have music in our indigenous languages.
@reeb9016
@reeb9016 3 жыл бұрын
@@KushQueen9 Can you give some artists you would recommend from your country? Maybe some links if available.
@Hiwotnesh
@Hiwotnesh 4 жыл бұрын
ድንቅ ሥራ ነው።ሰው ወደ ውስጡ እንዲያይ ስህተቱ ያለፈ ታሪኩ እንደሆነ ራሱን እንዳይከስ ይልቁንም ከስህተቱ ተምሮ አዲስ ማንነት እንዳለው እንዲሰማው የሚያደርግ,_ አጭር ነገር ግን ብዙ ሀሳብ በውስጡ የያዘ ጠንካራ መልእክት ። ተባረኪ። "ለራስ ይቅርታ ማድረግ"" "ስህተቴ እኔ አይደለሁም" ትልቅ አባባል።
@dawitboru9027
@dawitboru9027 Жыл бұрын
በየቀኑ በሰማሁት ቁጥር ምበረታቀት ዘፈን ሳይሆን ለኔ መጽናኛ ቃል
@ethiomekurab21
@ethiomekurab21 4 жыл бұрын
ወበት ከልቦና በአድ አድርጎ የሰጠሽ ልዩ ያገሬ ልጅ ! አክባሪሽ ነኝ!!
@-searchingthewisdom5895
@-searchingthewisdom5895 4 жыл бұрын
ረቀቅ ያልሽ የራስሽ አቋም ያለሽ በነፈሰበት የማትነፍሽ በራስ መተማመንሽ ጥግ የደረሰ ቆንጆ ሴት ዋውውው
@antenehasfaw2259
@antenehasfaw2259 4 жыл бұрын
When she released this single. I am the one and the only one who listened it more than a month every single morning. Because it touches my heart on real life... በቃ ሙዚቃ እና ሙዚቀኛ ሲዎህዱ ከማያቸው ጥቂት የሃገሬ ሙዚቀኞች አንዷ ነሽ ለኔ:: ብዙ ዓመታትን በጤና በሃሴት ያኑርሽ::
@ruteabede3858
@ruteabede3858 3 жыл бұрын
ዋውውውው!!!ዘ ዘሪቱ እንኳን እንኳን እየሱስስዬ ፀጋው ሀይሉ ረዳሽ አንቺ በጌታ የተደገፍሽ የተወድሽ ውድ ነሽ እንወድሻለን
@ruteabede3858
@ruteabede3858 3 жыл бұрын
ተባረኪ የእንደገና አምላክ እንደገና ያቆማል አርሱ ሁልጊዜ መልካም ብቻ እና ብቻ ነው
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
ማለትም ስህተቴ እኔ ብሆን ኖሮ እዛው እቀር ነበር። ዋው ዘፈን አልሰማም ግን ይሄ ዘፈን ሳይሆን ምክር ወይም መዝሙር ነክ ነው። ነገሩ ብዙ ጊዜ ዘፈኗ ከማህበራዊ ኑሮ ጋር የተዛመደ ነው እና እመኛት ነበር ወደ እውነተኛው እየሱስ እንድትመጣ፤ ወደ እየሱስ ማለት ወደ ጴንጤ ማለት አይደለም።
@nahumgebremedhin8781
@nahumgebremedhin8781 4 жыл бұрын
Wonderful Wonderful good job ጌታ ይባርክሽ የሚገባሽን ይቅርታ ጠይቀሻል ተባረኪ!!!!
@biruksiraje3279
@biruksiraje3279 Жыл бұрын
ዘሪቱ .....ሰውን በበጎ ለማነፅ ለማስተማር የምታደርጊው ጥረት የሚበረታታ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@isayaskibebe7595
@isayaskibebe7595 4 жыл бұрын
ዘሪቱ ቃላት የለኝም ድንቅ ሥራ ተባረኪ
@lewi5960
@lewi5960 4 жыл бұрын
unique+elegant+catchy+smooth+versatile+ colourfull+meaningful=ZERITU🖤🖤🖤the one and only💙
@bethelhemhabte9299
@bethelhemhabte9299 3 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን ስላበረከትሽልን ወድቆ መነሳት, መታረም , መስተካከል እንዳለ እውነት የሆነውን በገሀዱ አለም ላይ ያለውን በተዋበው ቅላፄሽ ስላቀረብሽልን ከልብ የመነጨው ምስጋናችንን ይድረስሽ።
@ethiconicmedia
@ethiconicmedia 4 жыл бұрын
Zeritu ለጌታ አንድ ቀን እንደምትዘምሪ አልጠረጠርም ፡፡ ጌታ ይወድሸል፡፡
@ethiconicmedia
@ethiconicmedia 4 жыл бұрын
ድንቅ ልዪ ነሸ፡፡
@eyob_nigate
@eyob_nigate 4 жыл бұрын
ስህተቴ እኔ አይደለሁም ……. እዛ አልቀረሁም!!!!Zeritu have their own world and Color!!!love u more
@fitsumabera3989
@fitsumabera3989 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተባርከሽ ቅሪ ለ2015 ምን አዲስ ነገር እንጠብቅ ? የክርስቶስ አርበኛ ነሽ ። ስተቴ እኔ አይደለሁም ። እዛ አልቀረሁም። ዝምታሽንም እርጋታሽንም እወደዋለሁ ። እዛ እያለሽም ታስታውቂ ነበር
@abesema4572
@abesema4572 4 жыл бұрын
የምናከብርሽ ድምጽ ብቻ ሳይሆን ሁሉም የተሰጠሽ ነሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁኝ መልካም አዲሱ አመት ላንቺም እንዲሁም ለመላው ለኢትዮያኖች እንዲሆን እመኛለሁኝ
@MargaretMunyao-m3t
@MargaretMunyao-m3t 6 ай бұрын
Good our siz i hope you are singing gospel music because the vocals, it's a pure yes
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 4 ай бұрын
The song is about owning up tp your past mistakes & forgiving yourself. She said I’m not my mistake. I am a better person now. She’s a gospel singer now
@MargaretMunyao-m3t
@MargaretMunyao-m3t 4 ай бұрын
@@Tg-oh5nx wow! great song
@mikiatesfaydeneke8563
@mikiatesfaydeneke8563 3 жыл бұрын
ዋው ዘ...ሪ..ቱ ኣቦ እዴት ልግለጽሽ ሁሌም ዘፈነች ሁሉም ማለት ባልችል እንካን ኣብዛኛዎቹ እንደ ማነቃቅያ ክኒን ናቸው ለኔ ወደፊት እና ወደለሰይ የሚያሳዩ ያኑርሽ ።
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 3 жыл бұрын
ፍፁም የአማርኛ ቃና የሌለው ሙዚቃ ነው።
@isayaskibebe7595
@isayaskibebe7595 3 жыл бұрын
ዘሪቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክቨ ጠለቅ ያለ ትምህርት የምንማርበት
@wuldusaba7559
@wuldusaba7559 4 жыл бұрын
እውነት የትላንት ስተት አልፍዋል ዛሬ አዴስ ቀን ነው የትላንት ስተት እኔ አይደለሁም ተለውጫለሁ ድንቅ መልክት ለሁሉም እዶሚ ክልል የሚሆን መልክት ነው ተባረኪ
@judykalib4257
@judykalib4257 4 жыл бұрын
Sew erasu kalwedede maninm ayewdim leza new egna ethiopiawchi erasn mewded tkikil ayedelm eyetebal yenegeral gin erasun yemayewed maninm mewded ayechilm erasachin bicha mewded binchil noro manim wendimu ayetelam neber yelelen metet slemayechal. Zerituyee♥️♥️
@diboyeeee151
@diboyeeee151 4 жыл бұрын
ሁሉም ይሳሳታል ,ደሰ የሚል ሙዚቃ ❤❤❤❤❤
@Sima-A
@Sima-A Жыл бұрын
የአንቺ አይነቶች ይብዙልን :: አንቺ ልባም ሴት ብሩክ ነሽ::
@NinaTadesse
@NinaTadesse 4 жыл бұрын
ዋልታ ላይ እይቸዋለው እና ምርጥ ዝግጅት ነበር እና ይህው ድጋሚ እዚህ እያየውሽ ነው
@SoreneSorene
@SoreneSorene 4 жыл бұрын
ዘሪቱን አፍቅሮ ብቸኛ የሆነ ቤት ይቁጠረው 😊
@princehezron3391
@princehezron3391 4 жыл бұрын
andegnaw ene negn 😔😔😔🙄
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 4 жыл бұрын
እህት ዘሪቱ ግዜዬው ሳይሚሸምብሸ ውደ ኢየሱስ ተመለሺይ ዝናም ውብትም ድግት ይርግፋሉና በዚህ ድምፅሸ ክርሰቶሰን አክቢርብት ና ጊዜው ሳይመሸብሸ ተመለሺ ዛሬም ውደሱ ብትመለሺይ ሰለብደለሸና ሰለ ሀጢያትሸ የሞተልሸ ውደሱ እሱ ብትመለሺ ዛሬም ይውድሻል የመዳን ቀን አሁን ነው ከጥቂት ሰአት በኋላ ምን እንደሚሆን ሰለማታውቂይ ተመለሺይ
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Amen ene ortodox negn gn eyesus yemilew sm ymarkagnal
@ABBOY41
@ABBOY41 4 ай бұрын
Geta kibrun yewusad awun be geta nat ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ዘሪቱ እንደው በደፈናው ቃላት የለኝም ።
@stonsuny3333
@stonsuny3333 4 жыл бұрын
ዘሪቱ የኔ ምርጥ ይህ ስራሽ ለኔ ነው ።
@abrahamfisehaye5501
@abrahamfisehaye5501 Жыл бұрын
1 milyon gize semahut hule adis new lene nebs alkerlgnem hummm wowwwww
@hffcfty5583
@hffcfty5583 2 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንንን አናብርተሽለኝ ዘማረት ዘሪቱዬ ለዑል አግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሽ ያብዛልሽ በትክክል ደስስ የመል መዝሙር ነው አሳየ አሳየ 🔥🔥🔥🔥❤️❤️ ተባርክልኝ ተባርክልኝ ❤️❤️❤️
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 3 жыл бұрын
ዘሪቱ ጀግና እኮ ነሽ ስወድሽ...ስብዕናሽ የዘፈኖችሽ ግጥሞችሽ ዜማ መረጣሽ ሁሉ ነገርሽ ለሙዚቃ የተፈጠርሽ ኢትዮጵያዊቷ ዊትኒ ዊስተን ብየሻለሁ
@aelafkoki
@aelafkoki 4 жыл бұрын
I thank God that there is you to look up to!! ✨💚💛❤️
@Kaleb1988
@Kaleb1988 4 жыл бұрын
“ስህተቴ እኔ.. አይደለሁም!!!!!!" ከልቤ - አጨበጨብኩልሽ!!! 👏👏👏 - Love you Sista.
@MarMar-dw5qy
@MarMar-dw5qy 4 жыл бұрын
ለኔ የዘፈንሽዉ ያህል ነዉ የተሰማኝ ዋዉ አኝደኛ ተባረኪ
@derejefeleke9145
@derejefeleke9145 4 жыл бұрын
Me too
@ewe7021
@ewe7021 4 жыл бұрын
Amazing artist and a great woman! We the young women can learn a lot from Zeritu Kebede. This song is inspiring and touching. ❤️❤️❤️
@meleket
@meleket 4 жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ ሙዚቃ ነው። ስራዎችሽ አይጠገቡም። ሁሉም። ልዩ ነሽ። የጌታ ጸጋ በላይሽ ላይ አለ።
@addisaddii7627
@addisaddii7627 3 жыл бұрын
What?? Yegeta tsega yazefenal ende??
@kiyalight94
@kiyalight94 2 жыл бұрын
# ዘሪቱ እንዳንቺ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ሰው አይቼም ሰምቼም አላውቅም።
@awalomkahsay7133
@awalomkahsay7133 Жыл бұрын
SISTER ZERITU FROM THIS SONG START YOUR WINN OF SUCCESS TO BE MORE MORE CLOSE TO YOUR SAVOER JESUS I PROUD OF YOU STAY BLESSED AND SAFE MARYE. YOU ARE THE CITIZEN OF HEAVEN NOT OF THIS FOLLEN WORLD.
@wehamaki3271
@wehamaki3271 3 жыл бұрын
Zeritu ewdeshalew gobez nesh Adanaqish negnm si bezaaa....
@messayhadero2954
@messayhadero2954 3 жыл бұрын
I cannot and will not forget Elias melka.I love him very much.what you said at his funeral was my message in your mouth.
@hailemichaelasrat9225
@hailemichaelasrat9225 3 жыл бұрын
Amazing, you are more than a musician. Never disappear from the public,we need you like we need good books.
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 4 ай бұрын
Zeritu you’re just phenomenal. Remain Blessed
@herodiada8574
@herodiada8574 3 жыл бұрын
ውድ ዘሪቱ, I'm not even sure if you'll read this, but thank you for sharing your growth and your messages through your music with such originality and poise. Your existence in this industry is highly inspiring, positively moving and impactful. Big ups🙌🏽🙌🏽
@dawakenam
@dawakenam 4 жыл бұрын
I don’t understand the language but I feel melody of music, so nice peace ✌️
@Aem222
@Aem222 4 жыл бұрын
The song is about how she has made mistakes in her life but she does not let them define her. It's about forgiving herself and seeking God's mercy.
@kbzehamesen672
@kbzehamesen672 3 жыл бұрын
WOW ZERITU YEMIGERIM DIMIS, KUMINAGER YALAW MUSIC!
@mhiretdaniel9645
@mhiretdaniel9645 3 жыл бұрын
በጣም ይደንቃል በጣም ድንቅ ሰው ነሽ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
Look how bright is this clip under beautiful colors!
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 4 жыл бұрын
ዘሪት እንቺ የኢትዮጵያ ህዝብ ነሽ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ ድምፀ መረዋ አርጎ የፈጠረሽ ለህዝብ ነውና እባክሽ ከህዝብ እና ከውብ ስራዎችሽ እትጥፊ እሁን እዲስ ስራ እንጠብቃለን
@higherthings4781
@higherthings4781 3 жыл бұрын
Our legend....u got the crown,u got the empire...u r the queen 👑
@hannaabrham9302
@hannaabrham9302 2 жыл бұрын
The fruit of the Spirit ያለበት ለሰዎች ይቅርታ መቀበል እና መስጠት ያለውን ሃይል እና ጥቅም የሚገልፅ:: እግዚአብሔር ይብዛልሽ ይጨምርልሽ❤️🙌🏽
@jeolee7288
@jeolee7288 Жыл бұрын
Z, could you please create a new album of spiritual songs? Also, could you sing some Dave Getachew mezmur? Thank you for the wonderful music! ❤️
@pansensitive
@pansensitive 3 жыл бұрын
OMG, Thank you Zeritu, I loved every single second listening to this beautiful song and I can't express all my positive impressions , so I am just stopping here.GOD bless you with my best wishes for 2021 and beyond. From Sudan.
@redietamha4639
@redietamha4639 3 жыл бұрын
Kalat yenesegale betam konjo bravoooooo 🌹🌹🌹👋👍🏻🇪🇹👋
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 4 ай бұрын
wow ምርጥ መዝሙር በወንጌል ቀን በቀን እያደገች ያለች ልጅ ተባረኪ እህት ስንወድሽ 100/100!!!!!!!
@SagePro1
@SagePro1 4 ай бұрын
መዝሙር ዘፈን እኮነው
@begenamedia9125
@begenamedia9125 11 ай бұрын
i realy realy realy new mibalw love u yelbakonsh ❤ar tefashbnko betam my love
@asssdfll3169
@asssdfll3169 4 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነውዘሪቱ የእውነት ሴት ፊጣሪ ይርዳሽ አቀርቅሮ መቅረት ይበቃ
@coolstory2165
@coolstory2165 4 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋች ከድንቅ ድማፅ ጋር ያላት ሴት
@etsube1092
@etsube1092 4 жыл бұрын
Preach!!!!! BEAUTIFUL MUSIC WITH GREAT VOICE!!!!! WE ALL MISTAKES; OUR MISTAKES SHOULDN'T DEFINE US AS LONG AS WE LEARN FROM THEM AND BECOME BETTER PEOPLE.
@reeb9016
@reeb9016 Жыл бұрын
Yes, the Bible is all about people making mistakes. That is what we do. But most important is do we learn and repent and live God.
@hotthingsonmyplate8092
@hotthingsonmyplate8092 3 жыл бұрын
She is way ahead of her time for Ethiopia
@ኢትዮጵያ-ከ3ከ
@ኢትዮጵያ-ከ3ከ 7 ай бұрын
Oh she is soulful and authentic. what more we can ask for in this world of impression and pretence?
@mesfintsegaye6121
@mesfintsegaye6121 4 жыл бұрын
Zeritu you are extraordinary .ስህተተኛ አይደለሁም።
@lensaayele1462
@lensaayele1462 3 жыл бұрын
This my life thanks God I move on! Thanks Zeretu!!
@michaelyohannes9542
@michaelyohannes9542 3 жыл бұрын
I am proud that there are such an Ethiopian fellow.
@whatsnewuindubai4578
@whatsnewuindubai4578 4 жыл бұрын
Your not Singer your life story teller position I have no word to say we are expecting more than this God bless you 💗💖💟
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እውነት ብለሻል በጣም የሜነካ ዘፈን ነዉ ተባረኬ
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd 9 ай бұрын
ተባረኪ ዜድ ዘመንሽ ይባረክ
@talalabdullah999
@talalabdullah999 2 жыл бұрын
Although I don't understand a word.. I get the feeling. Love from Sudan 💕🌹 🇸🇩
@Alemye777
@Alemye777 4 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ቆንጆ 🥰ሚሊየንስ ግዜ ባዳምጥሽ አልሰለችም💕
@mik7647
@mik7647 4 жыл бұрын
performance without concert drums hit differently. love it, love the message
@kalkidangetachew2521
@kalkidangetachew2521 4 жыл бұрын
Mesmerized. Talent at its finest!!!
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 Жыл бұрын
you are real may the Lord give you strength because i really believe in you so please take care God is there everywhere you are so he is working his kingdom work by you so please give him time he will reveal and most young people fall in love with you so they will follow you take care please my sis may God bless you i wil pray for you always and i praise the lord he is the only one who will give life and death
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
የእኔ ማር፣ደምጽሺን ስስማው፣ምንግዜም እንባዩ በአይኖቼሸላይ የቋታል ።በጣም ልብ የሚነካ፣ዜማ ነው የአሀገሬ ልጆች ፣እንማርበት እናስተውል፣በዜሪዩ ዜማ፣የእኔ ምርጥ ዘፏኝ በፊልሙም አለም በጣም የተወደድሽ ነሽ።
@zenebechbogale6093
@zenebechbogale6093 4 жыл бұрын
ግሩም ልዩ ትርጉም ያለው ዜማ!
@gemechiskumera1858
@gemechiskumera1858 3 жыл бұрын
My God!!!!! XIbab Izi Agegnew..... Ethiopian ART is a live
@رقيهابراهيم-ن2ك
@رقيهابراهيم-ن2ك 4 жыл бұрын
የምትገርሚ ሰው ነሽ ከምር አድናቂሽ ነኝ ዋው።።።
@menenbiru8493
@menenbiru8493 4 жыл бұрын
ድራማ የሰራችው በጣም የሚደነቅ ነውthe best music
@leyunew
@leyunew 4 жыл бұрын
ደስስስስስ የሚል ትርጉም ያለው ...
@linawob7736
@linawob7736 3 жыл бұрын
What a beautiful voice
@awetgebregergs6632
@awetgebregergs6632 4 жыл бұрын
Zeritu amargna mesmat kejmerku jemro❤🙏zeritu wstey nesh🇪🇷🥰zemensh ybarek haftey natey
@solomone1842
@solomone1842 4 жыл бұрын
ዘሪቱ እኔ ስወለድ ነበረ ያንቺ የመጀመሪያ ዘፈን የወጣዉ ስለዚ እወድሻለሁ
ስደተኛ || Sidetegna -  Zeritu Kebede
6:21
zeritu kebede
Рет қаралды 419 М.
Zeritu Kebede - Yenem Ayne Aytoal
7:50
kuchu
Рет қаралды 2,1 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
Sunday with EBS : Interview with Zeritu Kebede
13:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 343 М.
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
Aster Aweke  -  Nafkot (Official Video)
6:36
Aster Aweke
Рет қаралды 10 МЛН
Bezuayehu Demissie - ቁረጥልኝ  ሆዴ  - Kuretilegn Hode - ብዙአየሁ ደምሴ
6:45
Bezuayehu Demissie Official ብዙአየሁ ደምሴ
Рет қаралды 813 М.
Zeritu ft. Joss Stone - Ethiopia
7:59
Joss Stone
Рет қаралды 400 М.