No video

Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Azifa" የአዚፋ ምግብ አሰራር

  Рет қаралды 205,444

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 385
@balnemekonnen1958
@balnemekonnen1958 5 жыл бұрын
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ሲያዪት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እድሜሽ ይርዘም 💕💕💕💕💕
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 2 жыл бұрын
የድሮውን አሰራር ነው የምን
@MsLidkid
@MsLidkid 4 ай бұрын
ጠፍተዋል። ይሄ ሁሉ የምግብ youtuber የወለዱ😍🥰
@ruth7462
@ruth7462 2 жыл бұрын
ማዘር ሳዮት ፍቴ በፈገግታ ይሞላል የሚያደርጉት ጥረት ላላወቁ ለማሳወቅ ትንሽም ትሁን ሳይንቁ ያሳውቃሉ እንደ ስለ መፍጫው የተናገሩት ማለት ነው እንዳው ሳላመሰግኖት አላልፍም እጅዎ ይባረክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እወዶታለሁ
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 7 жыл бұрын
እማምዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@hameedwifi9078
@hameedwifi9078 7 жыл бұрын
SEW TiRU ANd SE@ rohinga rohinga
@nesimahmadosman3515
@nesimahmadosman3515 7 жыл бұрын
Bahtam dassylnal motherye
@user-gm6il5uz6y
@user-gm6il5uz6y 7 жыл бұрын
የምግብ አዘገጃጀት መፀሀፍ አሣትሚ ማዘርየ ካዘሽ በሥጦታ ካላዘሽ በግሽ😄 የውነት መፀሀፍ አዘጋጅ አድናቂሽነኝ እወድሻለሁ
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 7 жыл бұрын
የኒ እናት ንፅሕናሽ ብቻ በቂ ነዉ ፧ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እማማዬ
@rahmaahmed6364
@rahmaahmed6364 7 жыл бұрын
ያቺን ebs ላይ ያለችውን አንስቶ እርሶን ቢያረጉልን ይሻል ነበር
@user-fs8gz4ig7o
@user-fs8gz4ig7o 7 жыл бұрын
rahma ahmed ወደ Ebc ተዛዋውሪለች በቅርብ ቀን ስራዋን ትጀምራለች
@be8cab
@be8cab 7 жыл бұрын
rahma yes betam you took the word out of my mouth.
@hanawolloywa640
@hanawolloywa640 7 жыл бұрын
rahma ahmed. betam yach abelalo enkon kert yelilew yesit lje lza yelelat kkkkkkk
@user-kb4tn6js1o
@user-kb4tn6js1o 7 жыл бұрын
rahma ahmed ymechesh abo lik bileshal yachen abaro yadanen mom neber mehin yalebachew fegegitawe bicha beki new
@hayatht3243
@hayatht3243 7 жыл бұрын
rahma ahmed kkkkkkkkkk
@robiraki6725
@robiraki6725 6 жыл бұрын
እናታችን እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክልን!!!!!
@yemariyamlijmmm3625
@yemariyamlijmmm3625 7 жыл бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እርሶን ሳይ እናቴን አስታውሳለው ውድድድ ነው ማረጋቹ ኑሩልን አሜን
@hananeayalew3522
@hananeayalew3522 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልዎት እናታችን በነጻ ትምህርት ነው እያገኘን ያለነው እናመሰግናለን
@marthayohannes536
@marthayohannes536 7 жыл бұрын
ማሚዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ ኑሪልን ምናልባት ጥሩ ሊሆን ሥለማይችል ፈጭተሽ ከነቀልሽ በኃላ አዉጭዉ አትርሺ ኑሪልን መልካምነትሽን አሁንም ጨምሪ
@hfjfjfjfhfhfjfjfj8393
@hfjfjfjfhfhfjfjfj8393 7 жыл бұрын
egziyabher edmana tana yisetlin lenatechin
@melagebre8730
@melagebre8730 7 жыл бұрын
ማማዬ ብዙ የምግብ አሰራሮትን ተመልክቻለሁ በጣም አመሰግናለው እናቴ በሕይወት እያለች እኔ ስሰራ ተመልከቺ ወደ ፊት ማንም አያሳይሽም እንዳትቸገሬ ትለኝ ነበር አይ እናቴ እንደ ማማዬ ያሉ እናት መኖራቸውን ብታይ ኖሮ ጥሩ ነበር እናቴን ነው የምትመስሉኝ በጣም አመሰግናለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Lola-sr5te
@Lola-sr5te 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@tigistgonba1948
@tigistgonba1948 7 жыл бұрын
ማማዬ በጣም ነው ምናመሰግንሽ እግዚአብሄር ይስጥልንንንንንንን እንወድሻለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እማምዬ ውድድድድ♥
@tgulele6031
@tgulele6031 3 жыл бұрын
እናቴ Paper towel በጣም ያባክናሉ መፍጫውንደሞ መጀመሪያ ይንቀሉት ፈጭተው እንደጨረሱ እጅዎ ይባረክ
@mesim5494
@mesim5494 7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ማማዬ በሚገባ የናቶቻችንን ምግብ ኣሰራር እንዳይረሱ ለኣሁኑ ትውልድ ማስተላለፎት ትልቅ ኩራት ነው
@wearemuslimalhamdulillegna6904
@wearemuslimalhamdulillegna6904 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማሚ ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@sofiaaweke3339
@sofiaaweke3339 7 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ማዘር በጣም እናመሠግናለን በርቱ
@simretbereka988
@simretbereka988 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ የሰራሽውን እንዲህ ልክ እደእናቴ ቀምሰሽ ቆጆነው ስትይ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@edentakele1986
@edentakele1986 7 жыл бұрын
simret Bereka
@sisuabate4756
@sisuabate4756 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት
@hayatseid1778
@hayatseid1778 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው ከልብ እናመሰግናለን እኔ ስሙን እራሱ ዛሬ መስማቴ ነው
@johnat6081
@johnat6081 4 жыл бұрын
Alebabeshe yamiral emaye tebareki
@alidia4355
@alidia4355 Ай бұрын
❤❤ በጣም እናመሰግናለን ❤❤
@abduali122
@abduali122 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማማዬ እጅዎ ይባረክ
@alemalemayhualemayhu1485
@alemalemayhualemayhu1485 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እጅዎት ይባረክ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
Betam konjo tenegna egewo yebarek enatachen
@user-zy3hx3st4y
@user-zy3hx3st4y 7 жыл бұрын
በእውነት ማዘርዬ በጣም እናመስግናለን እኔ ከእርሶ እየተማርኩ ያለሁት ሞያን ብቻ ሳይሆን የአነጋገር ስረአትንም ጭምር ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት!!!!
@aishashafiahammad8941
@aishashafiahammad8941 7 жыл бұрын
አሚን ይስጣቸሁ
@semiramehammed2218
@semiramehammed2218 6 жыл бұрын
ብዙ የማላውቀውን። ሁሉ ተምሬለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ማዘርየ
@MrChristian
@MrChristian 2 жыл бұрын
This is my FAVORITE Ethiopian salad/side dish!!
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከሁሉም ንጸህናችሁ እዲሜ ይስጣችሁ
@tsegaygebru9534
@tsegaygebru9534 4 ай бұрын
እናመስግንስለን ተባረኩ።
@semyteddy2260
@semyteddy2260 6 жыл бұрын
Betam enamesegenalen Edemna tena yestelnge!
@tsegaredaworeku653
@tsegaredaworeku653 7 жыл бұрын
ማሚ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥሽ
@woynshetmalla1177
@woynshetmalla1177 7 жыл бұрын
እርኔ አላውቅው ብየ ተቸገሪአለሁ ምንድ ነው በናአታአችሁ የምታአውቁት ንገሮን
@user-gx6zj7ut6q
@user-gx6zj7ut6q 6 жыл бұрын
የኔውድ እጅሽን። አላህ ይባርከው በጣም እናመሰግናለን የጤና ምግብ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
አዚፋ በጣምምም ከወጡ ይልቅ ምወደው እረስቼው ነበር ማማዬ እናመሰግናለን
@senaittefera1385
@senaittefera1385 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ
@rahemhrahemh7228
@rahemhrahemh7228 7 жыл бұрын
አመሠግናለዉ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ለካሥ እዉናት ነዉ መልክ ብቻ ሥጠኝ ሞያ ከጎሮቤት የተባለዉ
@user-di6xg9iq2y
@user-di6xg9iq2y 6 жыл бұрын
ማሚ እናመሠግናለን ሎሚ አሳስያ ስላለብኝ አልበልም እጂ ሠርቸ እመገብ ነበር የዛሬው ይለፍኝ ማሚኮኮኮ 😍😍😍
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 5 ай бұрын
የኔ እናት እጅሽ ብርክ ይበል ❤
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን እጆት ይባረክ
@jgg2554
@jgg2554 7 жыл бұрын
እናቴ ከልቤ ነው እምወዶት የእውነት እመቤቴ ትጠብቆት ባለ ሞያ አደረጉኝ የእውነት ባገባም እንካን ኮራ ያልኩ ነኝ በሞያ የእውነት ብዙ ሞያ ከእሶ ነው የተማርኩት እንዳይት ያጠፍጣል መስሎት ዋው
@brtkanatenaf-gc8fc
@brtkanatenaf-gc8fc Жыл бұрын
ሁሉንአዉቀናል ከአንቺእድሜናጤና ይሥጥሽ
@ediebeidu9889
@ediebeidu9889 4 ай бұрын
Mother, I haven’t seen you long time. Thank you for sharing. God bless you.❤❤❤🎉🎉🎉
@mimigoshu815
@mimigoshu815 7 жыл бұрын
wow tanks so much to share God bless you!!!!
@werkwha3529
@werkwha3529 7 жыл бұрын
ማማዬ ዱለት ከርሶ አይቼ ሰርቼ በታም ነው ደስ ያለኝ እድሜዎትን እግዚአብሔር ያርዝመው
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ረጅም እድም ይስጥልን ።
@trsitmariyamenatenet5968
@trsitmariyamenatenet5968 7 жыл бұрын
እፍፍፍ ማምዬ ዬት ላግኝሽ አንዴ ብቻ በሳምኩሽና በጠገብኩሽ ትንዴት እንደምወድሽ እኮ
@AlmazAgew
@AlmazAgew 4 ай бұрын
ቆንጆነውበጣም
@selamawitmeberatu2079
@selamawitmeberatu2079 2 жыл бұрын
Bless emay
@tsigeredanegatu7138
@tsigeredanegatu7138 7 жыл бұрын
ማሚ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሞያ አስተምረሽናል
@rahelbekel5656
@rahelbekel5656 7 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናትዬ እናመሰግናለን እድሜ ይስጦት
@yeshewaalayu4800
@yeshewaalayu4800 Жыл бұрын
ማሜዬ እጂሽ ይባርክ
@ayeratesfay4883
@ayeratesfay4883 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@user-ck2cb1qp8s
@user-ck2cb1qp8s 6 жыл бұрын
እማዬዩዬ እድሚወትን ያርዝምልን በእውነት። ካነጋገር ካለባበስ በቃ ሁሉም ነገር። ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር።።።
@eyeruafework3752
@eyeruafework3752 7 жыл бұрын
ማምዬ በጣም እናመሰግንሻለን የእናት ለዛ ያለሽ እስቲ ስለአነባበሮ አዘገጃጀት አሳይን እድሜና ጤና ይስጥሽ
@kidistatinafu3234
@kidistatinafu3234 7 жыл бұрын
ማሚዬ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣር አብዝቶ ይስጦት የኔ መልካም ስዎዶት
@user-cw4ds5by5y
@user-cw4ds5by5y 7 жыл бұрын
እናመስግናልን ማሚ እድሜ ይስጦት
@s.h.9640
@s.h.9640 7 жыл бұрын
Thank you for sharing dear..! It looks very delicious and simple to make it. Im gonna give it a try😃Your fan from Germany xx
@user-so5ky2qh9g
@user-so5ky2qh9g 7 жыл бұрын
ማሚዬ ሠላምሽ ብዝዝት ይበል አቱ የማልልሽ እንደናቴ ስለማይሽ ነው ውድድድድ ነው የማደርግሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን uuuuuufffff ማን እንደ እናት
@ansha-ahmed4060
@ansha-ahmed4060 7 жыл бұрын
እናት በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ነሽ ማሚየ
@yodithailu9220
@yodithailu9220 Жыл бұрын
ስላም ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ጥሩ ነው ።ግን የቲማቲም ፍሬ የቃርያ ፍሬ አሲድ አለው ለጤና። በተለይ ለሚያድር ምግብ ከሆነ ያመራል ወይም ጣሙን ይቀይራል ይሄ ምክር ነው
@prasarox8033
@prasarox8033 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ መልካም ሴት
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 7 жыл бұрын
ሰላሞት ብዝት ይበል ማማዬ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጦዎት
@rabiamohammad4359
@rabiamohammad4359 7 жыл бұрын
ማዘርየ ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጠወት
@anisajemal3541
@anisajemal3541 7 жыл бұрын
Enamsegnaln mamaye sewodiwot edmana tena yistlgn 💚💜💚💜💚💜
@hayaysew5749
@hayaysew5749 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ጤናና እድሜ አላህ ይስጡህ
@bzunshbekele949
@bzunshbekele949 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እህቴ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ❤️
@hayukonjo785
@hayukonjo785 7 жыл бұрын
mameya edemena tena yesetelege enamesegenalen
@assd4235
@assd4235 6 жыл бұрын
ማዘር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናቸዋለን
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 жыл бұрын
ያምራል እናመሰግናለን እናታቺን
@DVaVaVoom
@DVaVaVoom 7 жыл бұрын
በጣም: ነው: የማከበራቸውና: የምከታተላቸው:: I would like to thank her from the bottom of my heart. She has helped me a lot. I am learning. Selamta le mama!!!!! Big thanks to the video man/woman too.
@kelemmekuria3344
@kelemmekuria3344 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቀሚስ
@fappfacc4755
@fappfacc4755 7 жыл бұрын
Enamasegenalane Wdede Weddede Newe Yamaregshe
@marelove4194
@marelove4194 7 жыл бұрын
ዋውውውው ማሚዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት በጠም እና ማስግናለን
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 6 жыл бұрын
ፈጣሪ እንደርሶ ያሉ መልካም ሰወችን ያብዛልን እናመሰግናለን
@sarahaeny2155
@sarahaeny2155 7 жыл бұрын
woww mother batam dasi yelali merke naw yesiwategn mariamn edimena tenan yistelne emama
@kelemwahailu5593
@kelemwahailu5593 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ነገር ግን ድፍን ምስሩ ከተቀቀለ በኋላ መጨፍለቅ የለበትም ወይ ? ሌላው ይህ የአዚፋ አሰራር የድሮ እናቶቻችን ሙያ ነው ቲማቲም። ለምን ይገባል ይቅርታ የግል አስተያየት ነው እጅሽ፤ይባሩክ
@user-pt5vl2xr7l
@user-pt5vl2xr7l 7 жыл бұрын
ማማየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን
@nigisttakele5329
@nigisttakele5329 7 жыл бұрын
እነዚህ እጆች ይባረኩ በጣም ነው የወደድኮት ተባረኩ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 5 жыл бұрын
ማሚዬ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 7 жыл бұрын
በጣም ደስስ ይያለሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን ጸጋብየምታስመሰክሪ ባለሙያ ጎበዝ በርች**************
@lailamuli8242
@lailamuli8242 7 жыл бұрын
AGISH A GG rjt
@user-kz2eg1tr6l
@user-kz2eg1tr6l 5 жыл бұрын
እማዬ እድሜናጤናይሰጥሽ ስታሰረጂ እዲገባአድርገሽነው ስወድሽ በርቺ አጓጓሽኝ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
መልካም ምግብ መድሀሂያለም እድሜና ጤና ይስጥቨ...ከነ ልጆችቨ...ደም ሲያምር ሲያስጉመጅ💚💛❤️🙏👑👌👏👏👏
@user-uo5pn2dk4c
@user-uo5pn2dk4c 6 жыл бұрын
ኣነ ኩሉ ትሰርሕዮ መግቢ ደስ ይብለኒ ክሰርሖ ውን ይደሊ ግን ኣምሓርና ሰለዘይሰምዕ ይሽገር
@rahmaahmed6364
@rahmaahmed6364 7 жыл бұрын
ሁሌም አዳዲስ ነገር ያውም በጣም ጠቃሚ እናመሰግናለን አዚፋ ግን የኛ የሃበሾች ምግብ ነው ?
@bizuyetefera969
@bizuyetefera969 7 жыл бұрын
egziabehar erjim edema na tena yestlen mama betam namsgenalen
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 жыл бұрын
Tebarekyi amasegina lehu ahite👍👍👍🌹
@mesiimula4947
@mesiimula4947 7 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እማምዬ
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
እማምየ ሰላም ሰነበትሽ እናታችን እኛ ሰላም ነን እንደሁልጊዜው ዛሬም በጣም አምሮብሻል እማየ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ኪዳነምህረት እጅሽን ትባርከው እማምየ እንደዚህ እንደሚበላ አላውቅም ነበር እናቴ የድፍን ምስር ወጥ ትሰራ ነበር በጣም ነው የሚጣፍጥ ግን እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም እባክሽን በወጥ ሰርተሽ አሳይን ? ወይስ እንደ ሌላው ወጥ አንድ አይነት ነው አሰራሩ?በተመቸሽ መልክ መልሽልኝ ከቻልሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም እወድሻለሁ ሐና
@mimidirib9485
@mimidirib9485 7 жыл бұрын
سعاد احمد ሐና መጀመሪያ ምስሩን ትለቅሚዋለሽ ከዛም በደንብ ታጥቢዋለሽ ትቀቅይዋለሽ ከበሰለ በውሀላም ታወጭውና ሽንኩርት ትከትፊና ትጥጃለሽ አልህጫ ከሆነ መስራት የፈልግሽው ሽንኩርቱን ማጥቁር የለብሽም ቶሎ ነው ዘይት ማድረግ ያለብሽ ከዛም ነጭሽንኩርት ዝንጂብል ሀንድለ ትፈጭና ታረጉበታለሽ እሱን ታቁላላሽ በውሃላ የቀቀልሽውን ምስር ትጨምሪዋለሽ ህሱንም በደንብ ታቁላሊዋለሽ ከዛም እንደምስርሽ ብዛትና ማነስ አይተሽ ውሀ ትጨምሪበታለሽ ከዛም ተተክትኮ ከበቃው በውሀላ ጨውን ቀምስሽ ካስተካከልሽ በውሀላ ቃርያ ስንጥቀሽ ትጨምሪበትና አዋህደሽ ማውጣት ቀይም ከሆነ መስራት ምትፈልጊው ህንደዝው ነው ሚስራው ከአልጫው ሚለየው ህርድ አይገባም ቃርያ ሀይገባም ሽንኩርቱንም ታበስይዋለሽ ቀይ ወጥ ሲሆን ማለት ነው
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
+mimi dirib ሚሚየ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እንዳልሽኝ አድርጌ እሰራለሁ ሰላመ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሐና
@mimidirib9485
@mimidirib9485 7 жыл бұрын
سعاد احمد ሐንዬ ምንም ማለት ሀይደለም የኔ ቆንጆ ሰርተሽ ከበላሽ በውሀላ ውጤቱን ንገሪኝ
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
+mimi dirib ሚሚየ እንዴት ነሽ ምስሩን ሰርቼ ነበር በጣም አመሰግናለሁ የኔእህት እግዚአብሔር ሰላምሽን ባለሽበት ያብዛው በጣም ይጣፍጣል ሐና
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
+mimi dirib ሚሚየ እንዴት ነሽ ምስሩን ሰርቼ ነበር በጣም አመሰግናለሁ የኔእህት እግዚአብሔር ሰላምሽን ባለሽበት ያብዛው በጣም ይጣፍጣል ሐና
@sraabrhe6893
@sraabrhe6893 7 жыл бұрын
ማሚ በጣም እናመሰግን አለን እኔ ሰርቻ በልቸ አሎው በጣም ይጥማል ታንክስ ማሚ
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 7 жыл бұрын
k muyawe yebelet enatawiy seneserat yalewet bemehonu betam newe yamakeberwet
@jjfi1580
@jjfi1580 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማም ብዙ ነገር ተማርኩ ከርሰወ በጣም በማገባ ሁኔታ ነው የሚሰሩት እድሜና ጠሠና ይሥጥል
@gabrielangelo6008
@gabrielangelo6008 7 жыл бұрын
ማዘር በጣምእናመሰግናለን
@emebettessema9417
@emebettessema9417 7 жыл бұрын
thank you a lot!
@btolasaloveyou2116
@btolasaloveyou2116 7 жыл бұрын
wowww inamsaginalnii imamiyee idimatonii tenaotii biziitiyibaliloti
@eyeruseeyeruse1336
@eyeruseeyeruse1336 7 жыл бұрын
edemana tena yesetewuete enate ebakuewete yashenebera asa enedat enedamesara asayewene betam now yamamasagenow
@nomore5845
@nomore5845 5 жыл бұрын
ይህ ለወንድላጠዎች በጣም ቀላልና በቶሎ የሚሰራ እንደ ሰላጣ ከምስር ጋር ።👍🏿🌷🙏🏻
@mekditube5653
@mekditube5653 7 жыл бұрын
ዋውውው እላውቅም ነበር አመስግናለው
@bilenadem6668
@bilenadem6668 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን የአዳን እናት።
@et5923
@et5923 6 жыл бұрын
emameye always when i watch i am impress with the cleanness of ur kitchen keep it up
@user-nc6mj9oy4p
@user-nc6mj9oy4p 7 жыл бұрын
እማየ እዲሚወን ያርዝምልን ብዙ ነግር እየተማርኩ ነው
ፓስታ በሥጋ አሠራር  @menberekebede662
10:57
ኤም ቢ ቲዩብ MB Tube
Рет қаралды 333
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
አዚፋ አሰራር  ( Ethiopian food Azifa)
8:56
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 78 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ethiopian Cuisine/Food "How to Make Buticha" የቡጥጫ ምግብ አሰራር
17:16
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን
23:36
Melly spice tv
Рет қаралды 83 М.
Ethiopian Cooking "How to Make Kuwanta/Quanta " የቋንጣ አሰራር
21:51
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 115 М.
የፆም ምግብ አስራር ቡጥጫ vegan recipe ethiopian food @zedkitchen
8:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 500 М.
የፆም ምስር ጥብስ 🔥
13:00
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 28 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН