55 ፓይለቱ

  Рет қаралды 33,519

Tseday Kaldis

Tseday Kaldis

Күн бұрын

#እንማማር አስተማሪና አዝናኝ ድራማዎች
Ethiopian Series Drama
54 🔴 ችግርማ አለ..👉 • 54 ችግርማ አለ..
53 🔴 ያልተኖረ... 👉 • 53 ያልተኖረ...
52 🔴 ባህላችን እና ልጆቻችን 👉 • 52 ባህላችን እና ልጆቻችን
51 🔴 ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች 👉 • 51 ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች
50 🔴 ዲያስፖራዉ 👉 • 50 ዲያስፖራዉ
49 🔴 አማካሪዬ... 👉 • 49 አማካሪዬ...
48 🔴 የቆጡን አወርድ ብላ.... 👉 • 48 የቆጡን አወርድ ብላ....
47 🔴 ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል - A bad habit.... 👉 • 47 ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል - A...
46 🔴 የአፍ ወለምታ በቂቤ አይታሽም - Be careful what you say 👉 • 46 የአፍ ወለምታ በቂቤ አይታሽም ...
45 🔴 ውበት ማለት..... Beauty means...👉 • 45 ውበት ማለት..... Beaut...
44 🔴 ጥፍሬን ላስቆርጥ ብዬ...... - To get rid of my ingrown toenail.. 👉 • 44 ጥፍሬን ላስቆርጥ ብዬ........
43 🔴43 ማነው ተጠያቂ ? - Who is to blame ? 👉 • Video
42 🔴 ልጆችን ስናበላልጥ... 👉 Parents Favoritism • 42 ልጆችን ስናበላልጥ... - Pa...
41 🔴 አዳኝና ታዳኝ - Gold Digger 👉 • 41 አዳኝና ታዳኝ - Gold Di...
40 🔴 መፋቀር እንዳለ መጣላት ስላለ..... - Love and Heartbreak.. 👉 • 40 መፋቀር እንዳለ መጣላት ስላለ....
39 🔴 መግደል ወይስ ማዳን ? - Killing or Saving ? 👉 • 39 መግደል ወይስ ማዳን ? - K...
38 🔴 በሬ ካራጁ ይውላል - Household Enemies 👉 • 38 በሬ ካራጁ ይውላል - Hou...
37 🔴 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ - Priorities matters 👉 • 37 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀ...
36 🔴 መገፋት - Extortion 👉 • 36 መገፋት - Extortion
35 🔴 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I don't wanna lose my Love 👉 • 35 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I ...
34 🔴 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy 👉 • 34 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy
33🔴 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - A humble man in the wrong place 👉 • 33 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - ...
32🔴 ጉድ ሆንኩኝ ... - I was shocked ... 👉 • 32 ጉድ ሆንኩኝ ... - I w...
31🔴ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships 👉 • 31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marria...
30 🔴 እሱም እንዳባቴ ... - Just Like My Father ... • 30 እሱም እንዳባቴ ... - Ju...
29 🔴 ሴት ልጅ በራሷ... - She's her own woman... • 29 ሴት ልጅ በራሷ... - She...
28 🔴 የልጄ ሞግዚት ... - My son's nanny ... 👉 • 28 የልጄ ሞግዚት ... - My...
27 🔴 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - Ungratefulness 👉 • 27 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - ...
26 🔴 የተባረከ ልጅ - A blessed boy 👉 • 26 የተባረከ ልጅ - A blesse...
25 🔴 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው - Real happiness flows from within 👉 • 25 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው ...
24 🔴 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover 👉 • 24 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበ...
23 🔴 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it Before It's Too Late • 23 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it...
22 🔴የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩትም - Don't Impose Your dreams on Your Kids 👉 • 22 የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩ...
21 🔴 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Life is Full of Fake People 👉 • 21 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Li...
20 🔴መቻቻል - Tolerance • 20 መቻቻል - Tolerance
19 🔴ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - You reap what you sow 👉 • 19 ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - Yo...
18 🔴 እኔስ ምን አደረኩ? - What did I do? 👉 • 18 እኔስ ምን አደረኩ? - What...
17 🔴አማትና ምራት - The in-laws 👉 • 17 አማትና ምራት - The in-laws
16 🔴ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - Easier Said Than Done 👉 • 16 ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - ...
15 🔴 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 👉 • 15 ልጆች እና ፍቺ - Childr...
14 🔴 አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 • 14 አከራይ እና ተከራይ - La...
13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving • 13 የመስጠት ደስታ - The Joy...
12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 • 12 የወላጅነት ሚና - The Rol...
11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 • 11 ትዳር ሲፈተን - Challeng...
10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 • 10 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlas...
9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 • 9 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደር...
8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 • 8 የሴቶች ፈተና - Women's S...
7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 • 7 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Empl...
6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 • 6 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም -...
5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 • 5 ንቦችና ዝምቦች - Bees and...
4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 • 4 የኔብጤ ... - My kind....
3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 • 3 ነግ በኔ - What goes ar...
2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 • 2 የጠወለገ ትዳር - A wither...
1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 • 1 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው -...
👉🏽 Hi, Thanks for watching my video!
I and my multidisciplinary team, at our Studios, already started creating video content about:
👉🏽 Goodness ስለ መልካምነት
👉🏽 Parenthood ስለ ወላጅነት
👉🏽 Leadership ስለ መሪነት
👉🏽 Marriage partnership. ስለ ትዳር አጋርነት
We will continue to produce 1 Short motivational videos per week, focused on life, business, and relationships . Our mission is to help in changing people’s lives, based on inspiring true stories. I am hopeful that the video content I create will resonate so much with millions people around the world.
I am not just telling stories, using my own and others’ experiences of success and failure, my aim is to create powerful messages with a positive impact that resonate with global audiences. So please help my videos change more lives by SHARING!
#Tsedaykaldis #Enimamar #እንማማር

Пікірлер: 90
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 Жыл бұрын
ድንቅ አስተማሪ ትምህርት ነው። ሴቶች ልጆችን ብቻ ሳይሆን ስለወንዶች ልጀጆቻችንም ጥንቃቄ እናድርግ።
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
የብዙ ወላጅች ችግር እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@emeba951
@emeba951 Жыл бұрын
ፀዲ እናመሠግናለን ! ይህ እውነተኛ ትምህርት ነው ቤተሰብም ከምንም በላይ ለያዳምጣቸውና ጊዜ ሊሰጣቸው ይገባል !!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ለአገር ሸክም የሆኑ የሰው ህይወትን የሚያጨልሙ 😥 ጭንጋፎች የበዙባት አገር ሆናለች 💚💛❤️
@tseguartistic3727
@tseguartistic3727 Жыл бұрын
ሁሌም ሁሌም የሚገርም እና ድንቅ ትምህርት የሚሰጥ ቻናል ... እውነትም እንማማር ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን ፀዲ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ፈጣሪ ካስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን ሰውን ፈፅሞ ማወቅ ከባድ ነው 😓
@yakutabdurahman2309
@yakutabdurahman2309 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!! እጅግ እውነት የሆነ ታሪክ ነው የነገርሽን እንደነዚህ አይነት ድንጋይ የሆኑ ወላጆች በየቤቱ አሉ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
በጣም Thank you 🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@genetlegesse7438
@genetlegesse7438 Жыл бұрын
በጣም ነው የምትገርሚው! ቃላት የለኝም:: እግዚአብሔር ይባርክሽ.
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
ቤተስብ ለልጆች ወሳኝ ነው ሁሉን ነገር መከታተል አለበት አስተማሪ ነው እንናመሰግናለን።
@yodit
@yodit Жыл бұрын
Tsedye yemetastelalfiw temhrt bemulu betam eyastemaregn new
@abebechyami6378
@abebechyami6378 Жыл бұрын
tsediye indew min abate largish aynen new yegeletshiw tebareki yene jegna
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልክት ነው , ብዙ ጊዜ ልጆቻችንን ካለማዳመጥ ብዙ ችግር ውስጥ እንገባለንና ጊዜ ሰጥተን የውስጣቸውን ብንረዳ ጥሩ ነው እላለሁ ተባረኪ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ Жыл бұрын
ዋውውውውውውው👌👌👌ምርጥ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ♥️♥️♥️
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@ajeba264
@ajeba264 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም የሚያስተምር ነው እርግጠኛ ነኝ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ቤተሰቦች ሲያናድዱ
@maryzraika
@maryzraika Жыл бұрын
Another brilliant video. As parents we have to take time and listen to our children. It's always the one you trust the most that would take advantage of child. 🤨 Great message and Thank you for sharing 🙏🏾
@genetbekele1277
@genetbekele1277 Жыл бұрын
አጭር ግን በጣም የሚያስተምር ነው እናመሰግናለን
@meseretgirma8425
@meseretgirma8425 Жыл бұрын
እኔ እና ልጆቼ እናመሠግንሻለን 🙏🙏🙏
@angelicapugh483
@angelicapugh483 Жыл бұрын
I really enjoyed this educational skit! I like all of them! Thank you for this!
@dinayasdiriba4082
@dinayasdiriba4082 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@solomonsolomon9127
@solomonsolomon9127 Жыл бұрын
አንደኛ !
@hanaromanytube2180
@hanaromanytube2180 Жыл бұрын
Betam Enameseginalen Tedi Betam Astemari Yehone Lijojachinin Endet Terit Madreg Endalebin Astemironal
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
እጂግ አስታማር ነው ፀዲ እናመሰግናለን
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Жыл бұрын
ፀዱ የምወድሽ 💓የምር እኔግን በልጆቼ አልደራደርም አምናቸዋለሁ ሰማቸዋለሁ በራሳቸው እንዲተማመኑ ችግራቸውን በግልፅ እንዲነግሩኝ ነው ማረጋቸው አንደኛ የልጅ መበላሸት መንስኤ ቤተሰብ ነው
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ Жыл бұрын
ውላሂ። በጣም። እህት። በረች። ደስ። የሚሉ። የማስተምሩ። ናቸው
@blenhailu9862
@blenhailu9862 Жыл бұрын
Betam temerbetalew thanks
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ Жыл бұрын
አቦ ምርጥ ሤት ነሽ እድሜሽይርዘም ዘርሽ ይብዛ
@tagesabathabe5819
@tagesabathabe5819 Жыл бұрын
ከብዙ ፊልሞች የተሻለ ሀሳብ እና ፊልም ነው ተባረኩ ልበል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ፀድዬ የኔ ልባም ተባረኪ ትውልድን የሚያነቃ መልክት ነው
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
wow kelale yastmerale
@መሰረት-ኘ9ቸ
@መሰረት-ኘ9ቸ Жыл бұрын
wowo Thanks
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ፀድየ ቃል የለኝም ክበሪልኝ የኔ ብርቱ ልባም 😘✍️
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ትክክል ወንድ ልጆችንም መከታተል ተገቢ ነው የት እንደሚውሉ
@enderyasakalu5229
@enderyasakalu5229 Жыл бұрын
ፀዲ 1ኛ
@kidehaile7797
@kidehaile7797 Жыл бұрын
Bless you 🙏 Sis. it's a great lesson .
@ycollectioncollected577
@ycollectioncollected577 Жыл бұрын
ጥሩ እና አስተማሪ ነው 👍👍👍 ትንሽ 🤏 🤏 ድምፅ ጥራት ኔፖ ነው እንጂ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ Жыл бұрын
እናመሰግንሃለን በጣም አስተማሪ ፊልምነው በርቱ
@semurseid4419
@semurseid4419 Жыл бұрын
your the one..,😍
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርችልን
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 Жыл бұрын
እባካቹ ወላጆች ልጆቻችንን ከልብ ሆነን እናዳምጥ ስልክና ቲቪ ከልጆቻችን አይበልጥም
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Жыл бұрын
Thanks for your message.
@alexsime3918
@alexsime3918 Жыл бұрын
100% you are right!!! Thanks Tsady!!!
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 Жыл бұрын
Amazing i love your program You really help me a lot !!
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
👍👍👍
@merrakokebie2564
@merrakokebie2564 Жыл бұрын
Thank you. Very educational @!
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Wow migerm new
@ayehugierm8931
@ayehugierm8931 Жыл бұрын
ለካ ይሔም አለ !!
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Betam astemary new betelay welajoch ga bidersi
@yeshihareghabtemariam2823
@yeshihareghabtemariam2823 Жыл бұрын
This is a big listen for me to trust my children
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ሞተች ከሚሉ. ተደፈረች የሚለዉን መስማት ይከብደኛል እኔ ልቤ ተጨነቀ አዪደርሱላትም ብየ
@zizziz1501
@zizziz1501 Жыл бұрын
Enkawenee dehna. Metashee marr
@ajeba264
@ajeba264 Жыл бұрын
በርቺ
@fikeremarekos1234
@fikeremarekos1234 Жыл бұрын
Betam arefe asetemare mare new
@merawit3
@merawit3 Жыл бұрын
God bless you keep up
@eyuabay5840
@eyuabay5840 Жыл бұрын
E Egziabher yistiln amesegenalew
@aboneshsada2154
@aboneshsada2154 Жыл бұрын
Bitam asitamare new birche👏👏👏
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 Жыл бұрын
Thank you
@chichi2468
@chichi2468 Жыл бұрын
Just Great 👍
@wendyealemayehu2856
@wendyealemayehu2856 Жыл бұрын
endezi aynet mirt sra sertachu yemtawku aymeslegnm ... Set ljoch alugn ... omg
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ለጆች ለወላጅ ስሞታ ሲናገሩ ከማሸማቀቅ ይልቅ በትኩረት መከታተል
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Gizawn yetebeqe astemari melkt yalew neaw!!!!!
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 Жыл бұрын
ድምፅ ፀዲ አስተካክሊልን ስራ እየሰራን ስለሆነ የምናየው
@By_grace100
@By_grace100 Жыл бұрын
ይሄ አስመሳይ 🤨 በነገራችን ላይ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስመሳይ ሰዎች ናቸው ብዙ ታማኝነት የሚያገኙት በሰዎች ዘንድ ፣ ሌላዉ ግን ከአንድ ወገን ብቻ ወሬን በመስማት ሌላኛውን ወገን ማጣጣል ተገቢ አይደለም ፍርዳችንንም ሚዛናዊ አያደርገውም ባይ ነኘ።
@samrawitkefeyalew
@samrawitkefeyalew Жыл бұрын
AGEGEIE PLS KANCI GAR MESERAT EFELGALEW PLS PLS
@ቤትዩቲብ
@ቤትዩቲብ Жыл бұрын
👏👏👍👍👍👍👍👍👍
@ሄሉፍቅር
@ሄሉፍቅር Жыл бұрын
ትክክል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ልጆች፡የሚናገሩትን፡ወላጂ፡ጆሮ ሰቶ፡ማዳመጥ፡መስማት፡ተገቢነው፡ጓደኛዋን፡አደንቃለሁ
@dagemtesfaye9144
@dagemtesfaye9144 Жыл бұрын
Kibr ygebachuhal
@Tsedutubeytrsw
@Tsedutubeytrsw Жыл бұрын
Tru nw tsedi kef beyilign
@amatube456
@amatube456 Жыл бұрын
betam tekekl
@ካልቲኢምራንዩቱብ
@ካልቲኢምራንዩቱብ Жыл бұрын
ያሳዝናል
@onelove4344
@onelove4344 Жыл бұрын
Tilik timihirt new kezihem belay timihert bet west silalew wiloachewm mawek gid yilenal
@كيسيدي
@كيسيدي Жыл бұрын
👍👍🙏
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Welcome my hero
@AbityMulu
@AbityMulu 2 ай бұрын
ኧረ ርእሱን ንገሩን
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
Wektun yetebeke tmhret
@ayniegach3169
@ayniegach3169 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 Жыл бұрын
Batme astmary naw enane batame bamgaba astmrojal ..
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
አይ ፀዲ የልብ አውቃ እኮ ነሽ
@fanafalta2385
@fanafalta2385 Жыл бұрын
Turu.timirte.qexlbettt👍👍👍👍👈
@ካልቲኢምራንዩቱብ
@ካልቲኢምራንዩቱብ Жыл бұрын
ጓደኛዋን አለማድነቅ አይቻልም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አፈ ጮሌ ቀዥቃዣ ሰው በደምብ መጠንቀቅ ነው
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ትምህርት ሰጪ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@dollarchali6279
@dollarchali6279 Жыл бұрын
@dollarchali6279
@dollarchali6279 Жыл бұрын
@zizziz1501
@zizziz1501 Жыл бұрын
Enkawenee dehna. Metashee marr
72 የቤት ቀጋ የደጅ አልጋ - The Forgotten Family
23:41
67 ለማነዉ የምለፋዉ? - For Whom Do I Toil ?
20:23
Tseday Kaldis
Рет қаралды 28 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,8 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 11 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 54 МЛН
82 የአባት እዳ ለልጅ - Debts of the Father
20:29
Tseday Kaldis
Рет қаралды 11 М.
ረሙን ሰራንለት😂
17:34
remu khan
Рет қаралды 9 М.
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 48 М.
73 ህልምና ስኬት - A Journey to Success
15:37
Tseday Kaldis
Рет қаралды 24 М.
54 ችግርማ አለ..
16:20
Tseday Kaldis
Рет қаралды 31 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17