No video

እግዚአብሔርን በነገራችሁ ላይ አቆዩት || ወንድም ገዛኢ ዮሐንስ || Gezai Yohannes Preaching

  Рет қаралды 23,394

Gezai Yohannes Elshaddai

Gezai Yohannes Elshaddai

3 жыл бұрын

#Gezai_Yohannes_Elshaddai #ወንድም_ገዛኢ_ዮሐንስ #Ethiopian_Amharic_Preaching

Пікірлер: 173
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ በሙላት የተቆጣጠረው ንፁህ ወንጌል ስለሰማሁ ጌታ ይባረክ !!!
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah 🙏
@wakewake858
@wakewake858 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 Жыл бұрын
geta ybarek
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen
@hananegussie8542
@hananegussie8542 3 жыл бұрын
All the glory to our lord Jesus Christ
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen ❣️❣️❣️❣️❣️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💓💓💕
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 2 жыл бұрын
Amen
@tewabechkelecha4285
@tewabechkelecha4285 2 жыл бұрын
Tebarek
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 жыл бұрын
Amen
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
ወንድሜ ገዛኢ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@almey.7770
@almey.7770 3 жыл бұрын
Amen!
@ramadandash1555
@ramadandash1555 3 жыл бұрын
Amen geta hoye marnata tolo na🙏🙏🙌🙌✝️
@romantekle8992
@romantekle8992 3 жыл бұрын
ስወድህ የእግዚአብሔር ሰው ተባርከሀል
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 3 жыл бұрын
በአንተን ሆኖ ኢየሱሲዬ የሚናገረውን መልእክት ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን የምንወድ አባታችን ወንድማችን ገዚዬ❤😘
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Eahi Tseleyelen Geta Yirdan
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 3 жыл бұрын
eshi be ewinet tseliyalehu !
@tamartasema8315
@tamartasema8315 3 жыл бұрын
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Amen 🙏
@merongebrehiwot1090
@merongebrehiwot1090 8 ай бұрын
ወንድማችን የጌታዬ የአባቴ ልጅ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@meriamasmelash1487
@meriamasmelash1487 3 жыл бұрын
Bitammm dess sebel sebeket Papa Gezai esgaber abzihu yebarikum Ab xoletikum zekeruni Yekeneley ❤🙏🏾🙌🏾
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።opo
@hewangirma7684
@hewangirma7684 3 жыл бұрын
eeeeeeeellllllleeeellllleeeeelllllleeeeeellllleeeeelllllleeeeeellllllamennnnnnn haleluyaaaaaa praise God ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@abaytesfaye3391
@abaytesfaye3391 3 жыл бұрын
አሜን
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 2 жыл бұрын
EGZABHER ABZITO YEBAREK KIBRUN YEWSED EYESUS YEMETAL!!
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@TOM-ng7fq
@TOM-ng7fq 2 жыл бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን
@tamartasema8315
@tamartasema8315 3 жыл бұрын
Amen 🙏 God bless you more 🙏
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 3 жыл бұрын
ደስ ሲል እንዲ ስላየውህ ወንድም ገዛኢ
@zematube8985
@zematube8985 2 жыл бұрын
አሜን ማራናታ!
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ይመጣል!!! እልልልልልልል ማ ራ ና ታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 жыл бұрын
Tebarklegn yegizbhre sewo.
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 3 жыл бұрын
ጌታ ሱሙ ይባረክ በጣም ድምጽህ ተሽሎ ስሰማዉ ደስ ቡለኛል ገዛኢ ወንድሜን በጣም ነው የምወደህ ስለ ጌታ ስታወራ ጌታ ይናፍቀኛል💓🙏
@terbinosaboli2830
@terbinosaboli2830 3 жыл бұрын
Yih sew ewnetegna ye egziabiher sew new
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
ተባረኩ ውድ ወዳጆቼ ከዚህ የበለጠ እንድናገለግል ፀልዩልን አብራችሁን ቁሙ ። ከዚህ ስር ያለው ሊንክ የልጄ መዝሙር ነው አብረን በዚህ መዝሙር ጌታን እናምልክ። kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Egziabher yebarikachew 🌺💓💓🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@astemamgnmoges3516
@astemamgnmoges3516 3 жыл бұрын
እሺ ፀልያለሁ። ጌታ ይባርካችሁ
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 3 жыл бұрын
እሺ አሜንን እወድሃለሁ ወንድሜም አባቴም ገዛኢ
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 3 жыл бұрын
May God bless you
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏hallelujah Glory to God!! God bless you 🙏❤🙌♥
@user-hs9up3rs1p
@user-hs9up3rs1p 2 жыл бұрын
ደሰ ሲል ቃል አጠረኝ ምገልፅበት!!
@bethelehmmoges3584
@bethelehmmoges3584 2 жыл бұрын
Pastor gezai tebarekelegn amen eyesus yemetal betam nw menafkew ewenet .....eyesus hoy tolo na
@germewgimeskel8158
@germewgimeskel8158 3 жыл бұрын
እውነተኛ የሆነው የእግዚአብሔር ሰው ስለ እግዚአብሔር ስናገር የእግዚአብሔር ክብርና ህልውናው ይሰማና የእግዚአብሔር ሰው ገዛኢ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ በአገልግሎትህ የጌታን መገኝት የማውቀው ስትናገር አንድ ነገር ዉስጤን ይነካኛል እግዚያብሄር ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ ጥቅሙ ለአንተ ክብር ደሞ ለእሡ ይሁን።
@user-ws9rh9uq4i
@user-ws9rh9uq4i 22 күн бұрын
hibret.gezahni
@alnejoum7287
@alnejoum7287 3 жыл бұрын
Gasha geziya tebarkulige reson saye eysusesn be erso laye eyayew nw erso ,e/g,Kal senageru,Weta,desta,yefesbetal
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 3 жыл бұрын
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ወንድም ገዛኢ ተባረክ ብዙ 🙏
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Amen
@user-ok8kz5og8o
@user-ok8kz5og8o Жыл бұрын
ወንድሜ ገዛኢ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ። በትምህርትህና በህይወት ምስክር ነትህ በጣም ተጠቅሜያለሁ። ነገር ግን የምጠይቃቸው ብዙ ጥያቄዎች ስላሉኝ በምን አድራሻ አንተን ማግኘት እችላለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
@urasheuro9407
@urasheuro9407 3 жыл бұрын
Geta tegawn ychmerelh
@birtukanfayissa6069
@birtukanfayissa6069 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@thisweekviral6915
@thisweekviral6915 3 жыл бұрын
your testimonies are wonderful!! .keep sharing it
@tigistlove1101
@tigistlove1101 3 жыл бұрын
Amen amen hallelujah Jesus Christ lord forever !!
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምድረበዳ ጉብኝቶኛል ስለዚህ በነገሬ ላይ አቆየዋለው ጌታ የማንንም እንባ በለእዳ አይደለምና የጌታ በመሆኔ ደስስስስስስ ይለኛል
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Amen
@user-gn5si2my7b
@user-gn5si2my7b 3 жыл бұрын
ጋሽ ገዛኢዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 3 жыл бұрын
Ameeen Ameeen haleluya
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 жыл бұрын
Amen ! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ! ተባረኩ ፡
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
ሀሌሉያያያ እየሱስ ይመጣል!!
@temyrezene5898
@temyrezene5898 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
ጌታ ድንቅ ነው።መምጣቱን ሳስበው ውስጤ ይጎጎል ተባረክ አባታችን ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Amen Bless you.
@godisgood9376
@godisgood9376 3 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ይመጣል
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen👐👐👏👏
@zufanbrhana6799
@zufanbrhana6799 3 жыл бұрын
ለካ ጌታ እውነተኛ ባርያ አለው ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን ።ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 жыл бұрын
ኣመን ኣመን ኣመን ኢግዛቢሃር ኣምላክ ሆይ ኢንኻን ኣንተ የኣለም ገዢ ይምዲር ገዢም ያሲፈራል ኣምልከ ሆይ ፈራሁኝ ኣመን ኢይሱስ ይመጣል ኢዩሱስ ይመጣል ኢዩሱስ ይመጣል ኣመን ማራናታ ቶሎ ና ኣንተ ሲቲመጣ ግን መቢቲህን ኢበራሁኝ ተዘጋጂቸ ሊጠብውህ ለመብራቱ ዘይት ሞሊቸ ሊጠብቀው ኣመን ኣመን ኣመናምላክ ሆይ ኢንስ ፍርራሁኝ ሃጢኣተ ኣስፈራኝ ይቅር በለኝ ኣባት ሁይ ኣንተን ሳሲብ ይህሊና የፅት ኢሳት ያቃጥለኛል ኣባት ሆ ኢባኪህ ይቅር በለኝ ኦኢን ኣንተ ፍት ይሚቀርብ ኣይደለሁም ስለዝህ ምህረትህን ስጠኝ ኢፍይታ ነው ይስጣሁት ባንተ ኢግር ሥር ኢፎይ ኢንዲል ኣርገኝ ያብርሃም የያቆብ ኣምላክ ኣትለየኝ
@alnejoum7287
@alnejoum7287 3 жыл бұрын
Yemderachen ,melketga,geta,be,erso,KOMO,eytenageren,selale,amsegenalew,
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 3 жыл бұрын
Amen !!!
@loveelroi4453
@loveelroi4453 3 жыл бұрын
Goyta tibarika GezaEi hewey bahaki za message niAey ya nera 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Bless You.
@endofdaysstudy101
@endofdaysstudy101 3 жыл бұрын
God Bless You!!! This is what I needed to hear at the right time and at the right place.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Amen
@ruthbehailu328
@ruthbehailu328 3 жыл бұрын
U are such a blessing 💖❤️💖
@mebrateasaminew8030
@mebrateasaminew8030 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረኮት ፓስተር
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 3 жыл бұрын
የተወድህ ገዛኢ ለአመታት ስፈልግህ ነበር ። መፅሔት አነብ ነበር ተባርኬበት አሁን አገኘሀህ ። ክብር ለጌታ
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 3 жыл бұрын
amen amen
@7777382
@7777382 3 жыл бұрын
ገዛኢ ሃወይ ጎይታ መምሊሱ የባርኻ❤❤❤❤
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Amen
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@asmarinakifle9356
@asmarinakifle9356 3 жыл бұрын
Amen🙏
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 жыл бұрын
Marnta eyesuse tolo ne elelelelelelelele
@issacabraham3271
@issacabraham3271 3 жыл бұрын
Ababa pray for me please.
@teshaleyosef3227
@teshaleyosef3227 3 жыл бұрын
ዋው ውድ ወንድም በዩቲዩ ቻናል ስለመጣህልን አመሠግናለሁ። በጣም እወድሃለሁ። አንድ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው በሀገሬ አየሁ።በእንባ ጌታን አመሠግናለሁ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Geta Yikber
@yosiefsahle8016
@yosiefsahle8016 3 жыл бұрын
God bless you baba gezaie
@temnachedegu8752
@temnachedegu8752 3 жыл бұрын
Amen Amen Geta Eyesus Kazi Yebalata Tasga Yabizali Wude Ye Egzer Sawo Tabarakulin👐👐👐👐👐👋👋👋
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
አሜን
@tesfahiwethagos3239
@tesfahiwethagos3239 2 жыл бұрын
ENDET DES YEMIL WSTN YMIYADS, YEMIMOLA, YEMOTE NEGERN YEMYALEMELM KALNEW. GETA EYESUS YBARKOT YE EGZIABIHER BARYA GASH GEZAE.
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 3 жыл бұрын
God bless you more and more!
@temyrezene5898
@temyrezene5898 3 жыл бұрын
Eseyyyy kemziy ELIKA mirayeyy goyita kibriy yiwseddd
@Troubledumly
@Troubledumly 3 жыл бұрын
Wowwww baba gezai bekbr endezi asamruhe lagelglut slawetahe smu ybarek
@tsgehagos7469
@tsgehagos7469 3 жыл бұрын
አሚን የእግዜሐብሂሰዉ ተባረክ ዘመንህ ጌታ አገራቻንን ይስማት
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen Elllllllllllllllllll Egziabher yebarek 💗💗💗
@Lionofjuda7737
@Lionofjuda7737 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen love you more Father keep priching the Glory of God we need more blessings
@derejeeyob1503
@derejeeyob1503 3 жыл бұрын
Amennnn tekebiyalewu be emnet ...
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 3 жыл бұрын
ውድ አባታችን ገዝዬ ተባረክልን ሁሌም እናፍቃለው እርሶ የሚያዩትን ጌታ ለማየት ውዱ ኢየሱስን በእውነት ሰሞኑን እንዲህ እያልኩ ነበር አብሬ ብኖር ከሳቸው አጠገብ እኔም ጌታን አየዋለው ብዬ ተመኘው ውድ አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይሁንልዎት ከዚህ የበለጠ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥ በእርሶ ላይ
@yeabsiramesfin7645
@yeabsiramesfin7645 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መልዕክት ነው ዘመንህ ይባረክ
@Troubledumly
@Troubledumly 3 жыл бұрын
Maranata eyesus tolo na
@lidiavessby6561
@lidiavessby6561 3 жыл бұрын
Awo melikitochehen tolo tolo likekilin lal bicha sayhon hiwotim alebet geta zemenihin yebarik Ke Sweden 🙏🙏🙏🙏
@temyrezene5898
@temyrezene5898 3 жыл бұрын
ELLLLLLLLLLLLLLLL
@nardosbrhane3021
@nardosbrhane3021 3 жыл бұрын
እየሱስ ይመጣል አሜን ባባ ገዛኢ ጎይታ ይባርኻ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennn Amennnn hallelujah simu yibarek yezegeyew tiyakeye lemelkam honelign abate tsegawn yabzalik
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Amen
@tedroshaile7248
@tedroshaile7248 3 жыл бұрын
Amen.
@wbrstzafwork5390
@wbrstzafwork5390 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን!!!!!!ገዛይ ወንድሜ ተባረክ።😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@isak1026
@isak1026 3 жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ .በመጠበቂያ ላይ ሆኝ እጠብቀዋልሁ .
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 3 жыл бұрын
የእግዝአብሄር ባርያ ፓስተር ገዛኢ አሁንም እግዝአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ዬብዛልህ በጣም ኦኖወድሃለን አሜን ሃሌሉያ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙌🙌🙌🕊🕊🕊💕💕
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
አሜን
@Yordii2694
@Yordii2694 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 3 жыл бұрын
Setotachen neh tebarek
@ribkafeleke3447
@ribkafeleke3447 3 жыл бұрын
Amennnnn
@user-tr5dp5mk8t
@user-tr5dp5mk8t 3 жыл бұрын
ተባረክ።የጌታ ሰው
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 3 жыл бұрын
God bleas you brother Gezai yohannes
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Amen
@helentekie5141
@helentekie5141 3 жыл бұрын
Amen🙏🏽
@beth95104
@beth95104 2 жыл бұрын
I don't know why I feel crying every time I listen to your preaching man of God, I feel the holisprit moving around🙏, praise to be the lord🙏🙏 you are our blessings. may God bless you more and keep you safe always!!🙏🙏
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 жыл бұрын
Amen I love such kind of man who fill like you brather god bless you
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
ጌታ እዪሱስ ይባርክህ ወንድሜ ገዛዒ!!
@tsiontewolde8773
@tsiontewolde8773 3 жыл бұрын
Amen amenGod bless you more with his pure word revelation!!
@kotoornhnoor8294
@kotoornhnoor8294 3 жыл бұрын
Maranataa
@jesusislord4747
@jesusislord4747 3 жыл бұрын
Amen bro God bless you!
@meseretshibeshi6857
@meseretshibeshi6857 3 жыл бұрын
ብርክ በል በዘመናችን የተገኘህ የእግዚአብሔር መልክተኛ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
Geta Kiberun Yiwesed
@kibretejigu8127
@kibretejigu8127 3 жыл бұрын
ጌታን እንድናፍቅ አረጉኝ ተበረኩ ግን የት ነበሩ እስከዛሬ እጅግ እጅግ እጅግ ።.......እወዶታለሁ ጋሽ ገዛኢ ኑሩልን ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 3 жыл бұрын
ተባረኩ
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 170 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН