📌ኢትዮጵያኖች ህይወታቸው አልፏል… በፕሮቴስታት ቤተክርስቲያን ላይ በተፈፀመው የእሳት አደጋ …በጣም አሳዛኝ ነው ‼️

  Рет қаралды 40,845

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 ай бұрын
በመላው ካናዳ 600 የእምነት ስፍራዎች ከ2021 ጀምሮ ተቃጥለዋል ይሄ እጣ ወደ እኛም ኮሚኒቲ ደርሶብን ወገኖቻችንን በሞት አሳጥቶናል ። ልብ በሉ የእምነት ስፍራዎች ማለት ቤተክርስቲያን ብቻ አይደለም ! በዚህ አደጋ ህይወታቸውን ያጡትን ወገኖቻችንን ለማሰብ የሻማ ማብራት እና ድርጊቱን የምንቃወምበት …ቀን Oct 19 ሰአት 5pm ቦታ 1410 main street winnipeg manitoba canada እንገናኝ ። ነፍሳቸውን ይማር 🙏
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl 3 ай бұрын
@@kidiethiopia ሙሰሊም ብሆንም ማንኛውም ቤተ እምነት ሲወድም ድምፅ እሆናለው አላህ ያግዛችሁ ከጎናቸሁ ባልሆንም በሩቁ ሩቅ ስለሆንኩ
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 3 ай бұрын
Amen 🙏
@antenehtesfahun2828
@antenehtesfahun2828 3 ай бұрын
አንቺ ኪዱ የተለየሽ ሰው ነሽ መልካምነትሽ ጥሩነትሽ ተዘርዝሮ አያልቅም በርችልን እኛም ከጎንሽ ነን እህታችን የሰው ጣዝማ ማር
@yordate7629
@yordate7629 2 ай бұрын
ያቃጠሉት ያላወቁት ነገር አለ እርሱም ወንጌል መቼም አይቃጠልም ወንጌል ያሸንፋል ።
@trihasgebremichael8240
@trihasgebremichael8240 3 ай бұрын
ጌታ መንፈስቅዱስ ለሞቱት ወዳጅ እና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለቤተክርስቲያኗ አባላት መፅናናትን ይስጥልን ኢየሱስ ይመጣል
@zemenaytekea1891
@zemenaytekea1891 3 ай бұрын
ኪድዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ፡ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችና ኢንፎርሜሽን ነው የምታቀርቢልን እንወድሻለን ከጀርመን🙏🏼
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝና በሀይማኖት ተቋማት ላይ የሚፈፀምን ጥቃት በየትኛውም አለም አጥብቀን እንቃወማለን በአደጋው ህይወታቸው ላጡ ወገኖቻችን ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጣቸው 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 ай бұрын
❤❤❤
@samikonjo1160
@samikonjo1160 3 ай бұрын
ኪዲ አንቺን ሳይ ምን አይነት የሚገርም ቤተሰብ እንዳሳደገሽ አስባለሁ አስተሳሰብሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ይህ መልካም ስብህና አይወሰድብሽ ❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያኖች ከክፍ ጠላት ይጠብቅልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Robelsoimon
@Robelsoimon 3 ай бұрын
ኪዲ ሰላም በጣም ያሳዝናል፡ሁላችንም ኣብረን መነሳት ኣለብን።
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ለቀጣዩ በካናዳ የምትኖሩ የማንኛውም እምነት ተከታዮች በጋራ በመቆም ድምፃችንን ልናሰማ ይገባል ምክንያቱም እምነት ጠል ሰዎች ሁሉንም እምነት ለማጥቃት የታቀደ እንደሆነ ይታመናል እግዚአብሔር ያያል
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl 3 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ማንኛውም የ እምነት ቤት ሲቃጠል እቃወማለው የ እምነት ቤት መሽ ሻችን የምንሰግድበት ከፈጣሪ ምህረትን የምንጠየቅበት ቦታ ነው ልናስቆም የገባል አንደ እንሁን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
😥😥😥😥 ስንከፋ ስንቸገር ስናዝን ስናጣ ጥያቄአችንን ወደ እግዚአብሄር እየፀለይን የምናሰማበት ቤተክርስቲያን ናት በእሳት ማቃጠል ሲሰማ እንኳን በጣም ያስደነግጣል በሰለጠ ሃገር ክፍለ ዓለም ፈጣሪ ደግሞ ቅርብ ነው መልስ ይሰጣል ☝️💔
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
ኪዲዬ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ልብ ሰባሪ ነዉ :: ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ 😭😭😭
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 ай бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ❤️የሞቱትን ነፍስ ይማር🙏
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የሞቲትን ነፍሳቸውን ይማር ከእንደዚህ አይነት አደጋ እግዘብሔር ይጠብቀን እንዲህ አይነት ሀሳብ በውስጣቸው የሚያመጣባቸውን ሠዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@asamnewsamuel4780
@asamnewsamuel4780 3 ай бұрын
ኪድ ጌታ አየሱስ ይባርክሽ ማቸረሻ የተናገርሺው ማረዳትሽ ዳስ ይላል
@eyasugensa
@eyasugensa 3 ай бұрын
በጣም ልብ ሚሰብር ታሪክ ነው,, ከሃያ ዓመት ስደት በዋላ በእንዲህ አይነት የሕይወት ፍጻሜ መሆኑ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 3 ай бұрын
ኪዲዬ ዋው እውነት ነው መደበቂያችን ነው ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ሟቾችን ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@alemayele7521
@alemayele7521 3 ай бұрын
ኪዲዬ እዉነተኛ ጋዜጠኛ!!!! ጎበዝ በርቺ!!❤
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ያገራቺን አልበቃ ብሎ ደግሞ ካገር ዉጪ ይሄ ድርጊት ተጀመረ ህዝቡስ እዴት ፀጥ አለ ይሄን ይሀል የሀይማኖት ቦታ ሲቃጠል ለሞቱትም ነፍስ ይማር ለቤተሠቦቻቸዉም ፅናት ይስጣቸዉ አቺም የፈጠረሺ አምላክ ይጠብቅሺ ኪድየ የኔ ጀግና
@AksheZed
@AksheZed 3 ай бұрын
እ/ህ እንዳቼ አይነት ቅን ልቡ ያላቸውን አበሻ ያቡዛልን❤❤❤
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ😢 እንዴት ያሳዝናሉ ብቻ እግዚያብሔር አዋቂ ነው
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 ай бұрын
ዘመኑ እንደተፈፀመ አውቆ ሰይጣን በታላቅ ቁጣ ወርዷል አይዟቾሁ የጌታ ፀጋና ሰላም ና መፅናናት ይሁንላችሁ በፊታችን ባሉ ዘመኖች ለክርስትያኖች በአለም ሁሉ ከባድ ጊዜ እየመጣ መሆኑን አመላካች ነገር ነው ለህዝቡ ግን መውጫ መንገድ አለው፡
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል። ኢትዬጲያውያን ወገኖቻችን በሰለጠነውም ሀገር በሰላም መኖር አለመቻላቸው እጅግ ያሳዝናል።
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 ай бұрын
ሠላም እኮ በአለም ላይ ነው የጠፋው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 3 ай бұрын
ይሄ በማንኛውም ዜጋ በከተማዋ ብዙ ቤተክርስቲያኖች ተቃጥለዋል በደንብ አዳምጧት
@HarenL-fh5yw
@HarenL-fh5yw 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 ай бұрын
ኪዲ በጣም መልካም ፕሮግራም እያቀረብሽ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት, ነፍስ ይማር ! እግዚአብሔር ያጽናችሁ።
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much brother information
@GetnetYizengaw
@GetnetYizengaw 3 ай бұрын
እንዴት አመሸሽ ዋልሽ እህቴ ዜናው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቸው አይዟችሁ በይልኝ😂😂
@Haftom-x6f
@Haftom-x6f 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሁሉም የሃይማኖት ተቋማት መንቃት አለበት ኪዲ ስለሁሉም ምታደርጊው በጣም እናመሰግናለን ቀጥይበት
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
በጣም ኪድየ ትልቁ መሸሺያቺን የሀይማኖት ቦታቺን ነዉ ኧረ እደዉ የምናየዉ በላ አስፈሪ ነዉ ሁሉም ወደፈጣሪዉ መዞር አለበት እግዲህ ከዚህ በላይ ምን ይመጣብናን
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ በቃ በል! መጽናናትን ይስጣችሁ በሟቾች ሀዘን ውስጥ ላላችሁ በሙሉ! ተባረኩ::
@berhanekeno9287
@berhanekeno9287 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለተጎዱት ለሞቱት ቤተሰብ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው አይዞአችሁ እግዚአብሔር አይተዋችሁም አይጥላችሁም ሰለዝህ የጠፋችው አይደላችሁምን ❤❤❤
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 3 ай бұрын
ያሳዝናል:: እግዚአብሔር ያለፉትን ነብሳቸውን በቀኙ ያስቀምጥልን:: እናተም ቤተክርስቲያናችሁን ቶሎ ስሩና ሰይጣንን አሳፍሩት::
@jelo3241
@jelo3241 3 ай бұрын
Wow thank you Kidi , you are doing amazing job for your community to inform and to aware this information... May God comfort their family who lost their loved one .
@ef6079
@ef6079 3 ай бұрын
ከመንግስትጋ የተያያዘ ጥፍት ነው ሀይማኖት እንዲጠፍ ትግልላይ ናቸው ሰዶምን ለማስፍፍት😢😢😢😢
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 ай бұрын
Tekekele
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 3 ай бұрын
kidu tabarake yatafaxarawu baxame yasazenale egzabeher nabesachawune yasarefe😢😢
@sbekele4200
@sbekele4200 3 ай бұрын
ሰላም ኪዲ!እግዚአብሔር ያፅናችሁ በርቱ።
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 3 ай бұрын
Kedy geta yebarekes zemenes yebarek anece wegenetena aydelesem 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው ዊኒፔግ ላይ የተፈፀመው ቤተ ክርስቲያንን ኢትዮጵያውያንን እና ኤርትራዊያንን እግዚአብሔር ያፅናና በስደት ላይ ብዙ ዓመታት ኖረው በካናዳ ሰላም ሃገር በጭስ ታፍነው መሞት ወላጆቻችሁን እግዚአብሔር ያፅናናቸው እሳት እንዲነሳ በተደጋጋሚ በጋዝ ሙከራው የተሳካለት እግዚአብሔር ይፈውሰው ክፉ የተፀናወተው ወደ ፈጠረው ጌታ በንስሃ ይመለስ በእሳት ማለፍ ይብቃ !
@laveleable
@laveleable 3 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል !🙏✝️🙏✝️🙏👌
@SenaitJira
@SenaitJira 3 ай бұрын
ለሞቱት ወንድምና እህታችን ነፍሳቸዉን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑረዉ እግዚአብሔር ጠላቶችን ያዉጣላችሁ
@kukisam2528
@kukisam2528 3 ай бұрын
ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን ይስጥልን
@Yahalom-lk7mq
@Yahalom-lk7mq 3 ай бұрын
አይዞአችሁ ጌታ በነገር ሁሉ ምልካካም ነው;;
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል እንደው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ኢትዮጵያውያን ሰላም አድርግልን እንጅ ተስፍ ያስቆርጣል ቤተክርስቲያ እና መስኪድን የሚያ ቃጥሉት ሶዶሞ ናቸው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
Abiyim eyafereselish NW eko
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 ай бұрын
እሱም እኮ ከነሱ ቢበልጥእንጅአያንስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያ በምህርት ይላክላት
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቤቱ ያኑርልን 😔 ካሜራ እንደዚህ ህዝብ የሚኖርበት ቦታ ለሴፍቲ በጣም አስፍላጊ እኮ ነው 😳 ዛሬ ሁሉም ባይሆንም በየቤቱ አለ .... ምክንያቱ ሌላም ወንጀል የሆኑ ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ እሳት ብቻ አይደለም ካሜራ ለወንጀል ማጋለጫና ምስክር የሆነ የቀኝ እጅ ነውና በተለይ ብዙ ህዝብ የሚሰበሰብበት ቦታ ... የግድ መኖር አለበት ብዬ አምናለሁ :: እንግዲህ ለሟቾች እግዚአብሔር ደማቸውን ያውጣላቸው በጣም ያሳናል ኡ.... 😢
@hirutadafrekidane3750
@hirutadafrekidane3750 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በምትወጡ ቀን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ🙏🏼🙌
@Jojogeb1
@Jojogeb1 3 ай бұрын
ተባረኪልን ኪዱዬ
@laveleable
@laveleable 3 ай бұрын
ክርስቲያን ሁሊ መንቃት መጸለይ አለባት ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 3 ай бұрын
አይዟችሁ ወገኖቻችን:: ይሄ ነገር የሁላችንም ጉዳይ ነው:: ነገ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንደማይመጡ ምን መተማመኛ አለ? አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን በሁሉም ነገር:: ላለፉትም እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን::
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 ай бұрын
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 3 ай бұрын
Thank you Kidi you are doing great as usual keep up it please? Because you are helping money people /community members. God bless you
@beth95104
@beth95104 2 ай бұрын
Enamesegenalen betam! Very Professional... subscribed ❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Beautiful message brother information
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k 3 ай бұрын
Betekerstiyan. Sitenka yamenal 😭😭😭😭 Ufffff ene likatelelish 🤲🤲🤲 Egziabher. Yiferdal 🙏🏿♥️🙏🏿
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much sister information
@alemgetachew3690
@alemgetachew3690 3 ай бұрын
የሰው ልጆች መስልጠን መሰይጠን ሆነብን ያሳዝናል!!!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Beautiful message sister information
@MesfinJunga
@MesfinJunga 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ህዝቦቻችን ይጠብ
@tarikalemdaniel1835
@tarikalemdaniel1835 3 ай бұрын
ተባረኪ
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut 3 ай бұрын
Kidi Ethiopia long live
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦✍🏿 @ኪኣአሪኣኣ
@m79025
@m79025 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@zj2164
@zj2164 3 ай бұрын
Very sad 😭 እግዚአብሔር ይገሥጻቸው። 🙏
@Dior768
@Dior768 3 ай бұрын
❤❤❤ Thax kid Ethiopia❤❤❤
@MelkeTaddesse
@MelkeTaddesse 3 ай бұрын
,,፣o my God it is heart breaking my brother from there sent me this message we will pray may God entervien
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 3 ай бұрын
Kidiye tebareki
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ሚሚቢሩክ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Correct brother
@tktk2709
@tktk2709 3 ай бұрын
Good job Tg❤
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m 3 ай бұрын
KIDI Egzabher yebrkshe betam eyemysazen new Paster betame atbko metlye yesflgnal yemtrsawe zemne lye endlne new tebrku bertu mulu.
@wamanuel5741
@wamanuel5741 3 ай бұрын
My kidi is back 😍😍👍
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@RomanK-t4w
@RomanK-t4w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቼውን ይማር በጣም ያሳዝናል
@hanhn7623
@hanhn7623 3 ай бұрын
ፈጣሪ.ይርዳን
@GezanaPony
@GezanaPony 3 ай бұрын
ወይኔ የሞቱት ሲያሳዝኑ ከ 20 አመት ሰደት በኋላ ሞት 😢😢😢
@bizuneshnune6519
@bizuneshnune6519 3 ай бұрын
ያሳዝናል በጣም እንዴ ኢትዮጵያዊ
@asterwoldmicheal843
@asterwoldmicheal843 3 ай бұрын
ለሞቱት ነፍስ ይማር የተቀራችሁትን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@daycome5639
@daycome5639 2 ай бұрын
kiduye በአለም ሳላቹሁ ፈተና አላቹ እኔ አለምን እንዳሸነፍኩ እናንተም ታሸንፉላቹሁ። ምንም ማለት አይደለም መፅሃፍ ቅዱስ ለሚያነብ ይሄ ብርቅ አይደለም ጌታችንን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኔ ትሰደዳላቹሁ ትገፋላቹሁ ትጠላላቹሁ ብሎ ቀድሞ ነግሮናል እኔ ሄጄ የሰማይ ቤታቹሁን አዘጋጃለሁ ብሎናል ጌታችን ስለዚህ ሁልጊዜ በንስሐ በፀሎት መልካም በመሆን መልካም በመስራት ብቻ እንኑር።
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 3 ай бұрын
ኪዲዬ በታሪክ ኦርቶዶክስ ለካቶሊክም ለፕሮም አያገባኝም ብሎ አያውቅም።ካቶሊክ ናት ለኦርቶዶክስ አያገባኝም ብላ አለምን ለዚህ ያበቃቻት። ጉዳዩ በጣም አሳሳቢ ነው የጨለማው ልዑል አምላኪዎች እጃቸው ያለበት ይመስላል።
@GirmaHaile-vk5hc
@GirmaHaile-vk5hc 3 ай бұрын
Solidarity Among Faith Communty And Communities Crucial, Our Division and Carelessness Will Hurt All Of Us. Our Unity Matter.
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 3 ай бұрын
U tempted 3 times but u don't install camera ,this is the problem of church leader .pls don't compromise ur mistake
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
የወንጀሉ ተጠርጣሪ ግን ፡ ካለካሜራ ማስረጃ በቁጥጥር ስር እንዴት ሊውል ቻለ፧ 🤔
@GezanaPony
@GezanaPony 3 ай бұрын
​@@TruthEzበአካል ታይቶ አመለጠ አለኮ
@umumoha4619
@umumoha4619 3 ай бұрын
ሁሉም በተእምነቶች እንኳሰ ደፍሮ ለማቃጠል ያለአግባብ መናገርም ጥሩ አይደለም። በሆነው ነገር በጣም አዝናለው። በዚህም መልኩ ላሰታውሰሸ የምፈልገው ፓርላማ ላይ እንደተናገሩት የሙሰሊሞችም ቢሆኑ በተለያየ ሀገር እና ቦታ ላይ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው። ፈጣሪ በችሎታው እሰልምናንም መሰጊዱንም የሰውንም ነብሰ እየጠበቀው ነው። ግን ህዝበ ሙሰሊሙ እየሰገደ እየተገደሉ ነው እና ይህንንም ማንሳት አለበሸ።
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 3 ай бұрын
I don't know 😕 😢. God have mercy on us all. Very sad Eko may their soul rest in peace 🙏 😭😭😭😭🙏
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 3 ай бұрын
So sad😭😭😭😭😭 it should be camera. May God give strength to family in this tragedy in Jesus name.
@lukewarm170
@lukewarm170 3 ай бұрын
አሁን አናደድክፕኝ ፍሽ ፍሽ ይሸታል ትክክል አይደለም አንድ ግልስብ ካሜራአለው እንኩአን ቤተክርስቲያን ንገር ግን ትወጣስትገባ እንተም የሚመሉህም ስወች ልከበር ለማድረግ ነው ትዝብት ነው ፓስተር ካሜራ "----"
@loveyourself2406
@loveyourself2406 3 ай бұрын
በቃ በቅርቡ አየሱስ ይመጣል ነገሮቹ በመፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በፍጥነት በአለም በምንሠማባቸውኛ በምናያቸው አየደረሠ ነው።
@mihretayano1820
@mihretayano1820 2 ай бұрын
ካሜራ ብታደርጉ ጥሩ ነው
@tsigiaredaaraya2615
@tsigiaredaaraya2615 3 ай бұрын
Rest In Peace 😭😭😭
@SimonKids-j3s
@SimonKids-j3s 3 ай бұрын
ነብስ ይማር
@GashawGetnet-o1q
@GashawGetnet-o1q 3 ай бұрын
selam kidi ወደ ካናዳ ለመሄድ በስልኬ ለመሙላት ከበደኝ ምን ይሻለኛል የስራ እድሉን በጣም እፈልገዋለሁ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 3 ай бұрын
የመጀመሪያውና የሁለተኛው ሙከራ ሲደረግ የካሜራ ሪከርድ አልነበረም ማለት ነው??
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 3 ай бұрын
600 ቸርቾች ተቃጥሎ ካናዳን በሰላማዊነት ነው የምናውቃት ማለት ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት የሚዳራበት ሕገመንግስት ያለው ሃገር
@mankusagemechu3179
@mankusagemechu3179 Ай бұрын
I am deeply saddened following the loss of the precious lives of my fellow Ethiopians in this incidence. MAY YOUR SOUL REST IN THE ETERNAL HOUSE OF OUR LORD CHRIST JESUS.
@tigist23445
@tigist23445 3 ай бұрын
ኪዲዬ የሚመጣው ጊዜ የሚያስፈራ ነው
@Efrata-m1j
@Efrata-m1j 3 ай бұрын
ያሳዝናል 😢😢
@Dannytube46
@Dannytube46 3 ай бұрын
I am deeply sorry for the loss of my people but pasor dont you have a camera on the church?
@Sarah-yb2ep
@Sarah-yb2ep 3 ай бұрын
Very sad indeed. We have to get together and protect our places of worship. I am curious, as to where you got the 600 number. a recent CBC article indicated that 33 Churches have burned since 2021.
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጆች እላቸው ወይ ልጆች ካላቸው እንዲረዱ
@Rizzyohioedits23
@Rizzyohioedits23 3 ай бұрын
Lijoch yelachewum be refugee camp neber yeminitewawekewu and church neber yeminamelkewu gin alweledum
@ጣቢታ
@ጣቢታ 3 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ልጆች ቢኖሩስ ኖሮ
@azebinashow6354
@azebinashow6354 3 ай бұрын
Too sad
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 3 ай бұрын
RIP😢😢😢
@ayaleneshtamena983
@ayaleneshtamena983 3 ай бұрын
ከፓስተሩ የበለጠ የሰይጣንን የሰለጠነ የፈተና አሳብ በቤ/ክያነ ላይ ያለውን አሳብ ገልፀሽዋል በርትተን መፀለይ አለብን ፈተናው እያደር እየባሰበት ነው አምላካችን ይርዳን ❤❤❤
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 ай бұрын
Lemn meslahehu amajohi wehetam selehonu new kesu yegdelal betkerstiyan yekatlal
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН