የጂኒዎች💀💀 ጥቃት በሽንት ቤት

  Рет қаралды 3,411

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 ай бұрын
ሙስሊሞች የትናችሁ በጣም ያሳዝና የቶ ፈቶወሬ ቢሆን ስት ላይክ በታየኝ አላህ ይህድነ
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 3 ай бұрын
ጄዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ይጠብቀን ግን ሙስላሞች የትነን ሰዉ አይታየኝም
@Shemima-j5r
@Shemima-j5r 3 ай бұрын
ጀዝክአላሁ ኸይራ ሱሉላሁ አላሂ ውሰላም
@mejediyousuf211
@mejediyousuf211 3 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ኡስታድ! ኡስታድ ልጆች ፖፖ ላይ ተቀምጠው እየተፀዳዱ የሚያወሩበት ሁናቴ አለና እንዴት ነው:: 2ኛ.አንዳንድ ግዜ ሰው ሽንት ቤት እየተፀዳዳ ሳለ ሌላ አእዳቡን ያልጠበቀ ሰው በሩን ሳያንኳኳ ዘው ብሎ ሊገባ ሲል ድንገት የሆነበት ውስጥ ያለው ሰው ጮክ ብሎ ሰው አለ ብሎ ተናግሮ ቢሆን ይህ ሰው ምን አይነት ችግር ሊገጥመው ይችላል? ችግር ከገጠመውሱ ወይም ጂኒ ከተቶናከለው መፍትሄው ምንድነው?
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 3 ай бұрын
ወለይኩምሰለም በሰመነው ምንጠቀም የሪገን
@meriemousman7872
@meriemousman7872 3 ай бұрын
Aselamwaaleykum Worehemetulahiwoberekatu Masha Allah Sutazuna semeten yemenetekemebet Allah yadergen Ehet wondemoch Endih yalewun Daawa mesemat Allah yewofeqew becha ena becha Ne
@AminaDaawud
@AminaDaawud 3 ай бұрын
Wl.wr.wb
@Hadia-kd8sn
@Hadia-kd8sn 3 ай бұрын
ዋአለይ ኩም እሰላም ወረህመቱ ሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛክሏሁ ኸይረን ❤❤❤
@Ramadanbirhanu
@Ramadanbirhanu 3 ай бұрын
Selelahu Aleyhi Weselem.
@SaniyaNasir-n4x
@SaniyaNasir-n4x 3 ай бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ
@ስላምለሃገሬ
@ስላምለሃገሬ 3 ай бұрын
Jeza ka Allah keyr Allah yixbqan besmanaw Allah texqami yergan
@ZinetSeid-j1n
@ZinetSeid-j1n 3 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይረን ዱንያ ወል አኼራ❤❤❤
@مينينينين
@مينينينين 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን አሚን ያረብ
@Ramadanbirhanu
@Ramadanbirhanu 3 ай бұрын
Jezakelah.
@HAWA-d7g
@HAWA-d7g 3 ай бұрын
Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinetSeid-j1n
@ZinetSeid-j1n 3 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ❤❤
@ኡሙሀናን-ጘ9ሠ
@ኡሙሀናን-ጘ9ሠ 3 ай бұрын
ሻአሏህ ወንድማችን
@Sada-wr9yv
@Sada-wr9yv 3 ай бұрын
AMenn
@SumeJundii
@SumeJundii 3 ай бұрын
ለእስልምና እምነት አዲስ ነኝ እህት ወንድሞቼ በዱኣችሁ እንዳትረሱኝ አሏህ አፊያዬን እንዲመልስልኝ 😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
እንሻአሏህ እህትዋ አንቺም በድኒሽ በርቺ አሏህ ይጠብቅሽ
@PkPk-io7vl
@PkPk-io7vl 3 ай бұрын
ጀዛከአለህ ካይሪ 🎉🎉ሰምቱ የረቢ ከሚትጋቢሩቱ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 ай бұрын
ጀዛኩምአሏህኸይርጀዛ
@ዙበይዳአህመድ
@ዙበይዳአህመድ 3 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ አቡ አፍናን
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@maherawel-r5f
@maherawel-r5f 3 ай бұрын
አላህ ያግዠህ ከአንተ በጣም ተምሬለሁ ተጠቅሚያለሁ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 ай бұрын
ረዲየላሁአንሁማ አጅማኢን
@ZaharaZA-o4m
@ZaharaZA-o4m 3 ай бұрын
አላህይጠብቅህያረብ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 ай бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉ሠለሏሁአለይሂወሰለም
@userasd5115
@userasd5115 3 ай бұрын
ዘሀለኸርዉንድማቺን
@Ramadanbirhanu
@Ramadanbirhanu 3 ай бұрын
Amin.
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 ай бұрын
አላህ ይዘንልን
@HitbyHitby
@HitbyHitby 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zነኝየረያንእናት-f4y
@Zነኝየረያንእናት-f4y 3 ай бұрын
ሙክታርዬ ምን ላድርግ እምኖረው ሳኡዲ ነው አረቦች ሲናገሩኝ ሸቃሎቹም ሲናገሩኝ ለሆነውም ላልሆነውም በጣም ነው የማለቅሰው ዝብሎ ሆድ ይብሰኛል ምን ላድርግ ሳለቅስ ይቀለኛል
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
0996530853
@ollotech012
@ollotech012 3 ай бұрын
ኡ/ዝ አሰለመአለይኩም በህልምሜ ነጭ ነገር እነ ትንሽ ደም የተቀለቀለበት ነገር ሰስመልስ አየሁ ከወቅክ መልስልኝ?
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 3 ай бұрын
ወንድሜ እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም ማታ አይደለም ቀን አይወስደኝም በጣም ቆየብኝ መቆም አቅቶኛል በርግጥ አሳብ አለብኝ ግን ሁሉንም ለአላህ ሰጥቸዋለሁ.
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
አብሽሩ በውስጥ አውሩኝ 0996530863
@Ssssss-v3q
@Ssssss-v3q 3 ай бұрын
እኔራሱ ወላሂ ገና ስተኛ ይጀምረኛል ቅዢት በመሀል ደግጨ እነሳለሁ አሁን ግን እራሴን በጣም እያጨናነቀኝ ነው ያለሁት ስደት ነው ዱአ አድርጉልኝ
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 3 ай бұрын
@@abuafnan3577 ጠይብ
@MakkahMakkah-f9q
@MakkahMakkah-f9q 3 ай бұрын
😢
@ሠሚራይማምእብራሂም
@ሠሚራይማምእብራሂም 3 ай бұрын
ላይክ አይከፍልበትም እህቶቸ
@HadiAad-e1g
@HadiAad-e1g 3 ай бұрын
እረህቶቺ እቅልፍ ከተኛሁአመትሆነኝ ዱአረጉልኝ እባካቺሁ
@HadiAad-e1g
@HadiAad-e1g 3 ай бұрын
ወድሚ እምኖረው ሳኡድነው በህልሚ ሠጋነው እማየው እቅልፍየለኝም እረዱኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
0996530863
@مينينينين
@مينينينين 2 ай бұрын
ዱአርጉልኚ በሰዉ እዳተዉጨ እየዋኘሁነዉ 2አመቴ በሰገዘብ እሰራለሁ አልከፍልም አድአደጋ ይፈጠራል ላዛአረጋለሁ ደሞኢሸአላ አሁን እከፍላለሁ እላለሁ አይሳክልኚም እየተጨመረብኚነዉእጂ አይቀንስም አሁደሞ ደመወዜም አነስተኛነዉ ላብድ ትንሺ ቀርቶኛል ሰማኑንማ ሳላብዱ አልቀርም በዱአ እዳረሱኚ😢😢😢😢😢😢😢 አረኡኡኡኡኡኡኡኡ
@Ramadanbirhanu
@Ramadanbirhanu 3 ай бұрын
Selelahu Aleyhi Weselem.
@AsiaAhmad-x1k
@AsiaAhmad-x1k 3 ай бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
Memehir Girma Wondimu Video 691 በረከት አጥቼ  ነበር በማለዳ ነቃብኝ በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
20:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 59 М.
በረዚቅ ላይ ለተሰራብን ሲህር ማክሸፊያ ሩቃና ዱዓ
53:41
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 9 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 16 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН
ዙምት ቀስቃሽ ሲህር
11:09
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 17 М.
Memehir Girma Wondimu 698 የስልብና ፈተናዎችን እንዴት እንጠንቀቅ ? ትውልድ ይዳን #subescribe_now #share #part "ንቁ'
28:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 27 М.
منهج القرآن للصف الثاني الابتدائي
30:24
فيديوهات مفيدة
Рет қаралды 9 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 16 МЛН