📌ጥቁር በመሆኔ ብቻ እንደታዋቂ ሰው ፎቶ አብረውኝ ይነሳሉ የማይታመኑ ህጎች ያሉባት ሃገር ! ነፃ የትምህርት እድል ለሚፈልግም እድል አለ ‼️

  Рет қаралды 16,325

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@kidiethiopia
@kidiethiopia 22 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/pJq0i5WBet-Kjs0si=7jsqEtFLe6QR5UVr
@rahelamare9877
@rahelamare9877 22 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው የቻይና ቋንቋ በአጭር ግዜ መቻሉ ይሄ ልዮ ተሰጥዎ ነው ኪዲ ስለምታቀርቢው ጥሩ ፕሮግራሞች በጣም እናመሰግናለን
@Daniinchina
@Daniinchina 22 күн бұрын
Thank you so much Kidi for having me on your channel! I had an amazing time sharing my experiences . you did such a a great job with the interview! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kidiethiopia
@kidiethiopia 22 күн бұрын
በርታልን ዳኒዬ ስለመጣህ እንዳችን ስለሆንክ እናመሰግናለን 🙏💛
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 22 күн бұрын
ዳኒ እኔ በጣም ነው ያስደነከኝ በጣም ይገርማል አሜሪካን አገርም የንገዛው ማንኛውም እቃ made in China ነው የሚለው አመሰግናለሁ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 22 күн бұрын
ዋው ኪዲዬ የሚገርም ወጣት ነው አምጥተሽ ወጣቱ እንዲማሩበት ስለአደረግሽ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏😍🥰😊
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 22 күн бұрын
Smart boy wish all the best
@kedijahussin
@kedijahussin 18 күн бұрын
ዋዉ እሚገርም ነዉ ህጋቸዉ እነሱ የሠዉ ነፍስ መስራት ብቻ ነዉ የቀራቸዉ ባልሆነ ነገር ጊዜአቸዉን አያጠፉም ጎበዝ በርታ ብሮ ጥሩ አገር ላይ ነዉ ያለኸዉ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 8 күн бұрын
ቅድስቴ በጣም ጎበዝ በርቺ ይሄ ትልቅ ትምህት ይሆናል ደሞ ደሞ እሱ ለቻይኖቹ ንጉሳቸው ነው ውብ ኢትዬጵያዊ ጨንባሳ ሁላ😂👍
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 22 күн бұрын
ኪዲ ሰላም ሰላም እንግዳችንን የምታውቀውን ያየህውን ልታጋራን ሰለቀርብ አንተንም እህታችንን በቅድሜያእናመሰግናለን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 19 күн бұрын
ሀይማኖት የላቸውም ሲጋራም እንደ ውሀ ነው ሚጠጡት እንጂ ባህላቸው ጥብቅ የሆነው ልጅ አስተዳደጋቸው ቁጥጥራቸውን በጣም ነው ምወደው የነሱን ቋንቋ መቻልህ ተአምር ነው
@Mercy2023-mg5jj
@Mercy2023-mg5jj 21 күн бұрын
Bravo!!! May God bless you bro🙏🙏🙏
@melkamuyigzaw4062
@melkamuyigzaw4062 22 күн бұрын
እወድሻለሁ ቀጥይበት
@MerafAbrha
@MerafAbrha 22 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 22 күн бұрын
Kidi you’re a special thank you it’s good information and thank Daniel
@adisutesfahun4575
@adisutesfahun4575 22 күн бұрын
ተባረኪ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 22 күн бұрын
እውይ ልጄ አይሀለሁ አንዳንዴ ዩቱብ ላይ ኪዲዬ ተባረኪልን እንደዚህ ተፈትነው ያለፉቱን ወጣቱ ሲያይ ይቻላል ግን መጠንከር ግድ ነውና ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ክበሪልን እህታችን አንተ ግን ጀግና ነህ ልጄ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ወልደው በጥበብ ያሳደጉህ ቤተሶቦችህ ክብር ይባረኩልን you are kind amazing young man 👌👌🙏
@dawithoma1604
@dawithoma1604 21 күн бұрын
Thanks a lot for the information.🙏👍
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 21 күн бұрын
Kidyeee 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Tiztatakele
@Tiztatakele 22 күн бұрын
thank you❤❤❤❤
@legesskhaledtufa4518
@legesskhaledtufa4518 21 күн бұрын
ይገርማል ቻይና ለዚህ በቃች የኛ ሀገር ወደ ሀላ እንጓዛለን
@curiouscelebs
@curiouscelebs 21 күн бұрын
watching u from china
@elaybright8884
@elaybright8884 21 күн бұрын
ወጪና ገቢ ንግድ ለመክፈት በአቬሬጅ ስንት ይበቃል?? መነሻ ወረት??
@HadiGebregziahair
@HadiGebregziahair 22 күн бұрын
hi kidi i really appreciate you and your lovely video, you are so strong and smart lady, please kidi try to help betelehem, she is homeless at this time and i dont know the reason so pleassssse kidiyie i am begging you, try to help her
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 22 күн бұрын
ኪዱዬ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ከነ መላው ቤተሰብሽ አደረሰሽ እያልኩ አንድ ከቤተሰብ ጋር ያልተግባባሁበት ርእስ ነበር ይሄውም ስለ ቢት ኮይን እና ክሪፕቶን በቲክ ቶክ እና በቴሌግራም ትምህርት እንሰጣለን የሚሉ ባለሙያ ነው እንዲህ ዓይነቱ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምን ያህል አስፈላጊ ነው ? እኔ ምን አልባት እንዲህ ዓይነት ነገሮችን እንደ ቁማር ስለምቆጥር መረዳቱ አላግባባኝም አንቺ ሰፊ ትምህርት እና ማብራሪያ የሚሰጡንን ባለሙያ ብትጋብዥልን ከይቅርታ ጋር :: ስለ ትብብርሽ አመሰግናለሁ
@elaybright8884
@elaybright8884 21 күн бұрын
የእኛ ሰወችስ ሀገር አዝረክርከዉብን ወጥቶ መግባት ብርቅ ሆነ ሽርሙጥና ጥንቆላ ብቻ ሆኖ ህብረተሰብ እየጠፋ ነው እንዲያ የተከበረች ሀገር ነበረች አሁን ግን ሆነ ተብሎ እየተዘረከረከ ነው በየከተሞቹ።
@Jofootball75
@Jofootball75 22 күн бұрын
Kidi ይቅርታ ቅድም እረስቼው ነው ያላኩልሽ ግን እኔ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እናም ወደ China እንዴት ለትምህርት መምጣት እንደሚቻል ቢያስረዳን እሱ የሄደበትን መንገድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 22 күн бұрын
በወር ከመቶሽብር በላይ ክፍያ ያሉ መሰለኝ ምግብ በነሱ ነው ገበዝ ከሁንሽ ስራ ትንሽትንሽ ይሰራል በተማሪ ቪዛ ሲሉ ከሰው ሰምቻለው እርግጠኛ ግን አደለሁም ከሰው ነው የሰማሁት
@Jofootball75
@Jofootball75 22 күн бұрын
እኔ የሱ KZbin ተከታይ ነኝ😅😅😅
@Habtesh20
@Habtesh20 22 күн бұрын
Full package ተሰርቶ ያለቀ ልጅ
@hanagetachew5601
@hanagetachew5601 22 күн бұрын
ትጠይቂዋለሽ ደሞ ጥያቄ መልሱን ሳይጨርስ ታቋርጫለሽ all detail ጥሩ ነው ለሚሰማው ለሚፈልግ ሰው
@Alfabet-1
@Alfabet-1 21 күн бұрын
Oneg new Ende? 🧐
@AmeN4164
@AmeN4164 21 күн бұрын
Gojjame new
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 21 күн бұрын
Demo chania. Enesu Ethiopia wist yinoru yelem ende….
@mamok3479
@mamok3479 21 күн бұрын
Did he just said he can’t afford to eat dog meat?😂
@mahtotberhan4467
@mahtotberhan4467 16 күн бұрын
DANI GOOD, BUT ,YOU LOOK Pakistani eko chinochu endaluh. Gn yimechih broye
@smartcityfool
@smartcityfool 21 күн бұрын
አደንዛዥ 😂😂
@Emwodshi
@Emwodshi 21 күн бұрын
ጥቁር ስለሆንህ ሳይሆን ቆንጆ ስለሆንህ ገርሟቸው ነው አብረውህ የሚነሱት
@melukongio5148
@melukongio5148 21 күн бұрын
ምነው መቅላቱን አይተሽ (ህ)ነው ክክክክ አፍሪካዊያን ምንግዜም ጥቁር ነን ብንቀላ ብንጠቁር ያው በጥቁር ሰም ነው የምንጠራው
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
♦️ሐሳዊ መሲህ እና ኢትዮጵያ ♦️ ወጣት ብንያም ግርማ ከሰብለ ወንጌል ጋር
1:13:08
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН