🛑ዝሙት|| እጅግ ድንቅ ስብከት||ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ||Aba Gebrakidan girma new

  Рет қаралды 221,259

ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2

ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
www.youtube.co....
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
#ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Пікірлер: 311
@AntenehFentaw-y4z
@AntenehFentaw-y4z 14 сағат бұрын
አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማል አምላክ በሚያውቀው በህይወቴ ሙሉ እንደዚህ ያለ ትምህርት ተምሬ አላውቅም አና ለእኔም ሰሚ ልቦና ለእርሶዎም የአገልግሎዎትን ዘመን መድሃኒአለም ይስጠን አሜን
@AntenehFentaw-y4z
@AntenehFentaw-y4z 15 сағат бұрын
አባችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያስተማሩን ሁሉ ተቀብለናል ያሉትን ሁሉ መፀሜአለሁና ለእግዚአብሔር ፃለት ያድርጉልኝ።
@AntenehFentaw-y4z
@AntenehFentaw-y4z 16 сағат бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የገልግሎዎት ዘመን ይባክ
@AntenehFentaw-y4z
@AntenehFentaw-y4z 15 сағат бұрын
እውነት እውነት አባታችን ሀጢያተኛ ነነ እና ፀልዩን
@FeleketesfayeWegea
@FeleketesfayeWegea 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኛንና ቅድስት ተዋህዶአችን የሚያገለግሉበት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን።
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 7 ай бұрын
ቃለወትን ያስማልን አባታችን እድሜናጥና ይስጥልን እርስወን የስጠን ልውል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@DeguTigabe
@DeguTigabe 3 ай бұрын
አሜን ለኔም ፀልዪልኝ
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 6 ай бұрын
አሜን አባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤እኛንም በፀጋው ይጉብኘን ማስተዋልን ይስጠን
@YuTy-n4g
@YuTy-n4g 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን "ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅዎት""የአገልግሎት ዘመናችሁ ን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@emubekl46
@emubekl46 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችንን ቅልለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@rqshkl8385
@rqshkl8385 6 ай бұрын
አብትችን ካልህውተ ያስምልን አግዚአብሔር ያግልግሏትው ገዝውነ ያብርክሏው አግዚአብሔር ያቅር ያብልን አንዴአኃጢያትች በዝት ያቅር ያበልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰❤❤❤️❤️❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🎉🎉🎉🎉
@Rsmy-w7i
@Rsmy-w7i 7 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤ በፆሎት አስቡኝ😢😢😢😢😢
@YaredAbrha-wb3px
@YaredAbrha-wb3px 9 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ለኔም ለሃጣተኛ ወንድማቹ በፆሎት አስቡኝ 🤲🤲🤲
@mairyleb9245
@mairyleb9245 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በፅጋ ያኑርልን የእገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ 🙏🙏🙏
@Gggvv-f2f
@Gggvv-f2f 4 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን
@Tbahprinting
@Tbahprinting 6 ай бұрын
ዝሙት ፅድቅ እስኪመስል ባለንበት ዘመን ድንቅ ተግሳፅ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 6 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen Enide Enanite Abatachin Egziahber Yabezalin ❤❤❤❤❤❤
@ሙሉነሽ-ዘ1ኰ
@ሙሉነሽ-ዘ1ኰ 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 Ай бұрын
ስለድንግል ማርያም🤲ወለተ ሰንበት እያላቹህ በፀሎታቹህ አስቡኝ በጣም በኃጥያት ሰምጫለሁ 😭😭😭
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 18 күн бұрын
Amen amen amen
@KedestTsama
@KedestTsama 5 ай бұрын
አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በህልሜ አይቾት ነበር አባ
@brhangebremedhn1719
@brhangebremedhn1719 Ай бұрын
በጣም ደስስስስ የሚል ስብከትነው ኣእምራችንን የሚነካ እና እኔን ሃጥእ እህታችን በፆሎታቹ ኣስቡኝ 😊😊🙏👏🙏
@MeleseLegese-u6w
@MeleseLegese-u6w 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሳማልን ማህምረችን ጸልዩልኝ ዝሙት ነግሶብኛል ና
@YoDaha
@YoDaha 6 ай бұрын
❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በረከታቸውን ይድረሰን ኡነት ነው ጥጋብ የማያመጣው ችግር የለም ከጠገብክ. ትናንትኳን ትረሳዋለህ
@whidna5194
@whidna5194 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ለእኔ ለሐጢያተኛው በፀሎታችሁ አስቡኝ
@EdenTigab
@EdenTigab 6 ай бұрын
አባታታችን እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህወት ያሠማልን ለኛም ልቦናይሥጠን አሜኔ አሜን🎉🎉❤❤❤❤🎉❤❤
@AntenehFentaw-y4z
@AntenehFentaw-y4z 15 сағат бұрын
እውነት እውነት አባታችን
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 7 ай бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@የአፋሯቆንጆ-ኰ5ኰ
@የአፋሯቆንጆ-ኰ5ኰ 6 ай бұрын
abatachen kalehewat yasemalen ewnet new zemut hatseyat new fetari lebonachnn yaberalen 😢 abetu geta hoy lebonayan meleslegn endatseyata sayehon endacherenath yeker belagn egezooo😭🙏🙏🙏🙏
@AbsaAlsad
@AbsaAlsad 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ሙሴ ኖዎት አባታችን
@GetachewZeberga-s7b
@GetachewZeberga-s7b 3 күн бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን ይክበር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@befikirusewgeday4932
@befikirusewgeday4932 6 ай бұрын
እስቲ ሁላችሁም ፀልዩልኝ እውነት ጏፂያተኛ ነኝ
@AklilMelese
@AklilMelese 6 ай бұрын
hulachinim endantew nen wendme leniseha Yabqan🙏🥰😊😥😥
@TsiyonBrhenu
@TsiyonBrhenu 6 ай бұрын
ememlak tasbln
@MinwuyeletGashaw
@MinwuyeletGashaw 6 ай бұрын
Show ​@@AklilMelese
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 6 ай бұрын
ሁላችንም ሀጢያተኛነን እህት😢😢😢😢
@ኣርሰማ-ተ1መ
@ኣርሰማ-ተ1መ 5 ай бұрын
ኣሜን 🙏👏🙏😢​@@AklilMelese
@lemlemberhe2297
@lemlemberhe2297 4 күн бұрын
አባት ሆይ አንዴ ሓጥያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትክ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏 😭😭😭
@KesseDebe
@KesseDebe 6 ай бұрын
ፀልዩልኝ ኃጢያቴ እጅግ በዝቶአለ
@abiteklezgi3929
@abiteklezgi3929 6 ай бұрын
Tselot Kdusan ke hulachn gar yhun
@mahelet9539
@mahelet9539 Күн бұрын
በሀጥያት የዘቀጥኩኝ እህታችሁን ወለተኪዳን ብላችሁ አስቡኝ
@Crgsy
@Crgsy 4 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን
@TadiyeGetu
@TadiyeGetu 6 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን እሶዎ በሚያስተምሩት ትምህርት ገብተውኛል
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ዘነበችምህረተጻድቅ
@ዘነበችምህረተጻድቅ 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ልኡል እግዚአብሔር እኛንም የሰማንውን ቃል በተገባር የምናከናውነው ያድርገን መልካም ፍሬን የምናፈራ ያድርገን
@bizuayehugirma6069
@bizuayehugirma6069 6 ай бұрын
አሜንንንን,አሜንን,አሜንንን,ቃለሄውትን,ያሰማልን,እረጅም,እድሜ,,ይሰጥልን,አባታችን
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💛💛💛💚💚💚❤❤
@WelduWeldu-q7r
@WelduWeldu-q7r 6 ай бұрын
Qale hiwet yasemaln abona
@Kumlachew-p6q
@Kumlachew-p6q 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@AmarecEmo
@AmarecEmo 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@man_beke2664
@man_beke2664 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን: ረዥም እዴሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
@djgshc1758
@djgshc1758 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@AmbesaGhebretnsae
@AmbesaGhebretnsae 6 ай бұрын
ኣሜን (3) ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህር ኣባታችን❤🎉❤🎉❤🎉
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ 6 ай бұрын
የኣባታችን ትምህርቲ ቃል ህይወት ያስ ማልን ኣሜን ((3))🙏🙏🙏🎚🎚🎚🎚⛪⛪⛪⛪💕💕💕💕🌾🌾🌾🌾🌱🌱🌱
@mekdimekdese
@mekdimekdese 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@beza3246
@beza3246 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አንተ ማረኝ😭😭😭
@Dani-t4o2k
@Dani-t4o2k 4 ай бұрын
በረከቶዎ ይደርብን አባታችን
@Setandforget-iu4ry
@Setandforget-iu4ry 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ። እውነት ነው ከጠገብ ካረፍክ ዝሙት ነው የሚታይህ። ፆም ግን በጣም ጠቃሚ ነው ። የእግዚኣብሔር ህግ ማክበር ግን በምድርም ትጠቀማለህ መንግሰተ ሰመያትም ትወርሳለህ ። btw ጠጪ , ዝሙተኛ , የማይሰራ ከሆንክ ሃጥያት ሰርተህ እግዚኣብሄርን ታሰከፋለህ በምድርም ድሃ ነው ምትሆነው ።
@Weloyewa-r1o
@Weloyewa-r1o 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በስደት ላይ ነኚ በፆለታችሁ አስቡኝ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 6 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YohannesGeryedoctor-d7o
@YohannesGeryedoctor-d7o 3 ай бұрын
Kal hiwet yesmalna memher abatachenn❤❤❤❤
@سيتالمهريه
@سيتالمهريه 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በረከዎት ይድረስኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@lemlemabebe6203
@lemlemabebe6203 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የኔ የራሴን ፀባይ ነዉ የማየዉ እርስወ ሲያስተምሩ
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 6 ай бұрын
WEDOO ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE WEDO ABATACHENE ZEMENOTE YEBAREKE AMÈNE SELAME LE EMEYE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO HAYEMANOTE LEZELALEME NORILEGE 🙏🙏🙏
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion 5 ай бұрын
abatahin kalehiwet yasemalin
@TegstTeka-t2c
@TegstTeka-t2c 5 ай бұрын
🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን
@AbrehetGebrhwiot
@AbrehetGebrhwiot 6 ай бұрын
ኩቡር ኣባታችን ጸሎትኹም ኣይፈለየና::
@BanchiAmlak-v6j
@BanchiAmlak-v6j 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል!!!
@ormooapss442
@ormooapss442 6 ай бұрын
አሜን ፫🕯🕯🕯 ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏💞🕊🙏🕊
@StudyCrafters_24
@StudyCrafters_24 6 ай бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን
@Fekaduy1
@Fekaduy1 6 ай бұрын
ቃለ ሒዎት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን🕯🕯🕯
@Hahna-fp9ku
@Hahna-fp9ku 6 ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤
@mekdessiyum3831
@mekdessiyum3831 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@belansamuel9140
@belansamuel9140 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይድረሰኝ
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 6 ай бұрын
አባገብረኪዳአባታችንቤተክርስቲያንእናታችን
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ኈ9ሐ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ኈ9ሐ 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@Aaa-o8n
@Aaa-o8n 15 күн бұрын
የኔ ሀጢያት ልክ የለውም እግዜር አብሄር በምህረቱ ይማረን
@Embatdessalgi
@Embatdessalgi 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እስተመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 6 ай бұрын
አሜን እግዝአብሔር ልቦና ይስጠን
@TsigeKidanu-vx9pv
@TsigeKidanu-vx9pv 6 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln
@mebeacake
@mebeacake 6 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@MaryaMr-b7m
@MaryaMr-b7m Ай бұрын
❤❤❤❤አሜን❤አሜን❤ሀጥያት፡የማይቆጥረው❤አምላክ❤ይቅርይበለን❤ሀጥያተኛነኝ❤በሰላም❤በጤና፡ወደሀገሬ፡መልሶ፡ለደጅ፡ለንሰሀ❤ያብቃን❤ተዋህዶ❤እምነት❤ትኑር፡ለዘላለም❤ስሙ❤የተመሰገነ❤ይሁን❤አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eshetetareke4862
@eshetetareke4862 3 ай бұрын
ልዑል እግዜአብሔር ልንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏
@samera-v5k
@samera-v5k 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@senqi1827
@senqi1827 6 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን
@Bereded
@Bereded 6 ай бұрын
kale hiewote yasemalen abatachen
@mekdimekdese
@mekdimekdese 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መምህራችን
@ቢልልኝወዳይነውአስማረ
@ቢልልኝወዳይነውአስማረ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይማረ
@AklilMelese
@AklilMelese 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለእይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ::
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@merhawihabte3381
@merhawihabte3381 5 ай бұрын
ቃል ሕይወት የስማዓልና ኣባታችን
@ጎይቶኦምጎይቶኦም-ፐ8ቘ
@ጎይቶኦምጎይቶኦም-ፐ8ቘ 6 ай бұрын
አቦና ፀጋኡ ያብዝሐልኩም በምህረቱ ይማረነ ✝️😢
@ምህረትተገኘአሰ
@ምህረትተገኘአሰ 11 күн бұрын
እመቤቴ አማልጅኝ አስምሪኝ ከዚህ ሀጥያት አውጭኝ ፀልዩልኝ አባዬ የችግሬ መፅናኛ የነፍሴ መዳኛ በፀጋ ከፍፍፍፍፍ ይበሉልን የኦርቶዶክስ አማኞችየህወታችን መርህ አባት ነቸው
@YirgaZinabie-e4p
@YirgaZinabie-e4p 6 ай бұрын
እርስወን የወለደች እናት የተባረከች ናት
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 4 ай бұрын
kale hiwet yasemalin
@TadiyeMaru
@TadiyeMaru 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@GdvgfbFrhgrnfg
@GdvgfbFrhgrnfg 6 ай бұрын
አባታችን ቃለዬት ያሰማልን
@ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
@ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ Ай бұрын
የተዋሒዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ሃጢያተኛ እህታቹ ነኝ ወለተ ስላሴ
@alemneshalemnesh5237
@alemneshalemnesh5237 16 күн бұрын
qal hiwot yasmalen abatachen❤
@ቅድሥቷነኝየተዋህዶልጅ
@ቅድሥቷነኝየተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር
@DinkneshWorku-jx3jq
@DinkneshWorku-jx3jq 6 ай бұрын
Amen amen kale hiwot yaseman abatachin🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@YaredWonde-p9t
@YaredWonde-p9t 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን
@AdugnawGuadie
@AdugnawGuadie 6 ай бұрын
❤🎉💚Edemie Ena Tena Yestelne
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
Кого Первым ИСКЛЮЧАТ из ШКОЛЫ !
25:03
Мем про дорожку
00:38
Max Maximov
Рет қаралды 4,5 МЛН
Сигма бой не стал морожкой
00:30
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 10 МЛН
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 734 М.
Кого Первым ИСКЛЮЧАТ из ШКОЛЫ !
25:03