ዙዙ ፍሚሊ ባንች መንገድ እኔም አልፌለሁ ጠንካራ ነሽ💪

  Рет қаралды 10,884

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 311
@eyadalimahamed
@eyadalimahamed 2 ай бұрын
ዙዙ Family youtube.com/@zuzufamily2012?si=LMGm1abOQ3FW2Cdg
@SayedAhmada-pn7py
@SayedAhmada-pn7py 2 ай бұрын
ጎበዝ ይኸን ስታረጊ እንወድሻለን
@zdzd2877
@zdzd2877 2 ай бұрын
❤❤❤
@ZinetbintAli-tf2nt
@ZinetbintAli-tf2nt 2 ай бұрын
ሳአዳ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ እንድህ ስንበረታታ ደስ ሲል ቻናሏን ሸር ማድርግሽ አከበርኩሽ አሏህ ይጠብቃችሁ
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 ай бұрын
ጎበዝ ሰአድ
@VivoY22s-g1i
@VivoY22s-g1i Ай бұрын
ያኡምሪ ጠንካራ ሴት እንድህ ፈተናወቹን አልፋ ትመክራለች ለኔ የሁሌም ምሳሌየ ነሽ ፈተናወችን አልፈሽ አላህ በጡሩባል ክሶሽ እንድህ ሁሌም ሳይሽደሥ ይለኛል ጎበዝ እንድህ ነው ጥንካሬሽን ማካፈል
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 2 ай бұрын
❤❤ መልካም ልብ ካላቸው ሰወች መሀል ያድርገን ያረብ ከራሳቸው አልፎ ለሌሎች የሚያስቡ ሰወች ያድርገን ያረብ መልካምነት ለራስነው ዙሮ የሚጠቅመው❤
@samutube8551
@samutube8551 2 ай бұрын
እኔም ባለቤቴ የ40 ቀን ልጂ አሲዞኝ ነው ሌላ ሴት ጋር የሄደው ግን መጠንከሬ ልጀን አሳደኩኝ በጣም ከባድ ፈተና ነበር እሷም ታልፈዋለች የጊዜ ጉዳይ ነው እናበራታታለን ኢንሻአላህ ተው ግን የሰአድ ቤተሰቦች ደምሩኝ በቅንነት 🙏🙏🙏🙏
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 2 ай бұрын
ይገርማልግንምንአይነትቅጭላትእዳላቹውእዴትስይተኛሎውእቅልፍውስዷቹውሱበሀንአላህየሴትልጂግፍእዴትእደሚርጋቸውአላውቅም
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 2 ай бұрын
አብሽሪልኝ ምክርና ቡጢይ ለሰጭው ቀላል ነው ግን ሰው ለሰው መዳኑት ነው ይህ አይነት ፈተና ከባድ ነው ወንዶች ግን ምንም ለሴት ሞራል የሚባል ለገር የላቸውም የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ እደ እስሳ አኡዙቢላ ይህም ያልፋል በጣም ልብ ይሰብራል አላህ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 2 ай бұрын
ጎበዝ የበለጠ ጠክሪ ❤❤❤
@samutube8551
@samutube8551 2 ай бұрын
@@fatumaebirahimfatumaebirah7628 እሺ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 2 ай бұрын
ሰአዳ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሸር ስላርግሽላት ❤❤❤❤
@አሚሬ
@አሚሬ 2 ай бұрын
ሥራዋንለማጠፋፋትነው ዱቄትናትሤትዪዋ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 2 ай бұрын
እንደተናገረችው ከሆነ እሱም ብዙ ዋጋ ከፍሎል አላህ ስላልፈቀደና ስለተራራቁ ክፍተት ተፈጠረ እሱም የራሱ ምክናያት ይኖረዋል ዝብለን ፈራጅ አንሁን ግን ሊግዛት ልጁን ሊረዳ ይገባል አላህ ከፈቀደም ተመላልሰው አንድ ላይ ሊሆኑ ይችላሉ
@hayati559
@hayati559 2 ай бұрын
ክፉ መዳም እንዴት ነሽ 😅😅😅 ሰአዲ አስቀይመሽናል ይቅርታ በይ የምትሉ ላይክ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
ያች ይሻላል እየሳቁ ልክ ልክ መናገረ❤😂
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube 2 ай бұрын
ክክክክእየሳቁ አጥቦ ማስጣት
@SdhJfd
@SdhJfd 2 ай бұрын
ልምድ ነው ይቅርታየምጠይቀው ሽቃለነታቹህንአምናቹህተቀበሉ
@cequa4067
@cequa4067 2 ай бұрын
አንቺ ብትሆኜ😢ጆሮዋ የማይሰማ ሰራተኛ ልጆች እያለሽ አጥቃጥሪም ነበር እርግጠኛ ነኝ ክፍታፍ😢😢
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 2 ай бұрын
ጥፋቷ ቪድወ መቅረጿ ብቻ ነዉ ስአድ ምን ወንጀል ሰርታለች አንችን ይቅርታ የምትለዉ 😂
@MadiuMadiu
@MadiuMadiu 2 ай бұрын
የሀቢባሏህ ❤ ያረሱለሏህ ❤ የኛ ነብይ አለይሂ ሰላቱ ወሰለም ❤❤ ወደኛም ቤት ጎራ በሉ ❤❤
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@zedusman
@zedusman 2 ай бұрын
የአብዛሀኞቻቺን ስደተኛ ሴቶች ህመም ነዉ ወተን ያልተናገርነዉ አፍነን የያዝነዉ ህመም አለ ብቻ ሁሉም ጊዜዊይ ነዉ 😢
@kabetube
@kabetube 2 ай бұрын
አህለን ሰአድ እኳን ደህና መጣሺ በእውነት በጣም ታሳዝናለች ኢሻአላህ ታልፈዋለች ገና ወጣትቆጆ ልጅነች ነገ የተሻለ እደሚሆን አልጠራጠርም❤❤❤❤ብትገናኙ አብራችሁ ብሰሪ የሰአድ ቤተሰቦች እኔንም ደምሩኝ😊
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
ሰአዲ ጠካራና ፂድት ያልሽ በቤትሽ በስራ በሁሉ ነገርሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 2 ай бұрын
ሙያ በልብ ነዉ ሰአዳየ አንችም በርች በሰሞኑ ነገር ምንም አይነት መልስ እዳሰጭ መልካምም ከሆንሽ አላህ ሀቁን ያወጣልሻል ግፈኛም ከሆንሽ አላህን ፈርተሽ እራሱ አላህጋ አዉሩ እንጂ ሰዉ ምንም ብትይዉ ሚለዉ አያጣም የኛ ሰዉ ስናለቅስጂ ስንስቅ አይወድም ❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
ኧረ ህዝቤ ተመልከቱ ወይም አስተንትኑ ልጅቱ የምትተኛው ሶፋ ላይ አደለም ሁለተኛ ሶፋ ላይ ሂዳ የተኛችው ልጅቱ ነች ሲያማት ሰራተኛ ማለት ደሞ ምን ችግር አለው 🤔 ሲቀጥል መደብ ላይ ስንተኛ የኖርን ነን እያንዳንዳችን የኬሻ ፊራሽ ነው የቤታችን ምንጣፍ አትላላጡ
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 2 ай бұрын
እነዚህን ቱሪናፋወች ዝም አትያቸውም በማያቁት ነገር ይዘባርቃሉ አ
@አሚሬ
@አሚሬ 2 ай бұрын
አጨብጭቢላታ አሽቃባጭአትሁኝ ካሜራዋንአበጃጂታ ሥትቀርፅ ሥለህመሟይቅርና ደህናቦታላይ ማረፏንአታይምነበር እራሥወዳድ ቁርበትላይነውያደኩት ግንማሠብአለባትነው
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
ስድብ ስለሚውድ ነውማንነታቸውንም የሚረሱ ናቸው ተሳዳቢዎቹ
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 ай бұрын
Wedy lk nesh selameshe ybza ❤
@milonbd6824
@milonbd6824 2 ай бұрын
ኢሻአላህ ❤🎉❤🎉❤🎉
@fatumageleta6038
@fatumageleta6038 2 ай бұрын
ኮሜት ላነብነው የገባሁት ሌላ እድጥተሽ ነውደ ስለሷ አዠዳ የመጣሽው እሷድ3ሞ ምንም አላለችም ስላባሏም ሆነ ስለ ሀይማኖቷ እስካሁን ምንም ክፋት ደረሰብኝ አላለችም የቻለውን እደረዳት ነው የተናገረችው ያን ያክል እደምንሰማው ወንዶች በደል አልደረሰባትም አችግን ይቅርታ ጠይቂ ለተከታዮችሽ ልጅቷን በማውጣትሽ ሳይሆን ትንሽ ድበር አልፈሻል ይሄውም መውጣትው በቪዶ ፊለፊት ጎበዝ ነሽ
@eexxxx1781
@eexxxx1781 2 ай бұрын
ጀግናሢት ናትወላሂ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ሥአድየ❤❤❤
@fatimaethiopia5128
@fatimaethiopia5128 2 ай бұрын
ኮመንታትሮች ሞነመ ብትሉ ሰአድን አትሆኑሞ ቅቅናሞ ሁላ አግታችሁ ላይ ግመድ አሰግቡ ወይመ የማዲመን ክሎርክስ ጠጡና ቅዝቅዚ ብትሉ::
@neimatube2210
@neimatube2210 2 ай бұрын
ኧረ ልክነሽ አበዙት አኡዙቢላህ ይሄን ያህል ምንአጠፋች
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
እድሜ ልካቸውን ማዳቤት የማይወጡ ያልተቀየሩ ሴቶች ናቸው የሚሰድባት ሰአዲ ግን ወደፌት ማንንም አትስሚ
@FikerAbate
@FikerAbate 2 ай бұрын
እና አያግባ ቆሞ ይቅር ወጣትኮነዉ ይገደዳል ምክናየታቸዉን እነሱ ያቃሉ ሴቶች ማልቀስ ስለቻልን ብቻ ሁሌ ተበዳይ ነን ማለት አይቻልም...
@Hibetullah23
@Hibetullah23 2 ай бұрын
ኢሻአላህ በመካከላቼው ያለውን አላህ አስተካክሎ አብሮ ያኑራቼው ማሜ ባሏ ጥሩ ሰው ነው ከምር
@AllahWakil
@AllahWakil 2 ай бұрын
❤❤፡🎉🎉🎉🎉
@semirasemira5861
@semirasemira5861 2 ай бұрын
ዉይ ኮሜንተርች ለምን ትሳደባላችሁ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ ሰአድዬ
@zenithyimam3223
@zenithyimam3223 2 ай бұрын
ሰአዲ አህለን ከኮመታተሬች አጠባ እንኮን ተረፍሽ😂😂😂😂😂
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 2 ай бұрын
😂😂😂ሁንም ያታነፈሳችነዉ እች እካካም😂😂
@KeramaSeid
@KeramaSeid 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@semirasemira5861
@semirasemira5861 2 ай бұрын
😂😂😂😂አጠቧት እኮ
@RahemIndris
@RahemIndris 2 ай бұрын
ሀይማኖቷን ከማግባቷ በፊት ነው ተይ ሳአድ አስረግጭ ደግሞ ለወንድ ብላ ብለው እዳይሰድቧት
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
አብሽሪ አንሰድባትም ማንም በማንም ነፍስ አይጠየቅም ሰው ሁሉ የመምረጥ መብት ተሰጥቶታል መብቷ ነው !!
@assistanthome578
@assistanthome578 2 ай бұрын
​@@ዘ-ታቦር❤
@kabetube
@kabetube 2 ай бұрын
​@@ዘ-ታቦር❤❤❤
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 2 ай бұрын
ትክክል ሳአዲዬ❤❤❤❤🎉❤❤🎉
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 2 ай бұрын
❤❤
@RayaTube-ur6lw
@RayaTube-ur6lw 2 ай бұрын
አይዞሽ ዙዙየ እንዳንቺ እኔም ገጥሞኛል ጠንካራ ሁኚ ያልፍል ዋናው ጤና ነው እሺ ማር ❤❤❤❤
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 ай бұрын
ፎሎየን አነሳሁ ለሠው ክብር የለለሽ አችን አየሁ ምንም ቢሆን የሰው ቤትሰርተሻል እንዴት ለሠውልጅ ክፉትሆኝአለሽ አስጠላሽኝ
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 2 ай бұрын
እረ በአላህ. በሰው አትፍረጅ ቀስብለሽ ለማየትሞክሪ. ካሁን በፊት ምን እዳደረገች በደንብ እይው. ሰአድ እንደዚህ አይደለችም.
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 ай бұрын
@@EmuHiba-pv3wr መርሀባ
@neimatube2210
@neimatube2210 2 ай бұрын
አደዬ ነገር ከያዛችሁ እኝኝኝ እህ እናተጋ ስህት የለም
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 ай бұрын
@@neimatube2210 እስኩቲ በስ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 ай бұрын
ሰአዲ አች ጀግናየ ነሽ በርች ስለሰራተኛዋ የሚናገሩትንእዳትሰሚ ምንመሰለሽ እኔየምሰራባቸው ሰወች ትናት ለወንዲሜ ስራ አመጡ እና ሰውየውን ሲያናግረው ሃበሻነው ያገኘሁልህ አለው ጥሩሰው ይሆን ብሎ ሰጠይቀው አወ አለው እደትአወክ ሲለው የናቴ ሸቃላ ወንዲምነው አለ እቤትውስጥእኮ እሙዚክራ ነው የሚሉኝ ግን ማስርደት ስላለበት ሸቃላ አለኝ ግዲነው ሰራተኝነትን የሚንቅ ማህበረሰብ ጋ አትዳርቂ ❤ስለዙዙ ፋሚሊ ጥሩአዲርገሻል
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 ай бұрын
መጀመሪያ ሰው ክብር ይኑር ሀብት ፈተና ነው እደያሳጣሽ
@አላህወኪል-ወ2ፐ
@አላህወኪል-ወ2ፐ 2 ай бұрын
ይች ዳክየ ዱሮም አልወዳትም ነበር የበሱን ጠላሁዋት እኝክ ጉቶ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
እ አችነሽ መሠል ባል ተብየዉን ያገባሽዉ😂 😂ሆ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
​@FatuክክክክክmaFatuma-gs8qr
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
😢እረተይ
@fafi-3rd
@fafi-3rd 2 ай бұрын
ዳክየ😂😂😂
@jemyimet404
@jemyimet404 2 ай бұрын
አፈረያብላሽ አችጋኛ አችነሽ እደያገባሽው ጥብ ድክአላለችም ምነያህል ብትቀኔነው
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 2 ай бұрын
ጉድ እኮ ነዉ የስድብ ዲግር ተመራቅዎች እንዴት ነቹ ደና ነቹ እኔ እኮ የምዝነናዉ በኮመንቱ ነዉ
@fafi-3rd
@fafi-3rd 2 ай бұрын
ዛሬነው እንደ ያወቅሻት 😂እስከዛሬ የትነበርሽ አልሀምዱሊላሀሰ አሁን አንገቷን ቀና አድርጋለች ደግሞ KZbin ስለማይሰሩበት እንጂ ከናንተበፊት ነው የምናቃት
@user-pb8eb3fm7s
@user-pb8eb3fm7s 2 ай бұрын
ሰራተኛ ለምን አልሽ ብላችሁ የምትሳደቡ እና ምን ትበላት ሆ እኔም ሰራተኛ ነኝ ምንም አይመስለኝም ስአዲ ጀግና ነሽ ዝም በያቸዉ በንቺ ስለሚቀኑ ነዉ 😅😅
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 2 ай бұрын
@@user-pb8eb3fm7s አቃባጪ
@Semir71166
@Semir71166 2 ай бұрын
በጣም አካበዱት
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 2 ай бұрын
አላህ ያቆዮሺ ሰዉ ሀቅ መናገር ትቷል ስአድ ምንም ጥፋት የለባቴም የኔ ጀጌና ሰአድየ በርች❤
@Aviva-sj6so
@Aviva-sj6so 2 ай бұрын
እኔም ባሌን ተቀምቻለሁ የራሴ ያልሽው ሰው ሲከዳ በጣም ከባድ ነው ነገር ግን ያልፋል ለጊዜው አይመስልም እንጂ ያልፋል የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለውም ለጊዜው ቢመስለውም ቀን ያድፋል እኔም ታሪክ አልፌዋለሁ ኢንሻ አላ ህ ስ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ደምሴ ተስፋ አደርጋለሁ 😢😢😢🎉🎉🎉 መስዋዕት መክፈል
@እሙፈሪሀ-ነ9ዀ
@እሙፈሪሀ-ነ9ዀ 2 ай бұрын
ሰአድ ተረረፍሽ ከሚዳአያ ስድብ በሠራተኛሽ ምክኒያት ሰደቡሽ አይደል ቀተው ነው የሰደቡሽ😅😅😅
@haytomer9818
@haytomer9818 2 ай бұрын
ክፎ መሆን ያሰቀናል እንዴ ጉድ እኮ ነዉ ሰዉ የሚቀናዉ ጥሩ ልብ ላለዉ ሰዉ ነዉ
@አላህወኪል-ወ2ፐ
@አላህወኪል-ወ2ፐ 2 ай бұрын
ግን ቆይ ይሄ ቅናት የሚባለው ቦታ የለውም እንደ ጉድኮ ነው የሆነ ስተት አይተን ስንናገር ቀንታችሁባት የምትሉት ነገር ግራ ያጋባል
@fafi-3rd
@fafi-3rd 2 ай бұрын
ድንዝዝ በክፈት ማንይቀናል
@እሙፈሪሀ-ነ9ዀ
@እሙፈሪሀ-ነ9ዀ 2 ай бұрын
@fafi-3rd ምንነው
@assistanthome578
@assistanthome578 2 ай бұрын
ቅናት አይደለም እዳዛ ማድረግ የለባትም
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 2 ай бұрын
አይ ሴቶች ሰድብ ማንን ይቀይራል መጀመሪያ እራሳችሁን ቀይሩ መምከር እንጅ ማስረዳት እንጂ ስድብ ማንንም አይቀይር
@lomineSh3384
@lomineSh3384 2 ай бұрын
ሰአዲዬ በቻልሽው አቅም አዋርያት በፈጣሪሽ❤🎉😢
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 2 ай бұрын
አልቀርብሺም😂😂
@ZientSaeed
@ZientSaeed 2 ай бұрын
አሁን አችም ልመክሪ ባልሆነ መጀመሪያ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርሽ 😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
ክክክ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
መሸቀያንወ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
አረ ሠዉ ቆይ ከዚህ ቪድወ ዉጭ የት እናቃትአለን አች ምቀኛነሽ ማሌሽ ኮመትሽእደዛይመሥላል
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
@@ZientSaeed 😂የቀፌን ጥቅም አታቂማ😂 የመጨረሻዉ ሥድብ ግን ተየት ነዉ አቤት አሁን ሥድብን ጨረሸወ ምን ልሳደብ እኔ የኔ ቆጆ
@fafi-3rd
@fafi-3rd 2 ай бұрын
​@@ZientSaeedከቀፎ እኮነው ማር የሚገኘው አቤት ጭቅላት
@الحمدلله-ذ5ب6ز
@الحمدلله-ذ5ب6ز 2 ай бұрын
ቆይ ግን ልጅ ይዞ መፈታት አደስ ነው እደ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 ай бұрын
😂እኮ
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ай бұрын
ልክነሽ ሰአዲ ከወንድ ከተጠበቀ ከባድ ነው መላክ ሲሰለቸው ይተዋል
@فاطومافاطوما-ه1ب
@فاطومافاطوما-ه1ب 2 ай бұрын
አብርሽ የቄራው ልክሽን አቅምሶሻል ማለቴ ሰገጤ ነሽ አሉ አለ መጀመሪያ ጡሩ ሁኝ ለአጋዥሽ 😅😅
@አሚሬ
@አሚሬ 2 ай бұрын
ደሞልታማሥይመጣሽ አሥጠልተሽኛል
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
ኧር ባክሺ በዪት መጣሺ ፍትፍትታ ልታርሻሺ መሆን አለበት የሆንሺ አሺቃባጨ ምን አገባሺ እሺ እህታችን ተሻላት ወይ ሰምተሻል እንደት እንደተቀየምንብሺ አታውቂምደ ከመቸ ወድህ በሰው ቤት ፍትፍታ ገባሺ የሆንሺ ጀል ታዳ ምን እያልሻት ነው አሁንኮ ልጀቱን እየገፋፋሻት ነው ወታ ትቀባጥር እያልሺ
@ሀዩየማሻዋ
@ሀዩየማሻዋ 2 ай бұрын
ይቱቡን ልኩን አለስቀመጠችም
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 ай бұрын
በቂጣችሁ. አታስቡ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
ባረሽ ሠአዳን ምን ትቀንሽባትአለሽ😂 እትንና እትን የያዘዉን አይለቅምአሉ አዱነሽ ማሌሽ😜
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 ክክክክክክክ አይ ሠገጤ እውነትም ሠገጤ አዱ ምንድን ነው የሆንሺ ደደም ምን አገባሺ አንች ካላየሺ ከዚህ በፊት የሰራቸውን ቨዲዪ በአጋዧ ላይ አፈሺን ዝጊ ማነሺ ከዶ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
@@sikosilo7977 የሥድብ ድግሪ እዉቀት ይሉሻል እድህነዉ ኑሪልኝ የኔ ቆጆ😜
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ 2 ай бұрын
ስአዲ አንድ ሁለትቭዶ ካንችጋር አሰርያት እና አግኛት አሁነው ሰው የሚያስፈልጋት የኔውድ❤ አደራ
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 2 ай бұрын
አች ብለሽን ሳይሆን እኛ እናደርጋታል እናሳድጋታለን
@አሚሬ
@አሚሬ 2 ай бұрын
ልታሽቃብጥ😅
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ትገርማላችሁ
@jemalmd
@jemalmd 2 ай бұрын
ቆይ ሳዲ ምን አርገሻቼው ነው እሚሰድቡሽ ምን ክፉ አወራሽ አሁን ኮመንት ባነብ ጉሉም ስድብ ይበልጣል እረ ተረጋጉ አሁን እዚህ ቪዲዮ ላይ ምን እሚያሰድባት ነገር አያቺሁ😢
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 ай бұрын
መዳም እዴነሽ😂😂😂
@saudihosen8183
@saudihosen8183 2 ай бұрын
ሰአዲ ኡሙዙዙን አግኛትና አበረታቻት አደራ❤
@youtoub4589
@youtoub4589 2 ай бұрын
ስአድ የኔእት ለኮመንታተሮችና ላንዳንዱ ዩቱበሮች መልስ እንዳትሰጭ ትንሽ ነገር አንች ላይ ይገናል መልካምም ይሁን አይሁን የሰራሽዉ ላላህ ተይዉ በስታላህ ታገኝዋለሽ
@ጥበበብ
@ጥበበብ 2 ай бұрын
ግነ ስአድ ጉበዝ ነናት ማሻአላህ በቤቤቷ ፍዋ እያለች ነው
@Zinab-p3l
@Zinab-p3l 2 ай бұрын
ማዳምእደነሺ😂😂😂
@FatmaFatma-wm7gp
@FatmaFatma-wm7gp 2 ай бұрын
ችግር ካወቅሽ የሰውን፠ችግር ትርጂነበር
@BobiBobi-x4h
@BobiBobi-x4h 2 ай бұрын
ያጀመአ እንደው ቢላሂ አለይኩም ስድብ አጅር አለው የሚለውን ሀድስ የቱ ጋ ነው የቀራችሁት? ልታሳዩኝ ትችላላችሁ?ሰበሀነክ ያረቢ መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ሀቢቡና ሰላዋቱ ወሰላም
@kabetube
@kabetube 2 ай бұрын
😂😂መዳም ቤት ክክክመሰለኝ ሰብአርጊኝ
@BobiBobi-x4h
@BobiBobi-x4h 2 ай бұрын
@@kabetube ሸይኡን አጅብ ነው በይ ሰብ አድርጌሻለሁ አድርጊኝ
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 2 ай бұрын
ሰአዲ ሰሞኑን ተርፈሻል ወይ 😂😂
@Hayt602
@Hayt602 2 ай бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ልክ ነሽ ጀግና ናት
@fafitube2448
@fafitube2448 2 ай бұрын
ሠአዲ ሊኳን አላስቀመጥሽም እኮ🙄አድስ ሠወች እድደምሯት ሊኩን አስቀምጪጪ
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 2 ай бұрын
አውቀ አስመስይ
@ggyftggrttf3515
@ggyftggrttf3515 2 ай бұрын
አንቸ ብሎ መካረ መናጢባዶ ጭቅላትነሺ🤣🤣🤣🤣
@FawzyaAl-s9k
@FawzyaAl-s9k 2 ай бұрын
በቃ ኮሜተሮች አረጋጉት እጂ
@hiuhu6358
@hiuhu6358 2 ай бұрын
እንኮ ስድት ላይ ያለን አብዘሀኞቻችን በዚህ መገድ ነው እየተጓዝን ያለነው አልሀምዱሊላህ ምንም አይደረግ በዳይ ከመሆን መበደል ይሻላል የስራቸው ይስጣቸው ስናምናቸው የሚከዱትን ወንዶች 😢😢
@Sojoo9
@Sojoo9 2 ай бұрын
አችንም አሊን በቀሙሽ የጨቆሽው ይመሥለኛል😂😂😂
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ቀላል ተጨቁኗል ጭንቅላቱ ብቻ ቀረኮ ከስቷል ሰላም የምትሰጠው አይመስለኝም
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 2 ай бұрын
ወይ ጉድ አቤት የኮመት አፀፃፍ ተነግሮ ነዉ እንዴ በሉከዉ😂😂😂😂😂​@@zeharahassen7810
@Hየጃማዋ-w8p
@Hየጃማዋ-w8p 2 ай бұрын
የአሏህ።ኸረ።ኮሜቶች።ምን።ሆናችሁ።እሥኪ።የሠውን።ሥህተት።አንከታተል።የራሣችንን።ሥህተት።እንረሣለን።
@uAemn
@uAemn 2 ай бұрын
እኔንም. ዴምሩኝ. ውዶቸ
@LobTop
@LobTop Ай бұрын
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይመራነ አቦ
@JAMELAKDER-vk8jp
@JAMELAKDER-vk8jp 2 ай бұрын
ሳህ ነገ ሌላ ቀነው ❤❤❤❤❤❤😢
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 ай бұрын
ሠአድ አግኟት አብራችሁ ሥሩ አበርታቷት ሢቀጥል ሠአድን እኝኝኝኝኝ አላችኋት በቃ ተዋት
@ሰሚራይቱብ1
@ሰሚራይቱብ1 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉ሰድየ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 ай бұрын
ልክ ነሽ ሰአድ
@meram123
@meram123 2 ай бұрын
በስአዲ ስም ይቅርታ😂😂😂በቃ ተው
@Aminatahmed-m9r
@Aminatahmed-m9r 2 ай бұрын
😂😂😂
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 2 ай бұрын
ልጁቷ ተሻለሽ አገዡሽ
@gjdnfjf2933
@gjdnfjf2933 2 ай бұрын
1000 አስገቡኝ ሀባይብ ሰአዲ እስኪ ሸር አርጊልኝ የኔንም
@omrmobile2678
@omrmobile2678 2 ай бұрын
ሁላችንም የግፉ ቀማሽ ነን ያውም በገዛ ዘመዴ አለፈ አልሀምዱሊላህ ደምሩኝ እስኪ
@zeynebmohamed
@zeynebmohamed 2 ай бұрын
ታድያ የት አለ ሊንኩ ሸር ያደረግሸላት
@ሀዩየማሻዋ
@ሀዩየማሻዋ 2 ай бұрын
እኔም የፈለኩነበር
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 2 ай бұрын
ልጅቶን መኝታ አስተካከልሽ ሌላ አትቦትረፊ😂😂😂😂😂
@Biftu_Genema
@Biftu_Genema 2 ай бұрын
አልጋ እያሰራች ነው ከጎን ቤትም ትሰራለች
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 2 ай бұрын
ጉድ😂😂😂😂
@MekiWelo
@MekiWelo 2 ай бұрын
ቱቱ😂😂😂
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 2 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂ማርሳሻ ነው😅
@Helomihelomi-b2w
@Helomihelomi-b2w 2 ай бұрын
😂😂😂
@emusekina8994
@emusekina8994 2 ай бұрын
እር ባክሺ አታሰመሠይ ሰአዳ በጣም ነዉ ያናደደሺኝ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
ሁላችንም😢አልፈነዋል.ግንአልሃምዱሊላህ
@Ferah-w8b
@Ferah-w8b 2 ай бұрын
ያንችም የአንድ ቀን ነሽ የአሊ ፈላጊ የት ነሽ😂😂😂😂
@aeshatube718
@aeshatube718 2 ай бұрын
sadi❤❤❤
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 2 ай бұрын
እሰይ ጥሩ መካሪ መስራትን መተጋገዝን ዱሮ ነው የወርስነው ከናት ካባቶቻችን እናማ እራቢአ ተሻላት ወይ እሙ ሙሀመድ
@FhCh-v9b
@FhCh-v9b 2 ай бұрын
ሀያቲ እምነቷን ለወድ ብላ አይደለም የቀየረችው በፊት ነው
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 2 ай бұрын
እኔም ልቀማ ነው ምን ትመክሪኛለሺ 😅
@sofiacute4614
@sofiacute4614 2 ай бұрын
😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 2 ай бұрын
ያቤት አጋዥሽን ሀቅ ተወጪ መጀመር እኝኝኝኝ አትበይ መክራሽ ሙታሻል 😂😂
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
አረ ተው ወገን በቃ መርሳት የሚባል ነገር አታውቁም ሲጀመር ጭው አድርጋችኋታል እኮ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
​@@ዘ-ታቦርሀበሻመርሳትአያቀምአርብይርሳል
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
የነገር ሡሥ ያለባችሁ ማለቴ ያለብን 😂
@አሚሬ
@አሚሬ 2 ай бұрын
❤❤ይመችሽ
@አሚሬ
@አሚሬ 2 ай бұрын
​@@ዘ-ታቦርየለም
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
ሠአድ ኮመት እዳሠሚ ለኮመትም መልሥ አትሥጭ ወኬ😂
@ዘቦግደለሿ
@ዘቦግደለሿ 2 ай бұрын
የወደዱትን መረሳት ይከብዳል😢
@zozo2808
@zozo2808 2 ай бұрын
❤❤❤❤ስወድሽ❤❤❤❤
@nemian2923
@nemian2923 2 ай бұрын
እናበረታታት ቅመሞች❤❤❤ ዙዙፋሚልን
@Toybጦይቢtube
@Toybጦይቢtube 2 ай бұрын
ስአዲ አራዲ ስለሷ ዩቱበሮች ሲቦጭቁ እሷ ሌላ አይዳ ይዛ ከች የስራ ሰው እንድህ ነው ።✌
@ApAp-fb6hj
@ApAp-fb6hj 2 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔አኔምአልፍበተለሁ፡ሁለትልጀቺንበቸያንአያሰደኩነውአሰከሊላሰቶጋርሄዳልየወምሀይማኒቶንቀይራ
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 2 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 2 ай бұрын
አቤትኮሜታተሮችሰዉለማሸማቀቅያላችሁጥረት
@fatumamohammed12
@fatumamohammed12 2 ай бұрын
ሰአደ ደምሪኝ😂
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 ай бұрын
አህለን ሳዲ👍👍👍👍👍🍽🍰🍹🍽🍰🍹🍽🍰🍹🍽🍰🍹🍽🍰🍹
@HajariFamily
@HajariFamily 2 ай бұрын
እዉነትነዉ መ100ሺእናሥገባት ዉዶቸ ዙዙፋሚሊን
@alainmall-uc1gr
@alainmall-uc1gr 2 ай бұрын
ቤተሰብይቅርታጠይቂአስቀይመሽናልአንቹንብሎመካሪ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 ай бұрын
😂😂😂
@HayatDawud-uu6dp
@HayatDawud-uu6dp 2 ай бұрын
እኔንም ደምሩኝ ባአላህ😢
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 2 ай бұрын
አንቺማ አስረሽ አስቀምጠሸዋል😂😂😂😂😂
@Biftu_Genema
@Biftu_Genema 2 ай бұрын
ላንችም ያድርግልሽ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 2 ай бұрын
ዬት ነዉ የተሰራዉ😂😂 ቤት ዉስጥ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 ай бұрын
ሊኳን. አስቀምጭላት ሰአድ
ሐረግ ( ክፍል 43)
31:08
ለዛ
Рет қаралды 332 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ጭራሽ ቤቴ መጣ
11:14
kal beteseb
Рет қаралды 63 М.
የቂያማ ምልክቶች!!! በዉስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ
22:40
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 9 М.
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 226 М.
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
OMN   ODUU AMAJJII 13, 2025
32:53
OMN
Рет қаралды 23 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН