//ዙረት// ሼፍ መክብብ አዲስ የከፈተው ብዙ የተባለለት ዘአል -ኬሚስት ሬስቶራንት //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 231,464

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 264
@MekdesTaye-777a
@MekdesTaye-777a 6 ай бұрын
ተደነኩ ተደመምኩ WOW ሼፍ መክብቤ በጣም ነው የምታኮራው🙏እንዳንተ አይነት ታታሪ ኢትዮጲያዊ ወንድም ስላለን ኮርተናል! ልጆችህም እንዳንተ አይነት አባት ስላላቸው መኩራት አለባቸው❤ እምዬ ኢትዮጵያም እንዳንተ አይነት ጀግና ልጅ ስላላት ኮርታለች ❤ አሁንም ያብዛልህ🙏🙏🙏
@MmMm-uu8dr
@MmMm-uu8dr 6 ай бұрын
ኡ አላህ ይጨምርልኸ ሰው ተምሮ በተማረው አገሩን ከሌላው አለም ጋ እኩል ማድረግኸ በጣም እናመሰግንሀለን እዲሁም ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች እንግዲ እኔ ሰመጣ አጉበኘዋለው ዘመዶቼ እዛ ስለመጡ እጋብዛቸዋለው ኢንሻአላህ በመስተንግዶ እደምታስደስቱ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ሼኸ መክብብ በውጭ የምናየውን ባገሬ ስላየው በጣም አመሰግንሀለው ኢቢኤስች በደብ አስተዋውቁለት አላህ ገቢያኸን ይክፈትልኸ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 6 ай бұрын
ሸፍ መክብብ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ድሆችንም የምትደግፍ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መቅድየ ፍልቅልቕ እንጆይ ፣
@genettamirat1795
@genettamirat1795 6 ай бұрын
መክብቤ ወዳጄ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይሁንለት ከዚህ በላይ ዳርቻህ ይስፋ 😍🙌🤗
@eletderash
@eletderash 6 ай бұрын
የአውቀት ጥግ የታየበት በጣም የሜገርም በእውነት ሼፍ መክብቤ በጣም ነው የምታኮራው እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤🙏🙏
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 6 ай бұрын
ያለ ምክንያት አይደለም ማለት ነዉ ሼፍ መክብብን እንደወንድም የምወደዉ ሲዳኝ እራሱ ለተወዳዳሪዎች ያለዉ አክብሮት እርጋታዉ ከነገሮችህ በፊት የምታስቀድመዉ እ|ር እስከ ዕድሜ ፍፃሜህ እርሱ ይርዳህ ይደግፍ እረጅም ዕድሜን ከፀጋ ጋር ያድልህ ተባረከ በብዙ
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ሥራህን ይባርከው ኢትዮጵያን ውብ አደርገህ ማሠየትህ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ
@bipbip941
@bipbip941 6 ай бұрын
የመክብብ አድናቂወች ወላሂ እኔ በጣም ነው እምውደም እምየ ኢትዮጵያ እድህ አይነት ሬስቶራት መክፈትክ ኩራት ተሰምቶኛል ብር እኳን ባይኖረኝ አይኔ ጡሩ ነገር አይቸ እወጣለሁ መክብብየ አገሬ ስመጣ የመጀመሪያ ያተ ሬስቶራት መምጣት ነው እምፈልገው እሄን የመሰለ ሬስቶራት እምየ ኢትዮጵያ❤ላይ ስለከፈትክ እናመሰግናለን❤❤❤
@bety2338
@bety2338 6 ай бұрын
ጠንክሮ የሚሰራ እነደዚህ ምሳሌ ይሆናል። እናመሰግናለን ሼፍ መክብብ🎉🙏 በጣም ወድጄዋለሁ 🥰👌
@SelamMeaza
@SelamMeaza 6 ай бұрын
እጂግ በጣም ግሩም ነው ፍዝዬ ነው ያየኃችሁ ግን በዚሁ አጋጣሚ ሼፍ መክብብ pls ብታስተምረኝ በዚያውም የፅዳት ስራዎችን እየሰራውልህ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 6 ай бұрын
ሼፍ መክብብ እጅግ የማደንቅህ ኮንፊደንስ ያለህ ባለሞያ ነህ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን
@a.z9309
@a.z9309 6 ай бұрын
Very humble and hard working person that is why God's blessing is on you. May God protect you from all kinds of evil people.
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 6 ай бұрын
💝💝💝💝💤💤💤💤ተመስገን ሼፍ መክብብ እንኳ ተሳካልህ👏 👏 👏 እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 6 ай бұрын
ሌላ መስማት ማየት አልፈልግም የታየኝ የመቅዲ መስቀል ነው ዋው ውበት 🙏
@betelhemkassa4665
@betelhemkassa4665 6 ай бұрын
It’s weird and very creative at the same time that he is using labware for the drinks 😅 As someone who worked in the lab, I like it & can’t wait to visit this restaurant 🤩
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 6 ай бұрын
ሼፍ መክብብ እግዛብሔር ይርዳህ በርታ ጀግና ነህ ዋው በጣም ልዩ ነው
@Dagi464
@Dagi464 6 ай бұрын
That’s an upscale 👏👏👏 my Goodness…can’t wait!
@እሙከድር
@እሙከድር 6 ай бұрын
ዋውውው ሸፍ መክብብ እጂህን ቁርጥማን አይካው 🥰🥰👍እኔ ካገሬ ስገባ እጓመኝህ አለሁ ኢሻአላህ በተረፈ በርታልን
@Hanamanar
@Hanamanar 6 ай бұрын
በጣም ጀግና ነክ እድሜ ከጤና ይስጥ መቅድዬ❤❤❤❤❤❤❤
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 6 ай бұрын
Congratulations Mekibeb.
@fisehamisganaw424
@fisehamisganaw424 6 ай бұрын
Wow ,My dear Mekbibe I proud of you as always .It is the restaurant that we can serve at end level of culinary in our country. I wish peace and stability for our beloved country Ethiopia and continue your effort to be Exemplary talented Chef of our country .Excellent May God bless your effort. 👋👋👋congratulations !!!
@fevenashenafi5919
@fevenashenafi5919 6 ай бұрын
GOD BLESS YOU SHEF MEKIBEB
@a.z9309
@a.z9309 6 ай бұрын
I wish Ethiopia is in peace This is excellent place to be I wish I am in Ethiopia in this time.
@Basha-k3h
@Basha-k3h 6 ай бұрын
በእውነት ይለያል ህዝባችን ኑሮው ተለውጦ ለመዝናናት ያብቃን
@NahomBirhane-ot8to
@NahomBirhane-ot8to 6 ай бұрын
😂😂
@Yenenashitaddasa
@Yenenashitaddasa 6 ай бұрын
Wooow woooooooow Unkani geta redake shef mekbeb❤❤❤❤❤❤
@SamrawitSolomon-o9e
@SamrawitSolomon-o9e 6 ай бұрын
የአውቀት ጥግ የታየበት በጣም የሜገርም በውነት chefይገበሃል በጣም ደስ ብሉኞል የራስክን በመክፈትከ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 6 ай бұрын
Wow shef mekbeb congratulations 🎉 nothing impossible for God
@DechasaLeta
@DechasaLeta 6 ай бұрын
#እኔ_ከልቤ_በሐገሬ_ሰው_በኢትዮጵያዊ_ጀግና_ይህ_ሲከፈት_ደስ_ብሎኛል_መክብብዬ_እወድሃለሁ ።❤❤❤
@Tlovie
@Tlovie 5 ай бұрын
Perfectionist, it’s absolutely satisfying well done 🥰
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 6 ай бұрын
Wow amazing, gud job Mekebeb
@GGATT684
@GGATT684 4 ай бұрын
The most humble person in this world. Customer endet etach werdo endeminkebakeb.
@Gg35114
@Gg35114 6 ай бұрын
All I can say is just wow it's beyond my expectation hope next I come to Addis I'll make sure I'll visit good luck Chef Mekbeb ❤❤❤
@simegebrielwoger8309
@simegebrielwoger8309 6 ай бұрын
Amazing but the maximum price 3000 birr must be cheaper for this fancy restaurant. We will check it out when we visit back home for sure.
@ዘውድ
@ዘውድ 6 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ፈጠራ እና አቀራረብ ነው በየምግቡ ላይ የምትሰጠው ማብራሪያ ደግሞ ምን ያህል ምግብን በእውቀት እንደምትሰራ እንድገነዘብ አድርጎኛል ገና ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን
@Mimigm8882
@Mimigm8882 6 ай бұрын
I am impressed to the next level
@BrishB
@BrishB 6 ай бұрын
ሼፍ መክብብ እጅግ የማደንቅህ ኮንፊደንስ ያለህ ባለሞያ ይህ
@wungel
@wungel 6 ай бұрын
እኛም ኮራን በናንተ የተባለውን ላንተም ብለናል ጀግና ነክ🙏 ሳይ እራሱ ውጪ ያለ ሆቴል እየመሰየኝ እኮ ነው
@burtelema5175
@burtelema5175 6 ай бұрын
Betame dese yemile newu congregation🎉🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ቡርቴለማ፶፩፻፸፭
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 6 ай бұрын
I never seen romantic food even I'm from Vegas. So amazing and interesting I'll recommend for my clients when they go to Addis. Professionalism is a passion. Thanks
@mikomanpool4322
@mikomanpool4322 6 ай бұрын
I’m not a fan of fancy restaurants but This is so Amazing . Much respect chef Mekibib.
@KidusEndale-b6b
@KidusEndale-b6b 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል🎉🎉
@adonyasendeshaw9911
@adonyasendeshaw9911 6 ай бұрын
ደስ ሲል እንድህ ያማር ነገር ሲታይ ደስ ይላል ለዛውም በሀገራችን ላይ
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 6 ай бұрын
Absolutely Amazing 👏 😍 ❤️ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 6 ай бұрын
ሳላ ወድ መድሂን በራድ ዝነበረና አጥፊእና ናይ ካልኦት አድነቕቲ ኮይንና ተሪፍና ፣ ሼፍ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@betselotbetsi2803
@betselotbetsi2803 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ሼፍ❤
@mulatniguse9588
@mulatniguse9588 6 ай бұрын
ዋው ሼፍ መክብን ከልብ እናመሰግናለን መቅዲ ግን ለምን ብቻሽን ሄድሽ እንደነ የወናስ ሁለት ሆናችሁ ብትሄዱ ኖሮ በጣም ጥሩ ይሆን ነበር።
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ዮናስ ✅ የወናስ ❌
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 6 ай бұрын
Great concept 👏🏼👏🏼love love the name of the restaurant bcs one of my favorite book was The Alchemist, probably read it more than a dozen times! But in my humble opinion everything should have a limit! I understand your target customers and you are trying so hard to be different in all aspects … from food , presentation, decor and serving utensils! It is too overwhelming! Especially serving drinks with test tube! I love the idea the customer test the drink with test tube ( tying it back to the name ) before ordering ( there should be charged for that as well)with test tube , but once they choose the drink then it should transfer to glass! Maybe you can design your glass by ml if that is how you want the customer to order. For me getting my regular order with test tube is a bit too much ! Especially a dignified men drinking out of test tube🤔I don’t see it! Otherwise the idea is amazing! 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 6 ай бұрын
እሰይ በጣም ያምራል ❤❤❤
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 6 ай бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርላችሁበጣም ያምራል እኛንም እድላችንንያሳምርልን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን❤❤❤❤
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 6 ай бұрын
Wow this is so nice and wonderful 👍👍👍 shefi Mekbib I am proud of you. Be blessed keep it up.
@Bellazekichen
@Bellazekichen 6 ай бұрын
ያገራችን ጐረደን ራምሴዬ ❤🎉
@niyatm.3938
@niyatm.3938 6 ай бұрын
ሼፍ መክብብ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 6 ай бұрын
Realy it is very classy i like it a lot GOD BLESS YOU sir🙏🙏🙏
@selamawitzewdie120
@selamawitzewdie120 6 ай бұрын
Chef mekibib congratulations! We are happy to see you in this level It’s beautiful restaurant and wonderful service! We will come and eat this food! God bless you more!!!!! We love you❤
@liduofficial6305
@liduofficial6305 6 ай бұрын
Wow ሼፍ መክብብ am proud of u Congratulations❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይባርክልህ ሸፍ መክበብ ባአማረኛ ብትናገርጥሩነበር አንዱን ሳላቀው ቪድዩው አለቀ
@FetyaHassen-zl1zc
@FetyaHassen-zl1zc 6 ай бұрын
Allah yichemrilh chef mekbib good job good luck
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 6 ай бұрын
So Amaizing i will comme oneday in your Restorant 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 6 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
@bigd1857
@bigd1857 6 ай бұрын
ፓስተር መሆንህ ነው? ሁሌ አትርሱኝ ምንድነው? Everything has time, place & condition!!
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 6 ай бұрын
አሚንንንንን
@chuchubanjaw3312
@chuchubanjaw3312 6 ай бұрын
Wow amazing good job Mekebeb Thanks
@africanbusinessbyafrique
@africanbusinessbyafrique 6 ай бұрын
What a beautiful place to be!? Can't wait to visit you Mek.
@abenezerolana9044
@abenezerolana9044 6 ай бұрын
Wow!!!! Wow🫢🤔👌👌👌no words chef Mekbib
@Shalome235
@Shalome235 6 ай бұрын
ሼፍ መክብብ ዋው ይሳካልህ
@melodihabeshastyle8153
@melodihabeshastyle8153 6 ай бұрын
Betam mewdew chef ❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @መሎዲሀበሻስታይል
@zulfasemankemal1660
@zulfasemankemal1660 6 ай бұрын
Amazing work
@sarasetegn6433
@sarasetegn6433 6 ай бұрын
Wow betam ነው ያስገረምከኝ bertaaa
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 ай бұрын
Wow wow wow i can't wait to try it 😻🙏
@tigisisay
@tigisisay 6 ай бұрын
just wow its amazing i am proud of you 🙏
@msrak4498
@msrak4498 6 ай бұрын
የቤቱ ውበት ማማር ❤❤❤❤
@TigistGetachewTadesse
@TigistGetachewTadesse 6 ай бұрын
በቃ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤❤ congra
@ZekAlem
@ZekAlem 6 ай бұрын
ዋው ዋው እድግ በሉ
@elisabetesayas8980
@elisabetesayas8980 6 ай бұрын
God bless Amazing chef
@ሀያትመሀመዲ
@ሀያትመሀመዲ 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@alemashokubazghi9456
@alemashokubazghi9456 6 ай бұрын
Chef 👨‍🍳 mekbeba you are a Amazing Blessed 🙌 Chef God bless your life forever 🙌🛐🔥
@neonomad1939
@neonomad1939 6 ай бұрын
Great addition to the Addis dining scene. Very innovative indeed. I reckon it could use a bit more lighting though. Gl chef!!
@betselotbetsi2803
@betselotbetsi2803 6 ай бұрын
He Is My Favorite Chef I follow Him❤❤❤
@YouTubeMB-z4k
@YouTubeMB-z4k 6 ай бұрын
Absolutely amazing
@selamlove7d
@selamlove7d 6 ай бұрын
ዋው ሸፍ መክብብ ተለያለህ መቅዲ ግን ይህን ሁለ በልተሽ እንዳፈነጂ ሀገረ ስመጣ ብታስተምረይ ደስ ይለኛል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነው መልሴ በጣም ደስ ስላለኝ 🤣❤️
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 6 ай бұрын
Amennn
@zewditu1735
@zewditu1735 6 ай бұрын
አሜን
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 6 ай бұрын
Amen.❤
@tsionshenegelegne4356
@tsionshenegelegne4356 4 ай бұрын
amen
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 6 ай бұрын
Amazing chef
@ritahenry3013
@ritahenry3013 6 ай бұрын
Chef Mekbebe I am very amazed of your restaurant its very nice , high quality , and shows how much effort and time you have given. I would like to give you recommendations regarding the tapes on the spice jars , there are stickers on Amazon with different spice tag name which would be better for display . Wish you the best .
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 6 ай бұрын
❤❤❤ሼፍ መክብብ ትሁት እግዚአብኤር ይጨምርልኸ❤❤❤❤❤❤ኩራት ነኸ የሀገር!!!!!!waweeeeeeeeeeeeeeeመቅዲ ❤❤😂
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 5 ай бұрын
ዋውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Emantube19
@Emantube19 6 ай бұрын
ሚገርም ናዉ አገረችን ዉስጥ ኢናደዚህ የለ ሼፍ ሮመንቲክ ናዉ ሼፍ መክበብ በጠም የመደንቃዉ በርታ ጎቦዝ
@seli1719
@seli1719 6 ай бұрын
thats really great
@meryambekelemery
@meryambekelemery 6 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዎጋ ሁሉን ሰው ሚያካትት ቢሆን ለምን አገራችን ምርት አለ ማምረትም አቅርቡት አገርንም ህብረተሰብንም መጥቀም ቢሆን ዋናው ዋጋ ለማንኛውም በርቱ ዎጋሁሉንሚያካትትቢሆንሰውለምንአገራችንምርትአለማምረትምአቅርቡትአገርንምህብረተሰብንምመጥቀምቢሆንዋናውዋጋለማንኛውምበርቱቤተሰብ
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 6 ай бұрын
WOW ደስ ይላል
@blackman4581
@blackman4581 6 ай бұрын
እግዚኦኦኦኦኦኦ የሼፍ ቴዲ አፍሮ ማለት ይሄ ነው ለሞያው እና ለእውነት የተገዛ
@NABIYATELIYAS-wc2ub
@NABIYATELIYAS-wc2ub 6 ай бұрын
Wow good job 👏 ❤
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 6 ай бұрын
Amazing chef like ያንሰዋል wow 🎉❤
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 6 ай бұрын
Wow it’s amazing
@BisratTsegaye-to3tj
@BisratTsegaye-to3tj 6 ай бұрын
WaaaaaAaw.ameyzing ...
@Fetiya224
@Fetiya224 6 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ብሪላንት ነክ ማሻ አላህ
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ማሻ የሹዋ ፦ ምክንያቱም፥ - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ/ ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏልና (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ በበርካታ አንቀፆቹ ይጠቁማቿል። 🤔
@Fetiya224
@Fetiya224 6 ай бұрын
@@TruthEz አሰላም አለይኩም🤗
@Fetiya224
@Fetiya224 6 ай бұрын
@@TruthEz እዚህ ድረስ ማንበብና መረዳት ከቻልክ ሁሉንም አንብብና ምን ለማለት እነደፈለገ ታገኘዋለክ ለጥያቄህ ሁሉ ቁርሃን በቂ መልሰ አለው ችለክ አንብብና መንገድክን ምረጥ እምነት የምርጫ ጉዳይ ነው ሀቅና ሀቅ ያልሆነውን ፈልገክ ለይ ።
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
@@Fetiya224 በተጨማሪ ፥ - እራሱ ሙሐመድ ፡ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መፅሀፉን (መፅሀፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ፡ ታላቁንና ቀዳሚውን መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብና መከተል ብልህነት ነው። 🤔
@Fetiya224
@Fetiya224 6 ай бұрын
@@TruthEz 😂ማሻ አላህ ለዛ እኮ ነው እዚ ድረስ ካነበብክ አትፍራ ጨርሰና አንብበው ያልኩህ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚገባህን ለማወቅ ሞክር መሀመድ እንዲ ተብሏል እንዲ ብሏል ሂሳ እንዲ ብሏል እንዲ ተብሏል ሳይሆን ዲቴሉን ማንበብክ ካልቀረ በደንብ አንብበው ከዛ ችግር የለውም እንወያያለን አሰፈላጊ በሆነ መልኩ አብሽር አንተ ብቻ የሚገባክን ለማግኘት ሞክር የምትፈልገውን ሳይሆን ✌️ፒስ
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 6 ай бұрын
What about the booking I don't understand but mekbeba good job keppit up bro❤❤❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 6 ай бұрын
ያምራል❤❤❤
@tiegstitekle1426
@tiegstitekle1426 6 ай бұрын
Love it
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 6 ай бұрын
Bertalgn betam new miyamreu ❤❤❤ xdatu wawww
@eliashailemichael4814
@eliashailemichael4814 6 ай бұрын
CHEF MEKIBIB IS APPLYING KITCHEN CHEMISTRY. WONDERFUL CHEF.
@leyoutibeb
@leyoutibeb 6 ай бұрын
Congratulation chef’❤ እንደምታሰለጥነኝ ተስፋ አደርጋለሁ ትምህርት ቤት አለህ?
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 6 ай бұрын
I just want to know and excitedly is it affordable? Looking forward to see it ❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 6 ай бұрын
So fine dining 💜🙏
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН