የላሞች ግዢ ለወጣትዋ እና ለዲያስፖራው!

  Рет қаралды 4,387

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@AddisCherkos
@AddisCherkos 3 ай бұрын
ከሁለት ላም መነሳት አይቻልም ዶክተር
@AddisCherkos
@AddisCherkos 3 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@Meranazerga
@Meranazerga 2 ай бұрын
አድራሻቹ ወዴት ነው
@abugida794
@abugida794 3 ай бұрын
አየ ኢትዮጵያ በእውነትም ቀርተናን የከብት መጫኛ መኪና እንኳ የለንም😢
@YohannesZedo-kn7zj
@YohannesZedo-kn7zj Ай бұрын
Wagas tenager bezaw
@Aynishetfarm
@Aynishetfarm 3 ай бұрын
በርታ
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
Amsegenalewe
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 3 ай бұрын
ወጋችዉ ስንት ነዉ
@mekdesgullat4281
@mekdesgullat4281 3 ай бұрын
Enamesegnalen
@guntoyihunkeza9917
@guntoyihunkeza9917 3 ай бұрын
እንዴት ነው ሰላም ነው ወይ የሆነች የወተት ላም ገዝቼ ጦታ ላይ ትንሽ ጠጠር ነገር አለው ምን ላድርገው
@munakasim4411
@munakasim4411 3 ай бұрын
ይርቡልሽ
@Dr.HabtamuAdugna
@Dr.HabtamuAdugna 2 ай бұрын
You have showed teeth based on number of teeth tell me age of animal
@khadarsheikhmahamud1652
@khadarsheikhmahamud1652 3 ай бұрын
where exactly we can buy their feeds for fattening and milk as well
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
Coll me 0911392182
@HZT-n2d
@HZT-n2d 3 ай бұрын
አድራሻቸውስ የት ነው ስልክም ብታስቀምጥልን
@AmanshafiAmanshafi
@AmanshafiAmanshafi 3 ай бұрын
በቅሩቡ የመግዛት እቅድ አለኝ እርባታ ስራ የመጀመር በዛው ዋጋቸውን ብናውቅ ፋይናስ
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
Wagachewe 220 shee newe yetegezute
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
ዋጋ የገዛነው 210/215 ሁለት መቶ አሰር ሺ እና ሁለት መቶ አሰራ አምሰት ሺ ነው በርታ
@ebrahimabebe4820
@ebrahimabebe4820 3 ай бұрын
ማሽ አላህ 6ወር ባሀላ እመጣልህ የት አከባብ ነዉ የሉ
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
Amsegenalewe
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm 3 ай бұрын
​@@Hailuvetየት ነው አድራሻቹህ ዋጋቸው ስንት ነው
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
አላህ ለአገርሸ / ለአገርህ ያብቃህ እንተጋገዛለን ያሉት አዲሰ አበባ ካራ ኮተቤ ነው
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 3 ай бұрын
ወልድያ ስትይገኛሉ ንገርኝ እኔም መስራት እፈልጋለሁ በዋሳብ አልመለስክልኝም ተቀይሜህ አለሁ😢
@እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ
@እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ 2 ай бұрын
ተጠይቆ የማይመልስ ሰዉ ፎሎም ላይክም ማድረግ አያስፈልግም እስክሮ እያደረጉ ማለፍ ነዉ እኔም አገባቤ ለመጠየቅ ነበር ኮመንቱ ሳየዉ ፎሎዬን አንስቼ ጥያቄዬን ይዤ ወጥቻለዉ
@mekdesgullat4281
@mekdesgullat4281 3 ай бұрын
Wagachewnim abreh bitnager more tiru new
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
Wagachewe 220 shee newe yetegezute
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
wagachewe 210/215 ulete meto asere shee ena Asra amsete shee newe
@BirukGberehiwot
@BirukGberehiwot 3 ай бұрын
Dr ላሞች ድጋሚ ከ ተጠቁ በዋላ ወተት ሚቀንሱት ላሜ ስትወልድ የመጀመሪያዋ ነበር እና በቀን 19-20ሊትር ወተት ትሰጥ ነበር ከተጠቃች በዋላ ግን ወተቷ ቀንሶ በቀን 10 ሊትር እራሱ አይሞላም Dr ለምን ይሆን መፍትሔ ካለው ብትነግረኝ
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm 3 ай бұрын
ምንድንው እሚጠቁት
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ላሞች ከተጠቁ በሐላ የተወሰነ ምርት ለ1 ወር ዘር መያሰ ሒደቱ እሰኪሰተካከል አንዳንዶች ይቀንሳሉ ከተወሰነ ግዜ በሐላ ወደ ነበረው ይመለሳሉ ከ20 ሊትር በአንድ ግዝ 10 የተለያዩ ነገሮችን አቅራብያ ባሉ የእንሰሳት ሐኪሞች ማሳየቱ የተሻለ ይሆናል አመጋገብን በደንብ ማሰተካከል ክረምት ሰለሆነ ፈሳሸ ሰለማይወሰዱ የምግብ ይዘቱን ጨመር አርጎ መሰጠት ምጥን የተለያዩ ሰለሆነ በበቂ ሁኔታ መሰጠት የተለያዩ የጤና ሁኔታን ( ንጥረ ነገሮችን ከፍ ያሉ(ፕሪሚክሰ የሚሸጡ የወተት ምርት የሚጨምሩትን ገዝቶ መሰጠት
@abugida794
@abugida794 3 ай бұрын
አየ ኢትዮጵያ በእውነትም ቀርተና የከብት መጫኛ መኪና እንኳ የለንም እነዚህን የሚያሀክሉ ግዙፍ ላሞች ተከፋቹ ከመሬት ድረስ መሆን አለበት ግን የለም😢
@ሦሊያናከድር
@ሦሊያናከድር 3 ай бұрын
ዋጋውን ለምን አትነግረንም ሁሌ ታወራለህ የገበያውን ሁኔታ አትነግረንም
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 3 ай бұрын
አወ አይናገርም እኔ ጠይቄው በዋሳብ በዛው ቀር ሳይመልስልኝ😊
@samrawithailu7658
@samrawithailu7658 3 ай бұрын
Waga baye gizew tekeyayari selhona yehonal
@Sada-bc4sq
@Sada-bc4sq 3 ай бұрын
ወደሀራመጫንአይቻልም
@tekafikire7235
@tekafikire7235 3 ай бұрын
ዋገዉንማ አትጨምርም አንተ መቼም ብያንስ ሰዉ አቅሙን እንድያዉቅ ከ150 -400ሸ ብር አሁን ለምሳሌ እኔ 1M 200ሽ ብር ብኖር ስንት ብር ለላም ወይም ግደር ገዝቼ ግመሹን ለመኖ ለማድረግ ወገዉን ብታስታዉቁ 1M ብር ይበቃል በትንሽ ለመጀመር ?? ለምሳሌ
@Hailuvet
@Hailuvet 3 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ የገዛናቸው 210/215 ሀሐት መቶ አሰር ሺ እና ሀለት ሐቶ አሰራ አምሰት ሺ ነው
@tekafikire7235
@tekafikire7235 3 ай бұрын
@@Hailuvet alright thank u baxaami dasi yilaali
@zouzoutaklyee3047
@zouzoutaklyee3047 3 ай бұрын
በጣም አሪፈ ናቸው
@emuandtaddeyoutube441
@emuandtaddeyoutube441 Ай бұрын
Thanks so much for your information brother how to get your contact number or email ?
@AddisCherkos
@AddisCherkos 3 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@AmanshafiAmanshafi
@AmanshafiAmanshafi 3 ай бұрын
በቅሩቡ የመግዛት እቅድ አለኝ እርባታ ስራ የመጀመር በዛው ዋጋቸውን ብናውቅ ፋይናስ
@AddisCherkos
@AddisCherkos 3 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
ለወጣቱ የገዛናቸው ላሞች
21:29
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 4,2 М.
የእንስሳትና አሳ ልማት ተሞክሮ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም
31:38
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ - SNNPR Bureau of Agriculture
Рет қаралды 10 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
የከተማ ግብርና አይናለም part 1
12:03
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 2,2 М.
የአዳማ ጊደሮች
20:46
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 6 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 926 М.
ለወጣትዋ የተገዙ ላሞች!
15:22
Hailu vet dog clinic
Рет қаралды 7 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН