berhan tube part4
29:57
3 жыл бұрын
Пікірлер
@DTK4469
@DTK4469 16 күн бұрын
ጉባዔ ከለባት እኔግን እላችኋለሁ ይህች አንደበታችሁ ሳትዘጋ ንስሐ ግቡ
@theodormesfin7277
@theodormesfin7277 22 күн бұрын
አልሸሹም ዘወር አሉ ።ጴንጤ ከምትሆን የመጀመሪያው ይሻልህ ነበር።
@habtu306
@habtu306 Ай бұрын
የተደበቀው ሰይጣን የጋረደውሚሰጥር የገለጠላቹ መንፈስ ቅዱስ ሌሎችሁም ይግለጽላቹ
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤ ሠንየየየየ
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እጅግ የሚደንቅ አገላለጥ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ በኦርቶዶክስ ውስጥ የሚስጨንቅ ጥያቄ ነበር ጌታ ግን አሑን ባናንተ በኩል እየገላለጠ ነው እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሑን
@user-rr9wt5bq2g
@user-rr9wt5bq2g Ай бұрын
እውነትን የምትገልጡ የጌታ ጀግኖች ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ከጌታ ጋር የጨከኑ የወገኑ ሰዎች ጌታ አብዝቶ ይረዱችሃል ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩልን ❤❤❤❤❤
@user-rr9wt5bq2g
@user-rr9wt5bq2g Ай бұрын
እውነትን የምትገልጡ የጌታ ጀግኖች ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ከጌታ ጋር የጨከኑ የወገኑ ሰዎች ጌታ አብዝቶ ይረዱችሃል ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩልን ❤❤❤❤❤
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
የእግዚአብሄር ቃል ለሁሉ ጊዜ አለው ይላል ወገኖቼ ይህ ቃል ቀላል አይደለም ቃሉ እየተፈፀመ ነው አባቴም ተስፋ አለው አንድ ቀን ወንጌል ይበራለታል የናዝሬቱ ክርስቶስ እየሱስ ብቻውን ያድናል ተባረኩ ወንድሞች ደሞ አቤት ስታምሩ
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ "ቤተክርስቲያን" ነክሳ በያዘቻቸው አጓጉል ትምሕርቶች ለተታለለው ሕዝባችን መንቃት ይሁንለት !
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ካቶሊክ ነኝ ብሎ ደመደመ አይደል❓❓ ይገርማል ይሄ ሁሉ እውቀት ይዞ ሰው ወደሆላም ለካ ይሄዳል🤔
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 ай бұрын
በእውነቱ ይሄ ትምህርት ሁሌም አስፈላጊ የሆነ ነው። ይህው እኔም ከ5 አመት ቡሀላ እየሰማሁት ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv 2 ай бұрын
ባዶ ጭቅላት መሆናችሁን ፈጣሪ በአደባባይ እያጋለጣችሁ ስለሆነ አለም እያያችሁ ነው ቀጥሉ።😮😂😅 38:38
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv 2 ай бұрын
ባዶ ጭቅላት መሆናችሁን ፈጣሪ በአደባባይ እያጋለጣችሁ ስለሆነ አለም እያያችሁ ነው ቀጥሉ።😮😂😅 38:38
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv 2 ай бұрын
ባዶ ጭቅላት መሆናችሁን ፈጣሪ በአደባባይ እያጋለጣችሁ ስለሆነ አለም እያያችሁ ነው ቀጥሉ።😮😂😅
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv 2 ай бұрын
ባዶ ጭቅላት መሆናችሁን ፈጣሪ በአደባባይ እያጋለጣችሁ ስለሆነ አለም እያያችሁ ነው ቀጥሉ።😮😂😅
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv 2 ай бұрын
ባዶ ጭቅላት መሆናችሁን ፈጣሪ በአደባባይ እያጋለጣችሁ ስለሆነ አለም እያያችሁ ነው ቀጥሉ።😮😂😅
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv 2 ай бұрын
ባዶ ጭቅላት መሆናችሁን ፈጣሪ በአደባባይ እያጋለጣችሁ ነው አለም እያያችሁ ነው ቀጥሉ።
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv 2 ай бұрын
እናንት ትምህርት የጎደላችሁ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ/ ያልተማረ አትቀጥርም ለገንዘብ ሀይማኖታችሁን የሸጣችሁ ከሀዲዎች ናችሁ እናንተ ከኦርቶዶክስ ምሁራን በልጣችሁ ልታድሷት አትችሉም ተረት ተረት አታወሩ ማንም አይሰማችሁም ኦርቶዶክስ ለምታደርገው ሁሉ ምክንያት አላት ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ የዋሆቹ ፕሮስቴንታቶችን እያታለላችሁ ቢዝነሳችሁን ሥሩ በመጨረሻ ወደ ቀድሞዋ ኦርቶዶክስ ትመለሳላችሁ።
@DkDm-wi6mv
@DkDm-wi6mv 2 ай бұрын
እውነት ነው
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ስምህን ቀይረው ፅጌ ብቻ በለው አተነህ የጭለማው መገድ የሄድህው ድሮም ጭለማ ነበርህ አሁንም ጨልሞብሀል እኔ ግን ደፍተራዎች ብሩ አበረክት ሲላቹ ነው ጌታ ተቀብለናል የምትሉት ንስሃ መግባት ስለሚያሳፍራቹ ነው እግዛብሄር ይቅር ባይ ነው ለዘላለም
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 2 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርሙኝ የሰሩትን ሰርተው እየሱስ ተቀብያለው የሚሉት ነው የትኛውን እየሱስ እየሱስ አድ ነው እሱም ከድግል ማርያም ዳግመኛ ተወልዶ የፈጠረን ጌታችን ነው እናተ ጋር የደፉተራ መቀበያ ሂወቱን ሲጨርስ የምትቀበሉት እየሱስ ነው እይ የደፍተራ መፈንጫ ቤት😂😂😂😂😂
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 2 ай бұрын
ጌታሆይ የሚገርም ከስሩ ይነቀል ከምድራች ላይ በርቱ ፀልዬ በብዙ የእግዚአብሔር ቅባት በእናንተላይ ይሁን የምድሪቱን ቀንበር ይስበር በእናንተ ይስበር
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 ай бұрын
ኧረ ቢኒ የት ገባህ ካንተ እኮ ብዙ ተምሬአለሁ አባ ዮናስም ጠፉ ሰላም ይብዛላቹ በያላቹበት ተባረኩልን❤ ቢኒ እባክህን የጀመርከውን አገልግሎት አትተወው ዘመንህ ይባረክ ትጉህ የወንጌል ሰው🎉
@MegaTibebu
@MegaTibebu 2 ай бұрын
እውነት ቢሆን ጥሩ ነበር። ፖለቲካው ምንም ቢሆን ግን የኤርትራ ህዝብ በጣም እንወዳችኋለን💚💛❤️💪
@AntenehMulu-bd3nj
@AntenehMulu-bd3nj 3 ай бұрын
Yigermal endezih eyastemarachuh yeseyitanin aserar eyageletachuh silehone tebareku
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
Orthodox tinkola ena metet nat yeminilew yalemikinyat aydelem 😂😂😂. Be Christina sim taot yemitamelik bichegna Orthodox nat 😂😂😂…
@tigabuyidege5998
@tigabuyidege5998 3 ай бұрын
ደነዝ አንተ እኮ መጀመሪያም ጠቋይ እንጅ መሪጌታ አልነበርክም።ሲቀጥል በግዕዝ የተጻፈዉ ሁሉ የቤተ ክርስቲያን አይደለም።
@user-jc1nn4or6z
@user-jc1nn4or6z 3 ай бұрын
የራስህን ስራ ነው የምታወራው ታዲያ ምን ይጠበስ ኦርቶዶክስ ሉተር ሳይወለድ ከአለም በፊት ቀድማ ክርስትናን ክርስቶስን ያመነች አለም የማያውቀውን የቀን አቆጣጠር የክርስቶስ ማዳንነን ለማስተማር አመተምህረት ብላ የምትመሰክር ነች
@muluzeru
@muluzeru 3 ай бұрын
የስራኤል አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ኣሜ
@user-dv4eh6ey1h
@user-dv4eh6ey1h 3 ай бұрын
Fetariyachin kemuartegnoch yitebiken! Muart Be Iyesus Kiristos yetedemesese yihun!!!
@user-nc5fq5wz7q
@user-nc5fq5wz7q 4 ай бұрын
ጌታእዬሱስዜመናችሁይባሬክከእስራታችሁመፈታትስለሆላችሁስሙሌዘላዓለምስሙይባሬክአሜንአሜንአሜን_በጣምፕሮግራሙብዙህዝመዳንይሆናልቀጥሉበትጌታይርዳችሁ
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 4 ай бұрын
ነፃ አውጬው እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተባረኩ
@Ethiopiaviral356
@Ethiopiaviral356 5 ай бұрын
ሀቅ ነው
@eleni311
@eleni311 5 ай бұрын
አርሴማ እኮ ታራኳ ወደ አገራችን ሲገባ እኔ ተወልጃለሁ ታሪኳን እኔ እበልጠዋለሁ ማለት ነው ኦርትዶክሰ በአገራቼው የተጣሉትን የአረብ ሸማግሌና አሮጊት እዬለቃቀመች ቢዝነሷን ታጧጡፍ የሚያሳዝነው ይሄ ህዝብ ወይ ከገንዘቡ አልሆነ ወይ ነብሱ አልዳነ
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 5 ай бұрын
ወድሞቼ ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ።
@hebstyabuna4096
@hebstyabuna4096 5 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ትውልድን ጌታ ያስመልጥ
@melesedesalegn
@melesedesalegn 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ የሚሠራውን ግፍ አጋልጡ አሑን ዘመኑ ጠንቅዋይ የሚጋለጥበት ዘመን ነው
@eleni311
@eleni311 5 ай бұрын
ገንዘብና ሰልጣን አባ አባ መባል ሰያታልላችሁ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ያመጣችሁ አባት አግዚአብሄር ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሁንም በወንጌል ቃል እውነት እለት እለት እንድትበርቱ ቅዱሱ የእግዚአብሄር መንፈሰ ከናተ ጋ ይሁን 🙏 ጬለማውን ግለጡት ዘመዶቻችን ቀብሮ የያዘ የሰንት ዘመን ድቅድቅ ጬለማ እና የጣኦት አምልኮ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ከሰሩ ተነቅሎ እንዲጠፋ ህዝብ ወደ ወንጌል እውነት እንዲመጣ እፀልያለሁ ኢየሱስጌታ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ሀሌሉያ ተባረኩልኝ 🙏❤
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 5 ай бұрын
ማህብረ ክርስቶስ ዘመንበረ ፀባኦት ሰባ የሚደርሱ መዘምራን ጴንጤ ጴንጤ ሸተታችሁ ተብለው ሲባረሩ ነበርኩ አማኑኤል ባብቲስት___ የነ ሰናይት አጎናፍርን ቤተሰብ አስታውሳለሁ አሁን እኔም ወጥቻለሁ እንኴን ጌታ ፍጻሜሽን አሳመረው ተባረኪ
@yonasteklemichael7506
@yonasteklemichael7506 5 ай бұрын
ጌታ የሱስ ይባርካቹ የጻፍከውን መጽሃፉ የት ነው የምናገኘው።
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 5 ай бұрын
תבורכו מפי האדון אמן ❤❤❤❤
@solomonkirub4311
@solomonkirub4311 5 ай бұрын
gude new zendro
@ameleworkalemayehu5602
@ameleworkalemayehu5602 5 ай бұрын
Betam gerum mesekerenet new ,geta eyesuse yechelal ,yadenal yetadegemal besemayem bemederem denkochenena teameratochen yaderegal .eresu hulem ayenochu belejochu bemeretochu laye new ayetewem ayetelem .waw geta asedenaki mefetate new yaregeleshi ehetye zemeneshi yebarek zemeneshu Hulu bekeberew demu yeshefen .betam asetemari mesekerenet new .❤
@user-hq4bu3gl8w
@user-hq4bu3gl8w 5 ай бұрын
አባ ናቲ አዲስ ኪዳን ቸርች ያስተማርህኝ ነኝ ለኔ ብዙ ዋጋ ከፍለሀል ያየህ ከሐረር
@user-hq4bu3gl8w
@user-hq4bu3gl8w 5 ай бұрын
አባናቲ አዴት ነህ ከሐረ ር
@yenebecha7099
@yenebecha7099 5 ай бұрын
አባቴ መሪጌታ ነበረና ይህን ህይወት ሳያገኝ በማለፉ የሁልጊዜ ሀዘኔ ቢሆንም መዳንም ለተፈቀደለት ይሆናል በሚለው እጽናናለሁ እናንተ ግን እጅግ በጣም እድለኞች መሆናችሁን ለአፍታ እንዳትዘነጉት ሥለዚህም በጨለማ ላሉት ልንቃትትላቸው ይገባናል
@yenebecha7099
@yenebecha7099 5 ай бұрын
አቦ ተባረኩ ዘመናችሁ ከጤንነት ጋር ይባርካችሁ ይብዛላችሁ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን
@user-hq4bu3gl8w
@user-hq4bu3gl8w 6 ай бұрын
እግዜአብሔር ይማረን
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 6 ай бұрын
ይህ ወንድ የት ነው ግን?!
@TadeleTamru-ch2pv
@TadeleTamru-ch2pv 6 ай бұрын
I'm not qualified to comment on this one. But thanks for sharing it.
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 6 ай бұрын
Tebareku
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 6 ай бұрын
,ኧረ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ሌላ የምለው የለኝም ተባረኪ ጸጋው ይብዛልሽ !!!