መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው

  Рет қаралды 10,929

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@hebstyabuna4096
@hebstyabuna4096 9 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ትውልድን ጌታ ያስመልጥ
@Ewunetin
@Ewunetin 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ የሚሠራውን ግፍ አጋልጡ አሑን ዘመኑ ጠንቅዋይ የሚጋለጥበት ዘመን ነው
@eleni311
@eleni311 9 ай бұрын
ገንዘብና ሰልጣን አባ አባ መባል ሰያታልላችሁ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ያመጣችሁ አባት አግዚአብሄር ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሁንም በወንጌል ቃል እውነት እለት እለት እንድትበርቱ ቅዱሱ የእግዚአብሄር መንፈሰ ከናተ ጋ ይሁን 🙏 ጬለማውን ግለጡት ዘመዶቻችን ቀብሮ የያዘ የሰንት ዘመን ድቅድቅ ጬለማ እና የጣኦት አምልኮ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ከሰሩ ተነቅሎ እንዲጠፋ ህዝብ ወደ ወንጌል እውነት እንዲመጣ እፀልያለሁ ኢየሱስጌታ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ሀሌሉያ ተባረኩልኝ 🙏❤
@propheticapostolicdec.jcch697
@propheticapostolicdec.jcch697 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ እራሳችሁ አምልጣችሁ ህዝባችንን ለመታደግ ስለተነሳችሁ ደስ ብሎኛል።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 7 ай бұрын
ኧረ ቢኒ የት ገባህ ካንተ እኮ ብዙ ተምሬአለሁ አባ ዮናስም ጠፉ ሰላም ይብዛላቹ በያላቹበት ተባረኩልን❤ ቢኒ እባክህን የጀመርከውን አገልግሎት አትተወው ዘመንህ ይባረክ ትጉህ የወንጌል ሰው🎉
@sisaysisay9141
@sisaysisay9141 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ስለናተ ጌታ ይባረክ ተባረኩልን ያባቴ ብሩካን
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 7 ай бұрын
ጌታሆይ የሚገርም ከስሩ ይነቀል ከምድራች ላይ በርቱ ፀልዬ በብዙ የእግዚአብሔር ቅባት በእናንተላይ ይሁን የምድሪቱን ቀንበር ይስበር በእናንተ ይስበር
@ShimelisKergo
@ShimelisKergo 10 ай бұрын
Tebareku
@baslibelai
@baslibelai 4 жыл бұрын
በሁሉ ቦታ ትሰራ ዘንድ የማትከለከል አባት ሆይ ተባረክ!
@jalemekonnen1499
@jalemekonnen1499 4 жыл бұрын
ጌታ፣ዘመናችሁን፣ይባርክ፡እውነትን፡እንድትገልጣ፡ፀጋውን፡ያብዛላችሁ
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 2 жыл бұрын
በጣም ከመደሰቴ የተነሳ ጌታ ኢየሱስን አመስግኜ like አድርገያለሁ ።
@nathnaelll
@nathnaelll Жыл бұрын
😂
@fillm9289
@fillm9289 2 жыл бұрын
thank you for sharing God bless you brothers
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እድሜ ይስጣቹ ተባረኩ የእግዚአብሔር ምርጦች!!♥♥♥♥
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 4 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ
@AsegedechGebre-xr2jm
@AsegedechGebre-xr2jm 9 ай бұрын
ወድሞቼ ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ።
@ביטאוטגסט
@ביטאוטגסט 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ አሜን
@solomonkirub4311
@solomonkirub4311 10 ай бұрын
gude new zendro
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
Gaeta yibarkachihu! Weyne gaetaye hizb leka teftual. Egziabher endenante ayenetun yabza, hizb yidan.
@asefashgebreweldi1912
@asefashgebreweldi1912 4 жыл бұрын
Geta Jesus Kristus ybarekachhu yeqerut yamtaln amen amen ❤
@asefashgebreweldi1912
@asefashgebreweldi1912 4 жыл бұрын
Aba Matyas fertew new mkniyatu Geta Jesus Kristus kalteqebelu atatfew endayasqemtwachew yferalu lezi new fotografachw yemisetut mesikin aba 🤔
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ አስመለጣችሁ.... ያሳዝናል ሰው እንዴት ህፃናት ላይ እንደዚህ አይነት ግፍ ይሰራል 😭😭
@BettyBahiru
@BettyBahiru 11 ай бұрын
Enezeh eko nachawe yesawen hywet. Syabelashu yenorut
@sweetman5249
@sweetman5249 8 ай бұрын
Ewunet new gin Anchi ahunim ezaw Haymanot wusit nesh gin ? 😂😂😂
@tegesttadele4803
@tegesttadele4803 4 жыл бұрын
Ammmen
@wesenewesene1764
@wesenewesene1764 4 жыл бұрын
Woooowww god bless him
@MilkasaHumnasa
@MilkasaHumnasa 8 ай бұрын
Fetariyachin kemuartegnoch yitebiken! Muart Be Iyesus Kiristos yetedemesese yihun!!!
@wesenewesene1764
@wesenewesene1764 4 жыл бұрын
Teberaku biniyee
@natanlemma5202
@natanlemma5202 4 жыл бұрын
Bini where can we find their books...... I was unable to find merigeta muse books also
@GOYTOMTEKLe
@GOYTOMTEKLe Ай бұрын
Lbsun awlku tekulawoch bezmut yewedekachu kebetekrstiyan yetebarerachu
@etyealemi2219
@etyealemi2219 4 жыл бұрын
Girma yemibalewo tenqway hizbun eyaseged new.be eyesus sim serawon afrsu qedusan.
@danelmamo280
@danelmamo280 4 жыл бұрын
15 ዓመት ይሄ ማለት በስው እድሜ መቀለድ ብቻ ሳይሆን ስውን ማደንዘዝ ነው ሌላ እዳያስብ እዳያይ !!
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
Please tell us about that monastery where they say they find corpses out of nowhere.
@abiyotmuluneh
@abiyotmuluneh 2 жыл бұрын
እግዝሀብሄር ትልቅ ነው ፤አጋነት ከፉ ነው ነገር ግን የሀይማኖት ሊቆች መርጌታ ፤የኦርቶዶክስ ሀብቶች ናቸው፤፤ነገር ግን በማንኛውም እምነት ችግር ያለባቸው አሉ፤ ለምን ድነው ኦርቶዶክስ ለይ አለም የተነሳው ፤ ግብረ ሶገምና ሌሎች እምነቶች ጋር ሳር የሚበሉትን እምነቶች ነቢይ ነን ፓስት ነን ሚሉትን የማታነሱትን ፤ ንቁ፤ ንቁ
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
Wondime Binyam please tell us about Yared. I know someone who is being tormented by demons and what that person hears in their head, 24/7, is Yaredawi zema, non stop. So I question Yaredawi zema itself. Could it be demonic melody?
@sweetman5249
@sweetman5249 11 ай бұрын
@misraky1548 yes, most likely demonic . There is nothing righteous about Ethiopian Orthodox Church . Everything is witchcraft.
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
Where do we find the books?
@endaleseifu4369
@endaleseifu4369 4 жыл бұрын
መረጌታ አጎትህ የቤተክርስቲያን አገልጋይነው።
@endaleseifu4369
@endaleseifu4369 4 жыл бұрын
በርቱ አጋልጡት ይህንክፉ።
@MenafikManew
@MenafikManew 4 жыл бұрын
ምንም ርህራሄ የሌላቸው ጨካኞች በህፃናት ላይ ሲደግሙ
@sarakegnalew4153
@sarakegnalew4153 Жыл бұрын
Hulachum Protestant khonachu lamn libsun tilbsalachu libsu eko ya Orthodox naw
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 7 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ስምህን ቀይረው ፅጌ ብቻ በለው አተነህ የጭለማው መገድ የሄድህው ድሮም ጭለማ ነበርህ አሁንም ጨልሞብሀል እኔ ግን ደፍተራዎች ብሩ አበረክት ሲላቹ ነው ጌታ ተቀብለናል የምትሉት ንስሃ መግባት ስለሚያሳፍራቹ ነው እግዛብሄር ይቅር ባይ ነው ለዘላለም
@selampetros7003
@selampetros7003 Жыл бұрын
ይህ አላማ ኦርቶዶክስን ለመኮነን የታሰበ ከሆነ አይሳካም በነዚ ክፋ መንገድ አገልጋዮች እንዲ ሄዱ ኦርቶዶክስ አትፈቅድም በዚሁም ስለግብረ ሰዶም አበራታች ሀይማኖቶች ኮንኑ
@sadiksadik1546
@sadiksadik1546 4 жыл бұрын
ውውውውውው. እየሱስ. ግት ነው.
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 жыл бұрын
Yefelegachehutin aynet documentary bitseru TEWAHEDO ashenafi NAT
@abiyotmuluneh
@abiyotmuluneh 2 жыл бұрын
Please way always mention negative idea and person only please say about the positive one . this mergeta is golds Ethiopia religous person but those catholic and foreign they do not know historical biblical back ground .
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 7 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርሙኝ የሰሩትን ሰርተው እየሱስ ተቀብያለው የሚሉት ነው የትኛውን እየሱስ እየሱስ አድ ነው እሱም ከድግል ማርያም ዳግመኛ ተወልዶ የፈጠረን ጌታችን ነው እናተ ጋር የደፉተራ መቀበያ ሂወቱን ሲጨርስ የምትቀበሉት እየሱስ ነው እይ የደፍተራ መፈንጫ ቤት😂😂😂😂😂
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ Жыл бұрын
ለምን ልብሱን ኣታወልቁትም በራሳቹህ ኩሩ ኣታስመስሉ
@weyniamdea1157
@weyniamdea1157 2 жыл бұрын
yigermsl buda
@fasiltesfaye8111
@fasiltesfaye8111 3 жыл бұрын
ልብሱን አውልቁ ልብሱን አዉልቁ ቤተክርስቲያን መነገጃ አይደለችም
@fasiltesfaye8111
@fasiltesfaye8111 3 жыл бұрын
የተባረረ ያፈረሰ ከዕውቀት ነፃ የሆኑ ደብተሮችን ሰብስባችሁ ቤተክርስቲያንን አትሳደቡ
@fasiltesfaye8111
@fasiltesfaye8111 3 жыл бұрын
ፖፖ የመሰለ ቄስ ቤተክርስቲያን የላትም የለበስከውን ልብስ አውልቅ ድሮም ቄስ አልነበርክም
@sealilne9019
@sealilne9019 2 жыл бұрын
ከመነሻው ቤተክርስያንን በአገልጋይ መመዘን የእግዚአብሄርን ባህሪ በመላዕክት እንደመመዘን ነው ይህ ደግሞ ከመላዕክት መካከል ሳጥናኤል ስላለ የማይታሰብ ነው ሚገርመው ግን ሳጥናኤሎቹ እናንተው መናፍቃን ሁናችሁ "ጅራፍ እራሡ ገርፎ እራሡ ይጮሀል" እንደሚባለው እራሳችሁ አድርጋችሁ ወደ እውነተኛ አገልጋዮች ማላከካችሁ የሚገርም ነው ይህንንም መስራት የጀመራችሁት በየመንገዱ መስበክ እና መለፍለፍ የኦርቶዶክስ ምእመናን ላይ ሃይማኖታቸውን የበለጠ ለመረዳት እና ወደ ሰንበት ትምህርትቤት ለመሄድ ምክኒያት ሆናቸው እንጂ ከዛ የዘለለ እንብዛም ጥቅም እንደሌለው ስትረዱ ቤተክርስቲያንን ጳጳስ መነኩሴ ቄስ ዲያቆን መሪጌታ ወዘተ መስሎ መስረቅ ያዋጣናል በማለት አሰባችሁ አስባችሁም አልቀረ ይሀው በዚመልክ ወደ ቤተክርስቲያን ገባችሁ ወደ ቤተክርሰቲያን መናፍቃን እንዴት እንደገቡ እና ቤተክርስቲያን ውስጥ ምን እየሰሩ እንደሆነ የሚያሳይ ቪዲዮ ሊንክ ይኸው ክፍሎች አሉት በቻናሉ ላይ እያቸው👉👉👉👉 kzbin.info/www/bejne/eX7Tg4Ntm8d4Y7M እባካችሁን ኦርቶዶክሶውያንም ሆናችሁ ኦርቶዶክስ ሆናችሁ በተለያየ ምክኒያት ከቤተክርስቲያን የወጣችሁ እና የሌላ እምነት ተከታዮችም ጭምር በደንብ ልታዩት ይገባል ርዕሱ" የተሐድሶ መናፍቃን ሴራ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ" ይላል እንደው ከቪዲዮ ውስጥ ካየሁት ውስጥ ለምሳሌ ፓስተሩ ካሜራ አታንሶአቸው እነዚህ ሰዎች ከዚህ መድረክ በኀላ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመሄድ ስለሚያገለግሉ ስልካችሁን ዝግ አድርጉ ይላል ሌላ ደግሞ" እናንተ የማታውቃቸው እኔ እራሴ ደብቄ የማሳድጋቸሁ ልጆች አሉኝ በነሱ ምድሪቱን እጎበኛለሁ እናንተንም አስቀናቹሀለሁ " በ ከሌሊቱ ስንት ሰዓት ነው ከሚለው መጽሀፋቸው ውስጥ የተወሰደ እነዚህ ምሳሌዎች ውቅያኖስን በማንኪያ የሆኑ ከቪዲዮው የተቀነጨቡ ናቸው ብቻ በአጭሩ እንደእነዚህ ያሉ ሰዎች እንዴት እና ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንደተቀላቀሉ የሚያሳይ ነው እና አደራ ተመልከቱት እና ሼር አድርጉት🙏🙏🙏 ሌላ አስረጂ እኮ አያስፈልግም ነበር እኮ እነ ፖስተር ሙሴ "መሪጌታ " ነበርኩ የሚለው ማለት ነው ከዚህ በፊት በለቀቁት ቪዲዮች ላይ ምን አለ "መሪጌታ ሄኖክ " ቅኔ መምህሬ ናቸው ያላቸው ማለት ነው እነሱ እንደዚህ አይነት የጥንቆላ ስራ የሚሰራ ተማሪ በጣም ያወግዙ እና ይቀጡ ነበር ብሎአል እና ይህ እኮ ግልጽ እና ግልጽ ነው የመምህሩን የነመሪጌታ ሄኖክን ምክር አልሰማ ያለው እሱ ነው ተው ሲሉት እሺ ብሎ መመለስ ነበር እሱ እና መሰሎቹ ግን መጀመሪያም የገቡት ይህንን ለመፈጸም ስለሆነ አልተመለሱም ። መናፍቅም ጌታ ይባርክህ ጌታ ይባርክህ ከማለትህ በፊት ከፓስተር ሙሴ ንግግር ትረዳው ነበር የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች ዙሪያ ደግሞ የእነ #ነቅዓጥበብ ሚዲያ# እና# የእነ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን# ሚዲያን ተከታተሉ እንደነዚህ ያሉ ቻናሎች እነ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማን አቅርቦ የማይወያዩት እና ከበስተኃላ የሚያሙት የበግ ለምዱን ገፈው ስለሚያዋርዱት ነው። እውነተኛ ቢኮንማ ከሊቃውንቱ ጋር መፉጠጥ ነበር?? ኦርቶዶክሳዊያንም እና ኘሮቴስታንቶችም እነ መድሎተ ጽድቅ እነ ኮክሃ ሃይማኖት መጽሀፍትን አንብቡ ወደ ብርሃን ይመራቹሃል!!
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ውነታው ይሄ ነው እናመሰግናለን እነዚ ስት ሰው ከጃቸው የጠፉባቸው የሰለቻቸው ናቸው መጀመርያም ብተክርስትያን አያቃቸውም ድግምት ብቻ ነው የሚሰሩት አሁን ስራቸው ሲጋለጥባቸው የሚሄዱበት ሲጠፉባቸው እዛው እንቀላቀል ብለው ነው አሁንም የኦርቶዶክስ ትምህርትና መዝሙር ከነሱ አልተለየም ተቀየርሁኝ ሲሉ የኛን መተው አለባቸው እነዚ ሆድ አደሮች😂😂😂😂😂
@tamratzinaye4299
@tamratzinaye4299 3 жыл бұрын
GOD kicked out like children of ali children afaninn and finhas you servant of deviel
@ashman720
@ashman720 4 жыл бұрын
Shut up yonas kas
@fasiltesfaye8111
@fasiltesfaye8111 3 жыл бұрын
ውሸታም መናፈቅ ለብር እምነታችሁን የቀየራችሁ አንድም ቀን አገልግለህ የማታውቅ ቤተክርሰቲያን እንደናተ ያለውን አላዋቂ አታስቀርብም ደቆሮ
ከመናፍስት አሰራር ጌታ አውጥቶ ለራሱ ስራ እየተጠቀመበት ያለው መሪጌታ ሙሴ ክፍል ሁለት
2:13:33
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 20 М.
Part 2 መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና
1:27:57
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 40 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
የታቦት ሚስጥር ሰው ቢገባው ከካህናት ጋር ህዝቡ ይጫረስ ነበር
1:11:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 21 М.
መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና
1:31:01
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 26 М.
berhan tube part4
29:57
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3 М.
berhan tube part3  መሰማት ያለበት ድ ነቅ መልእክት
29:26
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3,3 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН