የአረብ ሀገር ሴት መቸም ለትዳር አትሆኑም ጉድ ፈላ 🤔 ይሄን ማመን ከባድ ነው!

  Рет қаралды 131

TgTube ቲጂ የገጠሯ

TgTube ቲጂ የገጠሯ

Күн бұрын

#dallolentertainment#shegerinfo #Tgtube

Пікірлер: 29
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
በፈለጋችሁት መንገድ እኔን ለማግኜት በዚህ ቁጥር አለሁኝ +251912988758
@sebelasebela7809
@sebelasebela7809 Жыл бұрын
ስለምክራችሁ በጣም እናመሰግናለን የሰዉ አገር የሰዉ ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እስኪ ቤትሽን እና አካባቢዉን አስጎብኝን አገሩ የናፈቀዉ ላይክ ያድርግ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ዋው ቲጂየ በርችልኝ😘❤❤❤❤❤
@fekertube5818
@fekertube5818 Жыл бұрын
ሠላም ቲጂዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ውዴ በጣም ሀሪፍ ምክር ነው የኔ ጀግና በርችልኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሸርርርርርር
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
የኔ ውድ ኑሪልኝ 🥰🥰👈
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd Жыл бұрын
በረች ብዙ የመስራት አቅም አለሽ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ባልሽ ዋው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SofiaButajira
@SofiaButajira Жыл бұрын
ቲጂዬ እንኳን በሰላም ለሀገር አበቃሽ🎉🌹🌹🎉መልካም የተባረከ ህይወት እመኝልሻለው
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ቲጂየ ውዴ እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጆች❤❤❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ቲጂዬ እኳን ደህና መጣሽ ዋው ሀሪፍ ቆይታ ነበር ባለቤትሽ ምሥኪን ነፍር❤❤
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ❤❤❤❤
@nardi8713
@nardi8713 Жыл бұрын
ኧረ በደንብ ገልፆሻል ቲጂ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤
@zadfikrtube
@zadfikrtube Жыл бұрын
ሰላም ትጂየ እንዴት ነሽ እንካን ለሃገርሺ በሰላም አበቃሽ
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
ሰላም ተጅይ enkan ደና metatew በጣም አርፍ ቆይታ ነው በርቱ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@hayuye
@hayuye Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቲጂየ እህቴ ማሻአላህ እኳን ሠላም ገባሽ
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
አሜን ሀዩዬ 🥰🥰
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ያካፈልሽን እውነት ነው ምን ቢሆን ሀገረ የመስለ የለም ስለዚህ መፈራት የለብነም ፈጣሪ ሀገራችን ስላም ያድርግልን እናመስግናለን በርቱልኝ ሼር❤❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እኳን ሰላም መጣሽ እህታቸን በቸልን እሸ በጣም ደስ ትላላቸዉ እዉነትሽን ነዉ ማን እደአገር
@sebelasebela7809
@sebelasebela7809 Жыл бұрын
ሰላም ዉዶችየ እንዴት ናችሁ ተሼ ተሼእንኳን ደህና መጣክ ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ያድርግላችሁ
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube Жыл бұрын
Welcom my sister Good job keep up nice keep up❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
ሰላም ርስት ነሽ ውዴ ሰናምሽ ይብዛ ሰውነት በጣም ደስ ምትሉ ትዳሮች ናች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@KALEYE_BELETE
@KALEYE_BELETE Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ውድ ኢትዬጲያውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንም ሰላም ትሁንልን እኛም በስደት ላይ ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@menberemassefa1236
@menberemassefa1236 Жыл бұрын
ስታምሩ 😍😍💓
@wachatube1009
@wachatube1009 Жыл бұрын
ሰላም ቲጂ እደ የሀረብ ሀገር ሴት ጠካራ አዛኝ ሰው የለም
@KwtKwt-hk5ct
@KwtKwt-hk5ct 2 ай бұрын
በረቱውዴደሰትላላችሁ፣አወእኔምበቅረቡአገረልገባነበረ፣ውዶቸ፣በጣምጨነቀኝኟደሞያመኛልእየአመመኝነውእምሰራው😭😭😭
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
ተሽይ መክርህ በጣም አርፍ ነው አነስማምጅይ wedma
@sebelasebela7809
@sebelasebela7809 Жыл бұрын
ደግሞ እምትስቂዉ ነገርስ 😂😂😂❤❤❤
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
😂😂😱
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
ደሞ ቪዲዮ ተልተሎ ለቀክይ 😊ወጣ በይ getru አሳይን
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 16 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 365 М.
ትዝታ ወደ ኋላ የኑግ ወቀጣ ገራሚ አዘገጃጀት
7:42
TgTube ቲጂ የገጠሯ
Рет қаралды 1 М.