🔴እግዚአብሔር ሲከለክል || መጋቤ ሃይማኖት መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ || የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ

  Рет қаралды 7,074

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@abelb8555
@abelb8555 9 ай бұрын
የቅዱስ ጳውሎስ በረከቱ ይደርብን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን ዕድሜና ጸጋውን ያብዛልዎት
@sarkalemganale2281
@sarkalemganale2281 9 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ ❤️🙏
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 9 ай бұрын
ውድ መምህራችን እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርተ እግዚያብሔር (የእግዚአብሔር ቃል) ነዉ እያስተማሩን ያሉት ✝️🙏 እግዚያብሔር አሁን ፀጋውን ያብዛሎት ይጨምርሎት የአገልግሎቶት ዘመን ይባረክ በኦርቶዶክሳዊነቶት ያፅናልን የአገልግሎት ዘመኖት በእዝች ድንቅ በሆነች ሰማያዊ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ይሁን እኔ እና ባለቤቴ ሁሌም ይሄን ትምህርቶትን ( ቃለ እግዚያብሔር ) ይማርከናል በተለይ ይሄ የቤተክርስቲያን ታሪክ ብለው የጀመሩት ተከታታይ ትምህርቶት በየሳምንቱ በናፍቆት ነዉ እየጠብቅን የምንማረው 🙏 አደራ እንዳይቁዋረጥብን 🙏🙏🙏 መምህር እግዚያብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርኮት ❤✝️❤️🙏
@meazadessie6801
@meazadessie6801 9 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብልን ።
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@leulbarkeneh
@leulbarkeneh 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት በሀሳብ ይዞ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር ያስጉዛል 😇
@meazam1525
@meazam1525 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰሜልን ግሩም ትምህርት ነው።
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Nati-ep7zk
@Nati-ep7zk 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Setna1312
@Setna1312 7 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን።
@bitseatgetaneh5873
@bitseatgetaneh5873 9 ай бұрын
One of the best teachers I’ve heard on youtube. Looking forward to the next one. ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🏽
@solomonerifo629
@solomonerifo629 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@getchmamo9177
@getchmamo9177 9 ай бұрын
God bless you🙏
@kokebgetaneh4689
@kokebgetaneh4689 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@hiwot2025
@hiwot2025 9 ай бұрын
Tsegawin yabzalih memhir.
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@liliabera4202
@liliabera4202 9 ай бұрын
Amen
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@taricualmu9270
@taricualmu9270 9 ай бұрын
Amen ❤
@MahiMahlet-k8d
@MahiMahlet-k8d 9 ай бұрын
❤❤❤
@akmalbaig4291
@akmalbaig4291 9 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን❤
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 9 ай бұрын
ሐዋርያት 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ጳውሎስም በአርዮስፋጎስ መካከል ቆሞ እንዲህ አለ፦ የአቴና ሰዎች ሆይ፥ እናንተ በሁሉ ነገር አማልክትን እጅግ እንደምትፈሩ እመለከታለሁ። ²³ የምታመልኩትን እየተመለከትሁ ሳልፍ፦ ለማይታወቅ አምላክ የሚል ጽሕፈት ያለበትን መሠዊያ ደግሞ አግኝቼአለሁና፦ እንግዲህ ይህን ሳታውቁ የምታመልኩትን እኔ እነግራችኋለሁ። ²⁴ ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም፤ ²⁵ እርሱም ሕይወትንና እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳች እንደሚጎድለው በሰው እጅ አይገለገልም። ²⁶-²⁷ ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ፥ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው። ቢሆንም ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም። ²⁸ ከእናንተ ከባለ ቅኔዎች አንዳንዶች ደግሞ፦ እኛ ደግሞ ዘመዶቹ ነንና ብለው እንደ ተናገሩ፥ በእርሱ ሕያዋን ነንና እንንቀሳቀሳለን እንኖርማለን። አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን መምህራችን
@meazamichael6925
@meazamichael6925 7 ай бұрын
ሁለት ሐይማኖት ያማል ልጆቼ ተጨንቀዋል እኔም እናታቸው ተጨንቄአለሁ እርዳታ እንፈልጋለን
@tsionbelay5399
@tsionbelay5399 9 ай бұрын
ድምፁ አንዳንዴ ይቆራረጣል::
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 9 ай бұрын
ቪዲዮ ግን ይቆራርጣል?
@tsionbelay5399
@tsionbelay5399 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
🛑 እጠበኝ ቆሽሻለው || ዲያቆን ዘላለም ታዬ @arganon
44:26
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 54 МЛН
🛑ፍጹም ፍቅር  || ዲያቆን ዘላለም ታዬ || @arganon
13:22
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 10 М.
🛑በረከትህ ራቀኝ || ዲያቆን ቢንያም አድማሱ @arganon
49:12
🔴ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || ሽምግልና  @arganon
8:39
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 56 М.
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
1:12:46
🔴ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ... ምን ለማለት ነው🤔
8:54
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 1,3 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18