በነኚህ (10) ቀን ውስጥ 👉ሲህሪን👉 ጅኒን👉 ቡዳን ሙሉበሙሉ በአሏህ☝️ ፍቃድ ማጥፋት 🧟‍♂️🧟‍♂️🧟‍♂️

  Рет қаралды 10,873

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@user-qv1vl6dr1n
@user-qv1vl6dr1n 3 ай бұрын
አቡ አፍናን ላንተ ቃለ የለኝም አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን ያ ጀምዓ ለዚህ ወንድማን ዱዓ አርጉለት አሏህ በዙ እህቶችን አውቃለው በአንተ ሰበብ ይዳኑ።ማሻአሏህ ያአንተ አይነቱን አሏህ ያብዛልን😮😅
@user-cn6hf8bl9z
@user-cn6hf8bl9z 3 ай бұрын
አሚን አሚን አሏህ ይጠብቅልን
@user-yv8ci9zn9o
@user-yv8ci9zn9o 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@anshaseid4251
@anshaseid4251 3 ай бұрын
አሚን አላህ ይጠብቀው በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርለት
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 3 ай бұрын
አሜን አላህይጠብቀው ሙሉ ኡሥታዞቻችነን አላህይጠብቅልን ከይቅርታጋርሣቁምድነው አላህይጠብቅ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
التفاؤل
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx 3 ай бұрын
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ወድሜእኔበሰውሀገርነውያለሁት ግንአሞኛልእደትላግኝህ 😢ደሞአሁንሀገርመግባትአልፈልግም 😢እስኪዶአአድርጉልኝ ይህንኮሜትየምታነቡሁሉ😢😢😢
@MMs-f3l
@MMs-f3l 3 ай бұрын
አብሽር እንሸ አለህ ዝክር አብዥ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
0996530863
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 ай бұрын
አላህ አፍየሽን ይመልስልሽ እሂቴ
@Acre-e1d
@Acre-e1d Ай бұрын
አሎ​@@abuafnan3577
@Acre-e1d
@Acre-e1d Ай бұрын
​@@abuafnan3577አሎ
@Yareb8127
@Yareb8127 3 ай бұрын
አሏህ ሱብሀነ ወተአላ ጀዛህን ይክፈልህ መልካም ስራህን ይውደድልህ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
አሚን ሹክረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy 3 ай бұрын
መሸአላህ ጀዘከላህ ህይር
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 2 күн бұрын
አሚን ያረብ
@ekramali3222
@ekramali3222 3 ай бұрын
አላህ😢 ድክም ብሎኛል በሲህር በሺታ 4አመት ሙሉ እየተሰቃየሁነው ያረቢ አተው አንሳልኝ መፍትሄ ፍጠርልኝ😢😢😢አልቻልኩም በሰው ሀገር ስቃይ መከራየ በዛብኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 ай бұрын
😢አይዞሽ ሩቃቅሪበት ወይምየሚቀራብሽ ሂጂ
@ekramali3222
@ekramali3222 3 ай бұрын
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ዱባይ ማንንም አላቅም እሄድነበር🥺🥺🥺🥺🥺
@tem2543
@tem2543 3 ай бұрын
ነይ በውስ ልገርሾ እህቴ​@@ekramali3222
@Tayba123-ni7xs
@Tayba123-ni7xs 3 ай бұрын
​@@ekramali3222አላህአፍያረግሸእህትእኔምነኝ
@naeema8184
@naeema8184 3 ай бұрын
አትመኝበት ቦታ አትስጪው ተወከሊ አለላህ
@user-ei4ns8ld2x
@user-ei4ns8ld2x 2 ай бұрын
ከሀረም አላህ ዪጠብቀን አሚንንንንን የረብ
@user-cn6hf8bl9z
@user-cn6hf8bl9z 3 ай бұрын
ባረከሏህ ወንድም ሙክታር
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 3 ай бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኢንሻ አላህ
@kadirodida5305
@kadirodida5305 3 ай бұрын
Jazak allhakayeran
@Amirtub-w4j
@Amirtub-w4j 3 ай бұрын
Asalamalekum weramstulahi 5wer mulu yeta karabet naber ahun gin betam tamo mawerat Hulu ayichilim Lelaa ustaz takayirom izano yalew ba allah mitakuti ustaz tokimugn🎉
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
የት ሀገር ነው
@tube3481
@tube3481 3 ай бұрын
እኔ ግን ድግምት ይሁን ምን ይሁን አያስታውቀኝም ግን ጭንቀት አለብኝ ብዙ ግዜ ጨለማ ቦታ መቀመጥና ለብቻ መሆን ነው የምመርጠው ሲፈልግ በየ ቀኑ ሲፈልግ አንድ ቀን አልፎ ብቻ አላውቅም ለጓደኞቸም ብናገር እያስተያየሽው ነው የሚሉኝ ለሰው የማይታይ ህመም ለታማሚው ከባድ ነኝ ሀገሬ ሰላም ቢሆን እሄድ ነበር ሰው ሙሉ አካል እያለው ሰው በማያውቀው በሽታ ከሰው በታች መሆን ሆነብኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ😢😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
አብሽሩ 0996530863
@user-hm7tc1oz3p
@user-hm7tc1oz3p 3 ай бұрын
ወለህ እኔም ነኝ😢
@ZynabHussen
@ZynabHussen 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም
@ZynabHussen
@ZynabHussen 3 ай бұрын
አሚን ውንድሜ
@NoorNoor-j7k
@NoorNoor-j7k 2 ай бұрын
ያረቢአላህይወፈቀንእሚን
@رانال-ه6س
@رانال-ه6س 3 ай бұрын
😢😢አላህ ያሽራችሁ በሲህር የታመማችሁ ሁሉ እኔም እስካሁን የማይፍታ ሲህር ተደርጉብን ከባለቤቴ እና ከኔ ጋ 2አመታችን በጣም ነው የምንዋደደው ግን ያስደርጉብን የሱ ቤተስቦች ናቸው በልብስ እና ልብሱም የተደርገበት ወንዝ ዳር ተቀብሯል ሲህሩን ለማስፍታት 35ሺብር ጠየቁኝ ይፍታ አይፍታ ሳላውቅ ብር ማክስር ከበደኝ አላህም የማይወደው ነገር ነው ብቻ ግራ ገብቶኝ አለሁ እስካሁን
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
አብሽሩ አለህ አይወደሁም ብላቹ መተዋቹ ማሻአሏህ ሁለተኛውም ሩቃ ውሰዱ እንሻአሏህ ይከሽፋል
@HadiahM-et5vm
@HadiahM-et5vm 3 ай бұрын
ማን ነው ማስፈቻ ብር ያለው ደግሞ አላህ ወኪል አላህ ለምኝው አለበት ያሳይሻል በህልምሽ
@Tayba123-ni7xs
@Tayba123-ni7xs 3 ай бұрын
አሚንንይረብ
@BdHd-yp6ii
@BdHd-yp6ii 3 ай бұрын
እህቴ የምን 35ሺ ብር ነው አቡ አፍናን ሩቃአ ያድርግላችሁ ኢሻ አሏህ ይከሽፋል እኔም ከስንተ አመት ስቃይ ቡሃላ አቡ አፍናንሩቃአ አደረገልኝ አሁን ላይ ደህናነኝ አልሀምዱሊላህ አቡ አፍናን ጀዛኩሙሏህ ኽይረን
@رانال-ه6س
@رانال-ه6س 3 ай бұрын
@@HadiahM-et5vm ሩቃ ሁለት ጊዜ ተቀርቶለት ነበር ግን ባስበት ወላሂ ያልሞከርኩት የለኝም ሀርቡ ፀበል እሱ ውስጂው አሉኝ ገና አልሄድንም ሲህሩ አሁን ያለበትን ቦታ ባውወቀውም ማገኝት አልችልም በነጭ አንሶላ ተቆርጦ እና በቻኬቱ ነው ያደርጉት ለመፍታት ከባድ ነው ያሉኝ የቃልቻ ሲህር ነው።
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 3 ай бұрын
ያረብ አተ በእዝነትህ
@ZeharaZehara-sy1cs
@ZeharaZehara-sy1cs Ай бұрын
A w w Aelahi Yechmiriligh bizu timihirt Aegintenal
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 ай бұрын
እሽ እስከማቀው ድረስ ሰው ላይ አልደርስም በተቻለኝ ከሀራም እርቃለሁ በጉልበቴ ሰርቼ ነው ማድረው ጥፋቴ ምን ሆኖ ይሆን ያአላህ😭😭😭😭😭
@madinaamra
@madinaamra 3 ай бұрын
ምሁነሽ ነዉ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 ай бұрын
@@madinaamra በሲህር ተንገበገብኩ😭
@madinaamra
@madinaamra 2 ай бұрын
@@sofia________bintislam8509 አይዞሽ ሩቃ ሞክሪ ሀገርከሆንሽ እኔም ነኝ
@kedejaa
@kedejaa 3 ай бұрын
ብዙ አይነት ስሜት ይሳማኛል ጭንቅ ይለኛል አለቅሳለሁ ብቸኝነት ብቸኝነት ይሰማኛል ከሰው እርቃለሁ ውስጤን ድክም ይለኛል ልቤን ይደክመኛል ሰውነቴ ዝብሎ ይርበደበዳል ምንም ሳይጎልብኝ ክፍት እዝን ያደርገኛል ተኝቼ ከመቃብር ቦታ ብቻየን አንድ ሰውየ ክላሽ ይዞ ያሮሩጠኛል እር እንዴት ልሁን ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ከዚህ ሁሉ ነገር አላህ እዲያፈስድልኝ አማና ያነበባችሁት ሁሉ ያረብ አላህ ያሽርሽ በሉኝ ስደት ላይ ነው ያለሁት
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
0996530863
@KidegaDisu
@KidegaDisu 3 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ
@darabd5235
@darabd5235 2 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ
@aaabbb10315
@aaabbb10315 3 ай бұрын
9 አመት ሆነኘ ተሰቃየሁ ጭሪሸ ወደኩፍረ ልቤን መሩት በአላህ ዱአ አድረገጠጉልኝ😢😢😢😢
@tube3481
@tube3481 3 ай бұрын
😢😢😢😢 ከባድ ነው አላህ ይርዳን
@Emuabdulaziz
@Emuabdulaziz 3 ай бұрын
አላሕ ያፅናን ወደ አላህ እንቅረብ ፈተናዉን እንዳንወዲይቅ ሰይጣን ፍላጎቱ ይሄንን ነው።
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 ай бұрын
(ሰላወቱ ራቢ ወሰላምሁ ያ ሀቢብ አላህ❤❤❤❤❤
@user-ei4ns8ld2x
@user-ei4ns8ld2x 2 ай бұрын
Salalahu Alayhi Wasalam Hasbun Alah Wanmel Wakil Subhan Allah Ensha Allah
@abidefaris
@abidefaris 3 ай бұрын
አለህ ይጫምርልህ
@user-zo3pk1gl2u
@user-zo3pk1gl2u 3 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt 3 ай бұрын
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 3 ай бұрын
አስላሙአለይኩም ጀዛከሏህ ኡስታዝ እስኪ ዱአአርጉልኝ የማህፀኔን አካባቢ በጣም ታምሜያለሁ በጣም ጨንቆኛል ደግሞ ዘሬን አልተካሁም ወደሌላ ነገር ተቀይሮ ይሆን እያልኩኝ ደግሞ አልታከምኩኝም
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 ай бұрын
እሪሪሪሪሪሪ ነብሴውዊ ምን ላርግሽ ስቅይት አልኩኝ የአላህ ኧረ እዘንልኝ 3 አመት ሙሉ ሩቃ እቀራለሁ ሊወጣ አልቻለም
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 2 ай бұрын
አሚንያረብ🎉🎉🎉
@AhmedTarekegn
@AhmedTarekegn 3 ай бұрын
ይአላህ ❤❤❤
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 3 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 3 ай бұрын
ያረብ ኢንሻአላህ
@NnBb-ok2uk
@NnBb-ok2uk 3 ай бұрын
ማሻሏህ አቡ አፍናን
@user-nw8gm4yt7q
@user-nw8gm4yt7q 3 ай бұрын
አላህ የጠብቅህ
@hayatmohamed7421
@hayatmohamed7421 3 ай бұрын
Barekellahu feekum. Ameen.
@asia-bo7ry
@asia-bo7ry 3 ай бұрын
Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin yaa Rabi jezakalah keri ❤❤❤
@Rahmethussen-ii6ob
@Rahmethussen-ii6ob 3 ай бұрын
ጅዛከላህህይርኡሰታዝ
@birtukanmohammed5798
@birtukanmohammed5798 3 ай бұрын
Waleyekumselamwerahemetulahiwebrkatuh eshaallah Ustaz😂 jezakelahu hiyer!!!
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 3 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንንንንን የራብ😢 ወንድም እስኪ መልስልኝ ከያሀው እናቴ ከተመማች 4 አመት ዩናታል ሰውናቷ በሙሉ አይንቀሳቃስም አፋም አያዋራ 😢😢😢እንዴት ለግኝህ መልስልኝ በአላህ 😭
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
0996530863
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 3 ай бұрын
​@@abuafnan3577ሹክራን ወንድሜ በወትሳፕ ማልክቴን አስቃምጬልሀለው እሺ ቲበበራኝ😢😢😢
@Zahra19za19hra1
@Zahra19za19hra1 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@RihanaMohammed-x4l
@RihanaMohammed-x4l 7 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም
@user-zp8cp9km7f
@user-zp8cp9km7f 3 ай бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠም
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KedestMobile-yd7qp
@KedestMobile-yd7qp 3 ай бұрын
አሰላካም ማሌኩም
@SmilingCamel-wi4dy
@SmilingCamel-wi4dy 3 ай бұрын
S A W
@OmerAbdu-c8k
@OmerAbdu-c8k 3 ай бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ይጠብቅሕ
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 3 ай бұрын
🤲🤲🤲
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 3 ай бұрын
ኢሻአላህ
@MehbubaNaser
@MehbubaNaser 3 ай бұрын
ዱአ አድርግልኝ
@emuekramyoutube
@emuekramyoutube 3 ай бұрын
ኢንሽአላሕ
@Semira-d1s
@Semira-d1s 3 ай бұрын
አላህ እዲሜ ☝
@Semira-d1s
@Semira-d1s 3 ай бұрын
አሚን አሚን😭😭☝
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 ай бұрын
ወንድሜ እኔ በጣም መጥፎ ራስ ምተት አለብኝ ገነ ሲጀምራኝ ሚየስጣለ ድብርትናዉ ሚለቅብኝ መዉራትም አልፈልግም ሀታ ቁራን ራሱ አልቀራም ሰዉነቴ ሁሉ አይተዘዘኝም ይሞትብኛል ብየንስ ቁራኑን መቅራት ብችል በዛ ሰአት ያለዉት የሰዉ ቤትነዉ በዘለይ አልነግራቸዉም እፈራለዉ የዉ የሰዉ አገርም ስለሆነ እስኪ ምከራኝ ወይም ቪዲዬ ስራልኝ አጅርክን ከአላህ ተገኛወልክ እበክህን ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኸይር❤
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
0996530863
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi 3 ай бұрын
አይእኔስ ደከመኝ ያልሞከርኩትየለም
@makyamd6204
@makyamd6204 2 ай бұрын
የረብእኒስምንይሻለኚል ኦስታዝ ቆጥራቺሁን እፈልጋለሁ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
0996530863
@Ahmes-w5l
@Ahmes-w5l 19 күн бұрын
አረቁጥርአስቀምጥልንአቡፈናን
@abuafnan3577
@abuafnan3577 19 күн бұрын
0996530863
@tewabuabebe3755
@tewabuabebe3755 3 ай бұрын
መጾም ካልቻልኩስ ሀይድ ላይ ከሆኑስ?
@userasd5115
@userasd5115 3 ай бұрын
አማንንንንንንን❤❤❤ያርቢቢ
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቡ አፍናን ደሴ ውስጥ ከሆን እንደው በአላህ ይዥሃለሁ ለወንድሜ ቅራልኝ የሚከፈለውን እከፍላለሁ ከአላህም አጀርም ታገኛላህ የተጨነቀች ነፍስ ከጭንቅ አወጣልኝ በአላህ ወላሂ ሊሞትብኝነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
አሏህ አፊያ ያርገው ደሴ አይደለሁም ሻሸመኔ ነኝ
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 3 ай бұрын
​@@abuafnan3577ጀዛክአላህ ኸይር ለዱአህ አሚን
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 ай бұрын
ልምድ ያለው ሰው ካልሆነ አይወጣምዴ ሩቃ ሲቀራብኝ ይደበቃል ልክ ሲያቆሙ ስራውን ይጀምራል ምን ይሻለኝ ዱአ አረጋለሁ ሁሌ ማልቀስ ብቻ😢​@@abuafnan3577
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩምላህኸይረ ግንኡስታዝ አድራሻችሁ የትነው????????
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
ሻሸመኔ ነው 0996530863
@EbrahimDesye
@EbrahimDesye 3 ай бұрын
​@@abuafnan3577እዛ መቶ መታከም ይቻላል ወይ
@GirmaDebela-rr3zl
@GirmaDebela-rr3zl 3 ай бұрын
Wendime
@GirmaDebela-rr3zl
@GirmaDebela-rr3zl 3 ай бұрын
Betam new yemit mechegni
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ 3 ай бұрын
አህለን🎉🎉🎉🎉🎉
@SetAkmelw
@SetAkmelw 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ በዱአክ አሰበኝ በሰደት ተሰቃየው 😢😢😢😢😢😢
@HenanAbdi
@HenanAbdi 2 ай бұрын
☝️🙏👌🤲🤲🤲🤲 ✅✅✅✅✅
@madinaamra
@madinaamra 3 ай бұрын
😢😢😢
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt 3 ай бұрын
🎉
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 ай бұрын
በኢሞ መዉራት እችለለዉ ቀጥተ ቁጡር ስለሌለኝ ??
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
አዎ ይቻላል 0996530863
@Zahra19za19hra1
@Zahra19za19hra1 3 ай бұрын
ግን ቴሌግራም ወይም ወትሳብ አቡ አፍናን ማግኘት አይቻልም
@ሰሚረሀምዘ
@ሰሚረሀምዘ 3 ай бұрын
ይቸለል
@rufu3986
@rufu3986 3 ай бұрын
❤❤❤አሚንንንንያረብብብ
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 3 ай бұрын
አሚንን ያረብ
በአንድ ቁርዓን ብቻ ሲሂሪን ጂኒን ቡዳን።ማጥፊያ ኣያ
20:57
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 21 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 47 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 61 МЛН
ዙምት ቀስቃሽ ሲህር
11:09
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 12 М.
የተበሉ ሲሂሮች ምልክቶቻቸው።                 Eaten spells their symptoms.
11:02
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 8 М.
አያቱል ሂርዝ ወይም ከመጥፎ ነገር መጠበቂያ አያዎች
5:12
NESIHA TUBE_ነሲሐ ቲዩብ
Рет қаралды 1,5 М.
ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ ሲህር በተሰራባቸው ግዜ  የተጠቀሙት ሩቃ
39:31
የከባድ  ሲህር/ድግምት 👉ምልክት                                A sign of severe witchcraft
13:18
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 24 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 47 МЛН