'እግዚአብሔር' በሁለት እግሬ ፈልጌ ያጣሁትን በአንድ እግሬ ሊሰጠኝ ይሆናል'

  Рет қаралды 143,970

Rakeb Alemayehu

Rakeb Alemayehu

Күн бұрын

በየትኛውም መንገድ ተስፋ የቆረጣችሁ... ይህቺን ጠንካራ ሴት እዩልኝ
በጥሩ ቁመናዋ ሞዴል ነበረች ... በምርጥ ማንነቷ ደግሞ የጥንካሬ ሞዴል ሆናለች!
''

Пікірлер: 672
@tadeth
@tadeth 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው::: አይዞሽ እግርሽ ቢጎልም የሚገርም ቁንጅናሽና ስብዕናሽ አሁንም ተክኖሻል :: እንዲያውም ጥንካሬሽና ብርታትሽ በእጥፍ ጨምሯል:: ቀጥይበት::
@IT_4class
@IT_4class 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንዲህ እንድናመሰግን ልቦና ይስጠን 😊💙❤️💙 ጐበዝ ነሽ በርቺ 💪
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sara-wt8jq
@Sara-wt8jq 2 жыл бұрын
Amen endezih amesgagn mehon menga metadel nw
@selamselam9463
@selamselam9463 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tewodroseliyas4688
@tewodroseliyas4688 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ይርዳን🙏🙏🙏🙏
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ ፅናት ነው የታደልሽ የኔ ቆንጆ እመ ብርሀን ቀሪ ዘመንሽን ትባረክልሽ❤❤❤👏👏👏
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 2 жыл бұрын
You meant God blessed her life
@samuelts7461
@samuelts7461 2 жыл бұрын
እንኳንም ተርፈሽ ለልጆሽ እናት ሆንሽላቸው ክብር ለፈጣሪ ይሁን ከጥንካሬሽ ተምሪያለሁ ... እናመሰግናለን ራኪ ...
@Love-ht3ed
@Love-ht3ed 2 жыл бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ስም ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያ ከመግባቷ እስከ መውጫዋ ም ድረስ የተመሰገነ ይሁን !!አሜን!
@saficell4811
@saficell4811 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Amen
@emebetbelay5232
@emebetbelay5232 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
Amen ! Amen ! Amen !
@kidistbehrwo5026
@kidistbehrwo5026 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንውድ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ደስ ሲል , በእግዚአብሔር ስልምታምኚ ነው . ለምን ህይወትሽ በሙሉ በእግዚአብሔር እጅ እንዳለ ስለምታምኚ ነው .የመንፈስ ጥንካሬ ሰቶሻል ጎበዝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ከባዱ ነገር ከሞት መመለስ ነው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እግዚአብሔር አንችንም ቤተሰብሽንም ይጠብቃችሁ 👏
@minilugirma6363
@minilugirma6363 2 жыл бұрын
ምን አይነት ፅናት ነው! ሰውን ማባዛት ቤቻል አንቺን 1000000000 ጊዜ ማባዛት ነበር💚💛❤፡፡
@sarondawit9462
@sarondawit9462 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለረዳሽ ስላበረታሽ የተመሰገነ ይሁን!!! ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የኔ ቆንጆ💕🙏
@senedufekade3106
@senedufekade3106 2 жыл бұрын
You are a strong role model. I am proud of you
@almealme3626
@almealme3626 2 жыл бұрын
ምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
እራኬብ የምታቀርቢቸው ሁሉ ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ነሽ እህቴ አሁንም ድንግል ከነልጅዋ ታበርታሽ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ
@rfdvghh9033
@rfdvghh9033 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
አሜን
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 жыл бұрын
አሜን ሂውዬ🤲
@emebetbelay5232
@emebetbelay5232 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
አሜን
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሁሉ ለሚያድርግ
@ba7359
@ba7359 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ !!! ይበልጥ ፈጣሪ ጥንካሪውን ጨምሮ ይስጥሽ ለማናችንም ተምሳሌት ነሽ አንቺ !
@ruthberehanu7701
@ruthberehanu7701 2 жыл бұрын
እምነት + ፅናት + ተስፋ
@puremam9359
@puremam9359 2 жыл бұрын
ፈገግታሽ ይበቃል የኔ እናት ያመሰግነ ይጨመርለታል
@rahelshimelis6695
@rahelshimelis6695 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ! ጥንካሬሽ ደስ ሲል! ራኬብ እንደዚህ አይነት ግሩም ሴት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@hindumohammed815
@hindumohammed815 2 жыл бұрын
berchi ehtachn lanchi kal yelengn
@Neu-j5z
@Neu-j5z 2 жыл бұрын
ከዘረኝነት ከጥላቻ ነጠ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ራኬብዬዬዬ ሁሌም ምርጥ ነገር የሚገነባ፣ የሚያንጽ፣የሚያጽናና፣ የሚያበረታ ፣የሚባርክ ነገር ስለምታቀርቢልን ተባረኪልን። እንኳን ከEbs የኛ ሆንሽልን ውድድድድድድድ
@mesrakyeilma3729
@mesrakyeilma3729 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አምላክ ይህን ባንቺ ያደረገው እንደምትችይና ቸርነቱን ባአንቺ ለኛ ለደካሞች ሊይያስተምረን ነው
@Neu-j5z
@Neu-j5z 2 жыл бұрын
እራኬብ ትምህርቶች ልዩ ናቸው
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ያካስንኩልና ቢሆንም ምንም እንደማይገድበው ነው የተረዳሁት ላንቺ እግዚያብሄር ፅናቱን እንደሰጠሽ ለሌሎችም ሰዎች ትምህርት ነው እህቴ በርችልኝ አከብርሻለው እንወድሻለን ጀግናዬነሽ💗💗💗
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እናታችን ቅድስት ማርያም ስምሽ አያሳፍርም እህታችን ጠንካራ ሴት ነሽ መዳንያለም አሁንም ይጠብቅሽ እንኮን ተረፍሽ ለበጎ ነው !!!
@genezebayalew640
@genezebayalew640 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠካራ ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ለማረጋቸው ሁሉ ምክናት አለው
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 жыл бұрын
የኔ እህት ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ትምሬያለው ፣አንድ መዝሙር ልጋብዝሽ የኔ ጠንካራ ሴት አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ የጌታ ታምር ነው አረ ይገርማል የኔ ሞቴ እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ የጌታ ታምር ነው አረ ይገርማል የኔስ😔😔
@enateachamyeleh3706
@enateachamyeleh3706 2 жыл бұрын
Agatami Hono Betam Yemtiwedew Mezmur New
@houston-ethio3842
@houston-ethio3842 2 жыл бұрын
I love it
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
ምንአይነት ድንቅ ሴት ነው ዛሬ ያቀረብሽልን ተባረኪ ራኪ
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@hawatube2358
@hawatube2358 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌🏼👌🏼👌🏼🥰🥰
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ህይወት ሚጣፍጠው በፈተና ሲሞላ ነው ። መልካም ሲገጥመን ብቻ ሳይሆን በመከራ ጊዜያችን ፈጣሪን ማመስገን የጥንካሬ መገለጫ ነው ። አንቺ በጣም ጣንካራ ሴት ነሽ አላህ ለልጆችሽ እንኩዋን አተረፈሽ።
@genetkebede7867
@genetkebede7867 2 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ በእግዚአብሔር ያለሽ ፅናት ከልቤ አስደስተሽኛል ይሄ መታደል ነው አሁንም የፈጣሪን ስም እንዲህ ስንቅሽ እዳደረግሽው ሁሉ ብናቀው ኖሮ እኔ በበኩሌ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ዘመንሽን ሁሉ የተባረከ እንዲሆን ተመኘሁልሽ
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@solomonwoubishet1052
@solomonwoubishet1052 2 жыл бұрын
እውነት ነው !አይዞሽ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ ።ገና ብዙ ተዓምር ትሰሪያለሽ ።በርቺ ።ፈጣሪ ይበልጥ እዲያበረተሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው ።
@estifanoszerai400
@estifanoszerai400 2 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነዉ ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ ማመስገንሽ ጥሩ ነዉ ካንቺ የባሰ የተጎዳ አለ ጭንቀላትሽ ወገብሽ ቢሆን የባሰ ነበር የመጥፎ ጥሩ ይባላል አይዞሽ በርቺ እንኳን ተረፍሽ
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@JMCH555
@JMCH555 2 жыл бұрын
Strong lady! You’re still beautiful and inspiration for many!
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 2 жыл бұрын
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽኝ ...እግዚአብሔርን የምታምኝበት እና የምታመሰግኝበት መንገድ ለብዙ ሰው ትምህርት ነው ። ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር ይገለጥልሽ
@zelujira8811
@zelujira8811 2 жыл бұрын
እጅግ የምትገርሚ የምትደነቂ ልጅ ነሽ በእምነትሽ በሞራልሽ አፌን ከፍቼ ነው የጨረስኩት በይ ምርጥ ልጅ ነሽ ድምጽሽ እራሱ ደስ ይላል በይ ለህይወቴ ለድንግል ማርያም ልጅና ለናታችን ለአማላጃችን ለድንግል ማርያም በኦሮምኛና በአማርኛ መዝሙር አውጥተሽ ይሄን ድምጽ በዛም ላዳምጠው ራኬብዬ እናመሰግናለን በከፋኝ ሰዓት ይሄን ድንገት ከፍቼ ሳዳምጥ ሁሉን ተውኩት በስደት ነኝ ይገርማል ❤💟❤
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ የእሱ ፍቃድ ይሁንና ለመዘመር ያብቃኝ Galatoomi🙏
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ጥንካሬ ! ጎበዝ በትንሽ ነገር ለምናማርር ሰዎች ትምህርት ነሽ!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እህቴ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ እንኳን ለመላው ቤተስብሽ ተረፍሽ ማመስገንን የመስለ ነገር የለም ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 2 жыл бұрын
Egzabhare tanatwn Slastsh yatmsagana yhune
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 жыл бұрын
ፍርዬ እግዚአብሄር ያጣሽ የመሠለሽን ነገር በምትፈልጊው ሳይሆን በሚያስፈልግሽ ነገር ይሞላልሻል ❤
@user-yf4ni8bh6e
@user-yf4ni8bh6e 2 жыл бұрын
የውስጥ የውጭ ውበት የተሰጠሽ የታደልሽ ልቦናሽ ፅናቱ እምነትሽ በጣም አመስጋኛ ነሽ ገበዝ
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@melatadam9494
@melatadam9494 2 жыл бұрын
እምነትሽ ጥንካሬሽ እጅግ የሜገርም ነው እግዚአብሔር አሁንም በእጥፍ ይጨምርልሽ ፍርዬ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኩአን አተረፈሽ ለልጆችህ !ለባለቤትሽ ! ለቤተሰቦችሽ ለወዳጅ ዘመዶችሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እራኬብዬ አመሰግንሻለሁ ጠንካራ እሕታችንን ሰላቀረብሽልን ብዙ ተምሪያለሁ ከሱአ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
ሃሣብሽን የመግለጽ ብቃትሽ ይገርማል እንደ ውሃ ነው እምታፈሺው ጽናትሽና ጥንካሬሽ ለሌሎችም ብርታት ነው ዋናው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@hayuborana6923
@hayuborana6923 2 жыл бұрын
ራኪ መልካም ሴት ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ💪አግብተሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ😘 ባለ ታሪኳም ብርቱ ጠንካራ ተምሳሌት ያላት ሴት ነች👍💪
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 2 жыл бұрын
ቋንቋዬ ነሽ ቲዩብ ቀርባ ነበር ህይወቷ አስተማሪ ነው ጠንካራ ሴት ናት የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትነው እግዚአብሔር ድንቅነው❤❤❤❤
@zebrhana2725
@zebrhana2725 2 жыл бұрын
ትልቅ ፅናት ነው: ለእንደኛ አይነት ሰነፍ በንሽ በትልቁ የሚያማርር ትልቅ ትምህርት ነው:: እግዚአብሄር ቤተሰብሽንኑሮሽን ጨምሮ ይባርከው:: ስሟ እንደማር የሚጣፍጥ እመ ብርሀን አሁንም በምልጃዋ አትለይሽ:: በዚህ አጋጣሚ እራኬብ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርቢው ትውልድ የሚቀርፅ እና የሚያስተምር ነው እግዚአብሄር አንችንም ይጠብቅልን የስኬት ዘመን ይሁንልሽ!!
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ሕይወትሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ 👏👏👏👍🥰🥰🥰 ራኬል እናመሰግናለን 👍
@eyobatube3152
@eyobatube3152 2 жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ፡ አተረፈሽ : እህቴ :ለብዙዎቻችን : ትልቅ : ትምህርት፡ ነው ፡ እናመሠግናለን : እዉነት፡ነው፡ ህይወት፡ ይቀጥላል ::
@teklutedla8386
@teklutedla8386 2 жыл бұрын
ሚገርም ጥንካሬ ነው በርቻ እህታችን ለብዙ ሰው መማራ ነሽ
@nickworke3136
@nickworke3136 2 жыл бұрын
ተባርከሻል አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ አንች ጀግና የእግዚአብሔር ሴት ልጅ ነሽ ይህንን ድንቅ ማንነትሽንና ታሪክሽን ሚልዮኖች ቢሰሙት እንዴት ደስ ባለኝ ።
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 2 жыл бұрын
የናዝሬቱ እየሱስ ስሙ ይባረክ። እውነት ነው ሰው የሚሞተው ተስፋ ስንቆርጥ ብቻ ነው። ድንቅ የሆነ ለሰው ልጅ ሁሉ ብርታት የሚሰጥ ቃለ ምልልስ ነው ፍሬህይወትም ራኬብም ተባረኩ።
@mercy9108
@mercy9108 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኮ የመከራ ቀን ወዳጅ ነው ። በመከራ ያለፈ ያውቀዋል ። ያኔ ፍቅሩ ይገበዋል ስለእግዚአብሔር ሲያነሳ እንባ ይቀድማል። እህታችን እግር ቢወሰድባት ትልቁን እግዚአብሔርን አገኘችው ። እግዚአብሔር ያለው ደግሞ ሁሉ አለው። ሰላም፣ ፍቅር ፣ ጥንካሬ ፣ ማስተዋል ፣ በረከት፣ የትዳር መባረክ፣ የልጆች መባረክ ወዘተ ስንቱ ይነገራል እህታችን እግር ካላቸው በላይ ነች አሁን። በዚህ ማለፌ ለበጎ ሆነ ትላለች።አምላካችን ስራው ሁሉ ጥበብ እና ከዓይምሮ በላይ ነው። ይሄ ዝግጅት ዕምነት ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ የሚያስተምር ነው። የማይቻለውን የምንችለው በእምነት ነው። በመከራችን ሁሉ የሚረዳን ፣የሚያበረታን፣ የሚጸናን የሰማዩ አባታችን ቅዱስ እና ገናና ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን !!!!!
@danieltilahun4877
@danieltilahun4877 2 жыл бұрын
ፍሬ እጅግ በጣም የሚገርም ሀሳብ ያለሽ እግዚአብሄር ብርታቱንም ጽናቱንም የሰጠሽ በአስተሳሰብሽም የላቀ መልእክት እንድታስተላልፊ የረዳሽን ፈጣሪ አመሰግናለሁ ይህ ለብዙዎች ምሳሌና መጠገኛ ይሆናልና ተባረኪልኝ ምናልባት ላንቺ ያለኝ ምክርና አስተያየት ይህንን ሶሻል ሚዲያ ጥቂቶች ልናይ እንችላለን ብዙዎች በዚህ አይነት ጉዳት የደረሰባቸዉ የከተማና የገጠሩ ነዋሪዎች እንዴት ሊማሩበት እንደሚችሉ ብታስቢበት ከዶክተር ብሩክ ላምቢሶ፣ የአጥንት ስፔሻሊስቱ ጋር መልእክቱ ተደራሺነት ቢኖረዉ መልካም ነዉ እላለሁ ቢቻል በቴሌቪዝን የሚተላለፍበትን መንገድ ቢመቻች ላንቺ ምናልባትም ይህ ቀላል ሊሆን ይችላል፡፡
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነው ብትሞችስ ኖሮ ሁሉ ቀርቶ አልነበር የኔ ቆንጆ እድለኛ ነሽ
@user-hp1be4do9u
@user-hp1be4do9u 2 жыл бұрын
የሚገርም ጥንካሬ በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ
@zainabahassa8604
@zainabahassa8604 2 жыл бұрын
አቤት ጥንካሬ ተአምር ነው ወላሂ ወደፊትም አላህ ያጠንክርሽ ጀግና ነው
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሡባሐን አላሕ
@user-zp2zz1ql1n
@user-zp2zz1ql1n 2 жыл бұрын
የፅናት ተምሳሌት ነች ። ባለን ነገር እግዚአብሔር ማመስገን ማትረፍ ነው
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 2 жыл бұрын
በፅኑ እምነትሽ ድነሻል! እግዚአብሔር አንችን የመሰለ የእምነት ባለፀጋ እንድናይ ስላደረገ የቅዱሳን አምልክ የተባረከ ነው:: ይህ ፅኑ እምነትሽ ገና ያድንሻል!!!
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 жыл бұрын
በየትኛውም መንገድ ተስፋ የቆረጣችሁ... ይህቺን ጠንካራ ሴት እዩልኝ አሜን አሜን አምላክ ለሁላችንም እንዳንቺ ያጠንክረን እራኬብ አመሰግናለሁ በአስፈላጊው ቀን ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
ወይ አግዚአብሔር በሕይወቴ አንቺንና አዋሣ ጉቦ አልቀበልም ብሎ በሽጉጥ ተመትቶ ሽባ የሖነዉ ትዝ አለኝ።እኔ ዝም ብየ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ።ብዙ አሥተማርሽኝ በሥንቱ አጉረመርም ነበረ።ጌታ እየሡሥ ዘመንሽን አሑንም ይተባረከ ይሑን።
@marthakebede5968
@marthakebede5968 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት በእምነትሽ የፀናሽ
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 2 жыл бұрын
አንቺ ፍፁም ልበ ቀን እና የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላብሽ በጣም እደረለኛ ሰው ነሽ። ለዚህም ነው ይህንን የህይወት አጋጣሚ በመልካም የተቀበልሽው ። ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ።
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@rutajohn8714
@rutajohn8714 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሄር ይሁን መልካም አባት ነው ያለን 🙏🏽❤️🙏🏽❤️❤️ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ 👍🏽 ምርጥ ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ😍 ራኬብዬ አንቺም ተባረኪ እንደዚህ በአምላክዋ የምትደገፍ እህት ስላቀረብሽልን ለብዙዎቻችን እድንታነፅ ያደርገናል የእስዋ ምስክርነት😍🙏🏽❤️❤️🙏🏽
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 2 жыл бұрын
Wooow የምትገርሚ ምርጥ ስነ ልቦና ያለሽ ሴት ነሽ። የድንግል ልጅማ አንቺ ጋር ነው ያለው። እርሱ የሌለው ይህን ስነ ልቦና ከወዴት ያመጣዋል? Big respect to u & thanks Raki
@mhiertnegussie6529
@mhiertnegussie6529 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ አታልቅሺ በብዙ በረከት ትጎበኛለሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ዘመንሽን ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በፀጋ በበረከት ታኑርሽ አሜን
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እኛ አይመስለንም እንጂ ፣ እሱ አይሳሳትም በአንድም በሌላም መንገድ አለው ፣ ራኪ ደማቅ ሰኞ እውነትም ደማቅ ሰኞ ፣ ይመችሽ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ደግሞ እጷዬ እሺ
@houston-ethio3842
@houston-ethio3842 2 жыл бұрын
Well said
@aidadelteil691
@aidadelteil691 2 жыл бұрын
Egeza beyer yebarkese Bemame dese yemile tarke new
@TK-do9us
@TK-do9us 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ብርታት ስለሰጠሽ ይክበር ይመስገን🙏🏽 ጥንካሬሽ ይገርማል በጣም ጠቃሚ አስተማሪና አበረታች ነው:: ለሁላችም ብርታት ነሽ:: በዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለሌሎችም ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@gzawitmulualem4658
@gzawitmulualem4658 2 жыл бұрын
አስለቀሽኝ የእግዚአብሔር ትልቅእነት እደዚህ ሲገለፅ በጣም ድስ ይላል
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
ራኬብ ቆንጆ አስበሽ ተጨንቀሽ ለምታቀርቢልን በእውቀት የበለፀጉ እንግዶችሽ ከመቀመጫዬ ብድግ በማለት ነው የምቀበላቸው።በእውነት እልሻለው!!!
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 жыл бұрын
ውይ ለኔ አይነቷ አማራሪ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 2 жыл бұрын
በጣም ለእኛ አማራሪዎች ነው ይሄ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
እር እር ብዙ አማራሪዎች በየቤቱ አለን
@webak242
@webak242 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር የሁን አሜን👍🙌🙏 ዉብ ነሽ የኔ ፍልቅልቅ ደግሞ በእግዚአብሔር መታመንሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን👍🙌🙏
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሁሉ ነገርሽን ታሳምርልሽ ጠንካራ እህቴ ነሽ ካንቺ ብዙ እማራለው በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ከዚህበላይ ያድርግልሽ
@sone8065
@sone8065 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጀግና ነሽ ብሩህ አይምሮ ሰቶሻል በህይወት ፈተና አለ ፈተናዉን አልፈሻል።
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
አንችን የፈጠረ አምላክ ምስጋና ይድረሰው በተለያየ ህይወት ውስጥ ላለነው ሁሉ ትልቅ ትምህርት ሰጠሽን አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቀሪው ዘመንሽን ሁሉ ጌታ ካንቺና ከቤቸሰብሽ ጋር ይሁን እመቤቴ ሁሌም በፍቅሯ ትጎብኝሽ እናመሠግናለን
@weineshetnesemane4806
@weineshetnesemane4806 2 жыл бұрын
ካንቺ ብዙ ተማርኩ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዛብሄር የበለጠ ብርታቱን ይስጥሽ
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ነሽ ትልቅ ትምህርትነው እመብርሀን ትጠብቅሽ
@gzawitmulualem4658
@gzawitmulualem4658 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም አካል ጉዳተኞች እንዳች ጠንካራ እና ፅናተኛ እራኬ የምወድሽ ስላቀረብሻት ደስ ብሎኛል ለብዙ እህትና ዉድሞች ያስተምራል
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 2 жыл бұрын
እጅግ:የሚገርም:ታሪክ፣ፅናት፣የእግዚአብሔር: ክብር:የተገለፀበት:መርሃ:ግብር:ነው።የሰው:ልጅ: ስለዛሬው:እንጂ:ነገ:የእሱ:አለመሆኑን:እንዲገነዘብ: ያስተማረ:ነው።እህቴ:ፅናቱን:ብርታቱን:ያደለሽ:አምላ ክ:ለእኛም:እንዲያድለን:መልካም:ፈቃዱ:ይሁንልን። ከዚህ:ትዳር:እጅግ:በጣም:ብዙ:ነገር:ተምሬአለሁ። እግዚአብሔር:እስከመጨረሻው:ይጠብቃችሁ።
@sanialula1174
@sanialula1174 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ እንደ እግዚአብሔር ያለ አፅናኝ የለም
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ለሁላችንም ጥንካሬውን ይስጠን🙏የኔ ውድ አንቺ ለሁላችንም አርአያችን ነሽ አመሰግናለሁ🙏
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@filkeberhe6255
@filkeberhe6255 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የወደድኩሽ እግዚአብሔርን ድንግል ማርያምን እንደምትወጃቸው ስለሚወዱሽ ካንቺ ጋር ስላሉ ነው የበረታሽው ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁኑ
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 2 жыл бұрын
እውነት ራኪዬ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች እጅግ በጣም አስተማሪና ህይወታችንን ዞሮ ብለን እንድናይ የሚያረግ ዝግጅት ነው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ ደርባባ። ፍርዬም በጣም ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ። የተደረገልንን ብናውቅ የጎደለን የለም የሚለውን ቃል አስታወሽኝ። በርቺ እህቴ🙏
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 2 жыл бұрын
ውዳ እህቴ እጥፍ ድርብ የእግዚአብሄር ፀጋ ይብዛልሽ. በጣም እወድሻለሁ. ጀግና ማለት አንች ነሽ. ትልቅ ባለአእምሮ እና የፀናት ተምሳሌት ነሽ. ላንች ቃል የለኝም.
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልኝ🙏
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ባንቺ ውስጥ ብዙ ስለ እግዚአብሄር አሰብኩ ጽናትሽ ደነቀኝ። ደሞ እንዴት ነው የምታምሪው በማርያም ዋው!
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ብርቱዋ ጎበዟ ጠንካራዋ እግዚአብሔር ምክንያት አለው አሁንም በርቺ ህይወት መቋጨዋ ገመዱ ከአንቺ ዘንድ አምላክ አልቆረጠውም ገና ብዙ በህይወት መንገድ በብርታትና በጥንካሬ ትራመጃለሽ ።።ልብሽን እይምሮሽን ጠብቂው ። ወገኔ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ !!!!
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@mimebeza3240
@mimebeza3240 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ እራኩ በጣም ነው ምወድሽ ምጠላውን ሰኞ ባንቺ ነው የወደድኩት በርቺልኝ እራኩ ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
@maldayoutube8485
@maldayoutube8485 2 жыл бұрын
የኔ እናት 😭😭😭😭ወይ ልብ ልብ በየቦታው አለ ፈጣሪ ካንቺ ጥንካሪ ትንሽ ቢድለኝ ፈጣሪ እኮ ለሁሉ ምክንያት አለው
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ለኛ ምንም ሳይጐድልብን የፈጣሪን ዓይን ለምንወጋው በበኩሌ ከበቂ በላይ ጌታ ባንቺ ተናግሮኛል፡፡፡ ተባረኪ አው እውነት ነው ጌታ በጣም ረድቶሻል ካንቺ ጋር አለ ይህን ጥንካሬ የሰጠሽ ጌታ ነው
@ailynetopia685
@ailynetopia685 2 жыл бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው!!!በጣም ጀግና ሴት ነሽ የሴቶች ተምሳሌት፣ኮራሁብሽ ዋናው አእምሮ ነው እንወድሻለን !!!
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@abrehamtesfaye7310
@abrehamtesfaye7310 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔቆንጆ እህቴ በእውነት አንቺ ልባም ሴት ነሽ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ራኬብ እናመስግናለን ።እህቴ ጎበዝ ነሽ በርች!!!እኔ በመኪና አደጋ ተፈጭቻለሁ !!! ትሞቻለሸ ተብዬ ነበር ግን ጌታዬ ጠግኖኝ እመቤቴ በምልጃዋ ረድታኝ በህይወት እያኖረኝ ነው። " ነገር ሁሉ ለበጎ ነው " ቤተሰቦቼ ልትሞት ነው ኑ ቢባሉ አሜሪካንን ጠልተው አንመጣም አሉ ተለያየን!!!! ዲቢሎስ ሊገለኝ ቢጎዳኝም መድሀኒአለም ስማያዊውን አሳየኝ!!! እህቴ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል። ፈተናው አክሊል አለው !!!
@merafkebede7673
@merafkebede7673 2 жыл бұрын
እውነት ነው! የእግዚአብሔር መንገድ ልዩ ነው ተመስገን!! በነገሮች ሁሉ ማመስገን ፀጋ አለው።
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
ሲርቁት የማይርቅ ሲተውት የማይተው የድንግል ማርያም ልጅ አብሮሽ ካለ ዓለም ሁሉ ቢተውሽ አይጭነቅሽ ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ ይሁን🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጥንካሬ ከእስዋ እንማር እባካችሁ እንፀልይ አልቃሻ አታድርገን ብለን:: ጠንካራ ጠንካራ ጠንካራ ሴት ጎበዝ!!!!!
@user-bp6we8qp1d
@user-bp6we8qp1d 2 жыл бұрын
በእውነት ጠንካራ ሴት ነሺ ሳላደቅሺ ባልፍ ንፉግነት ነው እሚሆነው ትዳርሺ ይባርክ ልጆችሺ ይደጉልሽ ጠካራ ሴት ነሺ
@taduchannel5238
@taduchannel5238 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ላች እግዚአብሔር እድሜሺን ያረዝመው
@asnakewyehuala466
@asnakewyehuala466 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሰዉ ነሽ መንፈሳዊ ጥንካሬሽ የሚገርም ነዉ አማኝ ከሆኑ አይቀር እንዲህ ነዉ አይዞሽ እህቴ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ራኪየ በጣም ነው የምወድሽ የምታስተላልፊው ሁሉ ይመቸኛል ❤❤❤
@azebeshete9024
@azebeshete9024 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ትክክል ነሽ በህይወታችን አንድ ነገር ሲመጣ ለበጉ ነው ብለን ከቻልን ማሳለፍ ነው እንኳን ቸሩ መድሀንያለም አተረፈሽ🙏🙏🙏
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 2 жыл бұрын
በእውነት አንች እድለኛ ነሽ ሁሉ ያለው እግዚአብሔር አለሽ ወላዲተ አምላክ በረድኤት አትለይሽ🙏🙏🙏
@user-kz1xn6fb6g
@user-kz1xn6fb6g 2 жыл бұрын
ፍሬ ጀግና ነሽ ደሞ ሚሊን የመሰለ ባል አለሽ ሌጆችሽ ብርታቶችሽ ናቸው
@sayatsasahu918
@sayatsasahu918 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሴት ነሽ፡፡ጽናትና ጥንካሬን አስተምረሽናል ፡፡ጸጋ ፈጣሪ ሞላብሽ;
''ውበቷ የታየኝ ሰዎች ሲያደንቋት ነው''
47:29
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 216 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН
አቦ የድሬ ሰው! እውነትም ፈታ ያሉ ሰዎች!
1:05:00
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 660 М.
Diraamaa Guddifachaa [ ጉዲፈቻ ] Kutaa 11ffaa
38:41
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 7 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН