አለምን ይወቁ EP 22: ጃፓን│Japan

  Рет қаралды 85,297

Maraki Planet

Maraki Planet

Күн бұрын

እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሃያ ሁለተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 22ኛው ኤፒሶዳችን፣ ጃፓናውያን እና አለምን ያስደመመው የፈጣን ስልጣኔያቸው ሚስጢር፣ የጃፓን የሻይ ስርዓት እና የዜን ቡድሂዝም፣ በጃፓን ስለምትገኘው ዕድሜያቸው ከ100 ዓመት በላይ የሆኑ አዛውንቶች መገኛ ደሴት እና ረጅም ዕድሜ የመኖር ሚስጢራቸው፣ ከተቀመጠለት መርሃ ግብር 20 ሴኮንዶችን ባለማክበሩ ኦፊስያላዊ የይቅርታ መግለጫ ስላወጣው የጃፓን የባቡር ካምፓኒ እና የጃፓናውያን ሰአት አክባሪነት፣ ጃፓን ውስጥ ከ4000 በላይ ወንዶች ሮቦት አግብተው እንደሚኖሩ እና ሌሎች ጃፓንን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
.......
Welcome to the twenty-second episode of Maraki Planet! In today's 22nd episode, join us as we delve into the intriguing secrets behind Japan's rapid civilization that has left the world in awe. We'll unravel the mystique surrounding the Japanese tea system intertwined with Zen Buddhism, explore the remarkable longevity of residents on a certain Japanese island, and uncover the fascinating story behind a train company's formal apology for being a mere 20 seconds behind schedule. Additionally, we'll touch upon the curious phenomenon of over 4000 men who have tied the knot with robots in Japan, among other captivating insights into Japanese culture.
Ishikari Lore by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
Source: incompetech.com...
Artist: incompetech.com/
Follow us on Facebook:
www.facebook.c...
Follow us on Telegram:
t.me/marakiplanet
Contact us:
marakiplanet@gmail.com
t.me/Mihret_Ab_14

Пікірлер: 102
@MeronAb7271
@MeronAb7271 4 ай бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ የኮሪያ የጃፓን የቱርክ የአረብኛ እና የላቲኖችን ፊልም በደንብ እከታተላለሁ ብዙ ነገርም አግኝቸበታለሁ የሆነ ጊዜ ደግሞ ኪሞኖ መልበስ ብቻ ነበር የቀረኝ (በህንድ ወይም በአሜሪካን አክሽን ፊልም ክንፍ ያላችሁ ይገባችኃል😂)በጃፓኖች ተገርሜ ስለ kaizen "5s" የሚያብራራ አንድ መፅሐፍ አንብቢያለሁ ድንቅ ነበር እኛም ከእነሱ የምንወስዳቸው ብዙ ነገሮች አሉ የኢትዮጰያ ቤተሰብ ሁሉንም ባይሆንም እንደ ጃፓኖች ሸክላ (የተሰበረ መጠገንም ሊሆን ይችላል kintsugi) ሰርቼ እኖራለሁ ማለት 😒 ሁሉም ሰው ዶክተር ወይም ፓይለት የሚባለው እሳቤ ልክ አይደለም ባይ ነኝ ማራኪዬ በጣም የወደድኩት አቀራረብ ነው እናመሰግናለን ✌
@Hlina-zn6pm
@Hlina-zn6pm 4 ай бұрын
Haha እኔም የኮርያዎቹን ሳይ ባንድ ወቅት እንደዛ አርጎኝ ነበር፣ ልክ ነሽ 😃😃
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you dear @MeronAb 🙏🏽🖤
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 4 ай бұрын
ፈጣሪሽን ብትከተይ እንደዛ መና ታስወርጅልን ነበር😢😢
@MeronAb7271
@MeronAb7271 4 ай бұрын
@@solomonassefa-sc9dy ልክ ብለሀል ግን ይሄ ሁሉ ላይ ሰንበት ት/ት የማጠናከሪያ እና የቋንቋ ት/ት ቤቶች የስዕል ት/ት በመሄድ ጭምር ነበር ያሳለፍኩት እወነቱን ለመናገር የሰው ልጅ ከብዙ ከተውጣጣ ነገር ነው የሚሰራው በትምህርት ወይም መንፈሳዊነት ብቻ አይገነባም እኔ ተጠቅሜበታለሁ
@MelatHaftey
@MelatHaftey 4 ай бұрын
Tleyaleh❤
@selamselam2754
@selamselam2754 4 ай бұрын
ዋው እደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪኮች ከነአቀራረቡ በጣም ይማርካል:: በርታ! እናመሰግናለን በጣም 🙏
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
እናመሰግናለን እኛም 🙏❤
@zeweduGebremicheal-u3b
@zeweduGebremicheal-u3b Ай бұрын
እናመሰግናለን!!! በጣም በጣም
@Hlina-zn6pm
@Hlina-zn6pm 4 ай бұрын
"እሩቅ ምስራቅ ሳለው፣ ሮቦትዋን ወድጄ" ነው አዲሱ ዜማቸው በሉኛ 😂😂 በጣም ምርጥ ኢፒሶድ ነው። እነ ጋሽ ከበደ ያኔ ጃፓን እንዴት ሰለጠነች ብለው ሊያስተምሩን ሲለፉ ሰምተናቸው ቢሆን ኖሮ፣ ምናልባት አሁን እኛም ልክ ጃፓኖች ከምዕራባውያኑ ተምረው የደረሱበትን ደረጃ እንደርስ ነበር። ቪድዮውን ካየው በኋላ፣ ሃይማኖታቸው በስራ እና በአኗኗራቸው ላይ ያሳደረው ተፅእኖም ገባኝ። Love from Ethiopia 💚
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው @Hlina, Thank you for watching 🙏❤
@chanieAbatfenta
@chanieAbatfenta 4 ай бұрын
❤❤ የMaraki Planet ቤተሰቦች ስለሮቦት ሚስቶች አንድ ቀን ሰፋ ያለ discussion ከአዘጋጁ ጋር የምንወያይ ይሆናል😂። በተለይ ባገባት fully charged & loyal ሮቦት ሚስቱ ላይ Cheat አድርጎባት እንዳታዉቅ ብሎ Format and Restart አድርጎ ባላወቀ mood ስለሚኖረዉ ባል ሌላ episode እንፈልጋለን።😎😎😎 በተረፈ ግን ለዛ ያለዉ አቀራረብ, በመረጃ የዳበረ, ለአሁኑም የሀገራችን ትዉልድ ትልቅ ትት የሚሰጥ መረጃ ነዉ። በርታልን ወንድም።
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
This is so funny 😆😆 Thank you for watching 🙏❤
@ethtewahdo11
@ethtewahdo11 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-miko443
@user-miko443 4 ай бұрын
አንተ ትችላለክ ዋው ነዉ እስኪ 20 k እናስገባው🎉🎉🎉
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you so much bro 🙏❤
@ethtewahdo11
@ethtewahdo11 4 ай бұрын
Agreed!
@edenengda2398
@edenengda2398 4 ай бұрын
Agreed too
@biniyamfekadu6839
@biniyamfekadu6839 4 ай бұрын
ምርጥ ድምፅ ከማራኪ አቀራረብ ጋር !!
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 4 ай бұрын
ድምፅህ ያምራል በቀጣይ ስለ ማይናማር ሥራልን
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 😇🙏❤ በቅርቡ የሚየንማርም እንሰራለን።
@gedimarley1328
@gedimarley1328 4 ай бұрын
እውነት ነው ጃፖን ድንቅ ህዝብ ያላት ሀገር ናት።
@melkamuwogari7008
@melkamuwogari7008 2 ай бұрын
Good I love it
@endalechane5157
@endalechane5157 4 ай бұрын
እዲህ በስልጣኔ ማማ ላይ የተቀመጠች ሀገረ ጃፓን ስለምን እራሥን በራስ ማጥፋት ወይም መግደል ከአለም ሀገራት የመጀመርያውን ተርታ ያዘች ይህን ለምን አብረህ አለቀረብክም መሠልጠን የመጨረሻው ግብ መሠይጠን ይሆን ?
@MaMarbager
@MaMarbager 4 ай бұрын
እኛም በተቃራኒው ሌላ አለም ውስጥ ነን - አይገርምም?! ይሄ ሐገርና ህዝቦቿ የመረጡትን መሆን እንደሚችሉ አመላካች ነው ። እኛ የመረጥነው ካለንበት አድርሶናል ፣ የጃፓኖቹ መንገድ ደግሞ ከደረሱበት።
@fun-loving7625
@fun-loving7625 3 ай бұрын
ጃፓንንን ምናቃት በልጅነታችን ነው ኦሺን በሚለው እረጅም አመት የታየው የኢቲቪ ተከታታይ ፊልም !
@marakiplanet
@marakiplanet 3 ай бұрын
Thank you for sharing ❤❤
@amaret2005
@amaret2005 4 ай бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@habir1726
@habir1726 4 ай бұрын
Tnx
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@Flame70
@Flame70 4 ай бұрын
Wow Thanks
@NinaNina-og5sx
@NinaNina-og5sx 4 ай бұрын
❤❤ Japan
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
ታድለው🙏
@NegashwerkenhNegashwerkenh
@NegashwerkenhNegashwerkenh 4 ай бұрын
ስለ ጊንግስተን ጀሜይካ ስራልን ብሮ አመጋገባቸው ባህላቸው ደስ ይላል
@DestaTaye-gp2xe
@DestaTaye-gp2xe 4 ай бұрын
Waw,best,Japan,
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 ай бұрын
በጣም ማየት የምፈልገው ሀገር ብዙ ነው ያስተማርከን ሲቀጥል ቻይናና ኮሪያ እንጂ አሜሪካና ዩሮፕ አይመቹኝም
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
ቪድዮውን በMusic Copyright ምክንያት እንደገና አፕሎድ ማድረግ ነበረብን። Thank you for watching 🖤🙏
@gerageru1388
@gerageru1388 4 ай бұрын
አይ እኛ ኩሽ ማንኩሽ የጃፓን እቃ ስንል ተንኮሻኩሸን ቀረን ።
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 4 ай бұрын
sayo nara 😊
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you 😇
@eyasugensa
@eyasugensa 4 ай бұрын
ስለ ካሪቢያኗ ሱሪናሚ ወይም ባርቤዶስ ስራልን
@LEOREALM2
@LEOREALM2 4 ай бұрын
Desyemil program new abt countries man ..... I have read the book japanese are hardworkers and unified ,we should learn a lot from them except religion Bzw your tube is no1 by responding to ur viewers comments Wish u the best!
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you so much 🙏❤
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
እኔ ጃፓን እረጅም አመታት ሁኖኛል ስልጣኔው 100%እርግጥ የምያስገርም ነው ግን ጃፓኖች በደመ ነስፍ የሚነቀሳቀሱ ሁነዋል ::🇯🇵🇯🇵🇯🇵🇯🇵የጃፓን ባንዴራ እጅግ የምያሳዝን ታሪክ መግለጫ እንደሆነ ነው የማውቀው አሁን ያለ ባንዴራ ከአሜሪካ ጦርነት ቡሀላ እንደሆነ ይነገራል ቀዩ ደም ነጩ ንፁህ የንፁሃን ደም የሚል ትርጉም እንዳለ ው ይነገራል ::
@edentaye-mk9eu
@edentaye-mk9eu Күн бұрын
እባክሽ አውርኝ ልመጣነበር ወደ ጃፓን
@mamitugirma97
@mamitugirma97 4 ай бұрын
Grenada ስለምትባል ሀገር ንገረን
@BereketBeky-wi8hn
@BereketBeky-wi8hn 4 ай бұрын
Ara ጃፓን ሀገር ዎይም ጋናት ግራጋባኝ🤔ግን የአፍሪካ ነጋር ሼም ነው ተኝታናል 😔😔🙄
@HizkelDegfe-dk4ly
@HizkelDegfe-dk4ly 4 ай бұрын
😂😂
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@YeshiYouTube-p7i
@YeshiYouTube-p7i 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@SaraSs-j6n
@SaraSs-j6n 4 ай бұрын
😅😅😊
@solmongelru7298
@solmongelru7298 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ jm😢😮😅😊😂❤ 17:18 ​@@HizkelDegfe-dk4ly
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
ቤተ ጣኦቱ ነው( 🐉 )ቤተመቅደስ ???
@salamaasalamaa9888
@salamaasalamaa9888 4 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው ሰው እንዴት እሮቦት ያገባል
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 4 ай бұрын
እንዳክ'ን የቅዳሜ ቀደዳን የሚያጋራን የፌስቡክ ወዳጄን ፅሁፍ መሰለኝ🤔
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
ተመሳስሎብህ ነው የሚሆነው፣ እስኪ ጽሁፉን ወይም ሊንኩን ሼር አርገን።
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 4 ай бұрын
@@marakiplanet ሴት ነኝ🌚 ለግዜው ከፌስቡክ ስለራቅኩ የአባቱን ስም በውል አላስታውስም ነገር ግን በ'Endalkachew.....' ብለህ በመፈለግ ወይም "የቅዳሜ ቀደዳ" ብለህ ብትፈልግ እንዳለ የእሱን ፅሁፎች ያመጣልሀል። ብታየውና ብታነበው ይጠቅምሀል ባልሳሳት ከፌስቡክ እስከራቀበት ግዜ ድረስ ወደ ሰላሳ ሰባት (ሰላሳ 9) የቅዳሜ ቀደዳዎችን አስነብቦናል!
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
ይቅርታ በጣም ጾታሽን ስላሳሳትኩት፣ እኔ እንኳን አላቀውም፣ ግን ቼክ አረገዋለሁ፣ Thank you 🙏❤
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 4 ай бұрын
@@marakiplanet ምንም አይደል💚 ቼክ አድርገው ሀሳባችሁ በጣም ይቀራረባል ምናልባት የአፃፃፍ ዘይቤው ለአተራረክህ ይረዳህ ይሆናል!
@sirakgembere
@sirakgembere 4 ай бұрын
አንድ የእሮቦት ሚስት እፈልጋለሁ አንተጋር ነው የሚታዘዘው ዘንድሮ ሴቱ አልሰማ ስላለ የሚሰማ እሮቦት ያስፈልገኛል
@DamxishMan
@DamxishMan 4 ай бұрын
Ethiopia hizb ahiya tornet wust nwu
@eyob9654
@eyob9654 4 ай бұрын
ጥሩ ነዉ አቀራረብህ። ግን ከ 30,000 አመት በፊት እሚለዉን እርሳዉ እሱ ዉሸት እና ሞኝነት ነዉ አለም እራሱ ከተፈጠረች 7516 አመተ አለም ነዉ ይሄ በቀላሉ የተረጋገጠ ነዉ መረጃም አለዉ።30,000 ግን ኬት አመጣኸዉ
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you @Eyob ለበለጠ መረጃ ይህንን ማጣቀሻ ማየት ይቻላል፡ aboutjapan.japansociety.org/content.cfm/early_japan_50000bc_710ad
@desalegnfantu-fo6ew
@desalegnfantu-fo6ew 4 ай бұрын
ያንተ መረጃ ከየት ነው?
@TeweldeAbreha
@TeweldeAbreha 4 ай бұрын
🇨🇭asgobgen
@Kiduss-vr2lv
@Kiduss-vr2lv 4 ай бұрын
ስለ Ethiopia ታሪክ ሲራልን የምትሉ like አድርጉ
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏❤
@davefitsum8006
@davefitsum8006 4 ай бұрын
Sele mn yeseralish sele ers berse megdadel??
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 4 ай бұрын
አለም ከተፈጠረች ስንት አመቷ ሁኖ ነዉ ከ30ሺ አመት በሚፊት እምትለዉ🤔
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጠይቄህነበርና መታየት ካለባት ዋነኛ ሀገር ናት ብዙ መማር ይቻላል ብዙጠቃሚ ነገሮች አሏቸው።
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you 🙏❤
@isakali5761
@isakali5761 4 ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ተመችቶኛል ግን 30 ሺህ ዓመታት ያልከው ነገርስ ምንድነው
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you @Isak ይህንን ማጣቀሻ ማየት ይቻላል፡ aboutjapan.japansociety.org/content.cfm/early_japan_50000bc_710ad
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 14 күн бұрын
ጃሟኖች፣ድቅናቸው፣የታደሉም፣ናቸው።
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 14 күн бұрын
ጃፓኖች፣ድቅ፣አገርአላቸው።
@SurafelSent
@SurafelSent 4 ай бұрын
ሲሼልስን አስጎብኙን
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 2 ай бұрын
Pearl Harbor is found inside Pacific Ocean not i Atlantic Ocean.
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
Thank you for the correction @Adugna 🙏❤
@Dannytube46
@Dannytube46 3 ай бұрын
ብዙ መማር ይቻላል ብዙጠቃሚ ነገሮች አሏቸው።
@BERHANUish
@BERHANUish 4 ай бұрын
Thank you 🙏 keep up the good work
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you so much 🙏❤! Will do!
@Ryan-xc4lx
@Ryan-xc4lx 4 ай бұрын
What the best it is!!!; would produce about china and Greece?
@ShumeXTube
@ShumeXTube 4 ай бұрын
13Million??? 37million people are living in Tokyo.
@HailemariamMengstu
@HailemariamMengstu 3 ай бұрын
ከጃፓን ብዙ ነገር ተምራለው thx bro
@marakiplanet
@marakiplanet 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏❤
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 4 ай бұрын
Thank l am living Japan
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for sharing @Kebede, we would love to hear more about life for Habeshas in Japan ❤
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 4 ай бұрын
Baxam das yemil aqararab!!!!
@abdulrame362
@abdulrame362 4 ай бұрын
chili btakerb
@jobjob2375
@jobjob2375 4 ай бұрын
Berto
@GamachuGodana-u6k
@GamachuGodana-u6k 4 ай бұрын
Next Egypt please
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏❤, soon we will make an Episode for Egypt!
@dagimalmaz5237
@dagimalmaz5237 4 ай бұрын
I love Japan I was there last year
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for sharing @Dagim, we would love if you can also share with us what you loved the most about it ❤
አለምን ይወቁ EP 23: ኒካራጓ│Nicaragua
17:02
Maraki Planet
Рет қаралды 22 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
ሚስት የሚሰጥ ማሽን ጃፓን አየሁ Abel Birhanu
10:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 237 М.
አለምን ይወቁ EP 14፡ ጣልያን│Italy
29:01
Maraki Planet
Рет қаралды 28 М.
ጃፓን ውሻውን አየሁት japan travel vlog Abel Birhanu
12:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 172 М.
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 286 М.
አለምን ይወቁ EP 20: ፍልስጤም│Palestine
21:44
Maraki Planet
Рет қаралды 46 М.
ጃፓን የ ቪዚት ቪዛ ወደ ስራ መቀየር ይቻላል?
16:33
ኖህ 日本 TUBE
Рет қаралды 2,4 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН