የሬት ሻምፖ ፀጉርሽ እንዳይደርቅና እንዳይበጣጠስ ይህን ሻፖ ተጠቀሚ ሻፖ 100% ሻምፖ

  Рет қаралды 46,017

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@adona16
@adona16 Жыл бұрын
ዚዚዬ የኔ ውድ እጅግ በጣም ምርጥ የሆነ የሬት ሻንፖ አሰራር ነው ቀላል የሆነ ምርጥ አዘገጃጀት ነው❤እናመሰግናለን የኔ ውድ ዋውው የኔ አንደኛ❤
@tube20134
@tube20134 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ደስ የሚልየሻቦ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እሞክሪራለሁ ግን እማላገኘው ነገር ቢኖር እሬት አላገኝም
@zinatube
@zinatube Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የሆነ ለጸጉር ትስማሚ የሆነ የሬት የዶቭ ሳሙና ሻምፖና ኮንድሽነር ሰርተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ጥሩ ነው በተጨማሪም ወጭን ቆጣቢ በቀላሉ በቤት እንድንናዘጋጀው ሼር ስላረግሽን ይመችሽ እህቴ ❤❤❤
@nurabentbaba
@nurabentbaba Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ዋዉ በጠም አርፍ የፀጉር ግብይት ነው አዜብዬ እሬት እኔ በለውበት ሀገር ዬለም ሀገሬ ስገበ እቃበለው በጠም ቆንጆ ነው
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁንየኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን የእውነት በጣም ምርጥና ቀለል ያለ የሻንፖ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሁሌም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የምትሰሪልን ራስሽ እየሞከርሽ በማሳየትሽ ውጤቱ ጥሩ እንደሆነ ያሳያልና በዚሁ ቀጥዪበት❤❤
@messitube1
@messitube1 Жыл бұрын
ዋው በጣም ሃሬፍና ጠቃሚ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ፀጉር መበተን አልወድም አለኝ ብቀያይር እራሱ በሻቡ ስታጠብ ፀጉሬ ይቃጠላል ቁርጥርጥ ነው የሚለው ቆንጆ የፀጉር ሻቦ ነው ይዘሽሹሽን የመጣሽው ተጠቃሚ እደምንሆን አልጠራጠርም
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Жыл бұрын
ዋውውውው ይሚግርም ወህድ አቅርብሽልናል በጣም አሪፍ ነው እናምስግናለን አሪፍ ሻቡ ነው ግርሚ ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
የኔ አደኛ ዋዉዉዉ ትችያለሺ ሁሌም እዳስደመምሺን ነዉ በጣም እናመሠግናለን በጣም ጥራቱ አሠራርሺ አደኛ ነዉ በጣም ምርጥ ዉህድ ነዉ እናመሠግናለን አበባ ዉሐ ካልጠጣ ይደርቃል ከጠጣ ከተከባከቡት ደሞ ዉብና ያማረ ይሆናል እኛም ፀዉራችንን ተከባክበን ማሳደግ የሚያምር ከለር እዲኖረዉ ማረግ አለብን እጂ ዝብሎ አያምርም አያድግምዴ ማለት አያሳድግም እናመሠግናለን ላሳየሺን ዉህድ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ሻምፖ በቤት ውስጥ የሚሰራ ምርጥ የሬት ሻምፓ እናመሰግናለን ሺር ስላደተግሽን በርቺልኝ
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 Жыл бұрын
አሎቬራ ለብዙ ጥቅም ይውላል ። ግሩም የሆነ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው። በቀላሉ የሚገኙ ግብዓቶችን ነው የተጠቀምሽው። ወድጄዋለው ይሞከራል።
@Selamawit
@Selamawit Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዚዚዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ቆንጆ የሆነ ሻምፖ ነው ያዘጋጀሽልን ውዴ ናቹራል የሆነና ለጤናችን እማይጎዳ ነው እናመሰግናለን ውዴ ክበሪልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌
@enanaqale250
@enanaqale250 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሰላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ በዝት ይበል በጣም ቆንጆ ቀይታ ነበር በረችልኝ እህቴ አላህ ያግዝሽ🎉🎉🎉🎉
@wds8644
@wds8644 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዉዷ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን።/ማሻአላህ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉አብሸሪ
@emushewatube
@emushewatube Жыл бұрын
አዚ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነዉ እሬት ለብዙ ነገር ይጠቅማል ተፈጥሮአዊ የሆኑ ነገሮችን መጠቀም ለጤናም ጠቃሚ ነዉ የተለያዩ ቪታሚኖችንም የማግኘት እድል ይኖረናል
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳ ሰላም መጣሽ. ዋወወወወወወ በጣም ያምራል ቆንጆ የፀጉር ቅባት አሰራር ነው ላች የሚጠቅምሽን ነገር ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን እህቴ❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ስለ መጣሽ ስለ አዬሁሽ ድስ ብሎኛል በጣም አርፍ ነው በርችልን የኔ ውድ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ንኩን ደህና መጣችሁ በመጀመሪያ በጣም ትክክል ነሽ ሬት ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@Imantube4
@Imantube4 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ziz እንኮን ዳን ማጣሽ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ሞክረን ውጤቱን ኢንያለን ስል አክፍልሺን ከልብ እንምስግናለን ባርቺ በሌላ ቪዲዮ እስትምንጋናንይ በጉጉት እጥብቃለን 👍
@FikireTube12
@FikireTube12 Жыл бұрын
ዚዚዬ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ የፀጉር ሻንቦ ስላሳየሽን እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ እና ለፀጉራችን ጥሩ የሆነ ሻንቦ ነው እናመስግናለን ሼር ስላርግሽን
@lucytube1379
@lucytube1379 Жыл бұрын
ሰላ ላንቺ ይሁን የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ሻምፖ ኮንድሽነው ነው የሰራሽው ጎበዝ ቀጥዪበት የኔ መልካም ❤❤❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዩ ዋው ሁልግዜ ይዘሽልን የምትመጫቸው ነገሮች ኪስን የማይጎዱ ለአሰራር ቀለል ያሉ አንች የተጠቀምሽበትን ቤተሰቦቼ ይጠቀሙ ብለሽ ሰለምታቀርቢልን አልብ እናመሰግናለን🙏🙏
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 Жыл бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን! ዶቭ ሳሙና የቅርፊድ ዉሃ እሬት በመጠቀም ቆንጆ ሼንፖ ኑየሰራሽል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤🙏
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሪፍና የሚያምር የሻንፓ አሰራር ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽው እኔም እራሴ ነኝ እየሰራው እምጠቀም አሪፍና የሚያምር ሻንፓ ነው በርችልብ እናመሰግናለን
@20MF766
@20MF766 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋወወወ የምታቀርቢያቸው ነገሮች በሙሉ በጣም አሪፍ ና ቆንጆ ናቸው እናመሰግናለን በርችልን ካንች ብዙ እንጠብቃለን እህታችን በሌላ ቪድው እንጠብቃለን በርችልን❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊
@wollo2164
@wollo2164 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ ቨደው ነው ከሠው ልጅ ብዙ አይነት እንጠብቃልን በጣም ጠቃሚ ቨደውወደኛ ሰለምታቅርብልን እናመሠግናልን
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 Жыл бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! እርንፉድና የዶቭ ሳሙና እሬት ሁሉም ተፈጥሮአዊ ናቸዉ ሁሌም ቸፈጥሮአዊ ነገር ስለምታዘወትሪ ከኬሚካል ነፂ ነሆነ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ Жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ምን እንደምል አላቅም ሁሌ ይዘሽልን የምትመጫቸው ስራዎች ልዩና ምርጥ ምርጥ ጠቃሚ የሆነ በንፅህና የሚሰሩ ስራዎችን ነው ይዘሽልን የምትመጪው አሁንም ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺልኝ 🌹❤🌹❤
@BarchiTube
@BarchiTube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚ እና ቤተሰቦቿ ባላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ ተባረኪልን እኔ አረብ አገር ብየ ስመጣ የመጀመሪያ ያጣሁት ነገር ቢኖር ፀጉሬን ነው እንደት አድርጌ ልመልሰው እንደምችል አላውቅም ውሀ ይሁን ሻንቦ ይሁን ብቻ እስኪ ይሄን እሞክረው አለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
@Mehlat
@Mehlat Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እህታችን ዘበናይ በጣም አሪፍ ወህድ ነው አናመሰገናለን እኔ ፉረፉር ነው ያስቸገረኝ🎉🎉🎉
@Astertube23
@Astertube23 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ስለ መጣሽ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ የኔ ጠንካራ በርቺ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ ባለሽበት ቦታ የክርስቶስ ጥበቃ አይለይሽ የኔ ልዩ በጣም የሚገርም የኦሊቬራ ሻምቦ ነው የሰራሽው በቤት ውስጥ እንዲህ ጥርት ፅድት ባለ መልኩ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ለዐጉራችን ልስላሴ ጠቃሚ የሆነ አረፋው ወደር የማይገኝለት ሻንፖ ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን እናመሰግናለን ውዴ ክበሪልን 👌🌹👈🌹❤❤
@zharatubez155
@zharatubez155 Жыл бұрын
አሰላምዋለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ. የኔ ውድ. በተረፍ ስላምስላም. ብያለሁ. ማሻአላህ ብያለሁ. ሀገራችንን. ሰላምን. ያምጣልን በትርፍ. ዙዙየ በርችልኝ
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
ዚዚዬ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም መርጥ የሬት ሻንፖ በቤት ውስጥ ዋው ግሩም ትምህርት ነው የተማርነው ጤናማ ለቆዳ ተስማሚ ሻንፖ አሰራር ነው ዋው🙏🥰
@batilove-jv3jo
@batilove-jv3jo Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የምታሳይን ፊቴ በጣም ሽፍታ የሚመስል ነገር በጣም ያስቸግረኛል ምን ትመክሪኛለሽ
@jemurade
@jemurade Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ዋውውውው ሀሪፍናጠቃሚ ዉህደነው ዋው ቀጠይበት ሀሪፍነው
@Yonimagna-io5gk
@Yonimagna-io5gk Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላም ፍቅር ከናተጋ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ዋው ምርጥ ሻንፖ ነው ያሳየሽን ኦሊቤራው በተፈጥሮ በቶሎ እንዲበላሽ አያረገውም ሻንፖውን የወይራ ፍሬ ሳሙና ከሆነ ምክራለው
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 Жыл бұрын
ሰላም ዚዚዬ !እንዴት ቆንጆ የሆነ ነገር ነው የዛሬው !በቀላሉ ሰርተን መጠቀም እንችላለን። እሬትብዙ ጥቅሞች አሉት ። አሪፍ። የእሬት ሻምፖ ነው የሰራሽው።
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን በጣም ጥሩ የፀጉር ውህድት ነው ያሳየሽን የኔ መልካም ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመስግናለን በርችልን በሌላ ቪዲዮም እንጠብቅሻለን
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ በውነት ግሩም ነው ይምሰራቸው ቢዶች በጣም ነው ምውድልሽ እናም ከክሪሙ ይብለጠ ድሞ ኤዲት ትርፍ በጣም ጥድት እርግጥ ነው ኢዲት ምታርጊው አቃራርብሽ መቶ በእስር ጥድት ያለ ቢዶ ክፍት ኪሪሙም ሁሉም አሪፍ
@AberashYouTube
@AberashYouTube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውደ ዋዋዋውው በጠምቆንጅ አሰረረ ነው ጥሩቁነገረ ቢድይነው በረትልኝ ንጥረየያዜናው በረች❤❤
@Eyerus5
@Eyerus5 Жыл бұрын
ውይይይ ያለ የኔቆንጆ አሰራር በጣም ያምራል በዜ ቀጥይበት የመልካም ስራ እንዲሆን ልጅ ተመለሽ በሎት ያችን የሚጠቅም አለ ብዬ አስባለሁ አሠራር ነው በዚህ መልካም ስራ እንዲህ እንደተናገሩት የተወለደው እንዲጠብቅ የውጤት በርቺ
@youtub8700
@youtub8700 Жыл бұрын
ሠላም እህት እኳንሠላም መጣሺልን እናመሠግናለን በውነት አሪፍፍ የሤች ጠቃሚነገር ነው ትባረክ እጂሺ ማማማየ❤❤❤❤❤❤❤
@muna2056
@muna2056 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዘመናዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የኔ ባለ ሞያ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ነገሮች ነው የምታሳይን ምክንያቱም እራስሽ እየተጠቀምሽ ነው የምታሳዩ አዳድ ሰዎች እኔ ተጠቅሜው የማሳያቹ እያሉ ያልሆነ ነገር ነው የሚያሳዩ ይህ ትክለኛ እራስ ተጠቅሞ ማሳየት ቅንነት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የፀጉር ሻፖ ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@mekdesnguse
@mekdesnguse Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም የሚያምር ነው እስኪ እንሞክረዋለን የኔውኳ ምንም ቢያገኚከመበጣጠስ ወደዋላ አንልም
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ የዛሬው ደሞ ይለያል ምርጥ ሻምፑ ነው በቤት ውስጥ በቀላሉ የሰራሽልን የሚገርም በዶፍ ሳሙና ምርጥ ነው የሰራሽው እሬት በጣም ቆንጆ ነው አሰራርሽን ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤❤
@adem364
@adem364 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ ዋው የኔት ጥቅሞች ብዙ ያልተነገሩለት ብዙ ጥቅም ያለው ብዙ ጥቅሞች ያሉት ነው ዋው ቀጥይበት❤❤
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳንደህናመጣሽ በጥይበት በጣም አስተማሪነዉ ቀጥይበት ፍቅራነ አነድነድነት መተሳሰብነይወፍቀነ በያለነበት ሠላማችነ ይብዛ
@Tezatatube
@Tezatatube Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልሽ እህት እኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽና ስላየንሽ በጣም ዴስ በሎናል ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነውቀጥይበት ውድ ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናል በርችልን
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ ለየት ያለ የሻንፖ አሰራር ነው ያሳየሽን ዶቭ በእሬት ቁሩንፉድ እና ቡና ጨምረሽበት ቆንጆ ጠረን ያለውዉ ሻንፖ ነው የሚሆነው እንዲህ ጤናማ የሆነ ቤታችን አዘጋጅተን ብንጠቀም ተጠቃሚ እንሆናለን ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን
@zumratube9828
@zumratube9828 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደህናመጣሸ ዙዙየ ዋው በጣም የሚምር እና እጀግ የሚጠቅም ውህደ ነው ይዘሸልን የመጣሸው ተባረኪ በጣም ደስየሚልነው ፈጣሪይጠብቅሸ ባለሸበት
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዙዚየ አለን አለን የኔ ባለሙያ ዋውውው በጣም ጎበዝ ነሽኮ ቀጥይበት ጥሩ ስራነው የሰራሽው ሽር ስላደርግሽን ደሞ እናመሠግናለን ቀጥበት❤❤❤❤❤
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges Жыл бұрын
Selameshe yebeza Ziziye Enkuwane Dehena metash wow Zare degemo Merete Shampoo tekami behone Gebeatochu Ametashelen Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤
@solomonmulugeta9590
@solomonmulugeta9590 Жыл бұрын
You best youtuber with knowledge
@ewunet417
@ewunet417 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋዉ እንደተለመደው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው ይዘሽልን ብቅ ያልሽው በጣም አሪፍ የሬት ሻንፖ እሰራር ከኬሚካል ነፃ የሆነ ለፀጉራችን እድገት እና ጤንነት የተመረጠ ሻንፖ ነው የተጠቀምሻቸው ግባአቶ ሁሉም ጤናማ ናቸው
@sarontube1237
@sarontube1237 Жыл бұрын
Wow hlgezay yemseryachu tertement ke kemcal netsa nachu yezarew shampo demu yelyal bedove samuna rate carot oil leshtau buna betam new yewdedku enamsegnaln share seladerkeshn❤
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham Жыл бұрын
Zizye betam konjo shampo new ye rit shampo kelb enamesegnalen wudee ❤
@hiwiassefa3501
@hiwiassefa3501 Жыл бұрын
ዚዝዬ በጣም ነው ምናመስግንሽ ሁልግዜ ለእኛ ጠቃሚ የሆኑ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ምንም አይነት ኬሚክል የሌለበት ይዘሽልን ስለምትመጪ
@ethio140
@ethio140 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዚት ብዚዚት ይበልልኝ ዚዚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ በጣም አርፍ ውህድ ነው ኦሎቨቨራ እጠቀማለው ፀጉረ በጣም ለውጥ አለዉ በርቺ ውዴ ❤❤❤
@Amewollo
@Amewollo Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ በጣም ደስ ሚል የሻፖ አሰራር ነው በጣም ጠቀሰሚ የሆነ ተረምህርት ነው እናመሰግናለን ውዴ በትች በቃጣይ ቢድው እንግቀጥይበት ውዴ በትች❤🎉
@shagugammachu6048
@shagugammachu6048 Жыл бұрын
Noor bagaa nagaa dhufte noorii siin jenee mashallah mashallah mashallah jabadhuu kanaa caalaa itti fufii sii jedhaa rabbiin nagaa haa busuu biyya kenaafii inshallah ❤
@hanan123tube5
@hanan123tube5 Жыл бұрын
ሠላም እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን የሚገርም አስሪረ ነው ሪት ለፀጉራችን በጣም አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን ስላኳፈልሽን ቀጥይበት❤
@elanahermon2357
@elanahermon2357 Жыл бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ ዚዝዬ ለየት ያለ ሻምፖ አሰራር ነው ያመጣሽልን አዎ ቅርንፉድ እና እሬት ለጸጉራችን ማደግ ትልቅ አስተዋጾ እንዳለው እኔ ምስክር ነኝ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ዚዚዬ
@iluutube6835
@iluutube6835 Жыл бұрын
Selsam Lezh Bet Selamish Ebza Selamina Fkr Yebza Betish Ariif Ena Tikm Yalew Gebatochi New Berchi
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 Жыл бұрын
ሠለም ሠለም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዋዉዋዉዋዉዋዉ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ዉድ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤ እሞክራለሁ የኔ ጀግና በርቺ ❤❤❤❤
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 Жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን የኔ ውብ ዋው ምረጥ ስራ ነው ያቀረብሽልን የእሬት ቅጠል በጣም አሪፍ ጥቅም ያለሁ የተክል ዘር ተወዳጂ የሆነ ነው እኛ ሃገረ በብዛት አለ ጥቅሙን ግን በደብ የገባኛ አረብ ሀገረ ከመጣሁ ነው አንቺም በሚገርም ሁኔታ አብራረተሽዋል ከሱቅ የሚገዛው ሻቦ ጎጂም ስለሆነ እንዴዝህ መጠቀም ተመራጭ ነው ያወቅሽውን ለእኛም ሼር ስለምታረጊልን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@kiddycakee
@kiddycakee Жыл бұрын
Ziziye Enkuwane Dehena metash yene wede Mecheme Anechi merete menekebakebiya new huleme be dove ena keremfude Aderegeshe be erete aderegesh merete new Sele tenekake yenegereshen hulu teru new Betame Enamesegenalen Selakafeleshen Ziziye❤❤❤
@obseegorba
@obseegorba Жыл бұрын
Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu bayee baredaa galatomii ❤❤
@BirtuMedia
@BirtuMedia Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬዬዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበል ውብ ነሽ ለምታሳይን ውህድ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበረን ቻውውውውውው
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 5 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ።❤
@elanahermontube
@elanahermontube Жыл бұрын
ዚዚዬ አዎ ብዙ ግዜ ጸጉራችንን የሚያጸዳ ልን ሻፓ ስለሚመስለን ሻምፖ በጣም እንጠቀማለን ጉዳትን እንደሚያመጣብን ብዙም እውቀቱ ያለን አይመስለኝም እንዲህ በተፈጥሮ ነገሮች ብንጠቀም ግን ጠቀሜታው የላቀ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@mahtemdingil6842
@mahtemdingil6842 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun Ziziye wow betam konjo tekamie hasab new yasayeshin erasachin endezih bekelalu yeminiseraw shampoo bebetachin bekelalu endinissera silasayeshin enameseginishalen
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽዋዎ በጣም አርፍ ነው ያሰዬሽን ነገር ግን አስቻጋር ነው ለመዳም ቅመሞ ች እንዳልባችን የአይማችም❤ ሰላም እና ፍቅር ያድለን እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ምርጥ ነዉ ዉዴ ጎበዝ 👌👍👏
@alemtube3068
@alemtube3068 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው አሪፍ ውህድ ነው ያዘጋጀሸልን በርቺ ቀጥይበት ጎበዞ ነሽ❤❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
ዚዚዬ እንኩዋን ሰላምመጣሽ በጣም ቆንጆ ንው ሁሉም የፀጉርን ውበት የሚጠብቁና የሚያፀዱእንደሚሆን አልጠራጠርም በራስሽ ሞክረሽ የምታመጪው ውህድ ወድጀዋለሁ እኛም እንወድሻለን 👍👍🙏
@mekiyasaide
@mekiyasaide Жыл бұрын
ሠላምሠላም እንኮን ሠላም መጣሽ ሰለመጣሽ ሥላየሁሽ ደሥብሎኛል በጣሜ ቋንጆ ነገር ነዉ እራሳችንን መከባከብ ግድ ይለንል ማሻአላህ ቋንጆየ አላህ ይጠብቅሽ ሠላም ፍቅር አዴነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@alemlidia7064
@alemlidia7064 Жыл бұрын
ተባረኪ
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ የኔቆጆ እጂሺ የባርክ ❤❤❤❤
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 Жыл бұрын
የክርስቶስ ሙሉ የሆነዉ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ዉድ የሃገሬ ልጆች እንዲሁም ዘበናይዬ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ሻንፖ ደሞ አንቺ ጋ ያለዉ እሬት ለየት ያለ ነዉ እዚህ ያለዉ እኮ ስፈጨዉ ዉሃ ነዉ የሚሆነዉ በርቺ ቀጥይበት የሸጉር ዶክተርይ 😘😘😘😘ሰለም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ይሁን ዘረኝነት መከፋፈል ከምድራችን ይጥፍ አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ Жыл бұрын
አሜን አሜንን
@misoliyad7365
@misoliyad7365 Жыл бұрын
Selam yaziziye beteseb hulachu yen melikam yen tigu yaiwnet betam arif arif nagerochin new hulem yazeshilin yamitimeciwu kelib new yaminameseginew tsegahun yabizalish fetri kezhi belay iwiqetun yicemirlish ziziye 😘😘😘
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የእግዚኣብሔር ሙሉ ሰለ ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን ሄደህ ባለንበት ቦታ ሰላምና ጤና ይብዛልህ የፀጉሩ new ስለ አሳየን እናመሰግናለን key መሪኝ ሂደት በሌለኝ ማወቅ መልካም ነው
@ANANNOShow
@ANANNOShow Жыл бұрын
Yooyaa ammalee Yooyaa bagaa Nagan dhufte ijoolee biyyaa tiyyaa jabadhuu ❤❤❤jabadhuu Sister mashallah rabbin biyyaa kenaa nagaa haa godhuu inshallah ❤
@nardostube4757
@nardostube4757 Жыл бұрын
Nageenyii waqayyoo sif Haa ta'uu akkam oltee bagaa nagaan dhuftee qalii nama jabadhuu akkanumatii itti fufii hojii bay'ee bareeda barumsaa nuf later galatomii ziziyee❤❤❤
@sarayoutube7249
@sarayoutube7249 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን መጣሺልን የኔ ውዴ በጣም ልዩነገረ ነው ይዘሺልን የምትመጭው የሬት ጀሉ ቢገኝ በጣም አሬፍነው ግን በስደት እንደት እድሚገኝ አላቅም የኔ ውዴ ለፁጉራችን ወሳኝነገረነው ለዚህም ከልብ እና መስግን አለን ውዴ እውነት ነው ፀጉራችነን መከባከብ አለብን😍😍😍😍❤💚🌹🌹🌹🌹
@Asna_tube
@Asna_tube Жыл бұрын
Yoyaa yoyaa baga Naga dhuftee barumsa baayee gaarii dha gaalatomi ebifami jaabadhu maata duree bareda nufi fidee itti mudii 🎉🎉
@lij167
@lij167 Жыл бұрын
Selame selam tena yesitlne ziziye yen lelet enkuwan dena matash emaa sile nberagn malikame koyeta ke libe enamrsagnal emaaa katiyebet betam arife new yawoqutine masawoqe malikaminet new one love Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@masihaabashaachannel5329
@masihaabashaachannel5329 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት የነ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የሳይንስ አለች በጣም ኦቨር ሁልጊዜ ለፀጉር እንዴት ነው ብዙ ጊዜ መከራ ሳካት ነገር ቢጤ እሆናለሁ እንዲሆንልሽ የሁል ጊዜ ምኞቴ❤️❤️❤️
@Etihobeauty2
@Etihobeauty2 Жыл бұрын
selam selamesh yebza zizya betam mert yhon yeray sampo aserar nem yezsheln yemtasew enamsgnalen
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ዙዙዬ እንኳን ሠላም መጣሽ በእውነት በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ከውጭ ከመግዛት ከቤት ሰርቶ መጠቀም አሪፍ ነው የኛ ጎበዝ በርችልን ሠላም ለሀገራችን ይላክልንንንንንን
@madiiluu6305
@madiiluu6305 Жыл бұрын
Wow Arif Aserar Berchi
@gollaadubbaritotaa767
@gollaadubbaritotaa767 Жыл бұрын
Aswrwb Maashaallaa Bagaa nagahani dhufitani Jajjabadhuu
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ እህት ምርጥ አቀራረብ ነው ❤❤❤ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን🎉🎉🎉🎉
@yosephtube1
@yosephtube1 Жыл бұрын
selam enekan dena mexash ziziy des ymil arif mask new ysayshin keleb enamsegenalen berchi keteybet ❤❤
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube Жыл бұрын
Welcome bagaa nagaa dhufutee wawuu bayee baredaa rifeenaasa kenaafii bayee baredaa dhaa jabadhuu dhugaa ketii gudaa gallaatomii sanyii too hallumaa kanaanii itii fufii
@umiiIman
@umiiIman Жыл бұрын
ሳለም ጤና ይስጥልኝ እንኮን ዳን ማጣሽ እህቴ አሪፍ ቪደኦ ነው ቃጥይባት ጎበዝ ፋጣሪ አግራችህን ህዝባቺን ሳለም ያርግልን ኢትዮጵያ በልጆቻ ትክብራ ልዝላለም ትኑር🤲
@adonitube9354
@adonitube9354 Жыл бұрын
woww betam arif yehone letshegre shampoo nw rats demo lekod tesemami nw enamsegnalen entekemaken my sister
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በትክክል በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው❤❤
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም
@almyyoutube95
@almyyoutube95 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ 🌹🌹🌹🌹🌹
@Wudinesh
@Wudinesh Жыл бұрын
እድሜ ከጤና እመኝሻለ
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
1:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ШАЛОСТЬ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2 МЛН
СЧИТАЕМ ОВЕЧЕК ПЕРЕД СНОМ 🐑🐑😴
0:55
КиноХост
Рет қаралды 1,7 МЛН
❗Никто не знает?🤔 #pov #story
0:20
skeepoff
Рет қаралды 1,5 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Шөп дәрі.
46:34
ASTANATV Movie
Рет қаралды 907 М.