ትረካ - የሁለቱ ትውልዶች ወግ | ቴዎድሮስ መብራት | ንስር እና ምስር | Ethiopia |

  Рет қаралды 2,162

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Күн бұрын

ቴዎድሮስ መብራት ''ንስር እና ምስር'' በተሰኘው የወጎች ስብስቡ መፅሐፍ ውስጥ ''የሁለት ትውልዶች ወግ'' የሚል ርዕስ የሰጣት ድንቅ ወግ አስፍሯል።
የሁለቱም ትውልዶች ጥያቄ፣ቁጭትና ንዴት በምክኒያታዊነት የተለያዮ ሰዎችን በመጠየቅ አንስቶበታል።
በዚህች ወግ አንባቢው የአንደኛውን ትውልድ ሀሳብ ለመደገፍ ግራ እስኪጋባ ድረስ በሁለቱ ትውልዶች እምነትና ሀሳብ ከግራ ወደ ቀኝ ከቀኝ ወደ ግራ መላጋት አማራጭ የሌለው የጸሐፊው ገፀ-በረከት መሆኑን ይረዳል።
ጸሐፊው የተለያዩ የትውልድ ሀሳቦችን በአንድ ወግ ውስጥ ለማቅረብ ያደረገው ጥረትም እጅግ አጓጊና የተሳካ ነበር።
አንብበን የወደድነውን ፤ ወደን የደገምነውን እነሆ ለእናንተ ብለን ስናቀርብ በደስታ ነው።
የተመረጡ የአማርኛ መፅሐፍት ትረካዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic # #yemisamterara #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ethiopia #ethiopianews #ethiopialatestnews #ethiopiapolitics #ethiopiatigray #ethiopiatigrayconflict #politics #ethiopianpoliticsnews #ethiopianfederalgovernment #ethiopiaprotest

Пікірлер: 2
@AmharicBooks
@AmharicBooks Ай бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@eskenderkebede6502
@eskenderkebede6502 Ай бұрын
ትክክል።።ጦሰኞች። ☝
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 2,1 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 16 МЛН
በእውቀቱ ስዩም | የማይጠገቡ ወጎች | Bewuketu Seyoum | Best Essays #wegegnaterek
1:18:20
ትረካ - አሳዛኙ የጃንሆይ መጨረሻ |  #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka
35:20
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 1,4 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 74 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 2,1 МЛН