|| እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አየዋለሁ || " በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 59 //Aba Gebrekidan

  Рет қаралды 62,517

ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@hirutbitewlign45
@hirutbitewlign45 2 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር ይመስገን የእርስዎ ትምህርት ለእኔ ለውጥ አለው እግዚአብሔር በእድዲ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@Mahebera
@Mahebera Жыл бұрын
አባታቸን የህይወታችንን መለወጥ እግዚአብሔር ያውቃል። ግን በእርግጠኝነት የምንናገረው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር በእርስዎ በአባታችን ላይ አድሮ ይህንን የፈተና ዘመን የምንሻገርበትን የህይወት ስንቅ እየሰጠን እንደሆነ እንናገራለን ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይጥዎ።
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
አሜን !ቃለ ሂወትን ያሰስማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@mulusetAmareወሎዬዋ
@mulusetAmareወሎዬዋ 2 жыл бұрын
ከተከፈተች ገነት ከተነጠፈች እረፍት ከቅዱሳን አባቶቻችን ርስት ያድርስልን ያድርሰን አባታችን!🙇👏 በእድሜ በጸጋ ያቆይልን❤
@maregiehagos1613
@maregiehagos1613 2 жыл бұрын
እኔስ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ትምህርት አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደ እርስዎ ያሉት አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛም ቃሉን ለመስማት እዝነ ልቦናችን በቸርነቱ ይክፈትልን እንደ ጌታችን መድሃንታን ኢየሱስ ክርስቶስ ተረድቶቹሃታ እያሉ ያምያሰተሩ መምህር ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
የኛ መልካም አባት ከአንደበትዎ የሚወጣው ቅዱስ ቃል መጣፈጡ እኔ ሀጥያተኛ ሁኜ ቶሎ እየረሳሁት ነውጅ በስልኬ በአይኔ እያዬሆዎት ድምጽዎ በጆሮዬ ስሰማው በልቤ ደስስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ፀልዩልኝ አባ የተዘጋው አንደበቴ እንዲከፈት
@negawegie5243
@negawegie5243 2 жыл бұрын
ለውጥማ አለ ከጥርጥር መንፈሰ አውጥተውኛል በእውነት በእርሶ እግዝሃብሔርን አየዋለሁ
@senayithayile3496
@senayithayile3496 2 жыл бұрын
በትክክል ❤❤❤❤እኔ ራሱ
@sste2838
@sste2838 2 жыл бұрын
እውነቴን ነው እኔ በግሌ እንደ እርሶ ያለ መምህር አላየሁም ወይም አልገጠመኝም አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብረ ቅዱሳንን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
ልዐል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰመነዉን ደስ ቃል በልቦናችን የሰድርብን አሜን፫!!!🙏🙏🙏
@workeago426
@workeago426 9 ай бұрын
አባ የሰጠንጌታ የባረክልን አድሜና ገና ይስጦት ለኔም ልቦና ይስጠኝ አባ ይኑሩልን
@Ryr6fgh
@Ryr6fgh 3 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይዉት ያሰማልን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለመፈፀም ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእርስዎን ስብከት ደጋግሜ ነው ምሰማው ሁሌም ግን አዲስ ነው ሚሆንብኝ
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 2 жыл бұрын
እኔም ቤተሰቦቼም ነን የተቀየርነው ምንም እንኳን እድሉን እግኝተን ከእግርዎት ስር ቁጭ ብለን መማር ባንችልም በዚሁ በዩቱዩብ ብዙዎቻችን እየተቀየርንበት ነው በጣም ደስተኛ ነን በእርስዎ ትምህርት ብዙ ነገር ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን።
@ገነትየድግልማርያምልጅ
@ገነትየድግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባቶቻችን 🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹
@mesafintworku9709
@mesafintworku9709 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇨🇬📚📚🇪🇹⛪⛪
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 2 жыл бұрын
የተከበሩ አባት! እረጅም ዕድሜን ያድልልን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 2 жыл бұрын
ረጅም፡ዕድሜ፡ይስጥዎት፣🇻🇳☝️🖐️👏🏻🤝🤝🤝🤝
@truth850
@truth850 2 жыл бұрын
አባቴ ስወዶት ኑሩልኝ ❤❤❤
@asteraster3344
@asteraster3344 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልህይት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@foreverforever742
@foreverforever742 2 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@አፀደየድንግልማርያምልጅ
@አፀደየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት 🥰🥰🥰
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!! አሜን (3) በእውነት አባታችን ቃለ ህይለት ይሰማልን በዕድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን !! !😍😍😍💚💛💓💞💞💞💞💞💞 እኝም በሰማነው ቅዱስ ቃል 30/60/100 ፍሬ እንድና ፈራ እግዚብሔር ይርዳን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmer
@bertukan7335
@bertukan7335 2 жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 2 жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@thomasberha4150
@thomasberha4150 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ትምህርቶ በጣም ለውጦኛል አንደኛ ምስክሮ ነኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ.
@sisg3873
@sisg3873 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዋትን ያሰማልን፤ጸጋዉንም ያብዛሎት፤ አሜን፡፡…በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን አምለክ የተሰገነ ይሁን፡፡ አሜን፡፡ በጣም ጥሩ ጥያቄ አነሱ አባ…..ሰዉ ለምድነዉ ይሄን የመሰለ ወንጌል ተፈትፍቶ….ብሉይን ከሐድስ አመሰጥረዉ እየተመገበ….ምንም የማይቀየረዉ….ንስሃ ለምን አይገባም፤ለምን ወደ ቅዱስ ቁርባን አይቀርብም፤ለምን ሕጋ እግዚያብሔርን አይጠብቅም…..???ከዉስጥ በጠላት/በሴይጣን ስለታሰሪን ነዉ….የታሰራ ሰዉ ደግሞ የሚያደርገዉ የአሳሪዉን ፈቃድ/ሐጥያት መስራት ግዴታዉ ነዉ…..ስለዚህ የመጀመሪያዉ የክሕናቶቻችን ሥራ መሆን ያለበት….ሕዝቡን ከእስራቱ መፍተት ነዉ….ካዘ ሕዝቡ ቃሉን በሚገባ ይስማል….ትእዛዙንም ይተገብራል…..ካልሆነ ግን ምንም ጠብ የሚል እዉነተኛ ለዉጥ ሕዝቡ አይመጣም…..ሴይጣን የለም እያሉ…..አያዛናጉን…..ከእግዚያብሔር ከሆነንን…አለም ሁሉ በክፉ አንደተያዘ እናቃለንና ይላል….ቃሉ…..አለም ሁሉ ነዉ የሚለዉ….አብዛኛዉ አላላም….
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ከሃሳብዎ እጋራለዉ
@mesd8592
@mesd8592 2 жыл бұрын
Abatachin kale hiwet yasemalin.
@mekdiyetewahdolijj8438
@mekdiyetewahdolijj8438 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹Like 👍🇨🇬. Like 🇨🇬👍. Like 🇨🇬👍🇪🇹🇪🇹📚🇨🇬Orhodox.
@helenhelen750
@helenhelen750 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድ በጤና ይጠብቅልን
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልኝ
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 жыл бұрын
Amen Egziabhere yisetelen Abatachen kalehiwot yasemalen 🙏
@fggh6526
@fggh6526 Жыл бұрын
Kale hiywet yasemalin abatachin bereketun yideribg 😢😢🙏🙏
@ZenebZeneb-y9z
@ZenebZeneb-y9z 7 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 ♥️ 😊
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን በጸሎት ያስቡን
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን የወንጌል ቃል ያማረ ፍሬ 30 60 100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ይባርኩን ይፍቱን አባታችን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mseswark599
@mseswark599 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት ጰጋውን ያብዛልሕ
@Mahebera
@Mahebera Жыл бұрын
አባታችን ሳምንታዊ ትምህቱን በአካል ለመከታተል እፈልጋለሁ የት እንደሚያስምሩ ብትነግሩን መልካም ነው። ህይወታችማ ተቀይሯል እግዚአብሔር በእርስዎ ላይ አድሮ ስለአስተማረን የተመሰገነ ይሁን።
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር በሀፅያት ማዕበል እየተናወፅኩ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@emabetdhaba4657
@emabetdhaba4657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንኳን በደህና መጣህ ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜኅ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@MichaelHaile-ez4kd
@MichaelHaile-ez4kd 11 ай бұрын
Amne amne amne
@mesfinzdire6921
@mesfinzdire6921 2 жыл бұрын
Qal hiwot yasmalin Rahim Edna yestot
@romanhaile613
@romanhaile613 2 жыл бұрын
Abatachin Amen amen Kale hiwot Yasemalin
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አሜን።
@atsede7592
@atsede7592 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen abatachin 🤲
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 2 жыл бұрын
Abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmer Enmsgenalen
@yabsiraabraham19
@yabsiraabraham19 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachin.
@Peaceallways
@Peaceallways 2 жыл бұрын
Kale Hewett yasemalin
@mamushwendamu6185
@mamushwendamu6185 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💠💠💠
@zuffanlegesse6770
@zuffanlegesse6770 2 жыл бұрын
Kalhewt yassemle
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇨🇬📖📖📚📚💚💚💚
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇨🇬📚📚📖🇪🇹📖📚📚
@tigigetu3792
@tigigetu3792 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@sisaydejene339
@sisaydejene339 2 жыл бұрын
bartu des yilal
@girmayedesalegn6608
@girmayedesalegn6608 2 жыл бұрын
Amen
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete semayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen yasadereben
@none5917
@none5917 2 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን በረከትወም ይደርብን
@serkieserkie5019
@serkieserkie5019 2 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemaln abatachin bereketwot yiderbn
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏽
@get1112
@get1112 2 жыл бұрын
Kale Hiwet Yasemalen Aba 🙏🙏🙏
@tenseadirar7221
@tenseadirar7221 2 жыл бұрын
አይ አባታችን እንኳን ፊት ለፊት ከእግርዎት ስር ቁጭ ብለው እየተማሩ አይደለም እኛም በርቀት ሆነን በዩቱይብ እየተማርን በዕርስዎት ትምህርት ስንት እንደተለወጥሁ እኔ ምስክር ነኝ ።
@balemualgetachew235
@balemualgetachew235 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይድረሰን አሜን ወንድማችን /ወንድሞቻችን(ጉባኤ ተዘክሮ Tube) እግዚአብሔር አምላክ ክብረት ይስጥልን እንደ ሃሳብ ለመስጠት ነው፦ ምስል ብጨምሩበት መልካም ነው!!
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 2 жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@ሔለንየማርያምልጅ
@ሔለንየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን
@AzebMekonen-pp5jo
@AzebMekonen-pp5jo 8 ай бұрын
Aba bayandadu heywat nwe lawte yalwe
@mekditenkir2593
@mekditenkir2593 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት።ለእኛ በስደት ላለን ልጆቾን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን።
@edenmeasho
@edenmeasho 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@mnm6377
@mnm6377 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰሜልኝ በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎት ያስቡኝ
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@abebebelie1955
@abebebelie1955 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይለት ይሰማልን
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
@ትግስትጉደታ
@ትግስትጉደታ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💒
@ሔለንየማርያምልጅ
@ሔለንየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
አባቴ እኔን ለውጠውኛል የእርሶን ትምርት ከመተኛቴ በፊት አዳምጫ ነው ምተኛው ለጥያቄዬ መልስ እያገኘው ነው እድሜኗ ጤኗ ይስጥልኘ ልቦኗ እዲሰጠኘ ጸልዩልኘ ብስራተ ገብርኤል እባላለው
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 2 жыл бұрын
Abatachin egzabiher xegaw etif adrigo yabzilachu timihirtachu be gender tatiro ymiker aydelem bemediya yminiketatel buzu alen egzabiher ymesgen buzu be egzabiher cherinet tekeyrenal wedehela endanimeles be xolotachu asubun
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 2 жыл бұрын
ባለ ካሜራዉ አረጋጋዉ አይናችን እንደት አብሮ ይዉለበለባል
@beshadub2339
@beshadub2339 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏⛪🤲🤲🤲
@የሰማእቱልጅ-የ8ቸ
@የሰማእቱልጅ-የ8ቸ 2 жыл бұрын
ወንድሜ የመምህርን ትምህርት ማለት ጉባኤ ተዘክሮ የሚለው አንዳንድ ክፍሎችን ላገኛቸው አልቻልኩም እና ከቻልክ ከ አንድ እስከ 60 ያለውን እንደገና በቅደም ተከተል Post ብታደርገው ? ትምህርቱን በቀላሉ ለማዳመጥ ይረዳናልና እባክህ ። በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ኣሜን !!
@DRDADDISU
@DRDADDISU 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አየዋለሁ፣ ይሄ አቅም ከወዴት አለ? ሃሳብ ሊሆን ይችላል፣ እያየሁት ከእርሱ ጋር ለማጽናት ፈቃዱ እንዴት ይሆን??። እጅግ ከከበረው ማንነቱ ዘንድ ለመጽናት፣ ያሰቡትን ይቀበልልን።
@berhanubelete1442
@berhanubelete1442 Жыл бұрын
አባ ካሜራ ማኑን በድንብ ይፈትሹትማ አደራ በልቷል ወይም የሆነው ነገር አለ
@deme1094
@deme1094 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹📖📖📚⛪⛪🌜
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንአባታችን
@fotternfottern9469
@fotternfottern9469 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን አሜን❤
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@amronmoges7094
@amronmoges7094 2 жыл бұрын
Amen
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
amen amen amen
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን አባታችም ለውጥ አለኝ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን አሜን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen abatachen
@maregiehagos1613
@maregiehagos1613 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደ እርስዎ ያሉት አባቶችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይፃፍልን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማን አባታችን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ 2 жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💞💞💞💞💞
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰሜልን አባታችን መጋቢ ወብሉይ አባ ገብረ ኪዳን
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይለን
@hannagetachew3826
@hannagetachew3826 2 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@אדיסעלמו-ג1ג
@אדיסעלמו-ג1ג Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ::
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
"ሀገራችን በሰማይ ነው"
4:08
ሁኔ ሚዲያ - Hune Media
Рет қаралды 11 М.