Zewdu Workneh - አታላይ ነች - Atalay Nech

  Рет қаралды 748,547

Cannybird

Cannybird

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@TibebuZerihun
@TibebuZerihun 10 ай бұрын
የቀበሌ 10 ጠላ ቤቶችና ጓደኞቼ የ15ኛ ሻለቃ የነ ተስፍሽ ሰፈር መታጠፊያ አራት ብረቱ ሁሉ ዝክረ ሰንበትና ማህደረ ቅዳሜ የሬድዮ ፕሮግራሞች እነ ጋዜጠኛ ጌጡ በላቸው ድምጽ ያ ደግ የልጅነት ቀናቶቼ ዘፈኖችህን ሳዳምጥ አሁን አሁን ትላንት በጣም ቅርብ አርገህ ትዝታዪን ፍንትው ታደርገዋለህ። የጊታርህ ድምፀት ያባባኝና ከእናቱ በድንገት እንደተለየ ህፃን አሰቀልላለሁ። ነፍስ ይማር። ሁሌም የጣፋጭ ትውስታዎቼ ህያው አካል ነህ። አንበሳው ሰለሞን።
@efremefremeferam213
@efremefremeferam213 7 жыл бұрын
ነብስ ይማር ይህን ዘፈን ስሰማ የት/ቤት ጋደኞቼ ትዝ ይሉኛል ሆዴ ይባባል።
@milkilion696
@milkilion696 5 жыл бұрын
Yet hagar konjeya ?
@bezacss2015
@bezacss2015 4 жыл бұрын
እሂን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው የማይሰለች እህህህ ባሁኑ ጊዜ ሁሉም አታላይ ነው
@ዝሀራየአሊልጂ
@ዝሀራየአሊልጂ 7 жыл бұрын
ዘውድየ የሰፈሪ ልጂ ነበር ይሄ በካሴት ከመውጣቱ በፊት የሰፈሩን ልጃች ሰብስቦ በክራር ይጫወትልን ነበር የሞጣ ትዝታ, ,, ስሰማው በጣም ሆድ ባሰኝ
@tewodrosbahta7244
@tewodrosbahta7244 4 жыл бұрын
Ayzosh
@Firew-z9m
@Firew-z9m Ай бұрын
ይህ ሙዚቃ ሲወጣ አአዩ አራት ኪሎ ሁለተኛ አመት ተማሪ ነበርኩ። ትዝታ የኋሊት..ጥንቅሽ ምግብ ቤት አራት ኪሎ ሚስቶ አንድ ብር ከስሙኒ የሚበላበት ደጉ ዘመን። ሀይ ጊዜ!
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ 5 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ ይጨነቀኛል ሆድ ይብሰኛል ልቤ ይሸበራል ለምን ይሆን ግን ትዝታ ትዝ እንዳይል ምን ማድርግ ነው ያለብን
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
ende ene 10 wer
@milkilion696
@milkilion696 4 жыл бұрын
Ahun yet Abashe nw yalashew ? 😆 Medanit alage ena
@sarababo2880
@sarababo2880 3 жыл бұрын
Eneme 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@3asiKswna
@3asiKswna Жыл бұрын
እኔም😢
@girmagetahun9653
@girmagetahun9653 2 жыл бұрын
በልጅነት በሬዲዮ እየሰማን ያደግን ሙዚቃ ነው 🙏 Rip ዘዉዱ 🙏
@hulumyalfalyalfal
@hulumyalfalyalfal 6 жыл бұрын
ያን ግዜ በትቤት በሚኒሚድያ በናፍቆት የሰማነው ዛሬ በሃሳብ ወደ ሁላ መተከዝ ብቻ ህይወት እንደዛ ነው ያሳዝናል
@aschenakimwubie2561
@aschenakimwubie2561 2 жыл бұрын
ወንድሞቸ… ጨካኙ ጊዜ ሳያልፍ… እንዳቀረቀርን አለፋችሁ! ዛሬም አልነጋም! ታላላቆቻችን ወደቃችሁ… ታናናሾቹም ተበተንን! ጠላት መጫዎቻ አደረገን!
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
@ ነብሱን ይማር @ ታሞ ነው በአደጋ ያረፈው
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Yesssss
@edenmekonen9974
@edenmekonen9974 5 жыл бұрын
ዘውድዬ ትልቅ ትዝታ አስቀምጠህልን ነው የሄርከው ነፍስህን በአፄ ገነት ያኑራት ሁሌም እንወድሃለን
@bayuabebaw8376
@bayuabebaw8376 2 жыл бұрын
ዘዉዱወርቅነህ
@marblegold7011
@marblegold7011 3 ай бұрын
ነፍሰ ይማር የሰፈሬ ልጅ የቀበሌ 10 ኪነት አባል በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ ልክ እንደ ተስፋዬ ያሳዝናል ባጭር ተቀጫችሁ RIP for both of you
@bigibigi6386
@bigibigi6386 8 жыл бұрын
ዘውዱን አውቀዋለሁ!እንዲያውም ልጅ እያለሁ ከልጆች ገር ስደባደብ አይቶኝ የመታኝን አልረሳውም ! ዘውዱ ድንቅ የዘፈን እና የጊታር ችሎታ የነበረው ሰው ነው!!አሁን ግን በህይወት የለም ፡፡ እርሱ ከሞተ በኋላ እናቱም አርፈዋል፡፡ቤተሰቦቹ አሁንም ጎጃም ሞጣ ከተማ ይገኛሉ፡፡ነፍስ ይማር!!
@tigisttg2628
@tigisttg2628 7 жыл бұрын
dec.15- 1981 awo ye motta lije new bedebi awukeshewali 1991 akababi new hiwotu yalefewu
@mekdifiker6354
@mekdifiker6354 7 жыл бұрын
dec.15- 1981 😭😭😭
@fantahunbelete4270
@fantahunbelete4270 7 жыл бұрын
ay germim smun enje yet endetewolede alakm neber thnx.
@mrrrboos3307
@mrrrboos3307 6 жыл бұрын
ይገረማል
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 6 жыл бұрын
dec.15- 1981 አሜን
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 3 жыл бұрын
ገና ፍቅር ሲጀማምረኝ ነበር የተዘፈነ በድንገት ዛሬ ሳዳምጠው ልጅነቴ ያች ጊዜ ትዝ አለችኝና አስለቀስኝ
@teddyafro6696
@teddyafro6696 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው እያደር አዲስ ብዬዋለው
@gshs3014
@gshs3014 6 жыл бұрын
የምወደው ሙዚቃ ነው በጣም ከልብ የምውደው የልጅነት ፍቅሬ ምን እዳደረኩት ሳይገባኝ ይሄን ጋበዘኝ። ግን ከልብ አመሰግነውአለሁ ሁሌም በልቤ ለዘላለም ተቀብሮ ይኖራል ሁሌም እውድህ አለሁ ውዴ
@amanuelgirma7713
@amanuelgirma7713 6 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ስስማ በጣም በፍቅር ያበድኩበት ግዜ ነው ግና ማጣት ያፈቀሩትን ያሳጣል
@mossaumer4526
@mossaumer4526 6 жыл бұрын
ዘዉዲ እና ተስፍሽ ነፍሳቺሁን ይማርልን።ሀገራቺሁን ያስጠራቺሁ ምርጥ ድምፃዊ ነበራቺሁ የሰፈሬ ልጆች እንወዳቺሇለን።
@zebexkonjo4124
@zebexkonjo4124 4 жыл бұрын
at wendemamachochi nachew enday huletu????
@fisehafanta3760
@fisehafanta3760 Жыл бұрын
ነብስ ይማር RIP ለማንኛውም ሰው ትምህርት የሚሆን መልእክት ነው ብየ በእርግጠኝነት አምናለሁ።በሕይወት ቢኖር ከዚህ የበለጠ ትምህርት አዘል ዜማዎችን ይሰራ ነበር ብየ እገምታለሁ።ይሁን እንጂ እግዚአብሔር አልፈቀደም ።
@kabnab8344
@kabnab8344 Жыл бұрын
ከትዝታ ሣጥን ውስጥ ማስታወሻ እንደገና ብቅ አለ፣ ከረጅም ጊዜ በፊት ያበቀለን ሽቶ፣ የማይረሳ ዘፈን፡ ማንኛውም ነገር የማስታወስ ችሎታዎን ሊያነቃቃ ይችላል፣ እና ወደ ኋላ የመመለስ ያህል ነው። ለምትወዷቸው ሰዎች ለመጋራት በትዝታዎች ላይ አንዳንድ ጥልቅ ነጸብራቆች እዚህ አሉ።
@haahh4664
@haahh4664 4 жыл бұрын
እኔ ግን ይሄን ዘፈን ስሰማ አእምሮየ ከ1960 ወደ ዘመን ያለሁ ያክል ነው እሚሰማኝ
@mezgebumitiku1078
@mezgebumitiku1078 Ай бұрын
የቀበሌ 03 ጠላ ቤቶችና ጓደኞቼ አብማ አመራቾች ሰፈር ወደ ዝቅ ስትል እማ ሸንበቆ ጠላቤት ወደ ላይ ከፍ ስትል እማ ትርፍ የለሽ አምባሻ ቤት እንዳልከውም ዝክረ ሰንበትና ማህደረ ቅዳሜ የሬድዮ ፕሮግራሞች ቅዳሜ 11 ስዓት እና እሁድ 7 በጉጉት የምንጠብቀው የሚለቀቀው ሙዚቃ አቤት ላፈቀረማ ቀውጢ ስዓት ያ ደግ የልጅነት ቀናቶቼ ዘፈኖችህን ሳዳምጥ አሁን አሁን ትላንት በጣም ቅርብ አርገህ ትዝታዪን ፍንትው ታደርገዋለህ።
@mamarumollalign2253
@mamarumollalign2253 2 жыл бұрын
When I think about Zewdu and Tesfaye Workneh, I disturbed and life doesn't make sense for me. RIP the two young great singers!!
@vip6723
@vip6723 8 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ዜና ነፍሳቸውን ይማር ስላሟሟታቸው ካወቃችሁ አስረዱኝ ውስጤ በጣም ነው ያዘነው
@tringitigst866
@tringitigst866 8 жыл бұрын
ይህን ዘፍን ስስማ አእምሮየ ይበላሽል ምን ይሻላል!!!
@efremefremeferam213
@efremefremeferam213 7 жыл бұрын
Tringi Tigst እኔም ልቤ ይረበሻል ልጅነቴ ትዝ ይለኛል
@fantahunbelete4270
@fantahunbelete4270 7 жыл бұрын
ewnet enam bezih seat eyalekeskugn new bero wust kuch bye ena betam debrognal 4-12-2009
@ቤዛዊት9617
@ቤዛዊት9617 7 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭
@ቤዛዊት9617
@ቤዛዊት9617 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝ ናል 😭😭😭😭
@gg5350
@gg5350 6 жыл бұрын
Looking for another one who you love each other
@ሰላሚናሰላምየቅድስትአርሴ
@ሰላሚናሰላምየቅድስትአርሴ 8 жыл бұрын
አታላይ ነች ያችልጅ አታላይ ነች የምወደው ሙዚቃ አመሰግናለሁ
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 жыл бұрын
በወቅቱ ተወዳጅ ዘፈን ነበር፣አሁንም ቢሆን ምንም አይወጣለትም።ነፍስ ይማር።
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
የድሮቹ ዘፋኞች እርጋታቸው የግጥሙ የዜማው ሲሰማ እማያውቁት ሃገር ይወስዳል የኛ ዘመን ዘፋኞች ግን ጩኧት ብቻ ስነስራት የለ 5 ደቃቃ ተስምቶ የሚሰለች ነው የድሮቹ ግን እንዴት እንደሚቀኙ ሁሉ ነገር ያምር ነበር በነሱ ጊዜ ፍቅር ማለት እንደድሮቹ ሃገር መውደድን ማክበር የኛ ዘመን ግን ከስራቸው ይልቅ ስንት Views ይታልኛል ነው መመናቀር ብቻ ሁሉ ነገር አርቴፍሻል ነው አቦ የናንተን ጊዜ ይመልስልን
@girmakebede7867
@girmakebede7867 4 жыл бұрын
ዘውዱን ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ባዳምጠው አልሰለቸውም...... ኡፍፍፍፍፍፍ ነፍስህን ፈጣሪ ከእናትህ ከአባትህ እንዲሁም ከወንድሞችህ ጋር በሰላም በገነት ያሳርፍላችሁ..... አመት በዓል በመጣ ቁጥር እናስታውሳሃለን.......
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 6 жыл бұрын
💚💛❤🙏በህይወት አጠገባችን የሌሉትን ነፍስ ይማር 🌷🌺🌸🌹
@felasfa1
@felasfa1 8 жыл бұрын
AtnafuT ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ብዙ ትዝታ እኮ ተመልሶ መጣ።
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ዘፈን በናንተ ጊዜ ቀረ እግዚያአብሄር ነብስህን በገነት ያኑር ዘውዱ
@williyamaustin2106
@williyamaustin2106 5 жыл бұрын
Amen amen
@alijibril7961
@alijibril7961 9 жыл бұрын
Atnnafu T በጣም እናመሰግናለን የሁለቱን ወንድማማቾችን ዘፈን በማካተትህ ደስ ብሎናል አስታዋሽ አትጣ በርታ
@aronnigussie6886
@aronnigussie6886 8 жыл бұрын
What makes me happy on top of. listening this timeless old songs are, the efforts of the people who feed us the brief explanation of the vocalist life history! You all appreciated!!! Thank you "Selam Le Agerachen ETHIOPIA."
@solotefera8782
@solotefera8782 3 жыл бұрын
ከታናሸ፡እህቴ፡ልጅ፡ጋር፡ይሄንን፡ዘፈን።መዝፈን፡ደሰ፡ይለኛል።
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 7 жыл бұрын
አታላይ ነች ውብ ዜማ ነው ። አመስግናለሁ አጥናፉ ።።። ።።ስላም ፍቅር በይ አለንበት።።።።
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 жыл бұрын
ነፍስህን በገነት 💚💛❤️🙏ይርጋ የቀበሌ 6ቱ ባርዳርሬው ይዘክርሀል!ይጫወትልናል! አልሞትክም!በልባችን ትኖራለህ
@Ad-zy2sb
@Ad-zy2sb 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ 💖💖👌 ቀሪው ትዝታ ነው 💔
@williyamaustin2106
@williyamaustin2106 5 жыл бұрын
Yes tizetaw aylekim
@mtu4188
@mtu4188 4 жыл бұрын
ይገርማል እስከዛሬ ይሄ ዘፈን የማውቀው በሪሚኩሱ ነበር 😃😃😃
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢
@masreadmas781
@masreadmas781 4 жыл бұрын
I know this music during ትምህርት በሬድዮ ጊዜ በረፍት ሰሰማዉ ደሰ ይለኝ ነበር thank so
@nigussiemekonnen3317
@nigussiemekonnen3317 9 жыл бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ ነው አመሰግናለሁ
@በአላህስምእጂግበጣምአዛኝ
@በአላህስምእጂግበጣምአዛኝ 7 жыл бұрын
አይገርምም ይሄ ሙዚቃ የጋሻው አዳል ይመስለኝ ነበር ግን በጣም ምወደው ሙዚቃ ነው
@ገነትየማርያምእናቴእቴቱእ
@ገነትየማርያምእናቴእቴቱእ 8 жыл бұрын
ይሄ ዜማ የድሮ መሆኑን ዛሬ ገና ስሰማ ሲገርም rimx tedergo new leka
@የስላሶችባርያየድንግልአሽ
@የስላሶችባርያየድንግልአሽ 4 жыл бұрын
wow, it reminds me DEBREMARKOS s.s.school mini media. Always in the morning and break time The school mini media club used to open this song. Thank you for sharing the golden time song.
@Selamy-jn7lc
@Selamy-jn7lc 9 жыл бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን... ነፍስ ይማር
@asrdewzewdu2032
@asrdewzewdu2032 8 жыл бұрын
Selamy 05011983
@haileanteneh2751
@haileanteneh2751 9 жыл бұрын
waw !! ዘውዱ የሚገርሙ ብዙ ሙዚቃዎች አሉ፡፡ እባካችሁ ክሩ ያላችሁ ሸር አድርጉን! ሶስት ካሴት እንዳሉት አውቃለሁ፡፡ የመጀመሪያው ክር በጣም ተወዳጅ ሙዚቃዎች ነበሩት!
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 5 ай бұрын
No words to tell you, Mesfin? But we lost you . Very very saddest!!!
@almazbitew1267
@almazbitew1267 6 жыл бұрын
አታላይ እባካችሁ ዘውዱ የት እዳለ የሚያቅ ካለ ቢጠቁሙኝ ምስጋናየ ከልብ ነው
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ሞቶል ተበልሽ እኮ
@sarateensy3086
@sarateensy3086 5 жыл бұрын
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 15 19 81 ሞተ ብለው ጽፈዋል እሚያውቁት እኔ አላውቀውም ገና ሳልወለድ ነው የሞተውም ዘፈኑን ግን ሌላ ሰው ሲዘፍነው አውቀዋለሁ
@adonayakia1367
@adonayakia1367 7 жыл бұрын
ዘዉዱ 1997 ዓ.ም ንወ የሞተዉ ምርጥ ያገሬ ልጅ
@hub7341
@hub7341 5 жыл бұрын
ነብስይማርው የትምህርትቢቲን ትዝታነው ያመጣክብኝ
@milkilion696
@milkilion696 5 жыл бұрын
What year is this?
@ፋፊነኘየእናቴአፍቃሪ
@ፋፊነኘየእናቴአፍቃሪ 8 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ እናመሰግናለን
@0916342750
@0916342750 8 жыл бұрын
What an amazing old music! These days youngsters are singing this song as if it was their own
@shamishow1033
@shamishow1033 3 жыл бұрын
ነፍስህን ይማረው
@alainkhan9612
@alainkhan9612 2 жыл бұрын
ወይው ወየው ትዚታዬ ዘውዴ
@ሰለሞንትንሹሰለሞንትንሽ
@ሰለሞንትንሹሰለሞንትንሽ 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 3 жыл бұрын
ወይይ ልጅነቴ ታወስኝ ዘውዱ ነፍስህን ይማር
@ኣነኮ-ቨ1ዘ
@ኣነኮ-ቨ1ዘ 4 жыл бұрын
የማይሞት ድንቅ ዘፈን
@selamronney8273
@selamronney8273 6 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ምርጥ ስው
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 6 жыл бұрын
እደው ምን ይሻለኛልልልልልል ኡፍፍፍፍፍ ነብስህን ይማረው
@amershamersha9135
@amershamersha9135 2 жыл бұрын
Thank you so much I enjoy listening this music 👍
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 3 жыл бұрын
I was grade 11 at Debre Markos secondary school. His junior sister whose name I do not like to mention here was my classmate.
@bbtbekele2294
@bbtbekele2294 6 жыл бұрын
that was very wonderful time every thing amazingly passed but the only unforgettable memory is lingering on.........left his back it is pulling down.
@cloteria
@cloteria 9 жыл бұрын
Thank you so much. I was looking for this song for years. Thank you for this original song
@abieldeise3228
@abieldeise3228 7 жыл бұрын
RIp
@Ethio50
@Ethio50 8 жыл бұрын
thank you for uploading this timeless song
@eastsoldierson
@eastsoldierson 6 жыл бұрын
What a voice?! Dink zefagn atan. Yegitemina zema derasi Yenew Akalu
@alijibril7961
@alijibril7961 9 жыл бұрын
ዘውዱ በጣም ምርጥ ዘፋኝ ነበር ።ነፍስ ይማር ።ያገር ልጅ ነበር
@AgarMedia
@AgarMedia 9 жыл бұрын
ዘውዱም በህይዎት የለም እንዴት?
@degeneworkalemahe5547
@degeneworkalemahe5547 8 жыл бұрын
+AtnafuT essun alawiqim,,,.middir lay gin yelem,,,,,,ke mote ambessa be hiwet yalle nebir yishalal
@የሰውማኛ-ዸ7በ
@የሰውማኛ-ዸ7በ 7 жыл бұрын
Abebe Yenealem አጥናፊ እናመስገናለን ዘውዱ መቸ እደሞተ ብትነግሪኝ ታላቅስ ማን ነው ተስፋየ ወይስ ዘውዱ
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 6 жыл бұрын
Mohamed Ali Jibril በአንድቀን ነው የሞቱት አይ ያግርልጅች ነፍስ ይማር
@befekadukorra3662
@befekadukorra3662 3 жыл бұрын
ዘውዱ እኮ የደብረ ማርቆሥ ልጅ ነው የቀበሌ 6 ኳስ ይጫወት ነበር ለፖሊሥ ክለብ ማን ነው የሞጣ ልጅ ያደረገው በደንብ ነው የማውቀው።።
@ham8288
@ham8288 3 жыл бұрын
የት ነበር ደብረማርቆስ ቀበሌ አስር አልነበረም ማረጋገጫ ወንድሙ ተስፉ ወርቅነህ እህቱ ደግሞ እመቤት ወርቅነህ የሚባሉ አልነበሩም ሌላ ታናሽ ወንድምም ነበራቸው ስሙን ረሳሁት ወይስ ሌላ ዘውዱ ነው ይሄ
@saraalex4623
@saraalex4623 6 жыл бұрын
ነብስ ይማር ድቅ ሙዝቃነው
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 8 жыл бұрын
qonjo liji agibbiche kesew kemiggarra ,,,,menor emerixxallew ke zinjero gara ,,,,qonjo bitageba balege yimegnattalli ,,,ketemechew demmo antten yiggellihhalli ,,,,qonjo set attagibbu ounet yiqqirribbachu,,,,,tasideffirrihallechi bebalegewochu ,,,,qonjo wushettam nat wubetua ayattallihi ,,,,,,rassikin tewwariddeh tagegnewallehh,,,,,essuan memegnettun tewew yiqqirribbihi,,,,,
@pilatoseamigose4846
@pilatoseamigose4846 9 жыл бұрын
"ሆ ብዬ እመጣለሁ ሆ ብዬ በድል ጥንትም ልማዴ ነው ጠላትን መግደል" የሚል ዘፈን አንድ ወቅት ሰምቼ ነበር፣ ካወቃቹ እስቲ አካፍሉን።
@AgarMedia
@AgarMedia 9 жыл бұрын
pilatose amigose ድምጻዊው ጌታመሳይ አበበ ነው። ሙሉው ሙዚቃ ባይኖረኝም ይህን ሊንክ በመከተልና kzbin.info/www/bejne/j365kGyehrecg8U ሰአት ቆጣሪውን 32:48 ላይ በማድረግ በትንሹ የተቀነጨበውን የሙዚቃውን ክፍል መስማት ትችላለህ።
@cloteria
@cloteria 9 жыл бұрын
+AtnafuT thank you. betam
@dagninetshumye5484
@dagninetshumye5484 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o6XIYYOjaMiZlbc
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/lXWccoGDmdKIo8U
@rahelyehaish7929
@rahelyehaish7929 6 жыл бұрын
ውይይይይ ጋዶኛቼ።ስናፍቃቹ። የኔ ውድች
@saeedahmad8277
@saeedahmad8277 3 жыл бұрын
ነብስ የማር
@ፎገራጎንደሬዋ
@ፎገራጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ትዝታ
@tadessewaleligneayalew4334
@tadessewaleligneayalew4334 2 жыл бұрын
ጎጃም በረንዳ ነው ዘፈኑ የወጣበት ቦታ 1986
@saifairmeyias1818
@saifairmeyias1818 6 жыл бұрын
ነብስ.ይማር.ምርጥ.ሙዚቃ
@bekalutebabal5433
@bekalutebabal5433 8 жыл бұрын
indeed music, when ever I listened the song of this two Golden bros I feel so sad RIP to my best brothers
@samyy3559
@samyy3559 5 жыл бұрын
he was a gifted musician rest and peace
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
አታላይ ነው ይህ ልጅ
@mogostesfau1925
@mogostesfau1925 5 жыл бұрын
bezagnaw hiwet agegnih ena yaniye adinakoten egelitsilh yihonal. when i return to my home i am sure i give you a great gift for you .
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 жыл бұрын
ዘውድዬ 🙏🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘 እህህህህህህ
@አባይ-አ4ፈ
@አባይ-አ4ፈ Жыл бұрын
ነፍስህንይማር
@meronwolde4673
@meronwolde4673 5 жыл бұрын
Thank you so much and this Shang to Moges Melakw R I p nefsen bgent yanurew❤️❤️❤️😭😭😭
@fatmakhadiya139
@fatmakhadiya139 7 жыл бұрын
Wow Wow very nice original song
@degeneworkalemahe5547
@degeneworkalemahe5547 8 жыл бұрын
Attalelikuat yachin lijji ,,Attalelikuat,,,,,,,Ene kanchi wuci set alaqim alikuat,,,,Ammenechign yachi lijji , amenechi,,,,,,, Dingiluan litisexegn kenega tegnachi,,,,,Arrekachign yachi lijji arrekachigni,, ,,yeweledat abbatuan asmesegenechigni,,,,,,cewa yeweledesh cewa yasafegish,,,,,,beye albergo ena gimb yaltedegefish, ,,, ( set endet gimb sir tibedalech?,,,ene alibedahum gin yibalal,,,,werradoch wushoch,,,,kibir yet taqalachu kibirachun benewir yemitilewixu,,,,,yesew Kibirru EYESU KRISTOS new,,,,,yinebeb Qallu enante kentuwoch,,,,yettabatachu litigebu new ,,, ESSU EYEMEXA NEW,,, MRANATA YASHUWA ,,,,yemisema amen getta YESUS hoy na yibel!!!
@RiversideUSA
@RiversideUSA 3 жыл бұрын
Who is listening to this audio in 2021? The audio is much better than the video because the sound of the back up singers is really disgusting. Amharic words in English accent.
@teshomebirhanu7106
@teshomebirhanu7106 8 жыл бұрын
ይህ ዜማ መቼ እንደተሰራና ስለ ድምፃዊው ሌሎች መረጃዎች ያላችሁ ብታካፍሉኝ…..ምስጋና እከፍላለሁ!
@AgarMedia
@AgarMedia 8 жыл бұрын
በ1986 ዓ.ም ነው የወጣው ፡ ከቪዲዮው ስር የdescription ቦታው ላይ ተጽፏል፡፡
@teshomebirhanu7106
@teshomebirhanu7106 8 жыл бұрын
AtnafuT... አመሰግናለሁ!
@gedionafeworki833
@gedionafeworki833 8 жыл бұрын
Teshe Birhanu
@adaecnh5992
@adaecnh5992 3 жыл бұрын
አታላይ ናች ያች ልጅ
@degeneworkalemahe5547
@degeneworkalemahe5547 8 жыл бұрын
Zewd Werqineh le wey ane yezaffenew ,,,AtAlAyI nChI
@abdulkarimyasien5180
@abdulkarimyasien5180 4 жыл бұрын
እደኔ የተመቸው ማነው?
@yohannesdk4332
@yohannesdk4332 7 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ።
@emnetyibeltal5361
@emnetyibeltal5361 8 жыл бұрын
my heart always bleed , when i listen the two brother's music !!!! they begone earlier! sorry, almighty God may grant rest in peace. amen.... i heard some information about their specific birth area which is MOTA. not D/markose.
@melkamneshadugna3272
@melkamneshadugna3272 8 жыл бұрын
one of the classical giants!!!
@kadstbelay167
@kadstbelay167 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ያገሬ ልጅ
@jegnawfekadu7620
@jegnawfekadu7620 4 жыл бұрын
አይ ትዝታወ ደጉ
@fantahunbelete4270
@fantahunbelete4270 7 жыл бұрын
RIP Z betam yemwodew srkrik dimtse yalew mirt artist
@አብዱበላቤቴንናፈቂ
@አብዱበላቤቴንናፈቂ 5 жыл бұрын
ትክክል
@imanhassan9617
@imanhassan9617 4 жыл бұрын
አፍቅሮ ያልታመመ ሰውን አለ ግን
@solotefera8782
@solotefera8782 3 жыл бұрын
ነፍሰ፡ይማር።
@temesgentagel8978
@temesgentagel8978 9 жыл бұрын
Ye Markos lejoche will understand this music better!
@meriliyana4155
@meriliyana4155 5 жыл бұрын
Atalaynesh 😍😍😍
BEZAWORK ASFAW YEMANESH YILUGNAL
7:22
bkmusic
Рет қаралды 6 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 8 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 502 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
Turun Bulle
6:27
Nigusuu Taammiraat - Topic
Рет қаралды 2,1 МЛН
tesfaye workneh - wubet
10:18
Hanani
Рет қаралды 479 М.
Atalay Nech
4:46
ethiobeaut
Рет қаралды 2,4 МЛН
Mesfin Abebe Full Album Favorite Tracks
1:01:51
Cannybird
Рет қаралды 374 М.
1 August 2024
21:25
Habesha Music
Рет қаралды 164 М.
ጋሻው አዳል "ማለዳ" | Gashaw Adal Maleda Lyrics Video
4:46
WEM Entertainment
Рет қаралды 438 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 8 МЛН