ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir

  Рет қаралды 652,899

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@natnaelgetahun1867
@natnaelgetahun1867 Жыл бұрын
ያንተን መዝሙር ጫት እየቃምን ከጓደኞቼ ጋር እንሰማው ነበር እና ዝም ብዬ አለቅስ ነበር ከዛም በሚገርም ሁኔታ ጌታ አገኘኝ አሁን በጌታ ከሆንኩ አስር አመት ሞላኝ በቤተክርስቲያን እያገለገልኩ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ብዙ ወጣቶችን ጌታ በአንተ መዝሙር አስመልጧል እግዚአብሔር አንተን እና ያንተ የሆነዉን ሁሉ በክርስቶስ ይባርክ።
@ShalomAfework9
@ShalomAfework9 Жыл бұрын
Betam ygermal enem betemesasay aynet chat eyekamku new yesemahut beteley “yelbe desta geta“yemilew mezmuru lebe lay kere ahun getan kagegnw enem 10 amete honegn ahun agelgay negn kbr le eyesus yhun ❤🙏🏽
@natnaelgetahun1867
@natnaelgetahun1867 Жыл бұрын
@@ShalomAfework9 amen keber le eyesus yehun tebarek wendeme!!
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 Жыл бұрын
Tebareku
@amanuelhaile4206
@amanuelhaile4206 Жыл бұрын
@edenasmamaw7526
@edenasmamaw7526 Жыл бұрын
What amazing testimony is it 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️May your life end with him 🤗
@busitube
@busitube Жыл бұрын
ሠማይን ዘርግተህ እንዲህ አንጣለሃል ከትልቅነቱ ብዛት የሰው ስሌት ያልፋል አንተ የሰራኸው በስንዝር የለካኸው ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ አንተ ምን ትባላለህ አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ ከምድርም በላይ በላይ ከፍጥረታት በላይ በላይ አንት ትልቅ ነህ አንት ትልቅ ነህ (3x) በምድር ለሚኖሩ ምድር ሰፊ እርስት ናት ስፋቷን በብዙ ቁጥር የሚያሰሏት አንተ ግን ጌታዬ ትልቅ ትልቅ ነህ በክበቦቿ ላይ ትቀመጣለህ ከፍ ከፍ ላድርግህ አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ ከምድርም በላይ በላይ ከፍጥረታት በላይ በላይ አንት ትልቅ ነህ አንት ትልቅ ነህ (5x) በምድር የሰው ቁጥር እጅጉን ብዙ ነው ከአዳም ጀምሮ እስካሁን የኖረው በፊት ይህ ሁሉ ሲታይ የእኔ ጌታ በገንቦ እንዳለች ትንሽ ጠብታ ምትገርም ነህ ጌታ አዝ፦ ከሰማያት በላይ በላይ ከምድርም በላይ በላይ ከፍጥረታት በላይ በላይ አንት ትልቅ ነህ አንት ትልቅ ነህ (3x)
@luwamkhasay8961
@luwamkhasay8961 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Shininstarrrr
@Shininstarrrr 10 ай бұрын
Tebarek🥰
@tadelaerosebaye
@tadelaerosebaye 7 ай бұрын
Bless you
@tadelaerosebaye
@tadelaerosebaye 7 ай бұрын
Bless you
@Addis-d3z
@Addis-d3z 5 ай бұрын
ይህንንም የፃፈልን ጌታ ይባርህ/ሽ
@trutheth
@trutheth Жыл бұрын
አንተ የሰራሀው በስንዝር የለካሀው ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ ሰሪው ምን ትባላለህ❤❤❤
@abenistudio1
@abenistudio1 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እያመለኩህ ዘመኔ ይለቅ ❤
@kahsaymikiasmike
@kahsaymikiasmike Жыл бұрын
Amen....
@abushwooowwwwalemeyh4472
@abushwooowwwwalemeyh4472 Жыл бұрын
Wowww me to
@TY-dg4il
@TY-dg4il Жыл бұрын
AMEN
@NebyatGuyu
@NebyatGuyu Жыл бұрын
አሜን❤
@bkuebati348
@bkuebati348 10 ай бұрын
Amennn
@tsegatv312
@tsegatv312 Жыл бұрын
ከሰማያት በላይ ከምድርም በላይ ከፍጥረታት በላይ አንተ ትልቅ ነህ 4X
@BirukAyalew-cd6dl
@BirukAyalew-cd6dl 4 ай бұрын
ዮሀንስ ግርማን❤ እና ዳንኤል አምደሚካኤልን ጌታ ባያስነሳልኝ ኖሮ እስካሁን እዛ ጫት ቤት ከገረባ ጋር እየተጠረኩ ነበር እ/ር ጆሮዬን ከፍቶ ያንተን ዝማሬ አሰማኝ ወጣው ወጣው ከዛ ሲኦል ሂወቴ🙏🙏🙏🙏❤️
@metafriyaawel
@metafriyaawel 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ጨዓት ያስቃል አሁን ጌታን ማግኘትህ ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@KANE-u2z
@KANE-u2z 3 ай бұрын
ደሠፐሠነ.ሠሠነ ​@@metafriyaawel
@admasinfotech3745
@admasinfotech3745 5 ай бұрын
የወንጌል ቃል ሰምቸ እንድድን ያደረገኝ የእግዚአብሄር መንፈስ ስሙ ይመስገን ምክንያቱም እኔ ምን ያህል ልቤ ጠማማ እና ደረቅ ሰዉ ነበረኩኝ ስሙ ይባረክ የእስራኤል አምላክ አዶናይ
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 5 ай бұрын
ይህ ለእኔ ዛሬ መፅናኛ ቃል ነው ተባረክ 🙏
@WegayehuNegash
@WegayehuNegash Жыл бұрын
በሰማይም እንደዚህ አይነት መዝሙር ነው የሚጠብቀን።
@makimaki7260
@makimaki7260 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@BetehaSendeku
@BetehaSendeku 5 ай бұрын
መሔድ ናፍቆኛል!
@amanueltadesse8419
@amanueltadesse8419 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር እየሰማሁ ከጌታ መልእክት ተቀብዬ አውቃለሁ መንፈሰ ቅዱስ ሙላት ያለበት መዝሙር ነው።
@getachewadmasu2186
@getachewadmasu2186 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለሁ ከተረሳሁበት በጫት በመጠጥ መንደር መጥተህ ያወጣህኝ ተመስገን ሌሎች አማልክት እንድታደርግ ይገፋፋሃል ኢየሱስ ብቻ ነጻ ያወጣል ❤❤❤ተመስገንልኝ ፈላጊየ
@BeyeneLemitaLemita
@BeyeneLemitaLemita 6 ай бұрын
ፓስቴር አደለም ስትዘምር ገና ክታር ይዜ አይንህን ስትጨፈን መንፈሰ ያነቃቃል ቃላት የለኝም ውስጤ ነህ ሙሉ የዘፀአት ኳይሮች እግ/ር ዘመናቹን ይባርክ❤
@edentamirat4964
@edentamirat4964 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባረክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ❤😍
@AbelKurfa
@AbelKurfa 12 күн бұрын
❤ማንም በመንግስት አልጀመረም ችሎ ! በአንተነው ሁሉ የቻል ነው
@AdisWendemu-x9d
@AdisWendemu-x9d Жыл бұрын
ሁሉንም መዝሙሮችህን ሳዳምጥ በጣም ደስይለኛል ሁልጊዜ ያንተን መዝሙር ብቻ ስለማዳምጥ ጓደኞቼ ለዘማሪ እንደዚህ አይነት ፍቅር አይተን አናዉቅም ይሉኛል 🎉❤❤❤❤🎉😊
@እየሱስያድነናልአሜን
@እየሱስያድነናልአሜን 11 ай бұрын
እኔም
@ቃልኪዳንSamuel
@ቃልኪዳንSamuel 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ አሜን ❤
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 Жыл бұрын
ዘመን የማይለዉጠዉ ድንቅ ዝማሪ መቼም አይሰለችም ጆዬ ተባረክ የናት የአባትህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@ZeneteBekele
@ZeneteBekele 11 күн бұрын
በመልዓክት አፍ የተዘመረ እስኪመስለኝ ድረስ የኢየሱስን ትልቅነት ለነብሴ የሚነግራት በዚህ መዝሙር ነው ጆዬ ተባረክ 🥰🥰🥰
@Mikumilko
@Mikumilko 19 күн бұрын
ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው 😭😭 በመኪና ጉዞ ላይ ሆኜ ነው ይህንን እየሰማሁ ያለውት... እንዱ ጌታ አብዝቶ ያባርክህ በእንባ ነው ይህንን መዝሙር እየሰማው ያለውት 😭😭 ሰማይን እዚው ምድር ላይ ያወረደ ድንቅ መዝሙር 🥹... ቅዱስ ቅዱስ እያልን እንድናዜም የተመረጥን 🥹 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏 ቅዱስ ቅዱስ እያልን ዘላለም እንዘምራለን ጌታ ይባረክ 🙏 ሁላችሁም ተባረኩልኝ እወዳችኋለው 🥰
@Rahel-u7x
@Rahel-u7x 4 күн бұрын
እንዴ እኔ ይን መዝሙር ይምወድ አለ ግን ከጡዋ እሰከ ማታ የምሰማ ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaabeba7888
@abebaabeba7888 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንታ ትልቅ ናት አሜን አሜን አሜን እናሱሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NigistHagos
@NigistHagos 9 ай бұрын
ለዘላለም ነዋሪ የሆነ መዝሙር የማይጠገብ የእግዚአብሔር ትልቅነት ሃያልነት ከዚህ የምበልጥ አምልኮ ምን አለ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክ
@mahimaruno8758
@mahimaruno8758 Жыл бұрын
😇😇😇ኢየሱስ ትልቅ ነህ አሜን 🥰
@amanuel9
@amanuel9 Жыл бұрын
አሜን አንተ ትልቅ ነህ።
@MekedS-o4e
@MekedS-o4e Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@SimegnMeki
@SimegnMeki Ай бұрын
ጌታ የእዉነት ትልቅ ነዉ ምክንየቱም እኘን ትንሾቹን ትልቅ አርጎን የል
@mazaworqinesh6902
@mazaworqinesh6902 Жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ያንተ መዝሙሮች እሰማለው ግን እስካሁን አልጠገብኩም ተበርክ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልክ ♥️♥️
@HanaMarkos-wh5gb
@HanaMarkos-wh5gb Ай бұрын
አንተን አለመባረክ አይቻልም ዘመንህ ይለምልም❤
@Studentnetwork12
@Studentnetwork12 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NebyatGuyu
@NebyatGuyu Жыл бұрын
በቃላት የማይብራራ ደንቅ ጌታ ❤❤❤
@travelme4859et
@travelme4859et Жыл бұрын
Abo yemtamelkew geta abzto ybarkh enenm kalehubet yante geta biawetagn Endet des endemilegn bemezmurh hule endetetsinanahu new fetari ybarkh
@Rib-xr5zl
@Rib-xr5zl 7 ай бұрын
ጆዬ ዘመንህ ይባረክ!! ሁሌም በመዝሙርህ እባረካለው: ዘፀአት ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ሁሌም ከዚህ መንፈስ አያውጣችሁ::
@MesiMentos-u8s
@MesiMentos-u8s Жыл бұрын
❤️አንቴ ትልቅ ነህ🙏🙏🙏🙏ተባርኩ❤
@AbelBereda
@AbelBereda 7 ай бұрын
ዋው እንዴ ደስ ይላል ሁሌ በሰማሁት ቁጥር የእግዚአብሔርን ታላቅነት እያሰብኩ የምደነቅበት መዝሙር ነው በመሰረቱ የጆን መዝሙሮች ተሰምተው የማይጠገቡ ናቸው ተባረክልኝ ጆን እወድሃለሁ !!!!!!
@HiwotZerihu
@HiwotZerihu 4 ай бұрын
ነብሰን የሚያረሰርሰ ዝማሬ ተባረኩ ዘመናቸሁ ይባረክ ዘላለም ትልቅ ነወ የእኛ ጌታ
@NardsS-vt1ig
@NardsS-vt1ig 8 ай бұрын
ጌታ ይባረክ መዝሙሩን ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታይባረክመዝሙሩንስወደው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤
@shofarr
@shofarr 8 ай бұрын
ዋው ድንቅ መዝሙር ነው ኢየሱስ ይባርክ።
@asterbirhanu3814
@asterbirhanu3814 Жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Amen Amen praise the almighty God bless you abundantly you all elelelelelelel🙌🏼🙌🏼🙌🏼❤❤❤❤
@BisratZerihun-vu9lf
@BisratZerihun-vu9lf Жыл бұрын
Amen❤❤❤
@AlexKabato
@AlexKabato 19 күн бұрын
You guyse blesed wonderfuly worship
@bemneteden474
@bemneteden474 Жыл бұрын
Tebareku bebzu amen ante telk neh aba!
@EyuelTezera-hq7dk
@EyuelTezera-hq7dk 8 ай бұрын
እሰይ ጌታችን ይክበር
@sabadc
@sabadc Жыл бұрын
Ante Gin Getaye Tilik Tilik Neh..... Kesemayat Belay Ante Tilik Neh. Zemenachichu yilemilim pastor John.
@dcake4918
@dcake4918 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌glory to the one and only king of kings Jesus
@DegifeDosaGebire
@DegifeDosaGebire 10 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ❤❤❤
@assefaayele2221
@assefaayele2221 Жыл бұрын
Joye, you are blessed. May God bless you abundantly.
@TsagabMat
@TsagabMat 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንታ ትልቅ ናህ አሜን አሜን እያሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@RedietRedu-tj2wc
@RedietRedu-tj2wc Жыл бұрын
Geta abzito yibarkachu be mezmurochih tesnanichalew joye and zeseat choir geta abzito yibarkachu
@AdemMohamed-hy6tp
@AdemMohamed-hy6tp 5 ай бұрын
ነብሰን አረሰረሳት፣ ሰምቸ ማቆም አቃተኝ። ገታ ይባርክ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn Жыл бұрын
Blessed 😇 worship 2023/2016. Hallelujah hallelujah hallelujah God bigger ❤❤❤❤❤❤
@amuefaman4298
@amuefaman4298 5 ай бұрын
አንተ ትልቅ ነህ የኔ ጌታ
@chernetaberutilahun
@chernetaberutilahun 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@AbebaSata-bt6zg
@AbebaSata-bt6zg Жыл бұрын
Ameen ke hulum belayi getaye tebaerku
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
ተባረክልንንን ❤🙏
@رحيمهرحيمه-و7ح
@رحيمهرحيمه-و7ح Жыл бұрын
አሜን አሜን👏👏👏💞👏💞👏💞💛💚❤️
@mahletkassahun8509
@mahletkassahun8509 Жыл бұрын
Our God is great!!!!❤❤❤❤
@abenezerdeselegn1632
@abenezerdeselegn1632 Жыл бұрын
አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💚💚💚💙💙💙🙏🙏🙏🙏
@AyeleChobe
@AyeleChobe Ай бұрын
Wudoche iwodachawl❤❤❤ tsega ybzalachu
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Ай бұрын
Beautiful! God bless you all!
@tekalignshimels-pl8em
@tekalignshimels-pl8em Жыл бұрын
tilikinetun meredatina mezememer minegna metadel newu.tsegawu yibizalachihu
@ribkaabo271
@ribkaabo271 Ай бұрын
Ameeen kibir la geta yihuni❤❤❤
@ethioerk
@ethioerk 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ነብሴን አረሰረስካት
@lumielyohannes6352
@lumielyohannes6352 Жыл бұрын
What a unique music style also the gospel song
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 Жыл бұрын
Geta yesus ybarkachu kbr leyesus yhun ❤❤❤
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 5 ай бұрын
ቃል ኪዳንዬ በጌታ ፀጋ ትከሻሽ የሰፋ የእግዚአብሔር ልጅ በርቺ። ሊሊ እና አዜብ በብዙ ሰማያዊ መዝሙሮች ተባረኩ!
@ZawuduAsebe
@ZawuduAsebe 6 ай бұрын
ዘምንከ ይባረክ ፓተር ጆን ተባረክ በኢየሱስም 🎉🎉🎉🎉🎉
@Mehret-du2cl
@Mehret-du2cl 9 ай бұрын
Ameneeee...Anttlkinowi🙏🙏🙏🙏💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@sababelay8688
@sababelay8688 2 ай бұрын
God bless you our blessing joye❤
@FikaduAyele-w2e
@FikaduAyele-w2e 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤
@TsagabMat
@TsagabMat 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር ዛማንህ ይባረክህ አመሰግናለሁ በጣም እውዳለው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hiwotamera
@hiwotamera Ай бұрын
አሜን
@MeskeremSolo-cb2sh
@MeskeremSolo-cb2sh 5 ай бұрын
geta endet beserabi new yehin gitim yesetaki beka fashin yahone zemen yemayeleweto mezumer new beka yante mezomoroch sew yaderigalu ufffffff geta yeberki joye
@matiew2023
@matiew2023 Жыл бұрын
Many blessings John👏👏👏
@birhanzewde4556
@birhanzewde4556 6 ай бұрын
እገዛበሆረ የባረከህ
@birhanzewde4556
@birhanzewde4556 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamuthomas8904
@habtamuthomas8904 10 ай бұрын
benegeroche hulu lay Ye Egzihabiher tiliknet sawuj ansew agegnachewalew, John Mezmurochih ayere nachew. ante le tiwuld yesete amlak yimesgen. Zemenik yilemlim. My Love is Great For u.
@GenetAbuje
@GenetAbuje 9 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ሰምህ ይባርክ አሜን❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊😊
@KedanWeledemariyam
@KedanWeledemariyam Ай бұрын
Ÿetu New yetu bereket antetɓeltlnaleh
@Blennnn
@Blennnn Жыл бұрын
Eg .r bewnetm bante yiseral john tebarekln ❤❤❤❤❤❤
@MihiretRegassa
@MihiretRegassa 6 ай бұрын
ይኸን መዝሙር በጣም ነዉ የም ወደዉ ስትዘምር አብረክ እጮህ ነበር ብርክ በልልን
@LantuargaWaritu
@LantuargaWaritu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤kalat yelengim joye❤❤❤
@dawitabebe3274
@dawitabebe3274 9 ай бұрын
😢bante mezmure geta aginchalew kibir hulu le egzabhr Aab , le egzbhr weld,le egzabhr menfes kidis yhun
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ። የ 2010 GC Live Worship ቪዲዮ ክሊፖችስ ?
@BatireLamiso
@BatireLamiso Жыл бұрын
የ ዘመናችን በርከት ነህ
@KariyeHerato
@KariyeHerato 3 ай бұрын
Ameeeeeen ate tiliqi nahi amen Ameeeeeen ameeen ameeeen 👏👏👏👏👏🎻🎻🎻💞💞💞💞🍇
@AdmasuWana-fl8ej
@AdmasuWana-fl8ej 8 ай бұрын
ጌታ ይባረካችሁ
@maryesisay-t7z
@maryesisay-t7z 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢?ጌታ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamuelSami-r2p
@SamuelSami-r2p Жыл бұрын
I have'nt a word to explain it God bless you so much ❤❤❤
@simretabebe4880
@simretabebe4880 Жыл бұрын
Ante tilk neh eyesus ❤
@ZekariyasWorku
@ZekariyasWorku 9 ай бұрын
I am satisfied John
@aberaerimacho928
@aberaerimacho928 2 ай бұрын
Wow amazing god bless you
@WorkinehLove
@WorkinehLove Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 7 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Apostle Singer Yohannes Girma & Wow so beautiful Zetseat Choir I love u All God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay ( Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@TamiratMathewos-d1h
@TamiratMathewos-d1h Жыл бұрын
Enwodihalane tabarake
@henokdesalegne1786
@henokdesalegne1786 Жыл бұрын
Tebarek jon❤❤❤❤❤❤
@tsionteklu1645
@tsionteklu1645 Жыл бұрын
Love this!
@makbelalex2901
@makbelalex2901 6 ай бұрын
We love you❤❤❤❤ tebarekulin
@ChosenGenerationCG25
@ChosenGenerationCG25 3 ай бұрын
Amazing song be blessed
@YafetWorkiye
@YafetWorkiye Жыл бұрын
Praise God እልልልልል ተባረኩ ዘፀአት ኳየር ጆያዬ you are so blessed ❤❤❤
@biniambirhane9901
@biniambirhane9901 Жыл бұрын
Amen Amen halleluja tebarek
@JohnBadego-f6r
@JohnBadego-f6r Жыл бұрын
Tebareku❤❤❤
Nefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat Choir
13:33
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 520 М.
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 485 М.