የደም አይት ኦ መሰረታዊ የስጋ አመጋገብ/ Blood type O eat meat

  Рет қаралды 34,559

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን 🙏🙏ላንተ ትልቅ ክብር አለን 🙏🙏🙏
@asratlemcha1843
@asratlemcha1843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ተጥቅሜአለሁ በርታልን።
@saraadamu2498
@saraadamu2498 Жыл бұрын
ትምህርትህን በመከታተል ብዙ እየተጠቀምን ነው በርታልን
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 Жыл бұрын
አዲሜና ጤና አየተምኘሁ ሰላምህ ብዝት ይበል ታምየ ታማኝ የግዝአብሄር ሰው አመሰግናለሁ ኑርልን።
@bertukanhailu1134
@bertukanhailu1134 Жыл бұрын
0¹t Nbĵjĵjjjĵj Hi
@serkalemyitay9657
@serkalemyitay9657 Жыл бұрын
ትምህርትህ ቆንጆ ነው ቀጥልበት👍👏
@GebremadhinCheka
@GebremadhinCheka 3 ай бұрын
በጣም ነዉ የተሰማማኝ እግዚአብሄር ይህን አዉቀትን በላይ በላዩ ይጨምርልህ አመሰግናለሁ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ታሜ ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግንህ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
Thanks so much our lovely brother 🇲🇱🇬🇧🙏
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@sabahaile1697
@sabahaile1697 Жыл бұрын
ተባረክ ታምዬ 🙏🙏🙏
@gebrealdemas114
@gebrealdemas114 Жыл бұрын
ሰላም ታሜ ሰላምህ ይብዛ የኛ አሳቢ
@sosiadane6736
@sosiadane6736 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ታሜ ወንድሜ ተባረክ
@ZekariasEntiro
@ZekariasEntiro 3 ай бұрын
ዶ/ር እግ/ር ይባርክህ ትጠቅመናለህ
@YYy-v7n
@YYy-v7n Жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል በርታልን
@MamaBarokKaleb-zt3mp
@MamaBarokKaleb-zt3mp Жыл бұрын
ኑርልንንን ታሜ ወንድማችንንን
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 Жыл бұрын
27:32 27:32 27:32 27:32 ቅንና፣አስተዋይ፣ታሜ፣ሰላምህ፣ለአንተም፣ለመላው፣ቤቴሰብህ፣ሰላምና፣ጤና፣እንደ፣አሽዋ፣ብዝት፣ብዝት፣ብዝትዝት፣ይበልልህ።
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Жыл бұрын
Betam New Mamesegnew Tame Yamalakewn Selasawekeg Tebareklg Wedimachin WOW bravo Yametu Mirte Sew Tame Nurln
@sofeyahassenyesuf5168
@sofeyahassenyesuf5168 Жыл бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ሰላም እንደምን ነህ ትምርትህ ሁሉ ደስ ይላል እኔ በበኩሌ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@Aesnke
@Aesnke 5 күн бұрын
ሁሌም እከታተላለሁ በርታ እሺ ፈጣሪ ያቆይህ እሺ
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 Жыл бұрын
ሰላም ላንተና ለቤተቦችህ ይሁን ምንድን ነው ታፒዮካ አንዳንዴ የማናውቃቸውን ቃላቶች ተርጉምልን ወይም በስእል አሳየን ለምሳሌ ደበርጃን የሚለውን ቃል ለማግኘት ግዜ ወስዶብኛል ኤግፕላንት መሆኑን ቆይቼ አገኘሁት ከይቅርታ ጋር ካስተማርከን አይቀር ማለቴ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@teshomebeyene9886
@teshomebeyene9886 4 ай бұрын
አጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው አመስግናለሁኝ
@abebech8624
@abebech8624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርህ ታሜ ❤❤❤🙏
@Nebiyou-l7y
@Nebiyou-l7y 6 ай бұрын
ተባረክ ትምህርትህ እጅግ ጠቃሚ ነው።
@lulaghebrihiwet5605
@lulaghebrihiwet5605 Жыл бұрын
Thanks so much God Bless you 🙏
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@aronkahssay6564
@aronkahssay6564 Жыл бұрын
Thank you tame.
@yidwaktube
@yidwaktube Жыл бұрын
ስጋ ጥብስ እሳት ለይ ብዙም ሳይቆይ በእንጀራ መመገብ ችግር ይኖረው ይሆን እና ከሰአታት በኋላ ወተት መጠጣት የሚያስከትለው ችግር ምን ይሆን?🙏
@qweqwe444
@qweqwe444 5 ай бұрын
❤እና አመሰግናለን ዶክተር ከመፅሀፍ ቅዱስ አይትህ ስለምትነገርን።ፈጣርያልፈቀደዉነገር ለኛ አይጠቅምም።
@Serkalem789
@Serkalem789 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@wubalemdagnew8334
@wubalemdagnew8334 Жыл бұрын
ፈጣሪ ብሩክ ያድርግህታሜ
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 Жыл бұрын
ሠላም ታሜ የኔ ልጅ በርታ ❤❤ ❤
@AmarikYa
@AmarikYa 4 ай бұрын
በትክክል አለህ በቁራሃን አጥብቆ ይካለክላል የአሣማ ስጋ
@yidwaktube
@yidwaktube Жыл бұрын
እኔ የደም አይነት O+ ነኝ ስኳር ድንች ስበላ ይረብሸኛል ያኛው ድንች ግን ስበላው ደስ እያለኝ ነው በተለይ ተቀቅሎ ከምን አንጻር ነው?
@AlemayehuAdema
@AlemayehuAdema 6 ай бұрын
Tank you Bro, le dem o, shinkurt ina zyit yasfeligenal ?
@gebrealdemas114
@gebrealdemas114 Жыл бұрын
አንተ በምታደርግልን የተለያዩ ትምህርት እኔ አሁን ተመስገን ሰላምነኝ ለውጥ አለኝ ግን ጣፊያዬ በደንብ አይሰራም ተብያለሁ ታሜ ጉበቴ የተወሰነ ለውጥ አለው የደም አይነቴ ኦ ነው ተብያለሁ። ‏‪
@بنتبابا-ن9ش
@بنتبابا-ن9ش Жыл бұрын
አሞሺነው?
@wintanatekle7189
@wintanatekle7189 Жыл бұрын
Atklt temegbi betam
@behanumolla
@behanumolla 17 күн бұрын
ጥሩ ነው አሰራሩ ግን ግልጽ አይደለም በውሃ ካበሰልን በኋላ ነው ዘይት የምናፈሰው??
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho Ай бұрын
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!!! ታሜ ❤
@bezabeza2350
@bezabeza2350 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@fevenshemsu279
@fevenshemsu279 Жыл бұрын
ተባረክ
@zebibkamy8110
@zebibkamy8110 Жыл бұрын
እናመስግናለን❤
@asfafawhabtu
@asfafawhabtu 2 ай бұрын
Thank you
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 3 ай бұрын
ሠላም ወንድማች ስለጠቃሚ ምክርህ እናመሠግናለ። ነገር ግን አንድ የምጠይቅህ ጥያቄ አለኝ ? እሱም የከብት ስጋ ከተፈቀደልን ለምን የላም ወተት ተከለከልን ?
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 4 ай бұрын
በትክክል ታሜ ቁራሃንም❤ይከለክላል ግን 😂በጣም ያሳከኝ ደም የአሳማን የማይበሉት ድምፁን 😂ብቻ ነው ጉድ ሲያስጠሉ ምስሉ እራሱእኮ😢ይደብራል እንኳን ሊበላ😅
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 4 ай бұрын
የአሳማ ስጋ በቁርዐን ብቻ ሳይሆን የተከለከለው በመፅሀፍ ቅዱስም ነው እኔ ደግሞ ከአባባሉ የገረመኝ ነገር ቢኖር የአሳማ ስጋ በአለም ይበላል ሲል ነው ? አንዳንድ አገሮች ናቸው እንጂ ገበያ ላይ የሚያውሉት ሳውዲ አረቢያ እኮ በክብሪት ፓኬት ቢገኝብሽ እንኳን በዬት ገባ ብለው 2 አመት ነው የሚያስፈርድብሽ ?
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Enmsgalen 😍👍
@fentahunbantie9795
@fentahunbantie9795 Жыл бұрын
ለ ኦ የደም አይነት የሚስማማ የምን ዘይት ነው?
@kingsola6706
@kingsola6706 3 ай бұрын
Enjeras wendemy mebelat yefekedal
@nardoszewditu5699
@nardoszewditu5699 4 ай бұрын
Thanks
@Herot-t5g
@Herot-t5g 2 ай бұрын
በስመአብ የፈረስ ስጋ
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 3 ай бұрын
What about sea food?
@AbdiNegash-r5u
@AbdiNegash-r5u 5 ай бұрын
Thank you daer brother
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj Жыл бұрын
❤❤❤❤Thanks
@seblewongelalemu3455
@seblewongelalemu3455 11 ай бұрын
Thanks a lot!!!
@EtsayHailu-vj6sj
@EtsayHailu-vj6sj 4 ай бұрын
ሎሚና ወተት ቀላቅሎ መመገብ ምን ጉዳት ያመጣል?
@Emran126
@Emran126 5 ай бұрын
የስኳር ህመምተኛ የሆነሰዉየደሙ አይነት O+veየሆነ ምንአይነት እህል ወይም ጥራሬ ይመረጣል ወይም ይሻላል
@temryoutube8
@temryoutube8 Жыл бұрын
የደም አይነት ኦ ፖዘቲፍ እና የደም አይነት ኦ ማይነስ ልዩንቱን ነገረኝ እሲኪ
@selambelete4862
@selambelete4862 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ኢትዮጵያዊ እኮ ወጣ ወጥ እንጂ ጥብሳ ጥብስ አያበዛም ያለዘይት በርበሬ እንዴት ይቁላላል
@birhanuhaile8263
@birhanuhaile8263 4 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የኔ 0- ነዉ መከተል ያለብን ቢጠቁሙኝ 10q
@AbsiraMengistu
@AbsiraMengistu 9 күн бұрын
shron benjera kaltebela bemin linbelaw enchilalen nigeren
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj 6 ай бұрын
እጀራ በዶሮ ወጥና በሰጋሰ ታሜ አይበላም እባክህ እጀራን ለ ኤ እና ለ ኦ በምን እንደምንበላው በደንብ ብትገልፀልን አመሰግናለሁ
@werkyeasefa3173
@werkyeasefa3173 10 ай бұрын
ሰላም ታሜ እንዴት ነክ ደም A ኑግ ይፈቀዳል አትለፈኝ
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 5 ай бұрын
አደንጓሬ ፕሮቲን ሰጪ ከሚባሉት አንዱ ነው ግን ዩሪክ አሲድ ያለብን ሰዎች የደማችን ታይፕ ኦ ፕላስ የሆንን እንዴት መመገብ እንችላለን?
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 5 ай бұрын
የግመል ሥጋስ ይበላልን?
@nebiyatkibret1541
@nebiyatkibret1541 Жыл бұрын
Tame gnko lemestengedo atmechem malet new lmesale serg teri sethed endet new ymetadergew
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Жыл бұрын
ታፒዮካ እና ሌጊዮን ምንድን ናቸው ?
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 Жыл бұрын
💐💐🙏
@BirahanuAlemu
@BirahanuAlemu 2 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ የድሮ አባቶች ይህ ኦ ቢ የደም አይነት አያውቁም ግን ጤነኛና ጠንካራ ረጅም እድሜን ይኖራሉ አሁን ግን ጭንቀት ማሞጣት ይመሰለኛል
@tigistgema737
@tigistgema737 Жыл бұрын
Galatoomi tamee
@TegeneTaye
@TegeneTaye Жыл бұрын
ጥሬ ስጋ መብላት ይቻላል?
@hdhdfysuyd8545
@hdhdfysuyd8545 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ፕሮግራምህ በጣም ጠቃሚ ነዉ የA(A+) የለም ሰዎች ምን መመገብ አለብን አመሰግናለሁኝ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
ብዙ የሰራሃቸው ቪዲዮዎች አሉ ይመልከቱ
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 Жыл бұрын
🙏🙏🙏💪💪💪💐
@wintanatekle7189
@wintanatekle7189 Жыл бұрын
Selam selamsil kerby btseraln
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@KassahunKibret-sn2op
@KassahunKibret-sn2op 5 ай бұрын
የደም አይነቴ o+ ነኝ ግን ቀጭን ነኝ ለመወፈር ምን ላርግ?
@kassahunchala6048
@kassahunchala6048 4 ай бұрын
kemgibh gar bera weym diraft tetekem yane meksat yamrihal
@senaytdana4707
@senaytdana4707 4 ай бұрын
ምን ነው O ብቻ ነው የምታወራው As
@dfh6
@dfh6 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Eku11tina
@Eku11tina 5 ай бұрын
ፈረስ ይብላክ
@wubatkonjo9857
@wubatkonjo9857 Жыл бұрын
wow
@MehariNegash-mj7qj
@MehariNegash-mj7qj 5 ай бұрын
Min min atkltoch Ena min min min
@dinosemr8141
@dinosemr8141 Жыл бұрын
Ab
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 4 ай бұрын
"ለ ኦ ደም አይነት የተፈቀዱ እና ያልተፈቀዱ" ምን ማለት ነው? እነማን ናችሁ ፈቃጆቹ? የት ነው ያላችሁት? የተፈቀደ ለሚለው ሌላ ምትክ ቃል ብትፈልግለት አይሻልህም? ከዕምነት አስተምህሮ ውጭ ፈቃጅና ከልካይ ምድራዊ ፍጡር የለም። አይመከርም ብትል የተሻለ ነበር።
@nejatahmed3786
@nejatahmed3786 Жыл бұрын
አረ ተው ወንድሜ እንኳን የፈረስ የዶሮም አላገኘንም
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 4 ай бұрын
ሁላቹም ላክ ሺር አርጉ አይቶ መውጣት አይ ፈቀድም
@hayatseman9666
@hayatseman9666 Жыл бұрын
የአሣማ ሥጋ በእሥልምና አሺ አ ራት መቶ አርባ አራ አመት በፊት ቁርአን ከልክሎዋል ብዙም ሣትለፉ የእሥልምና ሀይማኖት መፅሀፍ አብቡ
@seadamohammedtube
@seadamohammedtube Жыл бұрын
ትክክል
@Sam-ji3tg
@Sam-ji3tg 5 ай бұрын
ወንድም የምታወራዉ ነገር በ science የተደገፈ አይደለም:: show me a single scientific evidence which shows your idea linking a blood type and what type of food you should consume.
@nardoszewditu5699
@nardoszewditu5699 4 ай бұрын
Thanks
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
ኦ የደም አይነት ያላቸው ሰዎች ባህሪ /O blood type personality.
5:55
Ye alem tarik / የአለም ታሪክ
Рет қаралды 16 М.
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 72 М.
የደም አይነት ኦ ሰብእና /BLOOD TYPE OF FOOD /ETHIOPIAN
43:25