ክፉ መናፍስት ወደ ፈተና ሊከቱን ሲሉ ቀድመን የምናውቅበት ምልክቶች

  Рет қаралды 1,293

ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube

ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@lidiya727
@lidiya727 3 күн бұрын
መጸለይ መስገድ ላቃተውስ እኔ አሁን ላይ መጸለይ መስገድ ስፈልግ ጩሂ ጪሂ ይለኛል ብቻየን አወራለሁ እሳደባለሁ እንደ እብድ ያደርገኛል እና እየጸልይኩ አይደለም 😢😢😭😭😭 ባለመጸለየ ደግሞ እግዚአብሔር አባቴ ጋር የመራራቅ ስሜት ይሰማኛል 😢😢😢😢
@Kidschanall1219
@Kidschanall1219 3 күн бұрын
መጀመርያ ፀሎት ስትጀምሪ እና ከፍ እያልሽ ስትሄጂ ግዴታ ፈተና ዲያብሎስ በብዙ ነገር ይፈትናል የምትፀልየውን አለማስታዎል ስትሰግድ ደግሞ ሃሳብ መበታተን ስእለ ቁድሳንም በውስጥሽ ሁኖ ሊሰድብ ይችላል ስለዚህ ለዚህ ዎንኛ መፍትሄ ተከታታይ ቁዱስ ቁርባን እና መቁጠርያ መጠቀም አለብሽ!!!
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 Күн бұрын
አውግዢው በሥላሴ መለኮት ሥም ታሰር በኔ ላይ ሐይል የለህም፤በድንግል ማርያም ስም ታዛችኋል በእግዚአብሔር መለኮታዊ ሐይል ሥልጣን ታስሯችኋል።እያላቹህ ታገሉት ለትንሽ ጊዜ ነው ከዛም እየደከመ ይመጣል፤ከተቻለ ሰይፈ ሥላሴ፤መልክአሥላሴ፤አርጋኖን ፤ሰኔ ጎልጎታና ።የመላእክት ድርሳን አጋንንቶችን ያሽመደምዳቸዋል።በርቱ እኔ በዚህ እየታነልኩ ነው።ያደከምኳቸው።
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ 3 күн бұрын
ቃለ ህወትን ያስማልን
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 3 күн бұрын
እውነት ነው ትምርቱ በጣም ነው የጠቀመኝ
@Fanos-c6k
@Fanos-c6k Күн бұрын
ስላየሁ ደስብሎኛል
@sahayshebro
@sahayshebro 2 күн бұрын
ጠፋህ በሰላም ነው ደህና ሁን ብቻ።
@KALKIDANDEMEWOZ-c7c
@KALKIDANDEMEWOZ-c7c 3 күн бұрын
Wendeme benathue. Selkhuen. Iakelgne
@yeab_tech
@yeab_tech 3 күн бұрын
teftewal belselam nw wendimachin
@KALKIDANDEMEWOZ-c7c
@KALKIDANDEMEWOZ-c7c 3 күн бұрын
Selken yemtawke este. Tafelgne
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ 3 күн бұрын
ቃለ ህወትን ያስማልን
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
ስለ ዝኒየት( ህልመ ለሊት)  ለጠየቃችሁኝ ፦ መምህር ተስፋዬ ነኝ
9:13
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 47 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
ሰበር ዜና //4//2017 ዓ,ም
1:22:59
KABEERA YouTube
Рет қаралды 420
تاریخ فرانسه از اول
1:07:03
Bplus Podcast
Рет қаралды 336 М.
Memehir Girma Wondimu Video 368 በመቀሌ ዩንቨርሲቲ ሌክቸረር ነኝ  ክፉ መናፍስት በእንቁላል ላሶጣ ሞከርኩ
24:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 58 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 139 М.
11.12.2024 Ուղիղ եթեր/ Լավ մարդ թե՞ Աստծո մարդ
47:29
Aghotqi Tun Service / Vernatun church
Рет қаралды 5 М.
እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ለመሆን ።
28:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 21 М.