Рет қаралды 680,520
እግዚአብሔር ይመስገን፣
ለዚህ ያደረሰን።
Egziabher Yimesgen Lezih Yaderesen
በምረቃ፣ በሰርግ፣ በማህበር፣ በበዓላት፣ በዘወትርም መዘመር ያለበት መዝሙር ነው።
Wedding, Graduation, Baptism, other events … Yaredawi song
Yaredawi Ethiopian Orthodox Tewahedo church mezmur, originated by kidus yared of Axum ያሬዳዊ ዘኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን መዝሙር
/ slassie1
የቀሩት ግሩምና ድንቅ ያሬዳዊ መዝሙራት ለማዳመጥ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ። አዳዲስ መዝሙራት ስንጭን እንዲደርሶት Subscsribe የሚለው መጫንዎም አይርሱ። አስተያየቶም ይስጡ።
የፈጣሪያችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነትና ጥበቃ፣ የእመቤታችንና እናታችን ቅድስት ፅዮን ማርያም አማላጅነትና ጸሎት፣የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦችዎ ጋር ይደርብዎ!
አገልግሎቱን ለመርዳት የሚቀጥሉት የክፍያ መንገዶች ትጠቀሙ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃችኋለን።
Your support to this KZbin service is welcome and appreciated. Please use the following payment methods. May God bless you and your family.
Cash app
send to:
Kidst Slassie EOT Church
$KidstSlassieChurch
or use +1(703) 606-1976
Zelle
Send to:
+1(703) 606-1976
Kidst Slassie
Unique charity link: smile.amazon.c...
ከAmazon እቃ ስትገዙ ከዚህ በላይ ያለው ሊንክ ተጭናችሁ ከገባችሁ ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርሰቲያን ከAmazon .05% ዶኔሽን ያገኛል። ከእናንተ ምንም የሚቀነስ ነገር የለም።
የፈጣሪያችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነትና ጥበቃ፣ የእመቤታችንና እናታችን ቅድስት ፅዮን ማርያም አማላጅነትና ጸሎት፣ የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦችዎ ጋር ይደርብዎ!