ለጨጋራ አልሰር ፣ ለፋይብሮ ሲስት ፣ ለወር አበባ ፣ ለወገብ ህመም ፣ ለደረት ህመም ፈዋሽ ቅጠል /Stomach ulcers, acid reflux etc

  Рет қаралды 16,533

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@simegnashenafi9174
@simegnashenafi9174 9 ай бұрын
እኛ ሀገር ያለዉ ጎመን በ ኬሚካል የተበከለ ነው Pesticide and Infecticides ሲያመርቱት ሰለማረ ጩበት : ለመብላት አይመከርም ለተለያዩ chronic በሽታዎች ስለማያገልጥ ሰዉ እንዲጠነቀቅ ብታ ሳሰብ ጥሩ ነው ። ከሚካሉን እዚያው በውስጡ ጠቅልሎ ስለሚይዘው ሲበላ መርዙን አንድ ላይ ነው ወደ ሰውነታችን የምናስገባው ስለዚህ በጣም አደገኛ ነው!!!
@calebalex2593
@calebalex2593 9 ай бұрын
ወንድሜ ለጨጋራ አልሰር ጥሩ አልከን በጣምም ደስ አለን ይሁን እንጂ አሰራሩና አጠቃቀሙ መጠኑ ሸፋፍነህ በማለፍህ በጣም ቅር ብሎኛል ለምሳሌ ለጨጋራ ስንጠቀም አብስለን ነው ጁስ የምናደርገው ወይስ በጥሬው ?መጠኑስ ?በሻይ ብርጭቆ ነው ወይስ በውሃ ብርጭቆ የምንጠጣው ?እባክህ ያልገባኝን ግልፅ አድርገው በተለይ በተለይ ጁስ በጥሬዎ ነው አብስለን?
@sigtgul4474
@sigtgul4474 8 ай бұрын
ጁስ ሲባል ጥሬውን መሆን አለበት ኸተቀቀለማ ሾርባ ይሆናል
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 8 ай бұрын
በጥሪው ብላ ብሎ ነግሮሀል ጁሱንም ቢሆን በጥሪው ሲል አላደመጥከው ይሆናል በድጋሚ አድምጠው እኒም ተጠቅሚ ረድቶኛል ጥሩ ፈውስ ነው
@habtemhret7786
@habtemhret7786 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግነለን አጠቃቀሙን አልገለጵክም ጁስ ነው ምንድነው አጠቃቀሙን ግለፅ ልኬትንአሳውቀን
@gezahegnzewdie3228
@gezahegnzewdie3228 9 ай бұрын
ዎው የአምላክ ሰራ ድንቅ ነው በጣም እናመሰግናለን አንተን ስለሰጠን አምላክ ይባርከኸ ታሜ::
@YenurelJenah
@YenurelJenah 9 ай бұрын
ሰላም ወንድም ለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 9 ай бұрын
ዛሬም ሌላ ገፀ በረከት የተባረክ ነህ እውቀት ይብዛህ
@77861022
@77861022 9 ай бұрын
ጥቅልጎመን ጥሩ ነበር ግን ክፋቱ ለታይሮድ አይመከርም አክስቴ ፊቷ ማድያት ብቻ ነበር Elsy Beauty ላይ አይቼ እሱን በትንሹ ቆርጠን በግማሽ ብርጭቆ ውሃ ከ15-20 ደቂቃ ቀቅለን ቀዝቀዝ ሲል እየጠጣች ፊቷ ወለል ብሏል ክብደቷ ቀንሷል በጣም አሪፍ ነው ግን ታይሮድ ላለበት ሰው አይሆንም 😢
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 9 ай бұрын
እነኮን ደህና መጣህ ታሚእናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፈውስ የሆነ ቅጠል ነው እኒም አንዱ ምስክር ነኝ ለአንድ ሳምን ያህል ተጠቅሚው ተገላግያለሁኝ
@tsehaywaterowatero1186
@tsehaywaterowatero1186 9 ай бұрын
Thank you
@ET.Living
@ET.Living 9 ай бұрын
Thank you!
@yalem2598
@yalem2598 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@ZekiaEthiopia
@ZekiaEthiopia 9 ай бұрын
እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሀለዉ ወድሜ በናትህ ግን አደዚአይነት መረጃ ስትሰጠን አጠቃቀሙ ላይይም በደብ ንገረን ምን ያህል እዴት እደምንጠቀም በደብ አስረዳን በናትህ ሌላዉ ጥሩነዉ በርታ እናመሰግናለን ለሰጠኸን ግንዛቤ ❤❤
@sigtgul4474
@sigtgul4474 8 ай бұрын
ታሜ ተባረክልን
@akberetteare5094
@akberetteare5094 9 ай бұрын
Thanks so much for sharing this with us God bless you 🙏🙏🙏
@ThadayDanaka
@ThadayDanaka 9 ай бұрын
መልካሙ ዶክተር አኳን ደና መጣክ
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 9 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ በብዙ
@yrgalmebokure8810
@yrgalmebokure8810 9 ай бұрын
O Blood 🅾️. We don’t eat Cabbage 🥬 Can we do it. Could Please tell us. More information if We Can do it. 🙏🙏🙏
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@akwo220
@akwo220 9 ай бұрын
አባክህ ዝርዝርንም ጨምረህ ንገረን ጥሬው ነው ቅቅሉን
@taffyyimer4742
@taffyyimer4742 4 ай бұрын
ጥሬውን ነው
@muluembatmuluembat4567
@muluembatmuluembat4567 9 ай бұрын
ጥቅሙ በጣም ብዙ ነው ግንለደም አይነት ኦ አይፈቀድም ብለህናን
@Asmaru2127
@Asmaru2127 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ፋኑ
@ፋኑ 9 ай бұрын
ዶክተር በማርያም አድራሻህ ዋትሳፕ አላገኘሁም እባክህህህህ ቁጥርህ
@MamaBarokKaleb-zt3mp
@MamaBarokKaleb-zt3mp 9 ай бұрын
Community weste yegegal selku
@fevenshemsu279
@fevenshemsu279 9 ай бұрын
ታምዬ ተባረክ❤❤❤❤
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 9 ай бұрын
ተባረክልን ድንቅ ትምህርት ነው
@haimanotmoges
@haimanotmoges 8 ай бұрын
Thank you so much!
@hayath3823
@hayath3823 9 ай бұрын
እነመስግነል ታሜ ብዙ ትምርት እየወስድን ነው ተባረክ❤
@sameerasameera3614
@sameerasameera3614 9 ай бұрын
Tabarak tama❤
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ተሜ ፣❤❤❤❤❤
@bettybongerandreash433
@bettybongerandreash433 9 ай бұрын
ሰላም ታሜ እንካ ደና መጣክ እናመሰግናለን🙏🏾
@johaneskidane39
@johaneskidane39 9 ай бұрын
Hi wendme tmerthn turu noch Gn yeh kartawu Eritrea astelaklewu amsgnalewu
@ZemenayTafere-wl4ug
@ZemenayTafere-wl4ug 9 ай бұрын
እነመሰግን አለን
@Ibert299
@Ibert299 9 ай бұрын
Thank you tami
@yoyosiii226
@yoyosiii226 9 ай бұрын
Thanku so much, but how we going use, which means is need cook or raw?? Thanks keeping
@rodahty496
@rodahty496 3 ай бұрын
አሁን አይቸ ነው ወገኔ በግምት ጠጠርና በኩላሊት ጠጠር ተጠቅቻለሁና ኦብሬሽን ተብያለሁ የደም ግፊት መዳኒት እወስዳለሁ ከአላህ በታች ስበቡን ብትረዳኝ
@loesgrmay-zj6rz
@loesgrmay-zj6rz 9 ай бұрын
Wenbme Hulum Mtametaw Namesegnalen Gn Sle Egzema Meftew Mn Ale Thanks
@dessiealehegn7996
@dessiealehegn7996 9 ай бұрын
ebakih atekakemun ngeren doctor
@ghideyberhane
@ghideyberhane 9 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 9 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ለስኳር የሚሆን በጣም የሚሰራውን ንገረኝ ላስቸግረህ ጌታ ይባርክህ
@MegfiraMohammed-p3r
@MegfiraMohammed-p3r 5 ай бұрын
Selam tame
@habtemhret7786
@habtemhret7786 6 ай бұрын
15:33
@DD-lj5zb
@DD-lj5zb 9 ай бұрын
Selam wendme 🙏
@SurFet
@SurFet Ай бұрын
በጥሬ ነው ወይስ ቀቅለነው ወሀውን ነው ግልፅ አላደረከውም
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 9 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አረ እኔስ ጨጓራ ሚባል ሊገለኝ ነዉ ተሰቃየሁ
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 9 ай бұрын
ጥቅል ጎመን ይባላል።
@erros1535
@erros1535 9 ай бұрын
What about people who don’t eat cabbage
@abrehetgebreab9895
@abrehetgebreab9895 9 ай бұрын
With which kind type of blood is good?
@BogalechWolde
@BogalechWolde 3 ай бұрын
Betm Tru❤
@emubonsa4013
@emubonsa4013 9 ай бұрын
ቀቅለን ነው ወይስ ጥሬውን ነው የምንጠጣው
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 6 ай бұрын
Juice Aleshiiko Woym Beselata melk
@abigiyabekele3611
@abigiyabekele3611 9 ай бұрын
Tame, God blesee you more:) ቋቁቻ ascheregn plse😢😢😢
@KebebushKbe
@KebebushKbe 6 ай бұрын
ለመገጣጠማ ህመም መፍቴው ብትነግረን
@2011Tehetena
@2011Tehetena 9 ай бұрын
የአናናስ ቅጠሉ እነከዋን 10 ደቂቃ 45 ደቂቃ አፍልቼ እንደ አንተ ቢጫ አልሆነም ስለዚህ ተፈጭቶ ነው የሚፈላው ወይንሰ እንዴት ነው?
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 8 ай бұрын
ሰላም ታሜ ታይሮይድ እጢ ነው
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 9 ай бұрын
ትባርክ አብስልን ነው ግልፅ ብታርግው አና ለየትይው አይነት ድም ጉሩብ ነው ፍሮም ለ O አና ለ Ab ብልህን ነብር
@alewuyagragne8411
@alewuyagragne8411 9 ай бұрын
ወንድም የደም አይነት ኦ እና ኦ + አንድ አይነት ናቸው ወይ? ስለ ኦ+ ምንም ብለኸን አታውቅም ብታስረዳን
@Dawit-t7m
@Dawit-t7m 3 ай бұрын
Aref. Vedeyo😮
@ፋኑ
@ፋኑ 9 ай бұрын
እባክህህህ ኬሞ ጀመርኩኝ እና አብሬ መጠቀመ ይቻላል ወይ እባክህህህህ
@gezahegnzewdie3228
@gezahegnzewdie3228 9 ай бұрын
ለመዳኒት O መጨቀም እንችላለን ?
@saadaalieshatu3962
@saadaalieshatu3962 9 ай бұрын
ወገኖቼ እባካችሁ ላውቀው አልቻልኩም ጥቅል ጎመን አይደለም ላውቀው አልቻልኩም ተባበሩኝ እኔ እያሰቃየኝ ነው ጬጓራ 😢😢😢
@aleneadmas
@aleneadmas 9 ай бұрын
እኔ የደም አይነቴ ኦ ነኝ እና ጥቅል ጎመን ስበላ አይስማማኝም ግን የጨጓራ አልሰር አለብኝ እና በምን መልኩ ብወስደው ትመክረኛለህ?
@akwo220
@akwo220 9 ай бұрын
ደሞም ሽፋኑን ብቻ ነው ወይስ ሁሉንም
@AssefuKassa
@AssefuKassa 9 ай бұрын
@shabtay7611
@shabtay7611 9 ай бұрын
SELAM AMLAK LANTE YHUN TAMRAT EBAKHN ASREDAN, ENDET WEDE GROUP ENGEBALEN?, BE WHATUP TELEPHONE LAGEGNH ALCHALKUM, TYPE B NEGN, SO YETENEGEREN VEGETABLES MIX ADRGEN MABSEL YCHLALWAY? AMESEGNHALEHU, TEBAREK
@birktiyetagesu1252
@birktiyetagesu1252 9 ай бұрын
የት ይገኛል እኢትዮጰያ ?
@gezahegnzewdie3228
@gezahegnzewdie3228 9 ай бұрын
ላንተም ይስጥኸ ታሜ
@ymichael9654
@ymichael9654 5 ай бұрын
እንደ ዩቱቡ በአካል መተው ከፍለው ለሚታከሙት ሰዉ ከ አንድ ቀን መተው ብዙ ገንዘብ ከፍለው ለምትሰጠው መዳኒት ተመልሰን መተን የደረስንበትን ማማከር ጋልቻልን ምንድን ነው ትርኩሙ ገንዘብ ብቻ መብላት። ሰው ለመጥቀም ነው ወይስ ገንዘብ ብቻ ለመብላት ። ለአባልነት ገንዘባችንን የሰጠነው ጥቅሙ ምን ላይ ነው።
@alewuyagragne8411
@alewuyagragne8411 9 ай бұрын
ወንድሜ እባክህን የዋትሳፕ ሊንኩን ላክልን
@alewuyagragne8411
@alewuyagragne8411 9 ай бұрын
ye WhatsApp link
@Sofia_teklu
@Sofia_teklu 9 ай бұрын
ጁሱን ወይም ጥሬውንም ስንመገብ ሎሚ መጨመር ይቻላል ወይ አመሰግናለሁ::
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 6 ай бұрын
Awon Yasfelgali
@habtemhret7786
@habtemhret7786 9 ай бұрын
አጠቃቀሙ ሰተነግረን ለደዝህ ይጠቃማል ማለት መን ያደርጋል እንድዝህ ተጠቀሙ በለን አሰከ አሰራራ
@habtemhret7786
@habtemhret7786 6 ай бұрын
ከመሀልነው የጀመርከው ለጨጋራ እንዳት ነው የተቀቀለው ነው ውሀዉን የምንጣው በደብ አልገባኝም
@millioneshete6240
@millioneshete6240 9 ай бұрын
ለወገብ ህመም ብለህ ምንም ሳትል ታልፋለህ እንዴ ትገርማለህ
@mahemahe-h2m
@mahemahe-h2m 7 ай бұрын
Thank You
@KifleyohannesBelete
@KifleyohannesBelete 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 107 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,1 МЛН
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 306 М.
የሃሞት ከረጢት ህመም እና አመጋግብ
17:33
Ethio Family Tube
Рет қаралды 9 М.
Flaxseed vs Flaxseed Oil - Which Is Better?
11:12
Dr. Sten Ekberg
Рет қаралды 263 М.
ከንቲባ አዳነች አቤቤ አጥፍተዋል።ሃኪም አበበች
12:16
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 91 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН