የቀድሞው መነኩሴ የአባ ናቲ የህይወት ምስክርነት

  Рет қаралды 10,272

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@yayehAgumas-j9c
@yayehAgumas-j9c 8 ай бұрын
አባ ናቲ አዲስ ኪዳን ቸርች ያስተማርህኝ ነኝ ለኔ ብዙ ዋጋ ከፍለሀል ያየህ ከሐረር
@natnaeldegefu6510
@natnaeldegefu6510 2 жыл бұрын
ተባረኩ አባቶች የአገልግሎት ዘመናችሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
አባና ናቲ መዝሙርወትን ስሰማ በጣም ነው የምባረከው ቢኒ& ናቲ ዘመናችሁ ይባርክ ፅጋውን ያብዛላችሁ እየሱስ ያድናል
@yoditbereket9032
@yoditbereket9032 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ዘመናችሁን ይባርክ
@11223h_v
@11223h_v 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የምታቀርባቸው ሰዎች እጅግ የሚገራርሙ ትላልቅ ትምህርት የሚያስተምሩ የእግዚያበሰሔርን ማዳን የቀመሡ የተረዱ ናቸው ታድለህ ቀናሁብህ ምናለ እንዳንተ ባረገኝ በርታልን ወንድማችን
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 5 жыл бұрын
ቅዱሳን ተባረኩ ስለእናንተ ጌታን አመሰግናለሁ።
@haimanot4049
@haimanot4049 5 жыл бұрын
ስለትምርታችሁ በታም የሚገርም ነው ከዚህ አሜሪካን አገር አንድ ወድሜን አሁን ይምትሉትን ነገር አርጏበት መፆፍ ቅዱስን በመያዝ እካሁን በህዎት እለ ነገር ግን ህይህቱን በሚያዛዝን ሁኔታ አቀዎሰው ታዳ ይህን ሰው እደት መፉረድ ይቻላ ል?
@haimanot4049
@haimanot4049 5 жыл бұрын
እደሚሰማችሁ ተስፍ አለኝ
@epheratategestu6870
@epheratategestu6870 5 жыл бұрын
ቢኒ ይገርንሀል እኔ ሁሌም ነው ማስበው መዝሙሩን ስስማ ሁሌም እደሰታለው ቢኒ እግ/ር ይባርክህ ስለ ጋበዝከው ሚዳ ላይ ቢፈልገው ላገኘው አልቻልኩም አሁን ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 4 жыл бұрын
ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችው ብዙዎችህ በዚህ በትምህርት አይናቸውን ይገልጣሉ እውነትም መንገድም ህይወትም እኔ ነኝ ያለውን ክርስቶስ ነው
@mominahassen7580
@mominahassen7580 5 жыл бұрын
ተባረክ ቢኒ አባ ናቲ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ
@iamfree347
@iamfree347 5 жыл бұрын
ተባረኩ ወንድሞቼ የብዙዎቻችን አይኖች ነው ያበራችሁት
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዘመናችሁ ይባረክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
ልጅ ያለው ህይወት አለው ልጁ የሌለው አሁን ተፊርዶበታል መዳን በእየሰየስ ብቻ ነው እየሱስ ከበቂ በላይ ነው እየሱስ ያድናል
@SamSung-tb9vz
@SamSung-tb9vz 5 жыл бұрын
እየሱስ ያመነ አይድንም የሚድነው ያመነ የተጠመቀ ንስሀ የገባ ስጋ ወደሙ የተቀበለ ነው የሚለው መፅሀቅዱስ እና አይን እያላችሁ የማታዩ ደደቦች
@misganawtasew3576
@misganawtasew3576 4 жыл бұрын
@@SamSung-tb9vz በሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፉ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና,!! መጀመርያ እምነት, አምኖ መዳን,!..የእየሱስ ክርስቶስን አዳኝ አርጎ መቀበል, ከዛም የውሀ ጥምቀቱን እና የጌታን እራት በቁርባን መልክ መውስድ,!!።
@sweetman5249
@sweetman5249 6 ай бұрын
@@SamSung-tb9vzYamene yidinal yalamene yiferedibetal yilal enji yaltetemeke yiferedibetal ayilim 😂😂😂. Timket ye Orthodox teret teret new 😂😂😂. Timket lemedan sayhon siledanin new yeminitemekew . Orthodox teret teret nat . Kalun bedenb anbib …
@sjhsjsshshsh4309
@sjhsjsshshsh4309 5 жыл бұрын
ተባረኩ ቢኒ በጌታ ቃል ከክፋት እንድንመለስ ስለምታደርጉ ያስነሳችሁ እግዚያብኀ ሔር ይክበር ይመስገን ።
@hiwothiwot7995
@hiwothiwot7995 5 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ነው ብዙ ሰው ይድንበታል በናተ እውነቱን መናገር ተባረኩ የአባቴ ልጆች ዘመናቹ ይለምልም
@ሚጣበቀለ
@ሚጣበቀለ 5 жыл бұрын
ቢንዬ ዘመናቹ ይባረክ ብርኩን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ናቲዬ በቅርብ የማውቅህ ወንድሜ ነህ ቢኒ ስለ ጋበዘህ በጣም ደስ ብሎኛል ማስተዋል ነኝ
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 5 жыл бұрын
Wawu...I lurn a lot THANKS Nati and Bini!!!😚😚😚😚😚😚
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
የምንወድህ ወንድማችን የት ጠፋህብን 🙏
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 5 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት እና ትምህርት ነው ተባረኩ።
@BiratuBiraru
@BiratuBiraru 6 ай бұрын
ጌታእዬሱስዜመናችሁይባሬክከእስራታችሁመፈታትስለሆላችሁስሙሌዘላዓለምስሙይባሬክአሜንአሜንአሜን_በጣምፕሮግራሙብዙህዝመዳንይሆናልቀጥሉበትጌታይርዳችሁ
@solomonayalew3741
@solomonayalew3741 5 жыл бұрын
Bini thank you !
@tigistayenew6115
@tigistayenew6115 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋ ይብዛላችሁ
@lenas.m5209
@lenas.m5209 5 жыл бұрын
ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ
@taddileshyoumno1921
@taddileshyoumno1921 5 жыл бұрын
ተባረኩ
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 4 жыл бұрын
ቢኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
@4mood
@4mood 5 жыл бұрын
ከክፉ ሥራ መመለሱ ጥሩ ሆኖ ሳለ የሚከተሉትን ሀሳቦች ግን ማንሳት እፈልጋለሁ። መስተፋቅር እና የመሳሰለውን ክፉ ነገር ይጠነቁል እንደነበረ ተናግሯል። በእንደዚህ ዓይነት ጥንቆላም የብዙ ሰው ሕይወት እንደሚናጋም ይታወቃል። ታዲያ በእሱ ጠንቆላ ተጠቂ የሆኑትን ወገኖች ከተበተበባቸው የአጋንንት ሥራ ፈቶያቸዋል? ካልፈታቸውስ በእሱ ጥንቆላ ታስረው ላሉት ሀላፊነት የለበትም? ሌሎችም ሰዎች ተመሳሳይ ምስክርነት ሲሰጡ ሰምቼያለሁ፣ ነገር አንዳቸውም የጠነቆሉበትን ሰው እንደፈቱለት አይናገሩም። በእነሱ ጥንቆላ ታስሮ ላለው ሰው ሀላፊነት የለባቸውም??? እንዴትስ ነው መንግሥት ባለበት ሀገር አንድ ሰው እጠነቁል ነበር ብቻ ሳይሆን የጠነቆለላቸው ሰዎች ሰርቶላቸዋል እያለ በራሱ እየመሰከረ ተጠያቂነት የማይኖረው? ፈጣሪ ፊቱን ከሕዝባችን ያዞረውና እየተሰቃየን ያለነው በእነዚህ ጠንቋዮች ከይሲ ሥራ ነው። በግለሰቦች ላይ ከሚሰሩት ግፍ በላይ ለእግዚያብሔር ማምለኪያ የተሰሩ ገዳማትና ቤተ ክርስቲያኖችን ለጠንቋይ ማሰልጠኛና የጥንቆላ ዕፅዋቶች ማብቀያ ማድረጋቸው ነው። ሕዝባችን የሚፀልየው በረከሰ ቦታ በመሆኑም ፀሎቱ አይሰማም። ጠንቋዮች ከሀገራችን መጥፋት አለባቸው። ሁሉን የሚያይ አምላክም እነዚህን የሰይጣን ተላላኪዎች ከሕዝባችን ውስጥ ያጥፋ።
@tesmen3278
@tesmen3278 5 жыл бұрын
የዘማሪው ስሙ ማን ነው ተባረኩ ጸጋ ጎይታ ከሁላቹም ጋር ይሁን
@zowzowa1109
@zowzowa1109 5 жыл бұрын
ABBA nati yibalal
@אנאניהמלדה
@אנאניהמלדה 4 жыл бұрын
Amen amennn tebrku🙏🙏🙏
@mesertjesus6051
@mesertjesus6051 5 жыл бұрын
ቢኒ ጌታ ይባርካችህ
@samriadoniyas6169
@samriadoniyas6169 5 жыл бұрын
getachen eyesus kerstos gena yasmeletal lejochun semu yetebareke yehun.....aba nati congra enkuwan geta asmeletwot geta yebarkachew
@bettyabc5104
@bettyabc5104 5 жыл бұрын
Tebireku bebezu bene and nite
@shettaethiopia2382
@shettaethiopia2382 5 жыл бұрын
ቢኒ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አባናቲአብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
@yayehAgumas-j9c
@yayehAgumas-j9c 8 ай бұрын
አባናቲ አዴት ነህ ከሐረ ር
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 5 жыл бұрын
The truth will always set you free!
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 5 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይባርካችሁ
@kebelegese4034
@kebelegese4034 5 жыл бұрын
Wegenoche lezelalem tebarku tsegaw yibezalachehu
@wushuman8003
@wushuman8003 2 жыл бұрын
Enate yealem fisama milkit nachu balege
@mimigirma1322
@mimigirma1322 5 жыл бұрын
Tebarek abba nati egzihaber enkan awetah kechelema aserar enkanim agegneh yene wadage yesus
@baharegetaneh7332
@baharegetaneh7332 4 жыл бұрын
Ameeeeen geta yibarek
@መልካምምኞት
@መልካምምኞት 5 жыл бұрын
ያባቴ ብሩካን ተባረኩ
@lasifikadu2887
@lasifikadu2887 5 жыл бұрын
Tebareku tebareku beni.and abaa. Nati
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 2 жыл бұрын
Ye Getachen ye medehanitache ye EYESUS Abatena Amelake EGZIABHARE hoye yehanene hezbe masetewale sete !!! Medane be EYESUS KIRISITOSE becha new belela be maneme yelem. Wendemoche tsgawene yabezalachehu !!!
@jo4801
@jo4801 4 жыл бұрын
Bini Geta yibarkh.
@yetemarechtibebu5730
@yetemarechtibebu5730 5 жыл бұрын
Wongel for Ethiopia the one and only hope , for our nation.
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 5 жыл бұрын
God bless you all!!
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 5 жыл бұрын
Tebareku
@kebelegese4034
@kebelegese4034 5 жыл бұрын
Kiber Hulu ladanene geta eyesuse yihun semwoche hoye kizhe yebelete edele silematgegnu wede egezabhar kale lebonachehun melesu
@epheratategestu6870
@epheratategestu6870 5 жыл бұрын
vcdህ ላይ ቁጥር ሁለት ብለህ በዛው ጠፋህ ምነው?
@sweetman5249
@sweetman5249 6 ай бұрын
Orthodox tinkola ena metet nat yeminilew yalemikinyat aydelem 😂😂😂. Be Christina sim taot yemitamelik bichegna Orthodox nat 😂😂😂…
@yetemarechtibebu5730
@yetemarechtibebu5730 5 жыл бұрын
Only one Saviour and his name is Jesus Christ who shade his blood for our sin.
@babinegash7074
@babinegash7074 5 жыл бұрын
Tebareku tebareku Beni and abba nati
@melatmerid5689
@melatmerid5689 5 жыл бұрын
tebareku
@BiratuBiraru
@BiratuBiraru 6 ай бұрын
1:47:42
@iamfree347
@iamfree347 5 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@merymericho2261
@merymericho2261 5 жыл бұрын
ABA YEMILEW MAEREG SELEMAYGEBAW BESU BATETERUT MELKAM NEW
@haimanot4049
@haimanot4049 5 жыл бұрын
ይህን ልጀ ልታደኑት ትችሉይሆን?
@yeshiyeshi7883
@yeshiyeshi7883 5 жыл бұрын
አንቴ ድግምተኛ በኦርቶዶክስ ሀይማኘኖት ስም አትነግድ በራስህ ተነስተህ በድብቅ እየሰራህ ዳሩ ግን ሰጣን ወደ ራሱ ወሰደህ
@የርዳኝንእግዚአብሔርአመስ
@የርዳኝንእግዚአብሔርአመስ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ ኦርቶዶክስ የናንተ ኮተት መቼም አያበቃም ከዚህ ማዓት ያስምልጥኝን ጌታ አምሰግነዋለhu
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Ahun Orthodox taot ena tinkola mehonun lemedebek new ? Gena tiwaredalachihu 😂😂😂 Midre tenkuay kotetam hula … Ye mutan menfes amiliko diro tinkola aydelem ? 😂😂😂
@faithson5710
@faithson5710 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እናንተን ያስነሳልን ሊታረቀን ስለፈለገ ይመስለኛል።
@aneyanna5239
@aneyanna5239 5 жыл бұрын
Bertu geta keinante gara newo,
@amanuellemma3904
@amanuellemma3904 5 жыл бұрын
Yasasena dabo felga
@merrymerry5208
@merrymerry5208 5 жыл бұрын
wow wow wow God bless you forever
@ayalewdegu7967
@ayalewdegu7967 4 жыл бұрын
እሱ ፖስተር ነው አትዋሹ ማንም አይታለልም የናተን ሽጣራ እናውቀዋለን ፖስተር ናት በል
@asteraster6823
@asteraster6823 5 жыл бұрын
Yegarmali bunati tabrkui benyi natye
@huluageralem1446
@huluageralem1446 5 жыл бұрын
የስምንተኛው ሺህ ይሁዳ
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Tinkolah siletegalete new ? 😂😂😂 Midre debitera hula … 😂😂😂
@egtech6327
@egtech6327 5 жыл бұрын
yhe woyala aba nati sayhon aba cheguarie new.
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Eshi Debiteraw 😂😂😂 Tinkolah siletegalete new ? Gena tiwaredaleh wurdetam tenkuay hula 😂😂😂
@yassinali6288
@yassinali6288 3 жыл бұрын
19:00 - 20:00 አይሁድን ሰቀሉት!!! እየሱስን፣ ስለማያውቁት!!! ልብ አላችሁ ፣ ይህ የኢስላም አቋም ቁርአን ፣ እንዲህ ይላል ፣ وَقَوْلِهِمْ إِنَّا قَتَلْنَا الْمَسِيحَ عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ رَسُولَ اللَّهِ وَمَا قَتَلُوهُ وَمَا صَلَبُوهُ وَلَٰكِن شُبِّهَ لَهُمْ ۚ وَإِنَّ الَّذِينَ اخْتَلَفُوا فِيهِ لَفِي شَكٍّ مِّنْهُ ۚ مَا لَهُم بِهِ مِنْ عِلْمٍ إِلَّا اتِّبَاعَ الظَّنِّ ۚ ( النساء 157) وَمَا قَتَلُوهُ يَقِينًا «እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡ 157. and for boasting, “We killed the Messiah, Jesus, son of Mary, the messenger of Allah.” But they neither killed nor crucified him-it was only made to appear so. Even those who argue for this ˹crucifixion˺ are in doubt. They have no knowledge whatsoever- only making assumptions. They certainly did not kill him. ጥያቄው ፣ ማን ነበር በእየሲስ ( የአላህ ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) ቦታ የተሰቀለው? ፣ ያው እናንተም መልሳችሁታል ፣ በታሪክም የኢስላም መልስ ይሄው ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Ye Arab shimagile amlakih new. Esu degmo wosibam new 😂😂😂
@tessema2
@tessema2 3 жыл бұрын
ሰውየው ሃይማኖቱን ቀይሮ የሌላ እምነት ተከታይ ነው። በኦርቶዶክስ ስልጣኑ ስም መጥራት አያስፈልገውም።
@مام-و9ع
@مام-و9ع 5 жыл бұрын
getasele.kalu.geta.yebark.bekrstose.eysuss.yalmne.ahun.tefrdber.synhrew yekfert.aba.bentebarkubelaynesh.bonger.yadmaleg.nn
@ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
@ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ 5 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የኦርቶዶክስ ተረት ማለቂያ የለውም ::
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 жыл бұрын
ቂጥሽ ተረት ይሁን
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
@@richopenkiller4134 ye tinkola gudihin eyayeh new aydel ? Orthodox tilaleh ahun ? 😂😂 Ye tawula amiliko menfes . Kotetam eko nachihu 😂😂😂
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
YETEMETEM HULU MOLKESI NEW EDE??? KEMTEMTEM MEMAR YEQDEM!!!
@dnglemariyamadeyadeamlakey5246
@dnglemariyamadeyadeamlakey5246 5 жыл бұрын
Ke 12 Hawriyat eqo Yudan hidewal. Ena mn yasgerm endsu yalu beye Gziew rasachew bigelets. Ayasgermm ORTHODOX TEWAHDO GN MN MN BILUM ATNAWETIM.
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ Жыл бұрын
ከኦርቶዶክስ ላይ እምትወርዱት መቼ ነው?😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Yihen hulu kotet sebisibeh Endet tederigo ? Midre tenkuay hula 😂😂😂
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 5 жыл бұрын
enante weshoch yedefachu!!!!!!
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Wushama ante neh tenkuay 😂😂😂 Gudih adebabay silewota new ? Gena tiwaredaleh edime likkihin sitikofes yenorikew gudih adebabay wota 😂😂😂
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 жыл бұрын
ፔንጤዎች ግን ከሆርቶዶክስ ግር እሚፈታትናቹ እላያቹ ላይ ያለው የስድስልሳስድትያውራው ምንፈስ ነው እስስኪ እናተ ጌታን አማኝ ከሆናቹ ለሙስሊሞች ስለየሱስ ክርስቶስ ቢላን ሳትፈሩ መስክሩ ሆርቶዶክስ እውነተኛ መንገድ ስለሆነ ፈተና ይበዛውል እይገርምም።
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Tinkolahin eyagaletin new Ethiopia enditifewos 😂😂😂 Midre tenkuay hula 😂😂😂
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
@@sweetman5249 ናይጄሪያ እየኤዱ አጋንንት እሚሞሉ ጠንቋይ ፓስተሮችና ጴንጤዎችን ለምን አታጋልጥም 😆😅 ጦጣ የእራሷ ቅጥ አይታያትም
@asterwagaye2743
@asterwagaye2743 5 жыл бұрын
አባት ተብሎ ጠልቶ ነዉ ዛሬ አንተ እያልክ ሰለዘረጠጥከዉ ተከረ ማለት ነዉ ከአልጋ ወደ አመድ እዉነት የእዉነት የክረሰትዎስ ፍቅርን የመነተሰብኩና ችሎታዉ ካላችሁ ቃሉን ሰበኩ ሰዉንም ሆነ እምነቱን አትቦጭቁ አንተ የዲያብሎስ ማደሪያ እመቤታችን ከተወለደች በጏላ ዳቢሎስ ይንቀጠቀ ለመሆኑ ጌታ የመትለዉን የወለደችዉ መሰሎኝ
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Kezih belay kalun masibek ale inde ? 😂😂😂 Tinkolahin eyagaletu eko new. Yihene sint digimit asidegimehal 😂😂😂. Bedenb eko enawukachihualen😂😂😂 Tawula teshekimeh tabot negese eko yemitil neh 😂😂😂. Ayeh aganinint new ya 44 tu tabot 😂😂😂 . Ke Ethiopia midre egziabher enanten yinkel. Gena tiwaredalachihu😂😂😂
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
ante Hodam !! ye Emebete Amilak yeQesifih !!! ke , Menfes kidus wede Erkus Aganint !! ???????
@tadesseaych5274
@tadesseaych5274 5 жыл бұрын
You no nothing about monk and monasticism!
@Adimiri1
@Adimiri1 5 жыл бұрын
Beniyam inezi dekama sewoch ine Yoni Magna saiker interview bemareg Ethio-Eritrea Orthodox imnet makuashes timokiralh - You and your followers are just losers ! Mehaim inde inante Orthodox haimanot explan mareg aichilim - Ye'Orthodox teketai kemitirebshu lemin wedi ye'Islam amagn hedachu wegen atisebkum - WEREBELAWOCH
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Mejemeriyawunu koshasha Haymanot new 😂😂😂 Mutanin yemiyamelik aganinint bicha new. Kezih belay minun tikoshishaleh ? Midre kotetam hula 😂😂😂
@SamSung-tb9vz
@SamSung-tb9vz 5 жыл бұрын
አተ ብሎ አባ አተብሎአባጌታበገደለህ
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Debiteraw 😂😂😂 Gudihin eyesemah new aydel ? 😂😂😂
@halimhahmad2024
@halimhahmad2024 5 жыл бұрын
አንተመላጣ አሥቀያሚ ምንአገባህካልፈለክለቀሀልደግሞባንተነዉ ኦርቶዶክሥየምትቀየረዉ ወሬኛ አልቀረብህምይሁዳክክክክክ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Weshetam webede menafik enkuan menekusa lemesil yesefer magerat meche new yemimesil kkkkkhhhhhh manin lemataleli new? 666 🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖
@ሄሉየእየሱስልጅ
@ሄሉየእየሱስልጅ 4 жыл бұрын
Anchi lij elayeshe lay yalew adegagna manefase nw getan egeziabeher yefetashe hule tesadebeyaleshe hayemonet ayadenem eko eyasuse nw meyadenaw lenageru joroshen ena ayeneshe dafenotale geta yederaseleshe aba nati yestute meskerenat ewnat nw alem yesamawale hezebem yedenale gena semu yebarek yene geta men yesanewale
@yonatankassahun9851
@yonatankassahun9851 4 жыл бұрын
i am sorry for you
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Ye Orthodox taot amiliko adebabay eyewota new 😂😂😂 Midre tenkuay hula 😂😂😂 Kotetam hula 😂😂😂
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 77 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 38 МЛН
መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው
3:16:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
berhan tube part2 አባ ጳውሎስ ራሳቸው የቃል ኪዳኑ ታቦት እንደሌለ ያምኑ ነበር
29:39
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3,7 М.
Why is the Commonwealth Expanding?
9:21
TLDR News
Рет қаралды 133 М.
berhan tube part5
20:21
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 2,5 М.
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3,7 М.
የስህተት አስተምሮአቸውን ከነማስረጃው
2:14:54
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 873
የእርግዝና ሩካቤ ይፈቀዳል?በመምህር ጽጌ
1:04:21
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 35 М.
ሩዋንዳዊው አማርኛ ተናጋሪ ፓስተር አላን የኡጋንዳን እልቂት አስመልክቶ ለኛ ምክር አለው
2:01:58
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 613
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН