እግዚአብሔር አመስግኑት

  Рет қаралды 37,944

Ruth fabu ሩት ፌቡ

Ruth fabu ሩት ፌቡ

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@ለማርያምለማርያም
@ለማርያምለማርያም 2 жыл бұрын
እንደኔ በእንባ አብሮት የዘመረ ይኖር ኡፍ ከአይን ያውጣሽ በቤቱ ለዘለዓለም ያኑርሽ ለወላጆቾ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@selam9111
@selam9111 2 жыл бұрын
ለሌሎችም ልጆች አርአያ ስለሆነች እባካችሁ ፀጉርዋን በዊግ አታሰሩዋት የተፈጥሮ ፀጉርዋ ይበቃታል እና ደግሞ በደንብ ትሸፉፈን በተርፈ በጣም ጎበዝ ልጂ ናት አበርቶት እግዚአብሔር ይጠብቃት በቤቱ ያፅናት ፀጋውን ያብዛላት
@አዝመራቲዩብ
@አዝመራቲዩብ 2 жыл бұрын
👍👍
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
በትክክል እሄ ዊግ እንደው ከዚ ምድር ላይ ማጥፈት ቢቻል ምን አለባት
@ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
@ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@fkrsisay
@fkrsisay 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ እባካቹን አተደርጉላት ሲጀመር የመንፈስ ስራ ነው ዊግ ማድረግ የክርስቲያን ስርዓት አይደለም
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
ዝሜሬ መለአክት ያ🙏🙏🙏🎤🎤⛪⛪⛪⛪ሰማልን
@yeshiigule5318
@yeshiigule5318 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አጥንት የሚያለመልም የዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫
@hulumenegherlebeguneu870
@hulumenegherlebeguneu870 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በፀጋ በማገስ ያሳድጋችሁ።
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድጋቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸሎታቹህ ተቀብሎ ሀገራችንን ሰላም አንድነትን ይመልሰልን ይቅር ይበለን ።እድሜናጤና ሰጥቶ በበቤቱ ያኑራቹህ እደጉልን ።
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ ብሉልን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 жыл бұрын
ምነው የፈቡ እናትና አባት ስራአቱን አትልቀቁ እንደ በፍቱ በስሪአት ፀጉሮን ሽፍኑላት ከስራቱ ባትወጡ ደስ ይላል ምክንያቱም እሶ ሕፃን ናት እናተ እናትና አባት መሪ ናችሁ የተስጣችሁ ን አደራ በአግባቡ ተወጡት
@azmaraz7269
@azmaraz7269 2 жыл бұрын
ተሸፍናችእኾማማየይሄኮችግርየለውም
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 жыл бұрын
እድግ በይለኝ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ሐጨረሻሽን ያሳምርልሽ አስተያየት ለእናትሽ ፀጉሯን በዊግ ነው የተሰራችው ? ከሆነ እባክሽ ድጋሜ እዳትሰራ ልጂቷ ለማመስገን የተመረጠች ናት ካጠፋሁ ይቅርታ
@ruthfabu9709
@ruthfabu9709 2 жыл бұрын
በዊግ አደለም የተሰራችዉ እህቴ ፀጉሯ ብዙ ስለሆነ ነዉ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኔ ማርዎችዬ ሩታዬ የኔ ቅመም ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ
@senyetsenyet681
@senyetsenyet681 2 жыл бұрын
Amen amen amen Elelelelelelellelelelele Eeellelelellelelleelelle Elelleleleleelleellele🙏🙏🙏💋
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs 2 жыл бұрын
Egzabhier yasadgsh yene mare❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤
@beltugonederi671
@beltugonederi671 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለይክት ያሠማልን ድግል ማርያም ታሣድጋችሁ❤❤❤
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
እእልእልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ አባ በረከትዎ ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን
@eteneshkibore1556
@eteneshkibore1556 2 жыл бұрын
Amen Amen Ellllllllleellllll 💚🧡💜❤💒👈🤲
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናችሁ እደጉ አምላኬ እንደኒ ያሉ ልጆች ሥጠኝ አሜን
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ያሣድጋቹሁ ቤቤቱ ያፅናቹህ
@azadkhadimazadhadham1418
@azadkhadimazadhadham1418 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@tsehayayana2587
@tsehayayana2587 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን። እሩትዬ ወርቅ የአመብርሃን ልጅ የተዋህዶ እንቁ እንዴት እንደምታምሪ ። አንችም ፌቡ እና ሁሉንም ሕጻናቶች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እመብርሃን ትባርካችሁ።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@musseteklit2860
@musseteklit2860 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemarie Malekti Yesmalna.
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤❤👏👏👏
@tiruyatesfaya1475
@tiruyatesfaya1475 2 жыл бұрын
አላይን ገብርኤል እንደናፈቀኝ!!! እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ቤቤቱ ያሳድግልን ሩትዬ የኔ እንቁ
@መቅድስውለታማሪያም
@መቅድስውለታማሪያም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላም በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤👏👏💐💐💐💐💐👏👏🎤🎤👏💐👏👏🎤👏💐💐👏🎤🎤👏💐💐👏🎤👏💐👏🎤👏በእውነት ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልሸ
@ሳምራይት
@ሳምራይት 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሺ
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Amen Amen zemare meleyten yesemaln Egziyabher amalk be tebab Ena bemogas yesedegachu🙏🙏🙏
@አበብታኣምሬ
@አበብታኣምሬ 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እመብርሃን ታሳድግሽ ልጄ😘😘😘😘
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልእልልልልል ዝማሬመላእክትያሰማልን በቤቱያሳድርግ
@serkysrrkyserky9452
@serkysrrkyserky9452 2 жыл бұрын
እድግበይልኝ ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@trahasgideyi4595
@trahasgideyi4595 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@yesharegbirhane3974
@yesharegbirhane3974 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋችው ዝማርመላዕክትያሠማልን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድጋችሂ
@alemhabte3319
@alemhabte3319 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️
@سارهالساره-ح4و
@سارهالساره-ح4و 2 жыл бұрын
አሜን
@user-zq9hs1yt9c
@user-zq9hs1yt9c 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እሩትየ እድግ በይ ሰወድሽ የኔ ማርርርርር😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 жыл бұрын
ሩት ስትከናናብ ያምርባታል
@mayamhammd1172
@mayamhammd1172 2 жыл бұрын
Egziyabehr yasadegachu kalatm yelgm ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 2 жыл бұрын
Zimare melaiktin yasemalin 👏👏👏👏👏💚💛❤elllllllllllllllllll egziyabiharin amsiginu siraw girum diniq naw balu (2) elllllllll elllllllll
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔም ወደፊት ልጀን እንድህ ነው የማሳድጋቸው
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትያሰማልን
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቤዛወለተሚካኤል
@ቤዛወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን
@user-mw5hl1fq9h
@user-mw5hl1fq9h 2 жыл бұрын
amen amen amen zameri milket yesmign egezabher yasidegachu betetu yatsenchu 🙏🙏🙏💒💒💒👏👏🙏🙏👏🙏😘😘😘😘😘😘
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
Egzabare'yasadegaci'zemara yasmalin
@munaworku4455
@munaworku4455 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር :ብርክ:ያደርግሸ:እደጊ:ተመንደጊ:ለቁም:ነገር:ያብቃሸ:አቦ:ይህቺ:ለልጆቻችን:ትልቅ:አርአያ:ናት:የኔ:ማር:ሰጦታዋ:ድንቅ:ነው።👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👍👍👍💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@samirabh8469
@samirabh8469 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 2 жыл бұрын
እድግ በይልን የኛ ትንሿ ዘማሪ ❤❤❤❤❤
@assiassi9863
@assiassi9863 2 жыл бұрын
ሩትዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ በጥበብ አሜን
@pantupantu6614
@pantupantu6614 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር በቤቱ ያሳድጋቹ
@user-zy4zw6uh7d
@user-zy4zw6uh7d 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏💚💛❤️
@user-cz3uf6wk1i
@user-cz3uf6wk1i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ጠብቆ ያሳድጋቸው
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እድግ በሉልን
@AlamAlam-um5sr
@AlamAlam-um5sr 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር ብጥበቡ የሳድጋችሁ እስይ
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እድግ በይ ውዴ
@masiyamariyamliji5521
@masiyamariyamliji5521 2 жыл бұрын
አሜንንን ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻
@peace4all178
@peace4all178 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል። ቃለ-ህይወትን ያሰማልን። አሜን።
@Ethioenate
@Ethioenate 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን !!!
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በጥበብናበሞገስ ያሳድግልን እድግ በሉልን እሩትየና አማንየ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚብሄር ያሳድጋችሁ
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ወርቅ ሩትየ ስንዱ
@alemalem8720
@alemalem8720 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል.ዝማሬ.መላአክት.ያሰማልን.በቤቱ.አፅንቶ..ያሳድግሽ
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 2 жыл бұрын
ዝሜሪ መላእክት ያሰማልን
@pumbagurry3865
@pumbagurry3865 2 жыл бұрын
ምነው ምነው በጥሩ እያሳደጋችሁ ምን ስይጣን ሹክ አላቹ የሚያምርባት ተክናንባ ስትዘምር ነው ዝማሬ መላእክት ያስማልን በፅጋ ያሳድግሽ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ኡፍ ሰው የሚለው አያጣም ምባይልና ጌም ላይ ተተክላ አትውልም እንትፍ ትፍ በልባት
@fkrehijgdd9383
@fkrehijgdd9383 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@almazyemane1392
@almazyemane1392 2 жыл бұрын
ዝማረ መላእክቲ የስምዓና እልልልልልል
@yeshigulma3128
@yeshigulma3128 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Zemarii melakt yasemalen 👏👏 Egzihaber amlak be xebebu yasadegachu🙏
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@ወለተማርያም-የ9ጀ
@ወለተማርያም-የ9ጀ 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 2 жыл бұрын
Zemari melakt yasemaln betam tameralachu be betu yasadegachu
@letekidansolomun1427
@letekidansolomun1427 2 жыл бұрын
በጣም ታምራልች የእግዝብሄር በርከት ስላላት ጽጉሮ ሌላ ጸጉር ኣትጨምርላት እባካቹ እግዛብሄ ኣብዝቶ ይባርክሽ የኔ ጣፋጭ
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱው ያሳድግሽ
@user-oz4wu6pv2l
@user-oz4wu6pv2l 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዝማሬ መላእክት ሩትዬ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን!
@fggygu1088
@fggygu1088 2 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ያሳድጋቹ እማምላክ በቤቶዎ ታፅናቹ💓💓💓💓💓💓💓💓
@sama1141
@sama1141 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፈጣሪ ያሳድግሽ
@tenagnywondmu8199
@tenagnywondmu8199 2 жыл бұрын
Amenenamen Elelelllllllllllll zamr malket yasemalen edge
@emutube6354
@emutube6354 2 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሩትዬ እድግበይ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሩትዪ እድግ በይልኝ መንፈስ ታድሽለሽ ድምፀሽ ተባርኪ ቤተሰቡችሽን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ መልካም ወላጆች በቤቱ ያፅናሽ
@ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ
@ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ እሩትዬ የኔ ልዩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@etub1069
@etub1069 2 жыл бұрын
ጣፋጭ😍😍😍😍
@messyhabeshwittubeb5404
@messyhabeshwittubeb5404 2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንድየ በጥበብ በሞገሰ ያሳድጋቹሁ አሜን
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ሩታዬ
@habeshafood7274
@habeshafood7274 2 жыл бұрын
Rutiye fekerrrrrr betbeb yasadegesh egzabher....
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ😘😘😘😘
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
እባካችሁ እባካችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ሌላ ባእድ ነገር ባትጨምሩ
@ayniegach3169
@ayniegach3169 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ታሳድጋችው 🙊🙊🙊❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 2 жыл бұрын
ዘየአጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏❤❤❤❤
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 2 жыл бұрын
Egzaber tsagawune yabezalachuuu❤❤❤❤❤❤
@mesimesi2895
@mesimesi2895 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 👏👏👏👏
@aman_love
@aman_love 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልል
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር
"እግዚአብሔርን አመስግኑት" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
4:53
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 194 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 56 МЛН
Sep 16/2024 ኣድኡ ክረክብ ከይዱ ንመን ረከበ ሰሊጥዎ ዶ
25:30
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 12 М.
ዘመንን የሰራ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
20:21
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 181 М.
እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል .......
5:18
Ruth fabu ሩት ፌቡ
Рет қаралды 27 М.
10 October 2021
3:50
Ruth fabu ሩት ፌቡ
Рет қаралды 4,8 М.
ህፃን ሩት ከሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ጋር
2:02
Ruth fabu ሩት ፌቡ
Рет қаралды 5 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15