"እግዚአብሔርን አመስግኑት" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ

  Рет қаралды 194,700

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur.
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video.
"እግዚአብሔርን አመስግኑት" | Egziabheren Amesgenut | ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Пікірлер: 139
@yonidaniz2044
@yonidaniz2044 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ ፪ ሰማይን ያለምሰሶ ምድርንም ያለ መሰረት ያጸናው እርሱ ነው ሥራህ ድንቅ ነው በሉ አዝ ...... የባህርን ጥልቀት የመጠነ ዳርቻዋን የወሰነ እግዚአብሔርን አመስግኑት ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ አዝ ..... ማዕበል ንፋስን የሚገሥጽ ፍጥረቱ ለስሙ የሚታዘዝ ትጉህ እረኛ ድካም የሌለበት እግዚአብሔርን ሥራህ ድንቅ ነው በሉ አዝ ...... ንጹህ ባህርይ ነው ሁሉን የሚገዛ የነገሥታት ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ዘለአለም እርሱ የማይለወጥ እግዚአብሔርን ሥራግ ድንቅ ነው በሉ አዝ...... ጥበብን የሚገልጽ ጥበበኛ ፍርድን የሚያደርግ እውነተኛ ዳኛ እንዴ እርሱ ያለ ከቶ አይገኝም እግዚአብሔር ግሩም ነው ዘለዓለም ኑ በጋራ እናመስግን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ተመሰገን እሰይ ነጋ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ይሁን ለእህታች ከጣሙ የተነሳ አጥንት የሚያለመል የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፀናሸ🙏ዕልልልል👏👏👏
@DejenMillion-kw9bc
@DejenMillion-kw9bc Жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልል
@AbewuMedia
@AbewuMedia 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስን የሙጥኝ ብላ የኖረች ድንቅ እህት ጸዳለ ጎበዜ
@amarchgbera8566
@amarchgbera8566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለእህታችን አጥት የሚያለመልም የዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን🙏🙏🙏🙏👋👋
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@Edom.media7
@Edom.media7 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል👏👏👏 እልልልልልልልል👏👏👏 እልልልልልልልል 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለእህታችን 🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@Edom.media7
@Edom.media7 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 ጋደኛዬ ነሺ እማ ባይሆን እኔን አርጊኝ💐
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አመስግኑት ስራህ ግሩም ድቅ ነው በሉት እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🍀🍀🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ በማርያም
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
@@genettube1107 እሺ ገንየ
@saronyemisganatube1723
@saronyemisganatube1723 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ👏💝
@eannsh1060
@eannsh1060 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almaztamare1513
@almaztamare1513 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Zemare malakten yasemalen
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@tesfamichaelgirma5311
@tesfamichaelgirma5311 Жыл бұрын
Temesgen getaye sladerekelgn neget hul. Sirah grum ena dink nw. Kalehywet yasemaln🙏🙏🙏
@saramuluneh
@saramuluneh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️ በጸሎት ፍጹም
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
Amen Amen Amen zimare malakt yasmalin ihtachin tsagawun yabzalish 🤲🤲🤲 igzeybhern amasginu siraw girum dinq naw balu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 allllllllllllll 🌹🌹🌹🌹🌹💮💮💮💮💮💮🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 10 ай бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ተመስገን አምላኬ
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 2 жыл бұрын
*እልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አገራችንን ኪዳነ ምህርት ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን*
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ለእናንተ ይሁን የቸዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የኪዳነ ምህረት ቃልኪዳኗ አይለዬን አይለያንሁ አሜን እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ጉም ድንቅ ነው በሉ☝👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@eannsh1060
@eannsh1060 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል
@rgormse
@rgormse 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ፋሲካድንቁምሕረቴ
@ፋሲካድንቁምሕረቴ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸዲዬ❤ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ❤❤❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@ፋሲካድንቁምሕረቴ
@ፋሲካድንቁምሕረቴ 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 ይሄው የታዘዝኩትን ፈጽሜያለሁ በርች
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏
@shituyegbulhi2277
@shituyegbulhi2277 Жыл бұрын
ፀዳልዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ በቤቱ ያፅናሽ🙏
@qwertyghfgjhbc6739
@qwertyghfgjhbc6739 2 жыл бұрын
አልልልልልል ዘማሪ መላክት ያሠማልን እዉነት ነዉ እግዝያቤር አመስግኑ ድንቅ ነዉ ሰራዉ ተከፉሎ የማያልቅ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@ImaroWada
@ImaroWada Ай бұрын
❤። ❤❤❤። ተነግሮ ስለ ማያልቅ ግሩም ድንቅ ነው አሜን አሜን አሜን ለዘልዓሌም!!!!!!!!!
@azebteshome3457
@azebteshome3457 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ በማርያም
@barimaaza4817
@barimaaza4817 2 жыл бұрын
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@mogesmasrie5594
@mogesmasrie5594 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርገኝ ወንዲም
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘታል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kidistdegu385
@kidistdegu385 2 жыл бұрын
zmare melak yasamaln ehtachin 🙏 🙏 🙏
@fyttftuyrt951
@fyttftuyrt951 2 жыл бұрын
ተመስገን፣አምላኬእይሄንቀንባርከህናቀድሰህ እዚህላደረስከን፣አቤቱጌታሆይ፣ባረማውይናበከሀዲእጅውስጥውድቀናልና፣አድነንማረን ሀይልህንም ግለጥልን አተብቻአምላክአተብቻጌታመሆንህን፣ይወቁ የኪዳነምህረትልጅ
@mahletmahita3809
@mahletmahita3809 Жыл бұрын
Egziabhern amesgnut sra grum dnq belu🙏
@Abichu_Alem
@Abichu_Alem Жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ፣፣
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመሰግኑት ስራህ ግሩም ድቅነው በሉት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@habetamechekole
@habetamechekole Жыл бұрын
እግዚአብሔር አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት፪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏 እልልልልልልልልል👏👏👏 እልልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጌታ🙏❤️
@lesewutadese2102
@lesewutadese2102 Жыл бұрын
Egzabiher yimesgen silee hulum neger, Zimaree malakt yasemalin❤
@iemlemlemlem4084
@iemlemlemlem4084 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ለህታችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽሽሽሽሽሽ
@asdfglkjh5103
@asdfglkjh5103 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemara Malekte yasmalene 🙏🙏🙏💒💒💒
@felegebirhansundayschool27
@felegebirhansundayschool27 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ለስሙ ዘምሩ መልካም ነውና። መዝ134÷3 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመሥግኑት ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት 🤲✝️ሥለ ማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የምስጋናዉ ባለቤት ምስጋናዉን ይዉሰድ የድንግል ልጅ ወደና ፈቅዶ ይችን ቀን ስለሰጠን ተመስገን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏ልልልልልልልልል ዘማሪ መላክ ያሰማልን
@haweejabechahaweejabecha7194
@haweejabechahaweejabecha7194 2 жыл бұрын
ameen ameen ameen ameen
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@bitu91
@bitu91 Жыл бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ ያብዛልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሰለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን
@asfaw8603
@asfaw8603 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-ls8mk1tb7z
@user-ls8mk1tb7z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም በጣዕመ ዜማው በምስጋናው ያፅናን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@hayilemelekoteshete6732
@hayilemelekoteshete6732 2 жыл бұрын
የህይውትን ቃል ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያስማልን ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እሜን እሜን አሜን!!! ።
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 2 жыл бұрын
amen zemare mlahikitin yasemalen
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ በማርያም
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
@WibalechYgermal
@WibalechYgermal 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የናዝሬቱ እየሱስ አባት ሆይ የሁላችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤😊❤❤😊❤😊😊😊
@ሀሌሉያለድግልማርያምልጅ
@ሀሌሉያለድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አመሰግኑአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ዘማሪት ፀዳለ
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 16 күн бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ ፪ ሰማይን ያለምሶሶ ምድርንም ያለም መሠረት
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-bj5my2lw7d
@user-bj5my2lw7d Жыл бұрын
የማይታለፉ የሚመስሉ ነገሮችን የአሳለፈኝ ጌታ ብዝወች መጥፋቴን መውደቄን መጣሌን ሲመኙ በቸርነቱ የሚጠብቀኝ ወላጅ ደጋፊ የሆነኝ የተመሰገነ ይሁን
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 17 күн бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ ፪ ሰማይን ያለምሶሶ ምድርንም ያለመሠረት 165
@gobezeayalew8339
@gobezeayalew8339 Жыл бұрын
nice mezur sedale 😊
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 2 жыл бұрын
አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@mekdasgelagay3449
@mekdasgelagay3449 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅነው በሉት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 17 күн бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ ፪ ሰማይን ያለምሶሶ ዝማሬ ያገ ሰመና
@BuzayhuBelete
@BuzayhuBelete 6 ай бұрын
❤እግዚአብሔር አመስኑት
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@getaneh5841
@getaneh5841 2 жыл бұрын
አሜን ፫ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን#!@!
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እህታችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
ተመስገን❤❤❤❤
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ።🙏 💚💚💛💛♥♥
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗 Amen.
@WibalechYgermal
@WibalechYgermal 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አመስግኑት ይከበራል ገና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nahom736
@Nahom736 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@kiyatiruneh
@kiyatiruneh 5 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ ፪
@MatiwosSolomon-k9f
@MatiwosSolomon-k9f 6 күн бұрын
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️🌹🌹🌹♥️♥️❤️❤️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@adania1395
@adania1395 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🤲🤲
@HaylegebralefantahunHaylegebra
@HaylegebralefantahunHaylegebra 29 күн бұрын
Zemarr melaket yasemalen gen ehe mezemur ye zemarit marta yemeselegn nber
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 18 күн бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድቅ ነው በሉ ፪
@bettyayu4136
@bettyayu4136 Жыл бұрын
Ehte beselotsh asbign
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
EgiziAbiher yimesigen
@ybcethio1681
@ybcethio1681 Жыл бұрын
🙏🙏✝️
@مبيتبلدا
@مبيتبلدا 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል
@AbiHusya
@AbiHusya 7 ай бұрын
Egziyaber ymesgen ❤ dnk mezmur eyesus bechawen yadnalllllll
@hewikalientertainment5915
@hewikalientertainment5915 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Easy4exam.
@Easy4exam. 26 күн бұрын
እግዚአብሔርን አመሥግኑ ሥራ ግሩም ድንቅ ብሉ ፪❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 18 күн бұрын
ሰማይን ያለምሶሶ ምድርንም ያለመሰረት ያፀናሁ እርሡ ነው ስራህ ድቅ ነው በሉ ፩
@Israel9563
@Israel9563 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 9 ай бұрын
Zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 elelelelelelelelelelel 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Woinshet-s8c
@Woinshet-s8c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለሕታችን ቃለሕይወትያሠማልን
@-mahtot
@-mahtot 2 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@yesyou2883
@yesyou2883 2 ай бұрын
Sirah dink new yene geta 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Saimon-i5w
@Saimon-i5w 3 ай бұрын
Aseyyyyyyyyyy elllllll
@dmahel
@dmahel 2 ай бұрын
Good
@tilahun5421
@tilahun5421 7 ай бұрын
❤❤❤
@GvdGsj
@GvdGsj 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@WibalechYgermal
@WibalechYgermal 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelroxie
@rahelroxie Ай бұрын
Egziaber chmro chemamro tbebun yglexlshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@saramuluneh
@saramuluneh Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤😭😍😍😍😍🥰🥰
@embetabera2627
@embetabera2627 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@Bety-vg2zf
@Bety-vg2zf 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@merongorga5541
@merongorga5541 4 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭
"አንቺን የያዘ ሰው"  ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
6:52
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 278 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 85 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
❤️ “አምነን ተነስተናል “ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ @-mahtot
5:52
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 172 М.
እግዚአብሔርን አመስግኑት   ( ( igizī’ābiḥērini āmesiginuti ) )
3:39
ጸያሔ ፍኖት (( መንገድ ጠራጊ ))
Рет қаралды 1,5 М.
እረኛዬ ነህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Video)
4:13
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 7 МЛН
እግዚአብሔርን አመስግኑት September 15, 2019
4:04
መሶብ Mesob Tube
Рет қаралды 22 М.
"መጽናኛዬ" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
5:34
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 33 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН