bermel Georgis ተዋናይ ማርታ ወርቄ ድንቅ ምስክርነት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

  Рет қаралды 21,328

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

Күн бұрын

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
/ @dorka_media
ስልክ:-0988121212
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።

Пікірлер: 89
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
ደስ እምትል እናት እኔም ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጠምቃለሁ ተሰውሬ ምንም አላየሁም ግን ደስ በሚል ሁኔታ ተመልሻለሁ ግንቦት ላይ ነበር የሄድኩት ሰማእቱ ደጁ በረሀ ቢሆንም በጣም ይናፍቃል ዳግም ለመሄድ ያብቃኝ✝️❤❤
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 2 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዉቃለሁ እንደማይገባኝ ደጅህን ለመርገጥ አንተ ግን ትችላለህ ማስማር አስምረን ከነመላ ቤተሰቦቼ ደጅህን አስረግጠን።
@jadkoubaissy5232
@jadkoubaissy5232 2 ай бұрын
Uuff amen lanem mignotenw❤❤😢
@HiwetAdal
@HiwetAdal 2 ай бұрын
እባካችሁ በርሜል የምትሔዱ ዘመዶቼ የክርስትና ስሜን ያዙልኝና ከፀበሉ አስገቡልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይምረናል ከነ ባለቤቴ ሀይለ እየሱስና ወለተ ህይወት እባካችሁ ህይወታችን ፈተና ላይ ነው ተባበሩኝ እኛንም ለደጁ ያብቃን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@NatiSmartwa
@NatiSmartwa 2 ай бұрын
ዶርቃ ሚዲያዎች በፀሎት አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ። ስሜን እግዚአብሔር ያውቀዋል ። አቤቱ ስለ እመቤታችን ብለህ , አቤቱ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ለቤትክ አብቃኝ ።
@የሺዬነኝየድግልልጅ
@የሺዬነኝየድግልልጅ 2 ай бұрын
ወይኔ አሁን በጉጉት በስደት ልቀር ነዉ መሰለኝ ሰመአቱ አደራህ በርሜልን ታታሳየኝ እዳገለኝ ሰመአቱ በሰላም ለደጅህ አብቃኝ😢
@dngleyadefkri5866
@dngleyadefkri5866 2 ай бұрын
Enem
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 2 ай бұрын
እር የኒውድ አትቀሪም ነገሠማእቱነው ሁላችንን ለደጁያብቃን የኒውድ አታሥብኢ ውደ
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 2 ай бұрын
ሠማእቱ ከክፎመከራ ይጠብቅሺይጠብቀኝ የኒውድ አትቀሪም የኢትዩፕያገበዝ ሠማእቱቅዱሥጊወርጊሥ ይታደገሺ ❤❤❤❤
@የሺዬነኝየድግልልጅ
@የሺዬነኝየድግልልጅ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን
@yenealemgenene
@yenealemgenene 2 ай бұрын
እኔም😢
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለሁላችን
@Myself-c4h
@Myself-c4h 2 ай бұрын
በጣም ግራ ገብቶናል መረጋጋት ጠፍ
@haymanotderribe8843
@haymanotderribe8843 2 ай бұрын
እውነት ነው እናቴ ለእግዚአብሔር አሰቸግረናል ይማርን በቸርነቱ 😭😭😭
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ 2 ай бұрын
ደስ ትላለኝ ንግግሯ ያነሳሳል የፈረንሳይ ልጆች በጣም ደስ ይላል የአዲስ አበባ ልጅ እንደመሆኔ ይገባኛል ማርታ በርቺ ጠንክሪ በእምነትሽ ላይ
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 2 ай бұрын
አምለከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ደግም ለደጅክ አብቃኝና ልመስክርለከ ሰማቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክን አጥያቴን አትመልከትብኝ ራርተክ ጥራኝ !!!
@yenealemgenene
@yenealemgenene 2 ай бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃን ያልሄድነዉን የስደት ልጆችን እህተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@EmenEmenyonatan
@EmenEmenyonatan 2 ай бұрын
ፈረስኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ በለተ ቀንክ የነገርኩህን አደራ እስከ ዛሬ ወር ቸር ወሬ አስማኝ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 2 ай бұрын
ሰማእቱለድጅ ያብቅን እግዚአብሔር ይመሰገንቃለ ህይወት ይሰማልን
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 2 ай бұрын
ሰምአቱ ቁዱስ ጊወርጊስ አባቴ የእናቴ የስዕለት አባት እኛን ልጆቿን እየጠበቅህ ያሳደግህን አባቴ ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ ዞማዊ ሴት ነኝ እደገና ስራኝ😢😢😢
@maryelove7751
@maryelove7751 2 ай бұрын
ምክሯ ደስ ይላል ቃለ በረከትን ያሰማልን እዉነት ነዉ ወጣቱ ብርና ብር ነዉ የሚያስቡት ስለሰዉ ሳይሆን ስለክብራቸዉ ነዉ የሚጨነቁት ቅንልብና እሩሩህ አንጀት ጠፍቷል ጌታ ልባችን ይመልስ
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 28 күн бұрын
absolutely right
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ай бұрын
እህቴ ለንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሸ ትክክል ብለሻል የሁሉን አይምሮ ወደ በጎነት ቢቀይረን የሁላችን ፍላጎት ነው መጨካከኑን ፣ መገዳደሉን በዚህ ዘመን የመጣብን ጉድ በምህረቱ ምሮን ቅል ልቦና ይፈጥርልን ። ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ በሰው ላይ አድሮ የሚያባላን ዳያቢሎሰ አጋንንት እና እርኩሰ መንፈሰ ነቅለሁ ጣልልን እባክፍ አንተን የላከልን መድሀኒያለም ክርሰቶሰ ይገስፅልን የሰራ የብልፅግና ዘመን አምጣልን እባክህ ፈጥሮችህን አስባቸው የሚሳንህ የለም ለምሰጋና አብቃን /አድርሰን ። ሰማዕቱ ለኛ የሰጠን አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባህ አገራችንን ባርክልን በምህረቱ እንዲጎበኘን አማለደን በሰላም ለደጅህ አብቃን ለተቸገሩት ሁሉ በያሉበት ፈውሰህን ላክልን ። አሜን (3) በጣም ደሰ የሚል ምሰክረነት ነበር ቃለህይወት ያሰማልን በአእውነት እንደ ፈርንሳይ ሌጋሲዮን ያሉ ልጆች ተባረኩ ፍቅራቸው ትብብራቸውልቤን አሰደሰተልኝ በርቱ ለሌላው አረአያ ናቸሁ ። ለሁሉም የአኢትዮዺያህዝብ ፍቅርን አንድነትን ይሰጠን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HamiltonAlmaz
@HamiltonAlmaz 2 ай бұрын
,በጣም አድንቅሽ አሎህ ተክክል ቤተክርስትያን የኛ ናት ካለን ለኛ በረከት ነዉ ምንም ጥያቀ አስፍልግም ከሌለህ ትሳቀቅ አለህ ግን እዝጋአቤሄር ያቃል ክስህን ግን ባያበዙት ይመረጣል እዝጋአብሄር ልቦና ይስጠን
@سينكا
@سينكا 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ አንተ እኔን በመፍጠርህ አልተሳሳትክም እኔ ግን በህይወት መንገዴ ተሳስቻለሁ ጥራኝ ወደ ደጅህ ታዉቃለህ ሁሉ ነገር እንደሰለቸኝ እንደደከመኝ ክንድህን እሻለሁ እባክህን አንሳኝ ተስፋ በመቁረጥ እርቄ ዝዬ እንዳልቀር ታሪኬን ቀይርልኝ አባቴ
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 2 ай бұрын
Gaalata Waaqayoo Gaalata Waaqayoo Gaalata Waaqayoo 🥰🥰🥰🥰🥰Gi,orgiis Abbaa keenyaa🥰🥰🥰
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@Zelalem-l9k
@Zelalem-l9k 2 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@Orthodoxmezmur-ql8ng
@Orthodoxmezmur-ql8ng 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እናታችን በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳሽዉ በተለይ ከቅዳሴ በኋላ ታምረማርያም ከተነበበ በኋላ ወንጌል በሚሰበክበት ጊዜ ከቤተመቅደስ እስከ ዉጪ በቅፅርጊቢ ዉስጥ ምዕመናን በግል ወሬ እና በሐሳብ በግል ፀሎት ተጠምደው ምኑንም ሣይዙት በሰላም ግቡ ይባላል ከዚኽ ዉስጥ የእኔ ድክመት የምቀበል ከሆነ በተለይ ሌሊት 9 ወይም 10ነው የምንገባው ወደ ቤተመቅደስ እና አጅሬ እንቅልፍ ከአሜን በኋላ ይመጣል እና በዚኽ ሁኔታ እንመላለሳለን ብቻ እግዚአብሔር ይማረን በቸርነቱ
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 2 ай бұрын
ሰማእት ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ልመናየ ስማኝ ጥያቄን መልሰለኝ ከስደት መልሰህ ደጅህ ኣበቃኝ እባክህ ሰማእቱየ ኤልሻዳይ ተከታታይ ለበርሜል ቅዱስ ጊዮርግስ የምትሄዱ ሄረተስላሴ ብላቹ በፆሎት ኣሱቡኝ ስሜን ፅፋቹ ግቢ ላይ ጣሉልኝ ፆሎቴ ይሰማኝ ኣምናሎ ሰማእትየ❤❤
@MestereLibra
@MestereLibra 2 ай бұрын
እውነት ነው የኔ እናት በገዛ እጃችን ነው ችግር እምንጠራው እንዲህ አይነት ቦታ ገበያ ሊኖር አይገባም ለመፆም ለመፀለይ ለመፈወስ ይሄሁሉ ኮተት አያስፈልግም ታድያ ምኑን ፈውስ ሆነ
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@habtamugebeyehu9328
@habtamugebeyehu9328 2 ай бұрын
እህቴ የምትያቸው ነገሮች ልክ ናቸው፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ሁሌም አይደለም ረጅም ሰዓት የምታስተምረው፡፡ ጊዜ አለ፡፡ ትምህርትም አለ፡፡ ወቅትም እንዲሁ፡፡ ዋናው ችግር ግን እንቁላል ጥደን የሄድን ይመስል ከመሄዳችን ለመመለስ በመፈለጋችን ምክንያት የረዘመ ይመስለናል፡፡ ሌላው ደግሞ እኛ ቤተ ክርስቲያን ስለማንሄድ የሰነበተውን ምክራቸውን እንዴት ይጨርሱት? አስራት በኩራት እኮ ከሰዓትም ይወጣል፡፡ የምታዋጭው ደግሞ ሰዓቱን በእጅጉ እየፈለግሽው እያሳሳሽ ነገር ግን ይህ ለእግዚአብሔር ይሁን ብለሽ ወደሽ ነው የምታወጭው፡፡ ሌላው የጽድቅ መንገድ እንዲህ አይደለም፡፡ በጠበበው ደጅ ግቡ ነው የተባለው፡፡ ሠዓትን መስዋዕት ማድረግ በጠበበው ደጅ እንደመግባት ነውና እንዲህ ባትይ መልካም ነው መምህር ሐብታሙ
@Myself-c4h
@Myself-c4h 2 ай бұрын
የሰው ነገር፡ እኛ በሰው ሀገር ትምህርት እንደውሀ እየጠማን እነሱ ሰለቹት ፡ ብዙ የኛ ሰዎች ትንሽ ነገር ለቤተ ክርስቲያን ይሰጡና፡ ስረአትም ላስተምር ይላሉ፡ ይቅር ይበለን፡ ምላሴን ጠብቅልኝ ማለት ጥሩ ነው፡ እዚህ ላይ ደሞ ድህነታችን ብቻ መመስከር ጥሩ ነው፡ አይደለም መምህር?
@mikking9432
@mikking9432 2 ай бұрын
አባቴ ሰማዕቱ በለተቀንክ ባርከኝ ለቤትክ አብቃኝ ፍቀድልኝ አሜን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ
@redietshiferaw9738
@redietshiferaw9738 2 ай бұрын
Amen amen amen
@sessilbein857
@sessilbein857 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቅን ስማእቱ❤❤❤❤❤❤
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 2 ай бұрын
እባክሽ ጠያቂዋ እህታችን ኩል ተይይይይ በኩል የአይን ህመም ፈፅሞ አይድንም!!!!የባሰ አይንሽን እንዳታጠፌዉ ቅባቅዱስ ብቻ ተቀቢ እባክሽ።
@abebahochet8566
@abebahochet8566 2 ай бұрын
Amen amen amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን አላዬ ፡ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ተመለሳችሁ ፡ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን 🤲
@YohannesDemoz-j5c
@YohannesDemoz-j5c 2 ай бұрын
አሜን
@GsHhe-u8y
@GsHhe-u8y 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@WorkneshAyele
@WorkneshAyele 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከአህዛብ ሀገር ነኝና በሰላም መልሰኝና ለቦታህ አብቃኝ አደራህን
@user-ey7ho8tc7u
@user-ey7ho8tc7u 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቅን❤❤❤
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 2 ай бұрын
Des yemil miskrnet 🙏
@Mikalegri
@Mikalegri 2 ай бұрын
Amen amen amen 😢
@elshua9530
@elshua9530 2 ай бұрын
Yeahhhhhhh👍👍👍👍we are back to testimonials. Fetari yemesgen. Keep it up👍👍👍👍🤍🙏🙏
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 2 ай бұрын
ካቴድራል ሳይሆን እህቴ ደብር ነው የሚባለው ከይቅርታ ጋር።።።።ካቴድራል የሚሉት ካቶሊኮች ናቸው የሚሉት የማቃቸው ሰዎች ስላሉ 🟢🟡🔴🙏🙏🙏
@negedehaile7244
@negedehaile7244 Ай бұрын
አባቴ ደግመህ ጥራኝ አባቴ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 ай бұрын
Samto Amiga Labreh Abkge Ebkeh
@MarreeHannee
@MarreeHannee 2 ай бұрын
Egziabher yimesgen Amen
@MesseretMazengia
@MesseretMazengia 2 ай бұрын
ወርቅ ነሽ አንተርቪ ተደራጊዋ ስትጥሚ አግኝቸ በፍለፊት ባወራሁሽ ምኞቴ ነው
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwote Yasmalene 🙏🙏💕💕💕
@soliyana1004
@soliyana1004 2 ай бұрын
legnam Dereselen Feresegnaw Gorgis Be Sidet Sinceneq 😢😢😢😢Adenen
@Jonney-m4u
@Jonney-m4u 2 ай бұрын
እባካቹ በፈጠራቹ መኤድ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም😢 እርዱኝ
@yonas1ababexelotoasebugemu205
@yonas1ababexelotoasebugemu205 2 ай бұрын
Yete Newe Yalhewe?
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 2 ай бұрын
sel mulu semotne lakuleneselkotn chemr
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 2 ай бұрын
selk kutrotn chemer
@Kfkftaznabfikri
@Kfkftaznabfikri 2 ай бұрын
ስልክህ ስጠኝ
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@MesiCherecher
@MesiCherecher 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-dl5s
@-dl5s 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GameDufera-y9u
@GameDufera-y9u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Nwlulu
@Nwlulu 2 ай бұрын
Ere tey ere tey kuleshen
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 ай бұрын
አው ግን በጣም ሰው እሰኪሰለች ነው መምህር ታቦት አቁሞ ልመና እሰከመቼነው ሁሌ ልመና ለምሳሌ ሲኤምሲ ከተጀመረ 15 አመት ሆነው እሰካሁን አላለቀም ዛሬም ይለመናል ምንድነው የአዲሰአበባ ህዝብ ይሰጣል እና በረከት ለማግኘት ሄደን በቃ ሰልችቶን በረከት አጥተን እንመለሳለን
@GeniHassen-oy4vs
@GeniHassen-oy4vs 2 ай бұрын
Huletegna negn
@debrebekel5020
@debrebekel5020 2 ай бұрын
እባካችሁን የአለማዊ ንግድ ማስታወቂያ አታድርጉት እምነት ማስታወቂያ አይፈልግም ንግድ ሰታስመስሉት እኔ ልቤ እየፈራ ነዉ እባካችሁ አስቡበት እኔ ንግድ እየመሰለኝ ስለመጣ ነዉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tachteda
@tachteda 2 ай бұрын
ኢንተርኔት የሚሠጠን አከፋፋይ ነው እንጂ ፤ ከነሱ አይደለም ።
@SerkalmQatar
@SerkalmQatar 2 ай бұрын
Semeau giyorgis yenegerkuhn beletekenh yenegerkuhn adera le mskrnet abkagn abaten aksten yizae ledejih abkagn ena lmeskr
@LindaGashaw
@LindaGashaw 2 ай бұрын
Semaetu ledejh abjagn kesdet melseh lebeth abkagn benebete
@edentekeste228
@edentekeste228 2 ай бұрын
Selam Hirutye endeat nesh welete Michael ebalalew enakishin wede semeaetu siteheji lelije xelot adrgiligi ebakish nigerilgi please simeta agegishalew ebakish endemimirlgi awqalew ebakish xelot adrigilg lelije ebakish
@enkenalishasfaw9329
@enkenalishasfaw9329 Ай бұрын
ለኔ ለበደለኛዋና ሐጢአተኛዋ ይስማኝ እንጂ ቃሌነዉ እሕቴ የልብሽን ቁስል እርሱ መድሐኒአለም ያዉቀዋል በምሕረቱ ይጎብኝልሽ ሰለሰማእቱ ብሎ
@habtamugebeyehu9328
@habtamugebeyehu9328 2 ай бұрын
እህቴ የምትያቸው ነገሮች ልክ ናቸው፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ሁሌም አይደለም ረጅም ሰዓት የምታስተምረው፡፡ ጊዜ አለ፡፡ ትምህርትም አለ፡፡ ወቅትም እንዲሁ፡፡ ዋናው ችግር ግን እንቁላል ጥደን የሄድን ይመስል ከመሄዳችን ለመመለስ በመፈለጋችን ምክንያት የረዘመ ይመስለናል፡፡ ሌላው ደግሞ እኛ ቤተ ክርስቲያን ስለማንሄድ የሰነበተውን ምክራቸውን እንዴት ይጨርሱት? አስራት በኩራት እኮ ከሰዓትም ይወጣል፡፡ የምታዋጭው ደግሞ ሰዓቱን በእጅጉ እየፈለግሽው እያሳሳሽ ነገር ግን ይህ ለእግዚአብሔር ይሁን ብለሽ ወደሽ ነው የምታወጭው፡፡ ሌላው የጽድቅ መንገድ እንዲህ አይደለም፡፡ በጠበበው ደጅ ግቡ ነው የተባለው፡፡ ሠዓትን መስዋዕት ማድረግ በጠበበው ደጅ እንደመግባት ነውና እንዲህ ባትይ መልካም ነው መምህር ሐብታሙ
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 2 ай бұрын
❤❤❤
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@FyuhYytyuuy
@FyuhYytyuuy 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eden-b4b
@Eden-b4b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 2 ай бұрын
❤❤❤
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
EMS " ሞት ሊፈረድብኝ ስለሚችል ቃሌ ተቀርጾ ይቀመጥ" Feb 2025 F
19:02
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 729 М.
Memehir Girma Wondimu የክፉዎች ምኞትን ተመልከቱ ለማኝ ትሁን፤የዘመኑ መንፈስ እና ሰው ትውልድ ይዳን ያልሰሙ ይስሙ#subescribe_now
30:25
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН