Пікірлер
@ZeniGelsa
@ZeniGelsa Сағат бұрын
አሁን የምትጠጣው ሻይ የምንድን ነው
@AboneTasfu
@AboneTasfu 4 сағат бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያ ወንድማችን አመሰግንሀለው ስኳር ወይም ማር ጨምረን ብንጠጣስ
@TesfaDegu816
@TesfaDegu816 7 сағат бұрын
የO ደም ዓይነቶች ለምን ተከለከለው?
@antenehnega19
@antenehnega19 7 сағат бұрын
ስለ ቀይ ሻሂ ትንሽ ብትለን
@fekadutesema69
@fekadutesema69 9 сағат бұрын
አሪፍ ነው
@nefisa
@nefisa 9 сағат бұрын
ለቂቤ ብቻ ሳይሆን ለበርበሬ ለሽሮ ሲፈጭ ይጨመራል
@seblewedaj7722
@seblewedaj7722 11 сағат бұрын
አ ጠቃቀሙነ ንገረን ዉድ ወንድ ወንድማችን
@MeberekuChemesse
@MeberekuChemesse 17 сағат бұрын
እንደት አረገነዉ ማለት ተወቅጦነዉ ወይሰ እንድዉ ቆረጠን ማፈላት ነዉ ነገረይኝ ባአኪ
@mohammedtareke8827
@mohammedtareke8827 22 сағат бұрын
Yene enqu fetari balehbet yitebkih my best habesha bro❤👍👍👍👌👌👌
@FentayeGetahun
@FentayeGetahun 23 сағат бұрын
ለፀጉር እንዴት እንጠቀመው
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባሪክ ውንድም በጣም አትሪፌ አለው ! ዕውቀቱን ይጨምሪብህ
@EyasuDansa
@EyasuDansa 23 сағат бұрын
Thank you
@SaraSara-j8g
@SaraSara-j8g 23 сағат бұрын
ዋትስ አፕህን አላገኘሀም
@SaraSara-j8g
@SaraSara-j8g 23 сағат бұрын
ውርስ አፕህን አላገኘሀም
@SaraSara-j8g
@SaraSara-j8g 23 сағат бұрын
ተባረክ እድሜ ግን እስከ አምስት ካፕ ብለሀል ስለዚህ አምስት ነው ቅጠለንም ይምናደርግው
@NunuGoshu
@NunuGoshu 23 сағат бұрын
ሰላም ወድሜ ተባረክ በቀን በቀን ነዉ የሚወሰደዉ ለምን ያክል ለወር ወይስ
@NunuGoshu
@NunuGoshu Күн бұрын
ሰላም ወድሜ ተባረክ በቀን በቀን ነዉ የሚወሰደዉ ለምን ያክል ለወር ወይስ
@NunuGoshu
@NunuGoshu Күн бұрын
ሰላም ወድሜ ተባረክ በቀን በቀን ነዉ የሚወሰደዉ ለምን ያክል ለወር ወይስ
@NunuGoshu
@NunuGoshu Күн бұрын
ሰላም ወድሜ ተባረክ በቀን በቀን ነዉ የሚወሰደዉ ለምን ያክል ለወር ወይስ
@NunuGoshu
@NunuGoshu Күн бұрын
ሰላም ወድሜ ተባረክ በቀን በቀን ነዉ የሚወሰደዉ ለምን ያክል ለወር ወይስ
@NunuGoshu
@NunuGoshu Күн бұрын
ሰላም ወድሜ ተባረክ በቀን በቀን ነዉ የሚወሰደዉ ለምን ያክል ለወር ወይስ
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Күн бұрын
በእውነት ጥሩ እርእስ ነው ያስተማርከን በአሁኑ ሰአት ብዙ ሰዎች በመርሳት በሽታ እየጥተጠቁ ነው ያሳዝናል አንተ መልካም ሰው ስለምትሰጠን የጤና ትምህርቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ🙏
@ZewdeChali
@ZewdeChali Күн бұрын
የስሜት መረበሽ አለ ግን ቡና አልፎ አልፎ ነውየምጠጣው እራሰንግን አሞኝ አያውቅም o+ነኝ ጭነቀት ግን አለብኝ ቡና እየጠጣው አይደለም ሻይ አልጠጣም
@MesfinAbaye
@MesfinAbaye Күн бұрын
መደሀኒት ያልጀመሩ ታማሚዎችን ምን ትመክራለኽ
@NegestiAbadi
@NegestiAbadi Күн бұрын
በቀን ምን ያህል መጠን መጠቅም እንዳለብን ብታስቅምጥ ልን ወንድሜ
@mohammedtareke8827
@mohammedtareke8827 Күн бұрын
Thank you my bro i have great respect to u keep it up!!! too subscrive❤👌👌👌
@NegestiAbadi
@NegestiAbadi Күн бұрын
❤❤❤❤የሚጠጣው በቀዝቃዛ ውሀ ነው ለብ ባለ
@AlemteshayGetahuy
@AlemteshayGetahuy Күн бұрын
היי.אני רוצה לכנס לקבוצה
@TsegaTse-r5h
@TsegaTse-r5h Күн бұрын
ዶክተር የሽበት ማጥፊያም ንገረን እስኪ ?
@TsegaTse-r5h
@TsegaTse-r5h Күн бұрын
ዶክተር የሽበት ማጥፊያም ንገረን እስኪ ?
@TsegaTse-r5h
@TsegaTse-r5h Күн бұрын
ዶክተር የሽበት ማጥፊያም ንገረን እስኪ ?
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 Күн бұрын
ታሜ እንኩዋን ደህና መጣህ
@TesfayeGetahun-h3g
@TesfayeGetahun-h3g Күн бұрын
እናመሠግናለን
@MehmetAssefaMehmet
@MehmetAssefaMehmet Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ በተለይ ደግሞ እንድትሰራልን የምፈልገው ነገር ቢኖር በፍጥነት ቁመታችንን ለመጨመር የሚረዱ ምግቦችንንና የተለያዩ ነገሮችን ንገረን እባክህ አደራህን
@YONASAgidew
@YONASAgidew Күн бұрын
ኢትዮ ፋምልይ ሠላም ለእናተ ይሁን ፡፡ የግል ጥያቄ አለኝ ወቅቱ ቀዝቃዛ ከመሆኑ የተነሳ ሳይነስና አስም ሁለቱ አስቸገሩኝ እስካሁን መድኃኒት ተጠቅሜ አላውቅም ትኩስ ነገር እየወሰድኩ አሳልፋለው ያሁኑ ግን ከበድ ብሏል ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ቦኃላ አልተኛም አፍንጫ ይዘጋል ደረት ያፍናል ደረት ላይ ሲተነፍስ ሲጢጢ የሚል ድምጽ ያሰማል በተላይ አሁን በጣም ተቸገርኩ መፍተሄ ከእናንተ ካለ ደግፉኝ
@YONASAgidew
@YONASAgidew Күн бұрын
ኢትዮ ፋምልይ ሠላም ለእናተ ይሁን ፡፡ የግል ጥያቄ አለኝ ወቅቱ ቀዝቃዛ ከመሆኑ የተነሳ ሳይነስና አስም ሁለቱ አስቸገሩኝ እስካሁን መድኃኒት ተጠቅሜ አላውቅም ትኩስ ነገር እየወሰድኩ አሳልፋለው ያሁኑ ግን ከበድ ብሏል ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ቦኃላ አልተኛም አፍንጫ ይዘጋል ደረት ያፍናል ደረት ላይ ሲተነፍስ ሲጢጢ የሚል ድምጽ ያሰማል በተላይ አሁን በጣም ተቸገርኩ መፍተሄ ከእናንተ ካለ ደግፉኝ
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln Күн бұрын
Eshe tewat tewat min eteta?
@user-ie6jv2jo7m
@user-ie6jv2jo7m Күн бұрын
I buy Apple Cider vinger today. Half litter by 1800birr. I am A+ blood type. To check how to use, i search and found your channel. I didn't here it is side effect. Thank you!
@AlieAhmed-iz5ly
@AlieAhmed-iz5ly Күн бұрын
ቡና ብሆድ ውሸጥ በጣም ያካቲለይኒ ነበር እሰከ 2ቀን ድሪሰ
@SharjahUae-z8m
@SharjahUae-z8m Күн бұрын
የራሴ ማነነት 😂❤
@user-mv6xz7jx4e
@user-mv6xz7jx4e Күн бұрын
በጣም፡የማከብርህወንድማችን፡እድሜ፡ይስጥህ፡
@KidanuBegna
@KidanuBegna Күн бұрын
ስካር ይጨመራል ወይ?
@Abdulkerim-xd9zh
@Abdulkerim-xd9zh Күн бұрын
አብዛኛው እኔን ይገልጸኛል 10q
@TeameAbadi-f6q
@TeameAbadi-f6q 2 күн бұрын
የት አከባቢ ይገኛል?ትግራይ ይገኛል?
@TeameAbadi-f6q
@TeameAbadi-f6q 2 күн бұрын
የሀ ዘር ሰሙ በደንብ አልገባኝም እንሰላል በትግርኛ ሰም ይኖረዋል ትግራይ ይኖራል?
@derejenano
@derejenano 2 күн бұрын
ወድሜ እግዛቤር ያኑርህ በጣም ያስቸገረኝ ነገር አለ እርዳኝ ባክህ ጧት ጧት ወፍራም አክታ ስተፋ ከደም ጋር ከረጋ ደም ጋር ይወጧኛል 8 ወር ሆነኝ ጤና ጣብያ ግሩም ሆስፒታል ጳውሎስ ሆስፒታል ሄድኩ እፊክሽን ነው ብለው መዳኔት ሰጡኝ ሁሉም መንም አይነት ለውጥ የለውም ስል የለብኝም የህመም ስሚትም የለብኝም ምን ይሻለኛል
@woinshetayele2170
@woinshetayele2170 2 күн бұрын
tiykewoch setmlse erasu yechale tmrt nw
@soloyimam3079
@soloyimam3079 2 күн бұрын
አቆምኩ
@user-jg6iv3ql5y
@user-jg6iv3ql5y 2 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@user-kz6gz3jq4j
@user-kz6gz3jq4j 2 күн бұрын
እባክክ ሻንፖክን እንዴት ማግኘት እችላለሁኝ ጸጉር አለቀ