KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1
19:38
የከብት ማድለቢያ መኖ አዘገጃጀት
11:44
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
Рет қаралды 6,048
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 9 М.
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Күн бұрын
Пікірлер: 37
@lisanu24
4 ай бұрын
በጣም አስተማሪና ለስራ የሚያነሳሳ ፕሮግራም ነዉ፡፡ ዶ/ር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፤ በርታልን፡፡
@Hailuvet
4 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
ይገርማል ዶር በዚህ ስልክ ነው በቀጥታም በዋትስአፕም የደወልኩልህ ባጭሩ ላወራህና የኔ ሰዎች እዛ መተው ስልጠና እንድወስዱ ነበር ግን የስልክህ አለመስራቱ ምክንያቱ አልገባኝም
@MesfinFeyisa
4 ай бұрын
Betam enamesegenalen beretulen continue
@Hailuvet
4 ай бұрын
betam amsegenalewe
@Mankiratube8300
4 ай бұрын
አንድ በግ ለማደለብ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል ?
@AhmedAbdu-qq6hp
4 ай бұрын
Inamesegnalen haylsha
@Hailuvet
4 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
4 ай бұрын
ጠባቂ የሌላዉ ቤት ዉስጥ አስርን ማድለብይቻላል ለጤንነታቸዉ ምን ያህል ነዉ
@ጉናቲዩብ
4 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ደክተር የቅርብ ጋዜ ተመልካችህ ነኝ ግን ሁሉንም ቪዲዮችህን አይቻለሁ እውነት ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ስለሆነ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ከጤና ጋር ይስጥህ እኔ አረብ ሀገር ነው እምኖረው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሀገሬ ስገባ ከአንተ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ እኔምልህ ዶክተር የቤተሰብ መሬት ገጠር አለ አርማጭሆ ለጎንደር ከተማ 3:00 መንገድ ሚሆን ቆላማ ነው እና ከዛ ለማርባት ብፈልግ ለምሳሌ ክትባታቸውን በቅርብ ማግኜት አልችልም እና እኔ ሰልጥኜ መከተብ እችላለሁ ❓ እና ደግሞ አተላስ መመገብ እችላለሁ ዶክተር
@Hailuvet
4 ай бұрын
ሰላም እንደምነሸ ከልብ አመሠግናለሁ በርቺ በሰላም ለገርሸ ያብቃሸ አርማጭሆ ጎንደር ጥሩ አገር ነው ለእርባታ ምቹ ቆላማ አካባቢ ነው ሰልጠናም ከወሰድሸ ሰትመጭ ማከም መከተብ መመገብ እንድትለምጅ እናሰለጥናለን በርቺ
@ጉናቲዩብ
4 ай бұрын
@@Hailuvetስለመለስክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በደንብ እሰለጥናለሁ ዶክቱርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏
@TeferAmen
Ай бұрын
የስልጠና ቦታ አድራሻ
@Hailuvet
Ай бұрын
ሰልጠናው አዲሰ አበባ ነው በየቀኑ 2.30 ነው የሚፈጀው ሰልጠናው 4 ቀን ነው የራሱ ማነዋል አለው
@tsigieberihan
4 ай бұрын
ዶር በዚህ ስራ ላይ በጣብ ብዙ አመት ሰርቻለሁ እየሰራሁበትም ነው አደልባለሁም ግን በጣም የገረመኝ ነገር የዶሮ ኩስና የኤለሳ ቆሎ ያልከውን በታሳየን የት እደምናገኘው ብትነግረን
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
ሰላም ላንቴ ይሁን ዶር አድራሻውን ቴክስት አርገኝ
@Hailuvet
4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ 0911392182
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
ስልክህን ብደውል አልሰራልህ አለኝ ከአሜሪካ በዋትስአፕ እንገናኝ
@Hailuvet
4 ай бұрын
0911392182 dr hailu
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
እንዴት አደርክ ወንድሜ እየደወልኩልህ ነው ግን አይሰራም እባክህ ስልክህን እንደገና እዚህ ላይ አስቀምጥልኝ
@Hailuvet
4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሸ 0911392182
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
ትክክለኛውን ስልክህን እዝህ ላይ አስቀምጥልኝ
@Hailuvet
4 ай бұрын
ሰላም 0911392182
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
በዋትስእፕ ነው የምደውልልህ እንዳልኩህ ከውጭ ስለሆነ
@Hailuvet
4 ай бұрын
ችግር የለውም መልክትም አሰቀምጭልኝ ድንገት ሰራ ላይ ሆኜ ካላነሳሁ
@BeleyKassa-og3xr
4 ай бұрын
አረ,,ይሃን,መሠዪ,ትምርት,በነጣ,ቲሠጠን,,ኮመት,ላይክ,ሠብሥክራይብ,አርጉ
@Mankiratube8300
4 ай бұрын
ስንጀምር በስንት በጎች ብንጀምር ያዋጣናል ?
@Hailuvet
4 ай бұрын
ለመጀመር ከ15/20 ከደከምክ ላይቀር የተሻለም ገቢ ለማግኝትና የበለጠ ለውጦች ለማየት ይሻላል
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
ስልክህን ብደውል አልሰራልህ አለኝ ከአሜሪካ በዋትስአፕ እንገናኝ
@Hailuvet
4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ደውልልኝ አለሁኝ አማክርሀለው በርታ
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
አሁን እናንቴጋ ሌሊት ስለሆነ በኛ ጠዋት ነገ ደውልልሀለሁ
@yishaksabore3600
4 ай бұрын
የኔ ሰው እዛ ያሉት መተው ስልጠና እንድወስዱም ፈልጋለሁ
@Hailuvet
4 ай бұрын
አንዳንዴ መሰመሩ ይሆናል
@Hailuvet
4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰልጠናውን መውሰዱ በጣም ጥሩ ጥቅም አለው ይደውሉል
19:38
ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 11 М.
11:44
የከብት ማድለቢያ መኖ አዘገጃጀት
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 7 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
16:47
በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርግ የበጎች ማድለብ ስራ።
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1 М.
23:18
በግ ሸመታ በአረፋ
EBC Entertainment
Рет қаралды 3,8 М.
3:05
የአሜሪካ የእንቁጣጣሺ የበግና የፍየል ግብይት
Libanos
Рет қаралды 1,7 М.
8:55
በ50 ዶሮ ለመጀመር ስንት ብር ያስፈልጋል ?ሙሉ መረጃ
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 29 М.
13:33
የፍየሎች እና የበጎች እርባታ እና ሰልጠና የመዝገቡ
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 6 М.
7:09
የደረቅ ሳርና የበቆሎ ገፈራ ልዩነታቸውን ዘረዘርኳቸው። The difference between silage and dry grass in amharic.
Anan dairy farm's
Рет қаралды 6 М.
27:36
Dangila_Sheep fattening
digitalgreenorg
Рет қаралды 10 М.
3:35
“ 198 በጎችን ይዘን ወደ ማድለብ ገብተናል “አንድነት የቀይ ስጋ ማህበር
bahirdar zuria wereda communication
Рет қаралды 6 М.
17:07
የበጎች የፍየሎች ክትባት P.P.R (የደሰታ መሰል የበጎች በሸታ) and sheep pox( የበጎች ፈንጣጣ )
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1,1 М.
13:35
በጥቂት የመነሻ ካፒታል ብቻ በቀላሉ ሀብታም የሚያደርግ ቢዚነስ-ከ3 ወር በኃላ ወደ ሀብት ጉዞ (HOW TO GET RICH BY FATTENING SHEEP)
AddisBunna
Рет қаралды 17 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН