አዚፋ አሰራር ( Ethiopian food Azifa)

  Рет қаралды 79,333

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች አዚፋ ሰርቼ አቅርቤአለሁ ትወዱታላችሁ like, subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@ameenaameena7573
@ameenaameena7573 5 жыл бұрын
የሰናፍጪ አዘገጃጀት ብትነግሪኝ እህት ከይቅርታጋ
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 5 жыл бұрын
ሰናፍጭ አሠራሩን ብታሳይን እናመሠግናለን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
@@ameenaameena7573 ከ15ቀን በፊት የሰናፍጭ አሰራር ቪዲዮ አቅርቤአለሁ እኮ ማየት ነዉ
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ sub አድርጌአለወሰ የኔ ቆንጆ አመሠግናለው ሲሙን እንጂ በልቼ አላቅም ነገ እሠራዋለው
@islamnura9882
@islamnura9882 5 жыл бұрын
እህትዋ የይቶቢያ ነው ወይስ የዉጭሁ ነው አላቅም መልስ እፈልጋለሁ
@ibrahimalmohannadi2694
@ibrahimalmohannadi2694 5 жыл бұрын
እኔ አማርኛሽን እወደዋለሁ ጥርት ያለ ነው ድምፅሽ የእህቴን ይመስለኛል ስራሽም ያልተንዛዛ ቅልጥፍ ያለነው እጅሽ ይባረክ በርቺ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ሲገርም አይቼም ሰምቼው አላቅም ይገርማል እሰራዋለሁ እናት ስወድሽ እኮ ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው በርቺ
@HT_Peace7
@HT_Peace7 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የሰናፍጭ አሰራር ብታሳይን እጅሽ ይባረክ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
H T የሰናፍጭ አሰራር ያለፈው ሳምንት ቪዲዮ ላይ አለ እኮ ማየት ነው አመሰግናለሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አስራግ... እጅሽ ይባረክ በርቺ እህት 💚💛❤️👍👑
@teddybayissa953
@teddybayissa953 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ስትቀምሽ ግን ብትባርኪ አሪፍ ይሆናል።
@ameenaameena7573
@ameenaameena7573 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እህታችን በርችልን
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ባለሙያ ነሽ ሲበዛ በርች
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዜድዬ በርች እናመስግናለን
@esategemora3877
@esategemora3877 5 жыл бұрын
Thank you sharing to us your ability and your recipes . Azifa means vegan Dulet.
@tgtube
@tgtube 5 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን በርችልን
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 5 жыл бұрын
አዚፍ መባሉን ባላቅም እየሰራሁ እጠቀም ነበር። በርች እህት
@wendesenb3577
@wendesenb3577 2 жыл бұрын
Thank you. Wonderful recipe and great video.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ዜድዬ
@ashutube6458
@ashutube6458 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህት በርችልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጘ8ቨ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጘ8ቨ 5 жыл бұрын
ዋው የናፈቀኝ ነገር ብቅ አረግሽው በጣም የምወደው አዚፋ እናመሰግናለን
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
ኧረ በተቻለ መጠን ሥሙ ያሥጠላል በልቼ ሠርቼም አላቅም ግን ሞክረዋለሁ ሥሙን ሣሥታውሰ ቆቅ
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውድ እህቴ
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 5 жыл бұрын
ደስ አልሽኝ ዋው ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu yene balamoya began arif newu thanks
@alemnatale9697
@alemnatale9697 5 жыл бұрын
Wuy betam yamiral ehite tebareki
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
አዚፋ ቆንጆ የፆም ምግብ ። Thank you Zed
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው
@miminigussie2794
@miminigussie2794 5 жыл бұрын
Mmmm very nice!!! I like azifa but i did not know senf is a part Thanks a lot👌
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ😍😍
@macymace7
@macymace7 4 жыл бұрын
Ariif wetalign thanks to following your recipe. Betam ameseGinalehu!
@Bezatube
@Bezatube 5 жыл бұрын
Gobezi neshi berechi konjo enamesegenaln
@freyaleethiopia2728
@freyaleethiopia2728 5 жыл бұрын
ዜድዬ እናመሰግናለን በጣም ያምራል 🤤
@mulumola6561
@mulumola6561 5 жыл бұрын
Thank you so much for your sharing ! You so good kind ! God bless you 🙏🏾
@abnetshimekit98
@abnetshimekit98 5 жыл бұрын
ውይ ሲጥም እጅሽ ይባረክ ቆንጆ
@selamhabesha
@selamhabesha 5 жыл бұрын
Waw wudid aderekut betelay akerarebish ejish yibarek 😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ Z በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን አሰራርሽን ወድጄዋለሁ አመሠግናለሁ
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 5 жыл бұрын
I never heard the name, but, I like it. I will try it. thanks.
@manuhilbert2221
@manuhilbert2221 4 жыл бұрын
Tebareki my sister. I learned a lot from you. First time commenting here, but I've been following you for a long time.
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ ዝኑ እጅሽ ይባረክ
@HarlavanisPanagiotis
@HarlavanisPanagiotis 5 жыл бұрын
It looks so delicious thanks!!!
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
አዚፋ በጣም ከምወደው የምግብ አይነ አንዱ ነው ዜድዬ በጣም እናመሰግናለን💝
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 5 жыл бұрын
ኡ!!ሲገርም የዛሬ አመት ለደብረዘይት የሚበላ ነው ብላ አቅምሳኝ በጣም ወድጄው አሁን በአጋጣሚ እርቄ ነው ያለሁት የደብረዘይት ለት አስታውሼው ግን ለመስራት በደንብ አሰራሩን አላዝኩትም ነበር ውኬንድ ለመስራት እሞክራለሁ ።አመሰግናለሁ አውቀትሽን ስላካፈልሽን
@ediltube4827
@ediltube4827 5 жыл бұрын
Thanks for sharing 🙏
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሙያ አስተማርሽኝ😘😘😘
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉዴ
@almazbrendel5163
@almazbrendel5163 5 жыл бұрын
Waw betam konjo newu
@Gioiacookies
@Gioiacookies 5 жыл бұрын
Very very nice 👍🏻🌸🌸🌸👍🏻💕💕💕
@messeret911
@messeret911 5 жыл бұрын
Thankyou I love to watch your videos 🏆💐
@mar7131
@mar7131 5 жыл бұрын
Wow
@ሠላምሠላም-ቀ3ነ
@ሠላምሠላም-ቀ3ነ 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምር እጂሽ ይባረክ እህቴ
@ዉቢትኢትዮጵያ
@ዉቢትኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ላይክ ሶስት አራተየ በሆነ ቧለሙያ
@ደብረማርቆስ
@ደብረማርቆስ 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ
@miayohannes3825
@miayohannes3825 5 жыл бұрын
ደስ ስትይ ረጋ ያልሽ 👍 ።በሚቀጥለው የስልጆ አሰራር አሳይን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Mia yohannes ሰልጆ ባለፈው ቪዲዮ ላይ አላየሽውም እንዴ
@miayohannes3825
@miayohannes3825 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 አላየውም እኔ ትላንት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ወደድኩት ስራሽን እኔም አዚፋ እንዳች ነው የምሰራው ግን ነጭ ሽንኩርት አስገብቼ አላውቅ።በቀጣዩ ግን አረጋዋለው በጣም እንደሚያጣፍጠው እርግጠኛ ነኝ ።ለሁሉም subscribe አድሪጌያለው ይገባሻልና።
@sarahcalap633
@sarahcalap633 3 жыл бұрын
አድስ ሙያ ተማርሁ እናመሰግናለን
@aishanasser2019
@aishanasser2019 5 жыл бұрын
betam yasgomegal ege ybarek bakeshen selgo ana ye aterun aserru lakelen mare 😘😘❤❤
@Lidia1312
@Lidia1312 4 жыл бұрын
Bravo! Can someone tell me please what is the white creamy surjo? How can I get it or recipes? I am pregnant I need this 😍😍 thank you for sharing!
@Hike2Heal1
@Hike2Heal1 11 ай бұрын
Hi could you please what type of mustard seeds you use to make senafich please. I have bought the yellow mustard seeds and it was so bitter I couldn't even eat it. I live in US and let me know what store I can find it please. Thank you.
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 11 ай бұрын
To make senafich don't use yellow buy blue/ black mustard. Thanks.
@sewing3188
@sewing3188 5 жыл бұрын
Thank you eht ftary yhemerlshe
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Betam konjo naw Thank you
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 5 жыл бұрын
Zdye..brchi..hrif.nwu.👌👌👍👍❤❤
@tarikutsega4690
@tarikutsega4690 5 жыл бұрын
More Bless!
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
Uufff miraken new yasiwatishegn enamesginalen
@kidhabeshawit5519
@kidhabeshawit5519 7 ай бұрын
wow thank u
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 5 жыл бұрын
የሰናፍጭ አዘገጃጀት ንገሪኝ አልችልበትም እህት
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Hakmh Hakmh ያለፈው ቪዲዮ ላይ አለ ከአዚፋ በፊት የሰራሁት አላየሽውም እንዴ
@tigistagune3848
@tigistagune3848 5 жыл бұрын
በናትሽ ሰናፍጭ እንዴት ነው የሚዘጋጀው ???
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 5 жыл бұрын
Endnante Ayntune yabzalne egshene yebarke
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ጠይቄሽ ስላሳየሽኝ ሴቶች ከአሁን በኋላ ትዳር ማን ይፈራል ሞያው እንሆነ እድሜ ለዜድ ገባ እያሉ መማር ነው. አግብ አግቡ
@enattaye9796
@enattaye9796 3 жыл бұрын
ክክክክ እኔም ትዳር የምፈራው ሞያ ሥለለለኝ ነበር አሁን ባለሞያ ሆኛለሁ እንግዲህ ባል ልፈልግ ተነሥቼ
@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ
@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ግን ስናፍጩን በምንድነው ያዘጋጀሽው ከይቅርታ ጋር
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሂወት እንደቀልድ እኔ በሱፍና በውሀ ያየሽውን ቅመሞች አድርጌ ነው የሰራሁት
@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ
@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 እሺ አመስግናለሁ ስናፍጩን በሱፍነው ያዘጋጀሽው እሱነበር ያልገባ እህቴ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
@@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ የምታስቀምጬው ከሆነ ትንሽ ጨውና በርበሬ አርጊ በጣም ሀይለኛ አንዳይሆንብሽ ሰናፍጭ ተበጥብጦ ከወር በላይ አይበላሽም እያማረበት ነዉ ጣእሙ እስከሚያልቅ ድረስ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ሳየው ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ግን ይህን ግልፅ አድርጊልኝ አዚፈ ኢትዮጵያዊ ምግብ ነው ወይስ አይደለም።
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
የኔ ደስታ ኢትዮጵያ ዋና የባህል ምግባችን በተለይ በፆም ጊዜ የሚዘጋጅ ነዉ
@darkoflol1014
@darkoflol1014 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 yetsom. Megeb. New lelam. Geze. Mesrat techeyaleshe
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 5 жыл бұрын
Ethiopiawe hono beteleye orthodox hono butecha., azefa, ye Asa wete, suljo yemayaweke Kala rasune yefeteshe
@lubabaahmsd8153
@lubabaahmsd8153 5 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ያምራል ግን ሰናፍጭ እደት እደሚሰራ አሳይን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Lubaba Ahmsd ሰናፍጭ ባለፈው ሳምንት ቪዲዮ ሰርቼአለሁ ማየት ነዉ
@lemlemlemlem7818
@lemlemlemlem7818 5 жыл бұрын
ሰላም እንደትነሸ አዚፋ ተሰርቶ የቆያልወየ ወይስ ለጊዘው የሚመገብ ነዉ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Lemlem Lemlem አዎ ሲቀመጥ ይጣፍጣል
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 5 жыл бұрын
ሰናፍጭ እንዴት ነዉ ሚዘጋጀዉ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Mulumebet tilahun የሰናፍጭ አዘገጃጀት ቪዲዮ ከ15 ቀን በፊት ያቀረብኩትን ማየት ነዉ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ 4 жыл бұрын
ሰናፍጭ አላገኝም ምን ይሻላል
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እባክሽ ሰናፍጩን እንዴት ነው ያዘጋጀሽው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Getenesh የዛሬ 15 ቀን በፊት የሰናፍጭ አዘገጃጀት የሚል ቪዲዮ አለ እኮ አላየሽውም እንዴ
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
ኡፉ ምግብ ነው አዚፋ ሥሙ ሌላ ቢሆን ማማ ኪያ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Samira አሳቅሽኝ ምን ይደረጋል ብለሽ ነዉ ባህላችን ነው ልጆቼ ምስር ፉል እያሉ ይበሉታል
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 አዎ እንደሡ በጣም አሪፍ ነው ውዴ። ሥሙ ሢደብርርረ ቴንኪው ማሚ
@ትግስትታደስ
@ትግስትታደስ 5 жыл бұрын
ሰናፍጭ እንዴት ነው የሚዘጋጀው ?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ትግስት ያለፈው ሳምንት ቪዲዮ ላይ አለ
@zelalemtsegai8703
@zelalemtsegai8703 5 жыл бұрын
Thank you Azifa!
@محمدمحمد-ر8ب9ع
@محمدمحمد-ر8ب9ع 4 жыл бұрын
ሰናፍጭ ማለት ምንድነው ወገኖች
@naeemaasafa1118
@naeemaasafa1118 5 жыл бұрын
ሰናፍጭ በአረበኛ ምንድነው
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
Naeema Asafa Musterd በእንግሊዘኛው
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 5 жыл бұрын
Naeema Asafa ኸርደል ይባላል
@flameshockey7688
@flameshockey7688 5 жыл бұрын
Thank you
@magdamagda8814
@magdamagda8814 5 жыл бұрын
Ere weyne bamerot gedelishege enjera salebela 6 wer honge
@hayah4727
@hayah4727 5 жыл бұрын
ሰናፍጭ አልባ ቢዘጋጅ ችግር አለው ሰናፍጭ የለኝም
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 5 жыл бұрын
ሰናፍጭ ከሌለሽ እርጥብ ዝንጅብል ማድረግ ትችያለሽ በጣም ይጣፍጣል
@abeeg.k544
@abeeg.k544 4 жыл бұрын
ወይኔ አፌ ውሃ ሞላ አሰቀናሽኝ
@nahusenaytades4928
@nahusenaytades4928 5 жыл бұрын
ግን አዚፋ ማማዬ ስምቼም አይቼውም አላውቅ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 жыл бұрын
አሰራሩን ጭራሽ አላውቅም ነበር 😘
@tarzanambesa2168
@tarzanambesa2168 5 жыл бұрын
😁😁😁😁
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ሽብራሳ አሰራር አሳይን እናት
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Astek Astek ባለፈው ሳምንት ቪዲዮ ላይ አለ ማየት ነው
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ዱባይ ነኝ ሰናፍጭ የለም ማዳብ አትገዛም ሌላው አለ
@yabserayegzabhersera8542
@yabserayegzabhersera8542 5 жыл бұрын
Yyetal lomew imebat
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 5 жыл бұрын
YEbarklsge
@truth2232
@truth2232 5 жыл бұрын
It looks so ugly & the picture is a turn off
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Azifa" የአዚፋ ምግብ አሰራር
12:07
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 97 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 34 МЛН
አዚፋ አሰራር Ethiopian Food //lentil salad
5:37
MARE & MARU
Рет қаралды 4,8 М.
ስልጆን በኔ ሞያ ላሳያችሁ |  ቀላል ዘዴ
14:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 106 М.
የባቄላ በቆልት(Ethiopian food bakela)
9:53
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 39 М.
‼️አዚፋ/ how to make Azifa/ Ethiopian food
8:38
Easy Mix
Рет қаралды 10 М.
ምርጥ የህልበት አሰራር //How to make Hilbet
6:08
EthioTastyFood
Рет қаралды 57 М.
የአዚፋ አሰራር በሼፍ ዮናስ
7:00
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 82 М.
የበቆሎ ዱቄት ፍርፍር  (Ethiopian food)
10:08
ወይኒ ዩቱብ woyni tube
Рет қаралды 4,3 М.
እጅ የሚያስቆረጥም ፍትፍት |  ልዩ የፆም ምግብ
14:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 147 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН